ባሌ ሚስት አግብቶ ጠበቀኝ እናተ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 10 หลายเดือนก่อน +294

    እህቶቸ ወላሂ ምንም ይሁን በዳ ያው ባዳነው ከቤተሰቦቻችሁ አትርቁ እኔ በጣም የምወደውን ባሌ ቤት ሽጭ ብሎ ተጣላን አባቴ አይሆንም ሰርተህ አሳድር አለው እቢ አለ ፈታኝ እኔ ከአባቴ መብት አልወጣሁም ከዛ ስደት መጣሁ እሱ አግብቷ ወልዶ እሷን ትቶ አሁን ወላሂ እኔን እየለመነኝነው ይቅር በይኝ እያለ ሚስቱ ዱባይ ናት ምስኪን አሁን እሷ ትዳር አለኝ ትላለች ጀግና ሁኖ በፌት አልፈልግም ያላችሁ መልሷ ይመጣል ስትለወጡ

    • @እክራም
      @እክራም 10 หลายเดือนก่อน +1

      መሻ አለሀ ጣክሪ ዉዴ

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 10 หลายเดือนก่อน +16

      አዳድ እህቶች ምን እደነካቸው አላውቅም ከባላቸው ውጪ ማንም የነሱ የሆነ ንብረት ወይም ብር እዲዝባቸው አይፈልጉም አዲትዋ ተይ ተይ ስላት እናቴ አያገባሽም አለችኝ መጨረሻው ቀጥቅጦ በላት እዛው ቡታጀራ አዲስ ሰፈር አያገባሽም እዳለችኝ እኔም ዋጋሽን ነው ያገኝሽው ብዬ ዝም ገና አሁን ሀ ብላ በቤተሰብ ማሰራት ጀመረች አዳዴ ስትመከሩ ምክር ለመተግበር ሞክሩ ባል ባል ብላቹ ሂወታቹ አትጡ ከቻለ በራሱ ያስተዳድር ቤተሰብ ደግሞ አትራቁ ነገ ባል አውጥቶ ቢትል መግብያቹ ዬት ነው አስቡ እግዲ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 หลายเดือนก่อน +7

      አባትሽ እረጂምእድሜጤናይስጥልሽ እማ አንችም ጎበዝ

    • @hanan2_hanan19
      @hanan2_hanan19 10 หลายเดือนก่อน +12

      ገደል ይግባ እንዳትሰሚው እሷ ከዱባይ ስትመለስ ደግሞ ወደሷ ይመለሳል ወላዋይ ወንድ ገደል ይግባ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህእህት❤❤❤ልክነሽ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 หลายเดือนก่อน +342

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍😂😂❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 หลายเดือนก่อน +517

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 10 หลายเดือนก่อน +174

    የማስተዳድር አቅም ካለው ሁለተኛዋን ሚስት ከቤቷ ያስወጣት የመጀመሪያዋን በቤቷ ትኑርበት በለፋችበት በልጆቿ ናፍቆት ተገብግባ በሰራችው ቤት ትኑር

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +432

    የስደት እህቶቼ እንደየተንቢ ስኬታማ ያድርጋችሁ ❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 10 หลายเดือนก่อน +74

    እኔ እምለው ግን አረብ ሀገር እያለን ካለ ባል አይኖም የተባለ ይመስል እኔ ሳኡዲ ላይ 9 አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ በመርዳት እኔ የምፈልገው ደረጃ ላይ ባልድርስም ሀገር ብገባም ዘና ብዬ መስራት እችላለሁ እና እኔ ትፋታ አልልም ትክሰሰው እና እሷ እቤቷ ትቀመጥ ሁለተኛ ሚስቱን ሲፈልግ አከራቶ ያስቀምጣት በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

    • @ዚክሩአሏህዪቱብ
      @ዚክሩአሏህዪቱብ 10 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ግራያጋባኝ ነገር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Lidiyana-yemariyam
      @Lidiyana-yemariyam 9 หลายเดือนก่อน

      አግብታ ወልጃ ስለመጣች የልጆቿ አባት ስለሆነ ነው የተሸወደችው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 10 หลายเดือนก่อน +143

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 10 หลายเดือนก่อน +66

    የስደት እህቶች ወንድሞቸ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @UaeNice-oi1bg
      @UaeNice-oi1bg 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 9 หลายเดือนก่อน +4

    የዛሬ ይለያል በጣም አስተማሪ ቪዲወ ቤትሽ ደግሞ ሲያምር አረብ ሀገር ተሰዶ ከሰራ ሰዉ ከሁሉም አንች ብቻ ነሽ ጀግና😍😍

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 10 หลายเดือนก่อน +50

    እኔ የታዩኝ ድመቶቹ ናቸው ማነው እንድ እኔ ድመት የሚወድ❤❤❤❤

    • @ሉሉነኝቤንትወርቅቾ
      @ሉሉነኝቤንትወርቅቾ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ 💋💋

    • @FirdewsTube
      @FirdewsTube 10 หลายเดือนก่อน

      ene

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 10 หลายเดือนก่อน

      ቱ ሰለ ምስክን ሴት ስደት እና ባሏ ሰለ ለበለቧት ሴት በናንተ ብሆን ምን ታረጋላችዉ ነዉ ዉይይቱ እንጂ የመቀለጃ ሰአት አይደለም ይህ ወርቅ የተሰጠን ግዜ ከረመዳን ሥራ ጋር ተወጥረን ነዉ የምናመሸዉ

    • @dhdjsjhehej3101
      @dhdjsjhehej3101 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletmamuye9578
    @mahletmamuye9578 10 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት እስከመቼ ቆልፍ በመሐል የሆነችግር ሳይፈጠር ብትፋታ እላለው እኔ ተካፍላ ለልጆቿአ ትኑርላቸው ዳግም ተሰዳ ትስራ ትራቀው ዋናው ጤና ካለ ገዘብ ይመጣል ❤❤❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አለ መታደል እኔ የመጣ ቢመጣ ከቤተሰቤ ፈክች አልልም ኩራቶቸ ቤተሰቦቼ ናቸዉ አላህ ይጠብቅልን ለሁሉም ትምህርት ነዉ አላህ ሀቆን የራሶ ያድረግላት

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 10 หลายเดือนก่อน +65

    ደግ አደረገ ልጁ ወንድ ልጂ መውለድ ለዚ ነው ጥቅሙ ባልየው ግን ቆሻሻ ነው መግደል ነበር ለምን ትወጣለች በረሀ በልቷት ተንከራታ የሰራችው ቤቷን😢😢

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 10 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወንድ ልጅ ለዚህ ነው የሚጠቅመው አላህ ያሳድግላት የኔ ጀግና ይገባቸዋል አቦ ተከራታ በሰራችው ቤት አፈርደቸ ይብላና ሁለተኛይቱን አስወጥቶ የከራይቶ ያስቀምጥ እቤቷ አድባ ትቀመጥ የመጀመሪያቱ አለመታደል ሆኖባት ነው እፍፍፍ😢😢

    • @rahmet-b3y
      @rahmet-b3y 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ባልየው ግን ባለጌነው እሷም ጥፋት አለባት የቤተሰብ ሃቅ መጠበቅ ነበረባት የናት ቀልብ ያባት ቀልብ መጥፎነው

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 10 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ስው ማስተዳደር ሳይችል ማግባቱ ወንጀለኛ ነው አረ እኔ በጣም እያሳዘኑኝ ነው የአርብ ሀገር ሴቶች ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው አንዳንድ ወንዶች በስራችው ቤት እይኖር ልጆቿን እያሳደገች እርሱንም እይቀለበች ከዛስ በራሷ ቤት ውስጥ ሴት አስገብቶ ማስተዳደር እችላለሁ እንዳልኩሽ ኑሪ ! እንድህ ማለት ያለባቸው አቅም ያላቸው ናቸው የስራችሁን ሳይውል ሳያድር የስራችሁ ዋጋ ይክፍላችሁ ሸሪአ ፍርድ ቤት ትክሰሰው ካልሆነ ነብርቷ የእርሷ ስለመሆኑ ማስርጃ ካላት ፍርድ ቤት ትክሰሰው እህቴ አይዞሽ አላህ ከተበዳዩች ጎን ነው ታገሽ ፍርዱን ጠብቂ ከፍጣሪ በእርግጠኘነት ሲያለቅሱ ታያለሽ በብዙ መፍተን ብዙ ደስታን ያስገኛ የስኪት ምንገድ ነው

  • @Zammedi
    @Zammedi 10 หลายเดือนก่อน +14

    ትክሰሰውና ሚስቱን ይዞ ይውጣ አቅም ካለው እሷ ልጆቿን ይዛ እቤቷ ትኑር ሁለተኛ ስደት አትሂድ ልጆቿን ታሳድግ 😢😢😢😢ልጇ ግን ወንድ ነው አላህ ያሳድግላት ያረብ።

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 10 หลายเดือนก่อน +19

    የተንቢዬ ትክክል በእውነት አስተዋይ ነሸ ማን እንደቤተሰብ ቤትሸ በጣም ይምራል የጤና ቤት ይሆናለሸ አንቺ ጀግና ሴት❤❤❤❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጉራጌ እኮ ነፍስ የሆነ ማዕበረሰብ ነው የቤተሰብ ዋጋ የገባው የምርቃት ጥቅምን የሚያውቅ እግዚአብሔን የሚፈራ❤

  • @Wenchit
    @Wenchit 10 หลายเดือนก่อน +6

    እ/ር በስጠሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድካምሽ ውጤት ነው ማርዬዬ ተባረኩ❤❤❤❤

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 9 หลายเดือนก่อน

      Wegenoche! YE KIDUSE EGZABHER KEDUSE SEMU BE MEHASERE KALE BEFESUME AYSAFEME.

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ
    @እኔየማሪያምልጅነኝ 10 หลายเดือนก่อน +18

    እደኒ አትፋታ ከቤትም አትውጣ ጾለት አብዝታ ታርግ ወደ ፈጣሪ ታልቅስ እሱ የተገፊዎችን እንባ ያብሳን 2ኛዋን ነቅሎ ያወጣላታል ሳትናደድ ዝና ብላ ከቤቷ ትኑር ብወጣ የ2ኛይቱ ልታስፋነው እዳወጣ በትግስት ትኑር እና እግዚአብሔር የስደት ልፋቷን አይቶ ያችኛዋን ያስወጣላታል😢😢😢 ማስተዳድር ከቻለ ለምን እየ ብቻ አያኖርም እድ በስራችው ቤት ነው የሚያኖራች

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ግን በጣም ትግሥት ይፈልጋል ያችኛዋን ባየች ሠአት

    • @berihadeyas1833
      @berihadeyas1833 10 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ ግን በየትኛው ትእግስት እግዜር እማ ይዘገያል እንጂ መልስ አለው

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 10 หลายเดือนก่อน

      እስላም እካ ሴሰነኝ

    • @እኔየማሪያምልጅነኝ
      @እኔየማሪያምልጅነኝ 10 หลายเดือนก่อน

      @@berihadeyas1833 እህት አለም እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉንም በግዜው ውብ ያደርገዋል እኛ ግን እንቸኩላላን

    • @berihadeyas1833
      @berihadeyas1833 10 หลายเดือนก่อน

      @@እኔየማሪያምልጅነኝ አዎ ግን አንድ ቤት ውስጥ እንዴት ይቆያሉ እኔ ባሌ አንድ ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ሲነካ ማየት አልችልም እርቄ አለማየትን እመርጣለሁ ፡፡ ብቻ አንድ ቀንም ቢሆን እፈተናለሁ እግዜር እማ በእያንዷዷ ቀን ከእኛ ጋር ነው ፡፡

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 10 หลายเดือนก่อน +5

    የለፋሽበትን ጉልበትሽን፣ እምነቱን ላጐደለ ሰው ትተሽ በፍፁም መሄድ የለብሽም፣ሕግ ቦታ ሄደሽ ፍርዱን ታገኚዋለሽ። ልጆሽን ይዘሽ ቤትሽ ኑሪ። ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 10 หลายเดือนก่อน +8

    የድመቶቹ ነገርስ😍 ሴቶችየ ቅድሚያ ለራሳችሁ ኑሩ ወድ አትመኑ አይይይይይ😢 እኔ ብሆን ወዱንም ሚስት ተብያዋንም ከቤቴ የማባርራቸው ሆ ቀልድ የለም የምን መግማማት ነው

  • @misganwwolda9516
    @misganwwolda9516 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለምለም ምነው ወንዶች መሳደብ አግባብ ነው
    ባይሆን ትዳራቹ ባግባብ ያዙ ተነጋገሩ መቼም ባል ሚስቱ የከፋ ችግር ባይኖርባት አይፈታትም ስለዚ ምክርሽና ስድብሽን አስተካኪይ እንወድሻለን❤

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ጀግና እህት ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ ታቺ ብዙ ተመሪለሁ❤❤❤❤❤ በጣም ታሳዝናለች የመቸመሪያ ሚስቱ አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቃት እኔ የህትነቴን የምመክራት ቤነኛ ሆና ልጆቻም ሳይሳቀቁ የሚኖሩት ተፈታ ንብረቷን ተካፍላ ራቅ ብላ መኖር ነው ሂወት ይቀጥላል አድ ቤት ውስጥ 2 ሚስት ሂወትን ማጣት ነው ከባሏ ርቃ ተቤተሰቦቻ ቀርባ ትኑር እሄ የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ እራስሺን ጠብቂ ጀግና ሁኒ ትልቅ ቦታ ቆመሽ አሳይው እሄ የማይረባ ደደብ ነው ጀግና ወንድ ልጆቹን አይበትንም

  • @Khayria-qd9ok
    @Khayria-qd9ok 3 หลายเดือนก่อน

    ለኔ የታዩኙ ድማትቹ ናቻዉ ማሻ አለህ እዳካፍር ኡሻ አልጋዛሽም ዳስ ይላል

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 10 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አስተዋይ ለምዬ ነገር ግን እናትም አባትም ላቺ የማያስቡ ከሆነስ አቺ ለነሱ እየሞትሽ ለነሱ ብዙ እያሰብሽ ግን ላቺ የማያስቡ ከሆነስ ከልጆቻቸው ለይቶ ስላቺ የማያሳስባቸው ከሆነ ምን ታረጋለሽ😢

    • @marthairana5
      @marthairana5 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤ inem xiyaqe naw

    • @عذاالحارثي-ط1س
      @عذاالحارثي-ط1س 10 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 10 หลายเดือนก่อน +2

      በርግጥ ሁሉም ቤተሰብ እደዘ አያደርግም ሆኖም አድ አድ ቤተሰቦች እጅሽን ከለመዱ ስትቸገሩ ጠላት ነው የሚያደርጉት

    • @TizitaTubeትዝታ6
      @TizitaTubeትዝታ6 10 หลายเดือนก่อน

      @@SophiaAwale 😍😍

  • @Semfu-ne9nd
    @Semfu-ne9nd 4 หลายเดือนก่อน

    እያሳበዷት ከምትሆር ትፍታውና ድርሻዋን ወስዳ ልጆቻን ሰብስባ ታሳድግ ምንም ማረግ አትችልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በተረፈ አላህ ያግዛት ሃቋን ይመልስላት 😢

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 10 หลายเดือนก่อน +52

    አለሀምዱሊላ የኔ ባላ ከኔ በላይ ለቤተሠቦቼ ቅርብ የሆ ከወድሞቼ ጋር ሼር አርጎ የሚኖር ባል ነዉ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ የምትኖርበት አላህ ያድርግሽ የኔ አበሳ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው ሰምቶ ለሚተገብር ከቤተሰቦቻችን ማንንም ማስቀደም የለብንም ቤተሰቦቼን በማንም አልተካቸውም።።።።

  • @tube3507
    @tube3507 10 หลายเดือนก่อน +39

    2 ተኛ ሚስት ✍️መውጣት አለበት ባልየው ቤት አከራይቶ ማኖር አለበት እጂ የመጀመሪያ ሚስቱ መውጣት የለባትም ።የመጀመሪያ ሚስቱ ቤቷ ነውና።

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሸሪአ ፍርድቤት ትክሰሰው ልጆቿንይዛ እቤቷትኑር ሁለተኛ ሚስቱን ተፈለገ ተከራይቶ ያኑርበጪራሽ ቤቷን እዳለቅ ተፈለገአይፍታት ብትፈታምእኳንባቷን አደራ እዳለቅየለፋችበትን😢

    • @bela109
      @bela109 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሸርአፍርድቤትትክሰሰዉልጆቸንይዘ

  • @melatbekale
    @melatbekale 10 หลายเดือนก่อน +17

    ፎጣ ው የዛሬ አመት በጀርባሽ ልጅሽ አዝለሽ ያሳየኝ ፈጣሪ ሳይሽ እህቴን ነው ምትመስይኝ ደክማ እዳቺ ጀግና ናት አሁን እኔ ነኝ የምትባል ባለ ሀብት ናት ጅ ግን የለም ሳሀት አለፈ ለለውጥ ስትጦር እኛን ቦታ ቦታ ስታሲዘን የሱዋ እድሜ ግን ሄደ ሰብልዬ እዳትሸወጂ ልጅ በልጅነት የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭ ዘርሽን ተኪ❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ምክር ለሩታ ብትመክሪያት ጥሩ ነበርርር❤❤የቤተሰብን ጥቅም እንድታውቀው ተከታዮቿንም

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 10 หลายเดือนก่อน +11

    ፍቺ አይመከርም ግን ቢሆንም ቢፋቱ እና በሰላም እና በነፃነት ልጆቿን ብታሳድግ ነው የሚሻላት አንድ ቤት ውስጥ ሁለት ሚስት እረ የማይሆን ነገር ነው እንደኔ

  • @senai974
    @senai974 9 หลายเดือนก่อน

    ከሶፋ ፍልፊት ያለዉ ብፌ አያምርም ለሚ ምርጫሽ አሖነ ግን ይመችሽ የሳሎኑን ዉበት አባላሸብሽ የእዉት እግዚአብሔር የበረከት ልጆች የሚፈንጩበት ይሑን ጀግና ነሽ ❤

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 10 หลายเดือนก่อน +9

    እኔም የ3 አመት ደሞዝ ልኬ አንድ ልጅ አለችን አሁን አግብቶ ወልዶ ተነገረኝ ምንም አላልኩም አሁን አራት አመት ሰርቼ እራሴን ችያለሁ እኔ ልበቀለዉ ሁሉ ነበር ግን ለልጄ ስልተዉኩ

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይበቀልልሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጥሪ ስጭው ግን አይዞን

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጠንካራ አግዚአብሔር ይበቀለዋል ልሱ ሲጨው አግዚአብሔር ሃይል ብርታት ይሁነሽ 🥰

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳችው ነኝ አንድልጂ አለኝ የሁለት አምት ደምውዝ ይዞ ሌላ ሚስት አገባበት እኔም ከሱ ተፋታሁ አሁን እንደአድስ መኖር ከጀመርኩ ሳስት አመቴ ነው በጣም ተለውጫለሁ ልጀም አድጎልኛል አልሃምዱሊላህ በቀልን በፊት አስብ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ እሱ ባይበድለኝ አልቀየርም ነበር

    • @ፍቅር-ጨ6ጸ
      @ፍቅር-ጨ6ጸ 5 หลายเดือนก่อน

      ወንዶቹ ተለክፈዋል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 หลายเดือนก่อน +29

    መነው እዳኔ ለምለምን ያሚወዳት 😊❤

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @מאיהראקי
    @מאיהראקי 10 หลายเดือนก่อน +9

    እደኔ አስተሳሰብ የመጀመሪያዋ ላቯን ጠብ አድርጋ የሰራች እሷ ስለሆነች መክሰስም ማስወጣትም መብት አላት 3 ልጆች አሏት

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 หลายเดือนก่อน

      ትወጣለች ጣ አወ ሰው በሰራው እሷ ልትጎራደድ ነው👊👊

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅመም የሆንሺ ልጂ የምትናገሬት ሁሉ ትክክል ነች በርችልኝ ተመልካች አዳምጡ ስሙ

  • @Salam-n8k
    @Salam-n8k 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጠንካራ ሴት ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 5 หลายเดือนก่อน

    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿الوالدُ أَوْسَطُ أبوابِ الجنةِ﴾
    “ወላጆች የጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው።”

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 10 หลายเดือนก่อน +6

    የምር የተቤ በጣም ያምራል ግቤሽ ማሻላህ ቢኖረኝብየ የምመኘው ግቢ ወላሂ ደስ ሴል ጎበዝ ጠካራነሽ በርች

  • @ggf1995
    @ggf1995 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን እየተሰቃየሁ በሰው ሀገር ለባሌ አንድ ብር አልሰጥም ምክንያቱም አግብቼ አይቼዋለሁ የተፋታሁትም በብር ምክንያት ነው ስለማልሰጥ ሴቶችዬ እባካቻሁ አታግቡ አልልም ግን ብር አትስጡ ብትፋቱ ይሻላችሆል ብር የሚጠይቅ ወን አይሆናችሁም

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 10 หลายเดือนก่อน +4

    ነገሩ እኮ የጠፋው ወንድ ተቀምጦ ሴት ቤት ሰርታ ስታስቀምጥ ነው ያገባው ሊችል መስሎኝ እዛው እንዳ አቅሙ ያኖረኛል እንጂ ቤት ሰርቼ አለኖረውም ትዳር እንኳን 9 አመት አይደለም 1 በርቀት ከባድ ነው

    • @HadiyaUmar
      @HadiyaUmar 9 หลายเดือนก่อน

      ተይ,አይባል,አያዲርግ

  • @zubedaa.4837
    @zubedaa.4837 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትፍጣው በሰላም ከልጆቻጋ ትኑር ኢጉም ልጆቺን አካቶ ነው የምያካፍላት ጊን ጥሩ ጠበቃ መያዝ አለባት

  • @Zmzm-uy1qs
    @Zmzm-uy1qs 10 หลายเดือนก่อน +4

    ረ ወንድ ባዳ ነው እኔ ሂወቴን አመሰቃቅሎታል ሀስቡን አላህ አለይ ማን እንደቤተሰብ

  • @shudiya1658
    @shudiya1658 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ እደሸርያው ከሆን እሳየለፋችበት እሱ የመካፈል መብት የለውም ሙሉ ንብረታ የሳነው ብትፋታም ባትፋታም እሳ እስካፈራቹ ድረስ የሳ ብቻ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @Nibe791
    @Nibe791 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝናል ግን የኔ ሀሳብ ሴትዮዋ የሶስት ልጆች እናት ከሆነይና ቡዙ አመት ስደት ከቆየይ እረፍዷል ከእንግዲህ ድካም ይሆንባታል እዛው እቤቷ ቊጭ ብላ በዱአም በጉልበትም ሁለተኛዋን ማባረር አለባት ቤቱን ለቃ መውጣት ያለባት ሁለተኛዋ ናት አቅም አለኝ ካለ እሷ. በቤቷ ትኑርበት ያችያዋን በውጭ ያስተዳዲር ምናይነቱ አረመኔ ነው ቤቱን ጦር ሜዳ ማድረግ የፈለገ በሸሪአ ህግ ትክሰሰው መላ ይሰጡዋታል እኔ ግን ከወንድየው በላይ ያበሳጨኝ ሁለተኛ የገባይው ናት እንደት ስደትን እያወቀይው እንደት እህቷን ትበድላለይ ሀራም በሁሉም ነገር ወላሂ የውመል ቂያማ እሳት ነው እሚሆንባቸው ሰው ዶሮ ቅጭላት ሁኗል ሀስቢየንአላህ ወኒእመል ወኪል በሰው ገንዘብ ተበጣሮ የስራውን ይስጠው አቅም አለኝ አላለም አቅም ቢኖረው ነው ሚስቱን ስደት የላካት ይህ ውሻ እውር ነው ልጆቹንኳ እማያስብ ይታዘቡኛል የማይል ደደብ

  • @khaliq-x8j
    @khaliq-x8j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከባድነዉእዉነትበሕግእዳትልሕግየለከዘመዶቸጋሁኘእበቀለዉአለሁእዳትልከዘመዶቿጋተጣላይይሐዉምጎበዝናትእራሷንአለመጣሏ😢😢😢😢😢

  • @ያሩብሰአዲኒ
    @ያሩብሰአዲኒ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የመዳም ቅመሞች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አይየኛነገር

  • @AXUM13
    @AXUM13 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔስ ቃላት የለኝም አሲድ መደፋት ነበር ለዚስ እረ ኢትዮጵያ ያለ ሰው ሰይጣን የሆኑት በቻ በጣም ይከብዳል በጣም ራሳቸው ጠበቁ እህቶች ለሙ ደሞ ዋው ቤቴሽ በጣም ያምራል

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን ለመወሰን ከባድ ነው ተከራይቼ እሳት ነው ምለቅበት አፈር በበላ እኔ መከራየን አይቼ በሰራሁት ቤት ሌላ ሴት አረ የማይታሰብ ነው ወይ እሷን አናቷን በየ ገድየ እጀን ለመንግስት እሰጣለሁ ደግሞ ለኢትዮጵያ ህግ ከአረብ ሀገር ጥግረራ ለማይበልጥ ፍርድ እናቱን ወይ እሷን ወይ እሱን ከሁለት አንዳቼውን አሰናብታቼዋለሁ ማሪያምን በስማም ለዛውም የ3ልጆቼ አባት እኔ ሽንት ቤት አጥቤ በሰራሁት ቤት አረ ከባድ ነው የምናባቱ መፋታት ማሰናበት እንጅ በራሴ ንብረት እኩል ተካፍሎ እንደቃ አውጥቶ ሊጥለኝ ከዛ እሱ ህይወቱን በደስታ ሊኖር ማነህ የወደፊት ባሌ እንዳታስበው!

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አህሌን ጄግኒት የምር እዴት እዴምወድሽ ለስራ ያለሽ ክብር❤ ዉስጤ ነዉ በዛ ላይ ለስዴተኞች ስንቱን አስተማርሽን እኛ ጌን መስሚያችን ጥጥ ሆኖ የሄዉ በተደጋጋሚ እናጠፋለን ❤ትክክል ከቤተሰብ ርቆ ባባልን ተከትሎ መሄድ ስህትትትት ነዉ ኤንማር ሁሉም በቤተሰቤ ነዉ ሚያምረዉ ወንድ እና ባዳ ከሌለሽ የለሽም ሁሉም ያስጠላል ያለ ቤተሰብ ቤተሰብ ያየዉን ነዉ ሚናገረዉ የማዬጠቅመንን ሰዉ ነዉ አይሆንም የሚሉት አለቀ እኛ ግን የጎዱን ይመስለናል ቤተሰብኮ ባንሰጣቼዉ እኳ መልካም ንግግራችን ምግባቼዉ ነዉ ያስዴስታቼዋል ይረጋጋሉ ❤ጭርራሽ ዘጠኝ አመት ቤተሰብ ሳጠይቅ አኡዙ ቢላህ የሄስ የቤተሰቦቻ እርግማን ነዉ ምንም ማለት አልችልም አሏህ ያበርታት እፍፍፍፍ

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ላሀወላ ወለ ቅወተኢላ ቢላ በጣም ተመሰጫ ሰማሁሽ ፈራሁኝ የራሴን ሂወት 😭በጣም ያማል ወላሂ ከባድ ነወ ተፈታ ሊጆቹን ብታሳድግ ነወ ቤቱን ተካፍላ አረ አኡዙቢላህ😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ ሁብ 4:49

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 10 หลายเดือนก่อน

      አነችጌን በጠም ተሰዝዘኜለሽ በረመደን የሰቀልሽዉ ፎሩፍይል

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      @@hamdkhan2777 ዉድ ደሚሪኝ ሁብ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hamdkhan2777ይገርማል.የኛነገር አገኘነው ጋርማናፈስ የሚገደፍና የማይገደፍ ለይተንየማናቅ ነን

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚዬእኳንሰላምመጣሺልን እህትቼ እባካችሁን ከቤተሰቦቻችሁ አትራቁ ባዳባዳነው የኔከርታታ ስትከራትኑራበሰውቤት 😢😢😢ሄዳሜመቀመጫአጣይ አዬየኛስቃይ ምንምክፉቢሆኑከቤተሰቦቻችሁአትራቁ ደሞባልአስቀምጣችሁየመጣቼሁ እህቶች ጥንቃቄአድርጉ እነበዚህታሪክተቃጠልኩ ማሪያምን ጎበዝከሰራውቤትሄዳጥልቅ እዲህነውሲረዝቅ እኔብሆንከተቀመጠችበትየፈላውሀ ነበርእምደፋባት አፈርመሪትያስበላትና

  • @Rimass80
    @Rimass80 10 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ በሷ ቦታ ብሆን ምንም አልልም ከዝምታ ውጪ ምክንያቱም ለብዙ አመታት ርቄው ነው የኖርኩት ጥፋቱ የኔ ነው ወንድ ልጅ ያለሴት ለብዙ አመት መጠብቅ አይችሉም። ከሚዘሙት ማግባቱ ተመራጭ ነው ምክንያቱም አታግባ እያልኩ ብጨረጨር አንድ ቀን ዝሙት ላይ ቢወድቅ ወንጀለኛዋ እኔ ነኝ 2ኛ ይቺ ጂል ናት ምንም ተፈጠረ ምን ከቤተሰቧ መራቅ የለባትም ነበር ድሮም እናት አባትን የማይካድም የማይዘይር ሰው መጨረሻው ይህ ነው ይበላት!🙄

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 10 หลายเดือนก่อน

      Esa magebatun eco tekebelech gine beta masewotate ayichelem lehuletegnawu miset yerasan ayisetatem ende tadeya

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ኮመንት የኔምሀሳብነው

  • @MakeyaSaraj-kp2zw
    @MakeyaSaraj-kp2zw 10 หลายเดือนก่อน +2

    የተቢ የኔእህት መልካም ሴትነሽ የኔዉድ የማታ እጀራ ይስጥሽ ምክርሽ ወላሂ ጠብአይልም❤❤❤

  • @Abu447
    @Abu447 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን የለምለም ቤተሰብ እሰኪ ማነው የረመዳን ሀጅር የማያገኝ የአሏህን ቃል የሚያበረታታኝ በፕሮፋይሌ ይቀላቀለኝ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ኮኮብ ያብራ👈

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 9 หลายเดือนก่อน

    የሴት ልባም ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 หลายเดือนก่อน +11

    የተምቢ መሻላ ብያለው ከአይን ያውጣሽ የምር የውነት እየኖርሽነው ተባረኪ እኛንም አገር ገብተን ለመኖር ያብቃን አክባሪሽነኝ ልጅቷግን እኔ ምን እንደምላት አላውቅም ግራይገባኛል ፈጣሪ መላይበላቸው አንቺግን ❤❤❤❤❤

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ያምራል ግቢሽ. ግን ለምን ዉሃ መሳቢያ ለይን. አትገዢም

  • @AjmanGuaoa
    @AjmanGuaoa 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዴ ጎመኖቹን ከሲር ከሲር አርግፊለቸው መሸ አለህ ደስ ይለል እንደይበለሹብሽ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 หลายเดือนก่อน

    ለሙዬ ከባድ ነው ከምርአለማበዷ እራሱ ጀግናናት እግዚአብሔር ደሞ እግዚአብሔር ያየናል እግዚአብሔር ይረዳታል ልብ እና ኩላሌት የሚመረምር ጌታ ጣልቃ ይግባ ፍርድ ይስጣታ ጌታ

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 10 หลายเดือนก่อน +34

    እኔ ብሆን ሁለታችንም አልኖርብትም
    ቤቱ እሳት ነው ምቅበት👊👊👊

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 10 หลายเดือนก่อน +3

      አራ የችስ ካፈ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 หลายเดือนก่อน

      እረ ወደዛ ቄሮ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 10 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@ZuZuti-y9zእና ደርባ ታግባው😂😂😂😂

    • @ababutu903
      @ababutu903 10 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እደዛ ነው የማረገው ይሄ የሰው አውሬ ነው ድካሟን ታቃላችሁ የስደት እህቶቸ እዴት የሰው ፊት እደሚጠብሰን ያች የተደረበችዋ የሰው ሀገር ካየችው ለምን አልተረዳቻትም ክፉ በቃ

    • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
      @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

      እግሩን ሰብሬ የመጣዉ ይመጣል ወላሂ በአረብ አገረ ባገኚብላ የነገንደስታእየጠበቀቺ ጉዲይስራት

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበስማአም በጣም ነው የሚከብደው ይህ የተረገመ ሰገጤ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @promobile9759
    @promobile9759 10 หลายเดือนก่อน +6

    እረልጅቷ የሞተችናት አታርግብኝ 9,አመት ሙሉ እደት ቤተሰብ ትርቃለች ምንም ብወልድለት ባሏቡሆን ወድነው ባዳነው ማን እደ ቤተሰብ የዘጠኝ ኙን አመት ብር ብበሉ ቤተሰብ አይቆጭም ነበር አላህ የተሻለ ይስጣት ያረብ

  • @ራየተይት
    @ራየተይት 9 หลายเดือนก่อน

    ለሞየ እዳልክ እምል You Tube ግብትሽ እይት አጋጣሚ ከጠቀማት ብየነው

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 10 หลายเดือนก่อน +6

    እደኔ ሀሳብ ተፋታ ከቤቷ እሚደርሳትን ተቀብላ ልጆቿን ያለ ሰቀቀን ታሳድግ 😢

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ሠላም ውዶዬ❤❤ ሀገሬ ሊገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመስራው ብየ ባስቢ ምን አላገኘም መጀመሪያ እ ❤❤ ሀገሬ ለገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመሰራው ብያ ያሳስበኛል አይይይ እኔ ነገር🥺🥺

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ልጇ ደግ አደረጋ ጎበዝ የኔ ልጅ እድግ ይባልልኝ ኡፍ ሁለተኛይቱስ አረ ገደል ትግባ በገዛ ቤቷ አረ አረ እሱንም ቤቱንም አቀጥዬነዉ አንጀቴን የመርሰዉ አኡዙቢላህ አንድንድ ወንዶች የስራችሁን በዚች አለም በዱኒያ ይስጠችሁ

  • @zulefajmale9138
    @zulefajmale9138 10 หลายเดือนก่อน

    ለካ ከኔም የባሰ አለ አልኸምዱሊላህ ወላሂ አይ ዱንያ የደረሰበት ነው ሚያውቀው ወላሂ ምን ታድርግ ያለሽ በሴቶች ጉዳት ትክሰሰው ወላሂ ንበረት እንኳን ቢካፈሉ የልጆቿ ነው ሚያረገው ህግ ብር የላከችበት ደረሰረኝ ካለ ባንክ ቤት ትሂድና ታሳያቸው የተላከው መጠን ያሳያል የዛኔን ጉዱ ይወጣል

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 10 หลายเดือนก่อน +10

    የተቢ የኛ ጂግና ዋውውው ያምራል ቤቱ የጤና ቤት ይሁን ጉድ የመጀመሪያ ሚስቱ አሣዘነችኝ😢😢😢😢

  • @wewee6506
    @wewee6506 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የኔ ሴት ወይዘሮ ጀግና የሀረብ ሀገር ሴት መጠርያ ነሽ ለሙዬ ❤ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እኔ ትውጣና ህግ ይዳኛት ባይ ነኝ እዛ ከቆየች በሽታላይ ነው የምትወድቀው ወይ ነብስ ይጠፋል ገንዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው በህግ ትዳኝ እና ቀሪውን አላህ ወኪል ያወጣላት ባይ ነኝ 😢

  • @MESERET-g90
    @MESERET-g90 10 หลายเดือนก่อน +33

    እንደዚ አይነት ከገጠመኝ ፈጣሪ የጠብቀን madam ቅመሞች ወቶ ከማቅረት ፈጣሪ ይጠብቅን❤❤❤

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዶች ናችው እንዳ ያርግት ቻልው❤❤❤❤😂😂😂

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ሶፋሽን ቀየርሽው ያምራል ያኛው ትልቅነበር

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 10 หลายเดือนก่อน

    ምክርሽ ጥሩ ቢሆንም ግን ሁሉም ቤተሰብ አንች እንዳልሽው በገንዘብ ብቻ ይቅር አይሉም። ማማየ ግን አላህ ቤተሰቦቻችን መልካም ያድርግልን እኛንም መልካም ልጆች ያድርገን

  • @fafiethiotub6804
    @fafiethiotub6804 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ለኢትዮ ወንድ ሁለተኛ እዳገባ አይፈቀድም እስልምናን አታሰድቡ ሁለቱንም እኩል ማስተዳደር ከቻለ ነዉ እንደገባ የተፈቀደለት

  • @abrarsolaiman8031
    @abrarsolaiman8031 9 หลายเดือนก่อน

    የሰልጤ ወዶች በሀሮ ኤሆ ነው የመጨረሻ ቆሻሻ አሰተሰሰሰብ ነው ያላቸው እኔ በውነተኞ ሂወት እያየሆቸው ነው እኔም ሰልጤ ነው ያገባሁት ሶሰት ለጅ አለኝ በጋብቻለይ ያለው ባህራቸውን አሎደውም በጣም የዘቀጠ ነው ለራሴም እፈራለሁ አላህ ይሰቱር

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 10 หลายเดือนก่อน +4

    በሰራቸው በለፋችበት ቤት መኖር ያለባት እሰዋ ነች ምክንያቱም የለፋችበት የደከመችበት ነው

  • @mikupolopo4883
    @mikupolopo4883 3 หลายเดือนก่อน

    ለምዬ ቆጆ ስላወኩሽ ደሰብለኛል የዋህነሽ

  • @saramuhammad5932
    @saramuhammad5932 10 หลายเดือนก่อน +8

    የትንቢ ጅግና ነሽ በሀይማኖት ተሸፍነዉ የሚለፈልፉትን አህዮች አትስሚ 🙏አንቺ ጅግና ሴት ነሽ 🙏

  • @Fatimah-n7i1y
    @Fatimah-n7i1y 9 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በጣም ከባድ ነው ማን ይታመናል ስደት ያለን እህቶቸ አላህ ይጠብቀን ተፈታ ልጆቻን ታሳድግ እሱ የስራውን አላህ ይሰጠዋል

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 10 หลายเดือนก่อน +10

    ስት አይነት ድጋይ እረስ ሴት አለ እኔ 12 አመቴ ለቤተሰብ ስረዳ ነው የኖርኩት አላማ ባያሲዙኝም አልሀምዱ ሊላህ ባዳ ብሬን አልበላውም ገና ቤት ጀመርኩ ትዳር የጋራ ነውኮ ሆ

  • @heyatmi
    @heyatmi 5 หลายเดือนก่อน

    አዬ እንግዲ እህቶች አትማረሩ ወይ ባል ወይ ስደት ብርርር ነይ ሲላት ማ ተዘፍዘፊ አላት መብቱ ነው ነይ ሲላት አሻፈረኝ ካለች እና ምን ሊያረጋት ነው ለሱ ሀላሉ ነው ዙሙት ላይ ከሚወድቅ 234ተኛም ይደርብ ሙስተሂልልል

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ ሲቶቹን የሚበድል ባል ፈጣራ ይፍረድ

    • @kierkm5305
      @kierkm5305 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 9 หลายเดือนก่อน +1

    ንብረትን ተካፍላ ልጆቻን ታሳድግ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 9 หลายเดือนก่อน +3

    በሙሢሊሞች ከ 2 እሥ ከ 4 ሁነዉ መቀመጥ ይፈቀዳል አሉ ድሞምአይቻለሁበተዋህዶ ሀይማኖት ግን አድ ወዴ ለአድ እሤት ነዉ ነዉ የሚፈቀደዉ ተዋህዶየ🙏🙏

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 10 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በሃላ ማድረግ ያለበት በንሠሀ ፊት በመሆን አርፋአ መቀመጥ ነው
    ምክኒያትም ፍቺዪ አይፈቀድም
    በጸሎት መበርታት እናአ በጸባይይ መኖር ነው።
    ጸሚጸልይ ሠው ከመልካም ነገርአይጎልም ደግሞም አንድ ቀን ይቀየር ይሆናል ።
    የማይመች ነገር ቢኖርም ግን ልብን በፈጣሪዪ ማበርታት የተሻለ ነው
    እናም እህቴ ሆይ ባልሽ ምንም ይሁን ምንም መጀመሪያአ ነበር ቀይ መብራት ማብራት ያለብሽ
    አሁን ግን አይፈቀድም ከነድክመቱው እሥከሞት መውደድ ነው ያለብሽ ይሄን ነው የምልሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @zarthoonzarthoon3190
    @zarthoonzarthoon3190 10 หลายเดือนก่อน +9

    የሁለተኛ ሚስቱን ተከራይቶ ያስቀምጣት ምክንያቱም የመጀመሪያዋ በጣም ለፍታለች ድካሙን አቀዋለው

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 10 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣አይይ እሱ ኡለታችንም አስተዳድራለው ያለው እኮ በ መጀመሪያ ሚስት ንብረት ግንዘብ ነው 🤣ግንዘብዋን ሲጭርስ ውጭ አላት ደካማ 😔መኦንዋን ማንም ከ ጎንዋ እንደሌላት ስላውቀ 😔

  • @ferafera850
    @ferafera850 9 หลายเดือนก่อน

    ለምለም ከምር ጀግና ነሽ እግዚአብሔርን ስደት ተሰደሽ ወደ አገርሽ ገብተሽ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ እንደዚህ ደስ የሚል ስራ እየሰራሽ እራስሽንና ቤተሰቦችሽን አኩተሽ እንደዚህ በሚያምር ቤትሽ ስላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @fafiEmuluqman
    @fafiEmuluqman 10 หลายเดือนก่อน +3

    የተንቢ በአላህ አበድሪያትና ቤቷን ተካፍላ ባዶ ቦታ ትግዛና ልጆቿን ለቤተሰብ ሰታ ትሂድና ትስራ እንዳዉም ከሄደች ከድሮዉ የበለጠ ጠንካራ ነው ምትሆነው ቤቷን ከልጆቿጋር ትሰራለች እንኳን እሱ ነብያችንም አንቤት አላስቀመጡም አቅም ካለዉ ያችን ሌላቤት ያኑራት ድፍረቱ እንዴት ሁለት ሚሶት አንድቤት ያስቀምጣል

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰቦቼ ከፈራችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያሳባችሁትን ሁሉ ያሳካላቸው ተደጋግፎ ጥሩ ቦታ የሚደርሱ ሰዎች አላህ ያርጋችሁ በስደት ላይ ያላችሁ ወንድሜ እህቶቼ በሰላም ለአገራችሁ ሁሉንም አሟልታችሁ ለመግባት ያብቃችሁ

    • @Toyba-l9j
      @Toyba-l9j 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንእማ

    • @KmKm-lr5pk
      @KmKm-lr5pk 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጥብቀን ከደዛህ ካለዉ አሜን

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ እሄው እኔ ታማሪ እያለው አፊቅሪ ቤተሰቤን እንቢ ብዬ ከቤት ወጣ ሁሉም የጀመርኩቱ ፊቅሪም ቀር ተሰድኩ ይቅርታ ሳልጠይቅ አባቴ ሞተ😭😭 እሄው ዛሬ መግባ አጠው የሰው አገር እከራተታለው

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ እህቴዋ ቀኑደርሶ ነውየሞተው አችም ምንምአላጠፋሽ

  • @TizbetWorkia
    @TizbetWorkia 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ልክ ነሽ ላባታችሁ ጋቢ አልብሱ አስደንግጡት በደስታ ይቅር እዲላችሁ አልሽ ግን ስደት ያለነው አሁን ይሄን ማረግ እዴት ይቻላል ??😊

  • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
    @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 10 หลายเดือนก่อน

    በወዶች የተነሳ ሀይማኖቲ ጋር እየተጋልኩ ነው ምክኔቱም ወዶች እየተጫወቱብን ያሉት ይፈቀዳን የሚል ፈተዋ ገደል አሰገባን አላህ ይርዳሽ እህቲ

  • @rahelbaharu4665
    @rahelbaharu4665 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ለሙዬ እግዚአብሔርን አመምላክ በልጀ የባረክሽ

  • @belainesshi
    @belainesshi 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴእግዚአብሄር ይጨምርልሺ ቤትሺ በጣም ያምራል በሠላም በጤናእምትኖሪበት ያድርግሺ❤❤❤❤❤

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 10 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ የሀገር ልጆች እመቤታችን ከዚህ ከሰው ሀገር አውጥታ የተባረከ እንጀራ ትስጠን ውዶችዬ የስደት እህቶቸ በርቱ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤️

  • @asnichootube8032
    @asnichootube8032 10 หลายเดือนก่อน

    አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ, ዋንድ አይሰፋልግሽም ❤❤