ወንድሞቼ እህቴ እና ባሏ እቤቴ ምሳ ግብዣ ጠራዋቸው ደስ የሚል ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 453

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 10 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ ጀግና እንኳን አለማድነቅ አልችልም። በርቺ የእኔ ቆንጆ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 11 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ ለሙዬ። በጣም ደስ ይላል፣ ቤተሰብ የተስተካከለ ህይወት መምራት ሲጀምሩ።ለሚ እድለኛ ነሽ❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 หลายเดือนก่อน +103

    በስዴት ያላችሁ እህቶቸ የነፆነት ኑሮ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤👍

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 11 หลายเดือนก่อน +3

      ረ አሚንንን ድክም ስልችት ጭንቅ ነው ያለኝ😢

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 11 หลายเดือนก่อน

      እደኔ እዉነት ስራዉ እራሱ አስጠልቶኛል​@@Zmzm-uy1qs

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 11 หลายเดือนก่อน

      @@Zmzm-uy1qs አሚንንንያረብ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 11 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏አሜንንንን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 หลายเดือนก่อน +29

    የተንቢ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ለምለምዬ ማሻአላህ አላህ ጉልበቴን ይጨምር ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ አሚን ያረብ አላህ ያግዝሽ

  • @Rbia22
    @Rbia22 11 หลายเดือนก่อน +42

    እስኪ የተቢን እሚውዳት ማነው የኔ ጅግና

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም መልካም ሚስት ናት ያለችህ በጣም አክብረህ ያዛት አጪም እደዚሁ አክብረሽ ተሳስባችሁ ኑሮአችሁን መምራት እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 หลายเดือนก่อน +6

    የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንኳን ሆነላት ግን እኔ የህቴን ልጆች እና ሁለት ታናናሾቸን አሳድጊ ስደት መጥቸ የቻህኩትን አርጊ ስመለስ ከመጣሽበት ማትሄጅ አሮጊት እያሉ አሰቅቀው ሰደዱኝ አሁን እንወድሻለን ቴሌፎን አምጭልን ይላሉ ሆድ ይፍጀው በኋላ ያለኝ ንብረት ቀርቶ አንድ ልጅ በወለድኩ ትያለሽ

    • @mesi9711
      @mesi9711 9 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ 😢

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ቨ5ዠ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ቨ5ዠ 11 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አላህ ብያለሁ ቆንጅት ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን የረጅም አመት ተከታታይሽ ነኝ በጣም ፈልጌሽ ነው የኔ ውድ አድሬስሽን ብትሰጭኝና ባዋራሽ ደስ ይለኛል

  • @43789bb
    @43789bb 11 หลายเดือนก่อน +47

    ንብረትሽን ጠብቂ ያንችን ንብረት አይቶ ነው የመጣው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ወልደሽ ልጅሽን አሳድጊ ጠንካራ ነሽ የህቴን ሰርግ ደገስኩ የሕቴን ልጅ ክርስትና አስነሳ ማለት ምንም ትርጉም የለውም ሁሉም በራስሽ ላይ ስናየው ነው ደስ እሚለው የልፋትሽ ዋጋ የራስሽን ኑሮ ስትኖሪነው ያንችን ሰርግ ክርስና ማየት ነው እምንፈልገው የልፋትሽ ዋጋ

    • @Elu2424
      @Elu2424 11 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል🙏

    • @AbebaFekad
      @AbebaFekad 11 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እህቴ❤❤❤❤❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 11 หลายเดือนก่อน +71

    አግቢና ውለጅ ❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ ይላል አላህ ያማረ የሰመረ ያርግላቸው እኔም እህቴ ሳምት ታገባለች ከስደት በህመም ምክንያት የፈለገችውን ያክል ሳሰራ ብትመለስም ግን ታክማ ዲና አልሀምዱሊላ አላህ በትዳር ሌስደስትልኝ ነው ኢንሽ አላህ እህቶቸ በምንም ሁኔታ ላይ ብትሆኑ ተስፋ አትቁረጡ እኔም ወላሂ ከራሴ በላይ የቤተሰቦቸ ደስታ ያስደስተኛል ሲከፋቸውም በጣም ነው እምከፋው

  • @sakinasakina3677
    @sakinasakina3677 11 หลายเดือนก่อน +6

    መጂልስ አራብሁ ዳስይለል እንሸ አላህ የዝአይነት እኔም ገዘለዉ ❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 11 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ስታምሩ ሐገራችንን ሰላም ያደረገልን 😢

  • @Solotub
    @Solotub 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴ አግዚአብሔር አቂም ጉልባት ይሁንልሺ ላሙዬ ጃግና ❤❤❤❤❤ስዎድሺ እኮ

  • @EkramMohammed-p4b
    @EkramMohammed-p4b 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ደስ ሲል የኔም ከስደት መልስ በቤቴ ቤተሱቦቼን እጠራቸዋለሁ ብየ ነበር ግን አባቴን 3 ቱም ወንድሞቼን በተከታታይ አመት አጣሀቸው

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 11 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይሰብረሻ😢

    • @romantup9195
      @romantup9195 11 หลายเดือนก่อน

      ዋይኔ ፋጣሪ ያፅናሽ 😢

    • @EkramMohammed-p4b
      @EkramMohammed-p4b 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @MaryamIbrahim-p9n
      @MaryamIbrahim-p9n 11 หลายเดือนก่อน

      የአላህ አላል ይረሀማቼው አንቺንም አላህ ሶብሩን ይወፍቅሽ ኩሉነፋሲን ዛኢቀቱል መውት

    • @EkramMohammed-p4b
      @EkramMohammed-p4b 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ሽኩረን የአላህ ውሳኔ ሆነ

  • @agurashabate
    @agurashabate 11 หลายเดือนก่อน +1

    የትቢ የሴቶች እንቁ ማሻ አላህ ጀግና ሴት አንች ነሽ❤🎉🎉

  • @rozajemila7590
    @rozajemila7590 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን ሉሙ በጣም ነወ። የማመሰገነው። ውዴ። አላህምዱሊላሂ። ጥራት። ይገባው። ለአላህ ❤

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙዬ የእውነት አንቺ ትለያለሽ የሴት ጀግና አንቺን የወለደው እናት የተባረኩ ናቸው ሌላው ተመልሶ ይሰደዳል አንቺ ግን ለቤተሰብሽም ተረፍሽ ጉልበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው 🎉🎉🎉

  • @Marta_gidey
    @Marta_gidey 11 หลายเดือนก่อน +8

    ለምለም ጀግና ታታሪ አኩሪ በጣም ነው ምወድሽ ማድንቅሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @سلامهالقراني
    @سلامهالقراني 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እኮነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤ለወድሞችሽ ለህቶችሽ ያለሽ አመለካከት ዉዶ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 11 หลายเดือนก่อน +13

    የዚህቤትአድናቂዎች❤❤❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 11 หลายเดือนก่อน

    Good job, sister, and congratulations to all your family. Good life with health. I am so happy for your sister. She deserves peace ,peace, and peace for Ethiopian. Have a nice blessed everyone

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 11 หลายเดือนก่อน +12

    ለሚ ብርች በጣም ጠካራ ሴት ነሽ
    በጣም በስራሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 11 หลายเดือนก่อน +7

    አረ ለሙ ያንቺንም ሰርግ እንጠብቃለን🥰🥰🥰

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ የሴት ጀግና❤❤❤❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 11 หลายเดือนก่อน +4

    የተንቢዬ የኔ ጀግና የኔ መልካም ሁሌም ታስደንቂኛለሽ በርችልን💪 ነፂዬም እንካን ደስ አለሽ 🥰 አለ ገና አለገና የየተቢዬም አለ ገና 👏❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቅን የኔ ሴት ❤❤❤ፍፃሜሺ ይመር ከሱሪ መልበስ ያውጣሺ ፀሎቴ ነው ትልቁ ችግር ሱሪ መልበስሺ ብቻ ሌላው 100/100 ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @tibebugramu-ov3mk
    @tibebugramu-ov3mk 10 หลายเดือนก่อน

    Lemiye berichi jeginanesh fetari yitebikish❤❤❤❤❤

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላ ጀግና ነሽ ለሚ

  • @KesayeAsen
    @KesayeAsen 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሸ ሁቢ❤❤🎉🎉🎉

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ye miseru Ejoch yebareku yegna abesa ye gurage ajet ewdshalew allah yexbiksh ♥️👑☀️🥰🍀🍀🍀🍀🍀

  • @ቅመምበላይቱዩብ
    @ቅመምበላይቱዩብ 11 หลายเดือนก่อน +177

    እጮኛዋን የተንቢ እህት ታስታዋዉቀን የምትሉ

    • @የወግድዋነኝ-የ8ቐ
      @የወግድዋነኝ-የ8ቐ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ዉድእኔደማመርበቅንነት

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 11 หลายเดือนก่อน +8

      እረ ጥሩ አይደለም ይደበቅ

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሀብታምእዳለውየኔም ሀሳብ ነው እደው በሚዲያ እሚመጡት ባለ ትዳሮች አይበርክቱም ለምን አላውቅም

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ጥሩ አይደለም ጊዜው ሲደርስ ይሻላል

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 11 หลายเดือนก่อน +2

      ባታስተዋዉቀዉ ይሻላል ቆይ ተረጋጉ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ አላሕ ጉልበቴን ይጨምርልኝ ስትል ሠማሗት ልበል ለሙ ወይስ ጆሮየ ነዉ ማነዉ የሠማ

    • @legabotube6548
      @legabotube6548 11 หลายเดือนก่อน

      አወ ብላለች 😂

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 11 หลายเดือนก่อน

      አው አላህ እስልምናን ይወፍቃት

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @betty4950
    @betty4950 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም የኔ ምሳሌ ነሽ ጥንካሬሽ እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላልሽ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😂😂😂 አረ ለሙ እንኳን ድፕስ አሌሽ እንዴ አንች ነው እንዴ የወለደውሹ ሁሉም ቦታ የምት

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጭነሽ ስትሄጂ ሶፋዎቹን ልአቧራና ለዝናብ ላስቲክ ብታለብሽው ጥሩ ነበር በተረፈ ጎበዝ በርቺ::

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀግና በርች❤❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 4 หลายเดือนก่อน

    የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 9 หลายเดือนก่อน

    Abizeto yibarkshe geta Eyesusye ❤❤❤

  • @FatiyaHulchafo-pg5uo
    @FatiyaHulchafo-pg5uo 9 หลายเดือนก่อน

    ሀበይ ቦገሬት መጠሙ በምለዉ ይሰተከከል ለሙዬ😂ጦራ❤

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 11 หลายเดือนก่อน

    My beautiful sister God bless you and your all family's ❤❤❤❤❤❤ we love you always we wish you happy life and successful future ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ነሽ እኮ ❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 11 หลายเดือนก่อน +2

    የተንቢ ለስራ ለቤተሰቧ ያላት ክብር ጀግኒት ❤❤❤❤ግን እማ አግቢ ውለጅ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ስንት ነው እሄ አረቢያው መጅልስ

  • @SamSa-io5ii
    @SamSa-io5ii 4 หลายเดือนก่อน

    መሸለህ ለኔም ስመቸችኝ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 9 หลายเดือนก่อน

    ለሙ ፆም አይደል አዴ ወይስ ፆም ተፈታ እዴ ውይስ የቆየ ነው❤❤❤❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 11 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና 💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጠካራ ነሸ በጣም በሰራሸ ጀግና ሴት ነሸ በርቺ❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 11 หลายเดือนก่อน

    ዋይኔ ዳስ ስትሉ የ ፍቅር በታሳብ ለምለም የኔ ጃግና አኔ እንዳንቺ ጃግና ሴት ማሆን ነው የምፋልገው ባርቺ💪❤❤❤❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁልጌዜም ደሥታሺን ያብዛልሺ❤❤❤❤❤

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የተንቢ❤❤ ከስልጤዎች ያለሽ ግኑኝነት በክብር እኖድልሻለን❤❤❤ ይመችሽ አቦ

  • @ashrafkedir9988
    @ashrafkedir9988 11 หลายเดือนก่อน

    Mashalha anchi jegena set nesh yetwnbi alha gulebeteshin yebarekew

  • @natinuke
    @natinuke 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው ወላይታም ጀምርሻል እኔም የወላይታ ልጅ ነኝ ዬተምብዬ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና በርቺ🙏❤🙏

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የተንቢ ጎበዝ አላህ ይጠብቅሺ በርቺ🌹

  • @akramcell7964
    @akramcell7964 11 หลายเดือนก่อน

    የተቢ አንድ የምወድልሺ ነገረ ቢኖረ የቤተሰቦችና የሰራሺ ነገረ በጣም እወድልሻለሁ በረች

  • @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
    @ኡምሰልማን-ኀ3ጠ 11 หลายเดือนก่อน

    ለሚየ ደሴ ታደርሻለሽ ወይ እረቢያ መጂሊሱን😊

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 11 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ❤ጂም ግቢ ቶሎ እንዳታረጂ❤😊

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron 11 หลายเดือนก่อน

    የተንቢዬ የኔ ጀግና የስራ ሰዉ በጣም ነዉ እምወድሽ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 11 หลายเดือนก่อน +6

    ሰታምሩ ተው አምላኬ ሰው አረገኝ የሰው ቤት ደከመኝ

    • @Meriseid
      @Meriseid 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ሰው አርጎ ፈጥሮሽ ሰው አርገኝ ትያለሽ አልሃምዱሊላህ በይ እህቴ አላህ ይርዳን ሁቢ

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 11 หลายเดือนก่อน

      @@Meriseid እሺውደ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽእህቴ❤❤❤

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 11 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሸ አለህ ደስ የሚል ነው እኔንም ደሚሩኝ ጀመሪኝ❤❤❤

    • @semriahmed7717
      @semriahmed7717 11 หลายเดือนก่อน

      አስላምአሊኩም

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው እኔኮ ማን እደጉራጌ ለስራ ምለው በምክንያን ነው ።ለምዬ በርቺ ልኝ ውዴ❤❤❤❤❤

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 11 หลายเดือนก่อน

      አላልሽም ከሁሉም ሠራተኛ ነፍ አለ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ እነሡበጣም ሥራወዳድና ገንዘብ ቆጣሪምናቸው መጠፋፋትአያቁም

  • @Kuluweyo2
    @Kuluweyo2 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙ ጀግና ታታሪ አኩሪ በጣም ነው ምወድሽ ማድንቅሽ❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 11 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ እኮ ለሙዬ

  • @fatimamuham
    @fatimamuham 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ ትልኪያለሽ ለሙ

  • @tube7987
    @tube7987 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙ አሁን ላይ ዋጋውእንዴት ነው

  • @ሀዩነኝየቡራናየሀይሚጠበቂ
    @ሀዩነኝየቡራናየሀይሚጠበቂ 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ወይኔ ጦረ ቴጀለሽ እህቴ😢😢😢😢

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ለሙዬ❤❤❤❤❤

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 11 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ 👌👌

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood3584 11 หลายเดือนก่อน

    ለሙ በርቺ አላህ ጉልበትና ጤና ይሥጥሽ ለማንም ወሬኛ መልስ እንዳትሠጪ ሁሉም ፈጣሪ ሢፈቅድ ነው ህትሽን መዳር ብቻም ሳይሆን አንቺም ትዳር ይስጥሽ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዋዋዋማሻላህ በረችል ዋዋዋዌ❤❤🎉🎉😮😮

  • @BurtkanMuhammed
    @BurtkanMuhammed 11 หลายเดือนก่อน

    መጂሊሰ ሠንት ነው አመተሰሪው 5 /4ቤቱ

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 3 หลายเดือนก่อน

    ደብረዘይት ዋውውው አገሬ

  • @debubfiker
    @debubfiker 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን
    @ሀመለወርቅሙሉቀን 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ሴት ጠንካራዋ❤❤❤

  • @halimahabdeskure8655
    @halimahabdeskure8655 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ ነገር በጣም ነው የምወድሽ ጀግና❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 11 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነኝ የኔ ባለሙያ እሙ ትለያለሺ እህትነት እናትነት ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tirunesh-m8q
    @Tirunesh-m8q 11 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ለሙዬ በርቺ የኔታታሪ ሴት❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 11 หลายเดือนก่อน

    እረ ተይ የትንቢ ለኛም እዘኝለን ምግብ በሩዝ እየተሰቃየን ነዉ❤❤❤❤❤❤😂

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 9 หลายเดือนก่อน

    የተንቢ ጀግነነሽ አለህይጨምርልሽ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 11 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ❤ለምለምዬ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @senimikiru305
    @senimikiru305 11 หลายเดือนก่อน

    ሲጀር ስንት ነው

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጦራዬዬዬዬዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 11 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በሥራ ብቻ ቢዚ አትሁኝ አግቢ እናውለጅ ❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጅግና እህት ኢንሻ አላህ ለአረፋ ለኔም ትወስጅልኛለሽ

  • @MilonBd-d5w
    @MilonBd-d5w 10 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ የመዳም ❤ቅመሞች ተው እኔንም አበረታቱኝ 😢አያስከፍልም እህታችሁነኝ

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ ለኝ ለስደተኞች ወዳገር ገብተን ብዙ ሰርተን መለወጥ እንደምንችል እያሳየሽን ነውና እናመሰግናለን ❤በነገራችን ላይ ወደቡታጅራ ጠጋ ማለት እፈልጋለሁ ግን ዘመድ ጓደኛ የለኝም እኔ ደሞ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እስቲ ለስራ የሚሆን ቦታና ጓደኛ ዘመድ ፈልጉልኝ❤ በዛውም ሰብስክራይቧን እዳትረሷት ስደት በቃኝ 💔💔💔😭

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ያተቢ እነ ሲጀር መግዘት እፉልገለዉ እነ ለከረይ በሁን ሰት ስት ነዉ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 11 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @YouTub-nq6ek
      @YouTub-nq6ek 11 หลายเดือนก่อน

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እኔንም ደሚሪኝ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና❤❤❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 4 หลายเดือนก่อน

    Wowwwww❤❤❤❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር እኔ ብቻ ልብላ አትበይ ተንኮል አለብሽ

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና በርች

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 11 หลายเดือนก่อน

    lemeye.betam.new.yemwedsh.anchi.eko.jegna.nesh.berchi.egzabahr.kechigar.yeun.💚💚💚🌻🌻💗🌺

  • @ቲጂየገረምሽልጅ
    @ቲጂየገረምሽልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ለምያ እነዲት ነሽልኝ