ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከ11 አመት ቆይታ በዃላ ሀገሪ ልገባ13 ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ
በሰላም ግቢልን እህታለም😍😍😍🙏🙏🙏
እኔ የዛር15ቀን ነው በረራየ
ሰላም ጊቢ ውዴ😢❤አኔም እያሰብኩ ነው አላህ ያሳካልሽ በይኝ
❤❤
Selam gebe ema❤❤
እስኪ ለናሂ እናት ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
እናቲቱ በጣም ጨዋ ነች ሰው ክችን መግባት አልፈለገችም።
እኔ በአሁን ሰአት ለሱ ሳይሆን ለላሊበላ ነው የማለቅሰው እንተ ለመታወቅ እሩጥ መጀመርያ ድስት ሳይሆን ሀገር ነው የሚቀድመው
👍💞🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@@erahmuhuseen66898:31 10:40
የናሂ እናት ዓይነት አማት ይስጠን ስወዳት እኮ ❤
አሉኝአልሀምዱሊላህ
በሰላም ግቢ
አሉኝ አላሀምዱሊላህ እናትየሆኑ አማት❤❤❤❤❤
አለኝ አልሃምዱሊላህ በጣም ነዉ እምወዳት የሶ ይለያል🌹
Amen
_ውይይ በሳቅ የናሂ እናት ዳጊን ፕራንክ ታድርግልን የምትሉ ላይክ አድርጉማ_
ፍትህ ለቅሱስ ላሊበላ ቤተክርስቲያን😢😢😢
ናህይ አንተእኮ ጀግናነህ እንዳተ የተባረከ ትዳር የሥጠን❤
ይቺ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏❤
አሚንንን ያረቢ ላልሚን❤❤❤❤
Amennnnn🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንንን❤❤
ናሆም የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ነው በሰመአብ እንደት ቢያሳድጉህ ነው ግን ለሴት ልጅ ልዩ ክብር አለህ ተባረክ ሁሌ ደስተኘ ሁን ናሆምዬ❤❤❤❤❤
ክክክክ ዉብዬ ባልሽ እንዲህ ነዉ ? ምርጥ አማት ምርጥ መረት ምርጥ እናት እና ልጅ ማሻ አላህ 🌺🌹🍓💎💎
ናሂ የንትማ ባሰኮ ዉብየ እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሬሽ የኔ እህት አዎ ላሊበላ አደጋ ላይ ነዉ ፍቲ የለልበት ሃገር እግዚአብሔር ያዉቃል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ውብየ እግዚያብሔር ይማርሽ❤❤❤ህዝባችን በድሮን አለ በፀሉት እገዙን
❤ትዳር የተመቸው ናሆም 👌😊ማዘርየ በድስት አቀረበው 😂😂😂ፉትህ ለቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያ👈😥☝
ዛሬ 1ኛ ነኝ ፍትህ ለላሌበላ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን
እህቴ አሁን ምንም ቺግር የለም ❤️❤️🎉
@@SamsungA-td7bfማለት
የኔባል እኮ ሰታመም ጭራሽ እቃቤት አይገባም 😢😢 የኔልዩ አላህ በሰላም ያገናኝን ናሂግን👌👌
ያሰላም ፍቅር አገላለጥ አላህ ፍቅራችሁን ዱኔያ በአኪራ አይለያችሁ
እህት በጭራሽ ባልሽን ትዳርሽ ሌላ ጋር አታወዳሩይ ትዳር እየፈረስ ያለው እከሌ ቤት ያምራል የኛ አያምርምአይባልም ፈጣሪ ተመገን በሉ ባለን ነገር ብላል
ማዘር ደስ ሲሉ ስወዳቸው ናሂ ዳጊን እናትክ ፕራን ያረጉ አግዛቸው ብድራቸውን ያወጡ
እግዚአብሔር ይማር ዉብዬ ናህ ማዘር ደስ ሲሉ 😂ብቻ ደስ ሃግርች ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ፍትህ ለ ላልበላ በትክርስትን ❤❤❤🙏
የኔ እናት የናሂን እናት ስወዳት እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
mother ናት አላለም እና ማዘር ቢትሆን በድስት ነው የምበላው አላሉም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
😂😂😂ማዘርሥ ብትሆን በድሥት ነው የምትበለው የእኔ እናት
ናሂ የስራህ በሳቅ ሞትኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ
ደናሆምን እናት ማነው የሚወዳቸው እንደኔ
ውብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ማዘርዬ ❤❤ ውብዬ ግን ታድላ አማቷን እንደናቷ እንቺ ነው የምትለው 😊
@kaletube2123 አንቺ በይኝ ብላት ነው የሚሆን እጂ በራሶ አደለም ውብዬ አንች የምትለው ደግሞ አንዳንድ እናቶች በጣም የሚወዱት ሰው አንቱ ሲላቸው አይወዱም ያራቋቸው ነው የሚመስላቸው እደልጅ ሰላየቻት ውብየም እደናት ሰላየቻት ነው እኔ የማቃቸው ሰወች ነበሩ አማትና ምራት አንች ነው የምትላት አንቱ ካለቻት ታለቅስ ነበር አማቷ እኔ ልጂ ነሽ እደልጄ ተቀብየሻለሁ ልጅ እናቱን አንቱ አይልም ትል ነበር ሁሉም አማቷች አንድ አደሉም ውብየም ሳታከብራት ቀርታ አደለም
@@የድንግልማርያምልጅ-የ9የትክክል ውዴ
እናት ዘላለም ትኑር ቁጣዋ ሲያምር እናት አለሜ እንዴት እንዴሳኩኝ አንሳዉ ስትል
የእኔ እናት ሺ አመት ኑርልኝ በጣም የምወድሸ አይቸ የማልጠግበው ቤተሰብ ሰላማቹህ ይብዛ ፋትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏
እናቺን ኤርጅም እድሜና ጤና ዉብዬ ፈጣሪ ይማርሽ 🥰🥰
ዉብዬ እመብርሀን ትማርሽ ፀበል እምነት ተቀቢ😢😢
ወይኔ ናሂ የተንኮል ጥግ 😂😂😂😂 ማዘር እና ውብዬ❤😂😂😂😂😂
ሁሉንም የለም አይ ናሆም😂😂😂😂ውብዬ ግን ከእናቱ ፊት ውዴ አባዬ ምናምን አይደብርሽም ኧረ ተው ሴቶች ልብ ግዙ😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዞሮ መግቢያችን
እውነት ነው
አሜንወላሂ
የሰው ቤት ሽልችት ድክም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የራሳችን የሆነ ሂወት ይሰጠን 😢😢😢😢
amiiin 😢😢😢
Amen😢😢😢
ናሂ ወንድሜ ስወድህ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ሺህ አመት ያኑርህ ልጅህንም ልክ እንዳንተ መልካም. አድርገህ እንደምታሳድገው. አምናልሁ 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
በትክክል
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምየሀቢይብ አሏህ❤❤❤❤❤❤❤
selolalehi woselemi
ውብዬ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ አሁለታ ለፕራክ ብለሽ የወደቅሽው ነው
😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
ክክክክክክክ
ከነ ብረት ድስቱ ይዞት ከች😂😂😂😂አይ ናሂ ምመቻችሁ ውብዬ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ቆንጆ
ክክክክ ወላሂ ወላሂ የናሂ እናት ስትነጋገር ደስ ስትለኝ ማዘርስ ብኮን አላለችም😂😂😂
ባልሽ አላሉም ማዘር 🤣🤣🤣 ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭
😢😢😢😢
Fetl she is so modern and sweet mummy 💕💕💕The couple are genuine I loved them
I support you and agree your suggestion
ኧረ ተው ማራዘን በአንድ በኩል ደጊ ፕራንክ ዛሬ ደሞ ናይ የኔ እናንተ❤ ለማንኛውም ውብዬ ጌታ ይማረሸ እግርሸን😀❤
የምር በሄደችበት በፕራንክ ያሰቃዮታል
ታምራላችሁ😍 እግዚአብሄር ይማርሽ ውብዬ🙏
ደስ ስትሉ አይ ናሆም😂😂 እግዚአብሔር ይማርሽ ውብዬ😢❤❤❤
ምስጊን ውቤ እግዚያብሄር ይማርሽ ናሆም ድስቱን ይዞት አልመጣም ያሰላም በሳቅ😂😂😂 ደግነቱ ማዘር ደስ ይላሉ😘😘😘❤❤❤
ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ቤቴክርስቲያን😭😭😭😭😭
አሜን ፈጣሪ ሰለሞን ይስጠን ቅዱስ ላሊበላ❤❤❤❤❤
እናቱን ስወዳቸው
ቆይ አደነገር ያልገባኝ መከላከያ ሰራውይት ምዲነው ሀይማኖቱ 🤔
ማዘ ር ስወድሽአግዚአብሔር ይጠብቀሽ ❤❤❤
የናሂናት ሀያተዉይርዘም ቆጆናት የምር ፋዘርንም አላህያሸራቸዉ ድዉእዳይምኞቴነዉ
ውብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የናሂን እናት ስወዳቸው
የኔን አማች ትመስላለች የዉቢዬ አማች 😅😅😅😅😅 ንግግሩዋም
ውብየ አላህ ያሽርሽ ማዘርየ ውድድድድድ
ወላሂእኔእናቴ።በልጂነቴ።ነውየሞተችብኚ😢እናማእናትባለውሰው።ሥቀና።እናትያላችሁ።እረጂምእድሜ።ከሙሉጤናጋር።ይሥጥላችሁ❤እኔምአባትምእናትምየሆነውንአባቴን❤እረጂምእድሜይሥጥልኝ❤የኔውድአባትእወድሀለሁ❤❤❤
ናሂ እሚያስቅ ነገር ባይኖርም ሳኩኝ😢😂
ፈጣሪ ይማርሽ ውቡየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብየ እግዚአብሔር ይማርሽ እግር እመም ከባድ ነው
ውዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ታሽው ዝም አትበይው
ዉብዬ የኔ እናት አይዞሺ ፈጣሪ ይማርሺ ❤❤❤❤Gin nahom 😂😂😂yimechiki 😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ነው ያየሁት ውቢቱ ❤❤እግዚአብሔር ይማርሽ እሳካሁን እርግጠኛ ነኝ ድነሻል
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለማንኛውም ሚስትክን ፋታና አግባኝ ድብቅ ሰለቼኝ
ደብሮኝ ነበረ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 በፈጣሪ ደስ ስትሉ❤
ፈጣሪ ይማርሽ ዉብይ ምን ህንሽብኔ ናሂን ፕራክ ለማድረግ ስሮጭነዉ የተሰበርሽዉ መልስ?
ሰላም በበየትኛው አለም ሁሉ ያላችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፉ መከራ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ንፁህ ወገን ፍትህ ለላሊበላ ቤተክርስቲያን ፍትህ ለአማራ ህዝብ !!! የዚህ ቤት ተከታዮች በሙሉ ደምሩኝ
አሜን (3)
ውይ ናሂ ነፍስህ አይማርም እደዛሬ ስቄ አላቅም ማዘርስ ብትሆን አላሉም እናቱ😂😂😂😂😂😂😂
የናሂ እናት❤❤❤❤❤
ምን ያሥደነግጣል ተመካክራቺሁ እየሠራቺሁ ለማንኛውም ጎበዞቺ
አይ ማዘርዬ ባልሽ አላሉም😁😂 በሳቅ ነው የሞትሁት😁
የምር ነዉ ያሳቃችሁኝ ፈጣሪ ያማርሽ ዝቃዛ ዉሀ እና በረዶ አርጊበት ያሻልሻል
ሙቀዋሀጀቀዝቃዛጥሮአደለም
ዉብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ናይ ምን ጉድ ነው የሳርሆ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹
አይይማዘረዬ ባልሸ እንደህነወ አላለቸም😂😂እደሜናጤናየኔናትደረባቤዬ ወብዬ አሏህያሸረሸ ናሂ ተኮለኛ😂😂
😂😂😂😂😂የሚገርመኝ ነገር እሱኡሮሙ ነው እሱደሙ ማለቴውብየ ጎድሬናትየሰላም❤❤❤
ላ አይመስለኝም የሱዘር ምንይሰራልናል
ያድማሽ የትአወቅሽ ኦሮሞ መሆኑን ሢጀመር አድምቀን ተናግሮ ሠምቸአላቅም
ምን አገባሽ ምንም ይሁን ዘረኛ
@@bitybity4949 እኮ
ኦሮሞ አይደሉም ውደ የበሀር ዳል ልጅ ነው እሱ
አየ ናሆም ተንኮልህ😂😂😂 ውብየ እግዚአብሔር ይማርሽ ማዘርየ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣የኔእናት እረጅም እድሜከሙሉጤናጋር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውባለሜ የምወድሽ❤❤❤ ምን ሆንሽብን አይዞሽልኝ ምህረቱ ይላክልሽ ውይ እኔም በመዳም ቤት ሁኜ እግሬ መቆም አቃተኝ ስራው አያልቅ በዛላይ እግሬ እያመመኝ 😢 እስክ አይዞሽ በሉኝ እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እኛንም ሰርተን ለፍተን ለበረከት ያድረገን ለሃገራችን ያብቃን ። ደስ ትላላችሁ በእውነት እናት እኮ ትለያለች እናታችሁ ደስ ስሉ ምርጥ አማት ( ሓማት አለሽ ውብየ ደርባባዋ እኔግን ሳይሽ እኮ አልጠግብሽም በጣምምምምምምም ነው የምወድሽ የምያከብርሽ እህታለሜ ትዳራችሁም የቅዱስ አባታችን አብራሃምና ሳራ ያድርግላችሁ ።❤❤❤❤ልጃችሁም በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ። ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ዘኽብረኩም።❤❤❤
kkkkkkk ማዘርሥ ቢሆን በድሥት ነውደ የምበላው
ደሰ የሚትል እናት ነች እኮ
ናሂ መልካም ልጅ እግዝአብሔር ይማርሽ ውብየ❤🎉
🙏😭ፍትህ ለእምነታችን 🤲🙏ለቅዱስ ለላሊበላ አብያተ (ቤተ ጊዮርጊስ) ለሞለው ኢትዮጵይውያን በምንስኮ የተመዘገበ ቅርስ የሆነው ማፍረስና ታሪክንማውደም ይቁምልን 🙏💯💯⛪️⛪️⛪️⛪️ ምንይሉታ የእግዚያብሔርን ቤተመቅደስ መድፍር ፍትህ😭🤲🙏 ፍትህ⛪️🤲🙏 ፍትህ🙏🙏🙏
ምን ማለት ነው ? የኢትዮፒያ ካርታ ይህ ነው ታሳዝናላችሁ
እኔን ውብየ አይዛሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ወለምታ እና ስብራት በፍፁም አይታሽም የእግር exercise ነው ሚደረገው ይታሰራል በአዋጅ ሀኪም እንዲሁም ከ youtube search ያሳዮሻል exercise
ልክነህ ናህ ፍትህ ለላልበላ ቅርሰ ናህእናትህሰወዳቸዉ ፍቅራቸዉሳቃቸዉ ዉቤፀበልህጅበት ጠዋትጠወመት
ናሂ እና ውብየ በጣም ነው የምወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ እስኪ ይቶቤን አስተዋውቁልኝ በቅንነት የኔ ቅናች
ቅኖች በቅንነት ሰላማችሁ ይብዛ
ውብዬ እግዚአብሄር ይማርሽ
በጣም ነዉ እምዋዲሺ የናሆሞ ኢናት ሺህ ዓመት ንራልኛ
ፈታ ያሉ ማዘር ❤❤❤❤
ማዘርስ ብትሆን በድስጥ ነው የምትበላው ውብዬ ባልሽ አላሉም አይ ማዘር😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ገና ሳልጀምረው ማየት አሳቀኝ
የናሑም እናት አሣቁኝ የኔየዋሕ እናት እኔ ልነሣ እያለች ቁጭ አንዳዱ ሠዉ እልጁቤትም ቢሖን ይሉታ ያጠቃዋል
😂😂😂😂😂ዉይ ናሂ ቆሠልኩ😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክሲስቅ ይህ ልጂ ግን ተሣክቶልሀል ናሂ አላህ ያሺርሺ እህቴ ታሺዉ ዉበየ
ሰወዳሁ❤❤❤❤❤ምርጥእናት❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ዛሬ የምር ስዎድሺ 😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️
የኔ እናት ማዘር ስላት ወይ አትለኝም የሚመዘምዝ ነገር ይመዝምዝሽ ትለኛለች😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ ❤❤❤❤
የኔም እናት ልክ እንዳች አትወድም ስደት ሁኘ እንክዋን ማዘር ስል እራስሽ ይዙር እናቴ አትይም ትላለች እናቴ ኑሪልኝ
የኔ እናት❤❤❤❤❤ ደስ የምትል
ናሂ የኔ ሰው አክባሪ ውብዬ የኔ ሴት ፈትለ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ ፍትሕ ለቅዱስ ላሊበላ
ወይ ናሂ አሳከን እናትህስ ብሆን በድስት ነው እምበላው ክክክ ወደ ቆሰለ ምጦቸ
እግዚአብሔር ይማረሺ ዉብየ❤❤❤❤❤
ወይ እናት እናት ትላያሌች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ሰዎዳቹ❤❤❤❤
እናታችሁን ትወዳት❤
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ውብዬ አላህ ያሽርሽ 😮ምነው ኮማታተሮች ይሻርሽ አቱላትም እዴ 🙄😢
ከ11 አመት ቆይታ በዃላ ሀገሪ ልገባ13 ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ
በሰላም ግቢልን እህታለም😍😍😍🙏🙏🙏
እኔ የዛር15ቀን ነው በረራየ
ሰላም ጊቢ ውዴ😢❤
አኔም እያሰብኩ ነው አላህ ያሳካልሽ በይኝ
❤❤
Selam gebe ema❤❤
እስኪ ለናሂ እናት ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
እናቲቱ በጣም ጨዋ ነች ሰው ክችን መግባት አልፈለገችም።
እኔ በአሁን ሰአት ለሱ ሳይሆን ለላሊበላ ነው የማለቅሰው እንተ ለመታወቅ እሩጥ መጀመርያ ድስት ሳይሆን ሀገር ነው የሚቀድመው
👍💞🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@@erahmuhuseen66898:31 10:40
የናሂ እናት ዓይነት አማት ይስጠን ስወዳት እኮ ❤
አሉኝአልሀምዱሊላህ
በሰላም ግቢ
አሉኝ አላሀምዱሊላህ እናትየሆኑ አማት❤❤❤❤❤
አለኝ አልሃምዱሊላህ በጣም ነዉ እምወዳት የሶ ይለያል🌹
Amen
_ውይይ በሳቅ የናሂ እናት ዳጊን ፕራንክ ታድርግልን የምትሉ ላይክ አድርጉማ_
ፍትህ ለቅሱስ ላሊበላ ቤተክርስቲያን😢😢😢
ናህይ አንተእኮ ጀግናነህ እንዳተ የተባረከ ትዳር የሥጠን❤
ይቺ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏❤
አሚንንን ያረቢ ላልሚን❤❤❤❤
Amennnnn🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚንንን❤❤
ናሆም የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ነው በሰመአብ እንደት ቢያሳድጉህ ነው ግን ለሴት ልጅ ልዩ ክብር አለህ ተባረክ ሁሌ ደስተኘ ሁን ናሆምዬ❤❤❤❤❤
ክክክክ ዉብዬ ባልሽ እንዲህ ነዉ ? ምርጥ አማት ምርጥ መረት ምርጥ እናት እና ልጅ ማሻ አላህ 🌺🌹🍓💎💎
ናሂ የንትማ ባሰኮ ዉብየ እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሬሽ የኔ እህት አዎ ላሊበላ አደጋ ላይ ነዉ ፍቲ የለልበት ሃገር እግዚአብሔር ያዉቃል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ውብየ እግዚያብሔር ይማርሽ❤❤❤ህዝባችን በድሮን አለ በፀሉት እገዙን
❤ትዳር የተመቸው ናሆም 👌😊
ማዘርየ በድስት አቀረበው 😂😂😂
ፉትህ ለቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያ👈😥☝
ዛሬ 1ኛ ነኝ ፍትህ ለላሌበላ😢😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን
እህቴ አሁን ምንም ቺግር የለም ❤️❤️🎉
@@SamsungA-td7bfማለት
የኔባል እኮ ሰታመም ጭራሽ እቃቤት አይገባም 😢😢 የኔልዩ አላህ በሰላም ያገናኝን ናሂግን👌👌
ያሰላም ፍቅር አገላለጥ አላህ ፍቅራችሁን ዱኔያ በአኪራ አይለያችሁ
እህት በጭራሽ ባልሽን ትዳርሽ ሌላ ጋር አታወዳሩይ ትዳር እየፈረስ ያለው እከሌ ቤት ያምራል የኛ አያምርምአይባልም ፈጣሪ ተመገን በሉ ባለን ነገር ብላል
ማዘር ደስ ሲሉ ስወዳቸው ናሂ ዳጊን እናትክ ፕራን ያረጉ አግዛቸው ብድራቸውን ያወጡ
እግዚአብሔር ይማር ዉብዬ ናህ ማዘር ደስ ሲሉ 😂ብቻ ደስ ሃግርች ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ፍትህ ለ ላልበላ በትክርስትን ❤❤❤🙏
የኔ እናት የናሂን እናት ስወዳት እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
mother ናት አላለም እና ማዘር ቢትሆን በድስት ነው የምበላው አላሉም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
😂😂😂ማዘርሥ ብትሆን በድሥት ነው የምትበለው የእኔ እናት
ናሂ የስራህ በሳቅ ሞትኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ
ደናሆምን እናት ማነው የሚወዳቸው እንደኔ
ውብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ማዘርዬ ❤❤ ውብዬ ግን ታድላ አማቷን እንደናቷ እንቺ ነው የምትለው 😊
@kaletube2123 አንቺ በይኝ ብላት ነው የሚሆን እጂ በራሶ አደለም ውብዬ አንች የምትለው ደግሞ አንዳንድ እናቶች በጣም የሚወዱት ሰው አንቱ ሲላቸው አይወዱም ያራቋቸው ነው የሚመስላቸው እደልጅ ሰላየቻት ውብየም እደናት ሰላየቻት ነው እኔ የማቃቸው ሰወች ነበሩ አማትና ምራት አንች ነው የምትላት አንቱ ካለቻት ታለቅስ ነበር አማቷ እኔ ልጂ ነሽ እደልጄ ተቀብየሻለሁ ልጅ እናቱን አንቱ አይልም ትል ነበር ሁሉም አማቷች አንድ አደሉም ውብየም ሳታከብራት ቀርታ አደለም
@@የድንግልማርያምልጅ-የ9የትክክል ውዴ
እናት ዘላለም ትኑር ቁጣዋ ሲያምር እናት አለሜ እንዴት እንዴሳኩኝ አንሳዉ ስትል
የእኔ እናት ሺ አመት ኑርልኝ በጣም የምወድሸ አይቸ የማልጠግበው ቤተሰብ ሰላማቹህ ይብዛ ፋትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏
እናቺን ኤርጅም እድሜና ጤና ዉብዬ ፈጣሪ ይማርሽ 🥰🥰
ዉብዬ እመብርሀን ትማርሽ ፀበል እምነት ተቀቢ😢😢
ወይኔ ናሂ የተንኮል ጥግ 😂😂😂😂 ማዘር እና ውብዬ❤😂😂😂😂😂
ሁሉንም የለም አይ ናሆም😂😂😂😂ውብዬ ግን ከእናቱ ፊት ውዴ አባዬ ምናምን አይደብርሽም ኧረ ተው ሴቶች ልብ ግዙ😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዞሮ መግቢያችን
እውነት ነው
እውነት ነው
አሜንወላሂ
የሰው ቤት ሽልችት ድክም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የራሳችን የሆነ ሂወት ይሰጠን 😢😢😢😢
amiiin 😢😢😢
Amen😢😢😢
ናሂ ወንድሜ ስወድህ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ሺህ አመት ያኑርህ ልጅህንም ልክ እንዳንተ መልካም. አድርገህ እንደምታሳድገው. አምናልሁ 🙏🙏🙏🙏
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
በትክክል
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
የሀቢይብ አሏህ❤❤❤❤❤❤❤
selolalehi woselemi
selolalehi woselemi
ውብዬ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ አሁለታ ለፕራክ ብለሽ የወደቅሽው ነው
😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
ክክክክክክክ
ከነ ብረት ድስቱ ይዞት ከች😂😂😂😂አይ ናሂ ምመቻችሁ ውብዬ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ቆንጆ
ክክክክ ወላሂ ወላሂ የናሂ እናት ስትነጋገር ደስ ስትለኝ ማዘርስ ብኮን አላለችም😂😂😂
ባልሽ አላሉም ማዘር 🤣🤣🤣 ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭
😢😢😢😢
Fetl she is so modern and sweet mummy 💕💕💕
The couple are genuine I loved them
I support you and agree your suggestion
ኧረ ተው ማራዘን በአንድ በኩል ደጊ ፕራንክ ዛሬ ደሞ ናይ የኔ እናንተ❤ ለማንኛውም ውብዬ ጌታ ይማረሸ እግርሸን😀❤
የምር በሄደችበት በፕራንክ ያሰቃዮታል
ታምራላችሁ😍
እግዚአብሄር ይማርሽ ውብዬ🙏
ደስ ስትሉ አይ ናሆም😂😂 እግዚአብሔር ይማርሽ ውብዬ😢❤❤❤
ምስጊን ውቤ እግዚያብሄር ይማርሽ ናሆም ድስቱን ይዞት አልመጣም ያሰላም በሳቅ😂😂😂 ደግነቱ ማዘር ደስ ይላሉ😘😘😘❤❤❤
ፍትህ ለቅዱስ ላሊበላ ቤቴክርስቲያን😭😭😭😭😭
አሜን ፈጣሪ ሰለሞን ይስጠን ቅዱስ ላሊበላ❤❤❤❤❤
እናቱን ስወዳቸው
ቆይ አደነገር ያልገባኝ መከላከያ ሰራውይት ምዲነው ሀይማኖቱ 🤔
ማዘ ር ስወድሽ
አግዚአብሔር ይጠብቀሽ ❤❤❤
የናሂናት ሀያተዉይርዘም ቆጆናት የምር ፋዘርንም አላህያሸራቸዉ ድዉእዳይምኞቴነዉ
ውብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የናሂን እናት ስወዳቸው
የኔን አማች ትመስላለች የዉቢዬ አማች 😅😅😅😅😅 ንግግሩዋም
ውብየ አላህ ያሽርሽ ማዘርየ ውድድድድድ
ወላሂእኔእናቴ።በልጂነቴ።ነውየሞተችብኚ😢እናማእናትባለውሰው።ሥቀና።እናትያላችሁ።እረጂምእድሜ።ከሙሉጤናጋር።ይሥጥላችሁ❤እኔምአባትምእናትምየሆነውንአባቴን❤እረጂምእድሜይሥጥልኝ❤የኔውድአባትእወድሀለሁ❤❤❤
ናሂ እሚያስቅ ነገር ባይኖርም ሳኩኝ😢😂
ፈጣሪ ይማርሽ ውቡየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብየ እግዚአብሔር ይማርሽ እግር እመም ከባድ ነው
ውዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ታሽው ዝም አትበይው
ዉብዬ የኔ እናት አይዞሺ ፈጣሪ ይማርሺ ❤❤❤❤
Gin nahom 😂😂😂yimechiki 😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ነው ያየሁት ውቢቱ ❤❤እግዚአብሔር ይማርሽ እሳካሁን እርግጠኛ ነኝ ድነሻል
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለማንኛውም ሚስትክን ፋታና አግባኝ ድብቅ ሰለቼኝ
ደብሮኝ ነበረ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 በፈጣሪ ደስ ስትሉ❤
ፈጣሪ ይማርሽ ዉብይ ምን ህንሽብኔ ናሂን ፕራክ ለማድረግ ስሮጭነዉ የተሰበርሽዉ መልስ?
ሰላም በበየትኛው አለም ሁሉ ያላችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፉ መከራ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ንፁህ ወገን
ፍትህ ለላሊበላ ቤተክርስቲያን ፍትህ ለአማራ ህዝብ !!! የዚህ ቤት ተከታዮች በሙሉ ደምሩኝ
አሜን (3)
ውይ ናሂ ነፍስህ አይማርም እደዛሬ ስቄ አላቅም ማዘርስ ብትሆን አላሉም እናቱ😂😂😂😂😂😂😂
የናሂ እናት❤❤❤❤❤
ምን ያሥደነግጣል ተመካክራቺሁ እየሠራቺሁ ለማንኛውም ጎበዞቺ
አይ ማዘርዬ ባልሽ አላሉም😁😂 በሳቅ ነው የሞትሁት😁
የምር ነዉ ያሳቃችሁኝ ፈጣሪ ያማርሽ ዝቃዛ ዉሀ እና በረዶ አርጊበት ያሻልሻል
ሙቀዋሀጀቀዝቃዛጥሮአደለም
ዉብዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን ናይ ምን ጉድ ነው የሳርሆ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹
አይይማዘረዬ ባልሸ እንደህነወ አላለቸም😂😂እደሜናጤናየኔናትደረባቤዬ ወብዬ አሏህያሸረሸ ናሂ ተኮለኛ😂😂
😂😂😂😂😂የሚገርመኝ ነገር እሱኡሮሙ ነው እሱደሙ ማለቴውብየ ጎድሬናትየሰላም❤❤❤
ላ አይመስለኝም የሱዘር ምንይሰራልናል
ያድማሽ የትአወቅሽ ኦሮሞ መሆኑን ሢጀመር አድምቀን ተናግሮ ሠምቸአላቅም
ምን አገባሽ ምንም ይሁን ዘረኛ
@@bitybity4949 እኮ
ኦሮሞ አይደሉም ውደ የበሀር ዳል ልጅ ነው እሱ
አየ ናሆም ተንኮልህ😂😂😂 ውብየ እግዚአብሔር ይማርሽ ማዘርየ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣የኔእናት እረጅም እድሜከሙሉጤናጋር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውባለሜ የምወድሽ❤❤❤ ምን ሆንሽብን አይዞሽልኝ ምህረቱ ይላክልሽ
ውይ እኔም በመዳም ቤት ሁኜ እግሬ መቆም አቃተኝ ስራው አያልቅ በዛላይ እግሬ እያመመኝ 😢 እስክ አይዞሽ በሉኝ እህቶቼ
ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እኛንም ሰርተን ለፍተን ለበረከት ያድረገን ለሃገራችን ያብቃን ።
ደስ ትላላችሁ በእውነት እናት እኮ ትለያለች
እናታችሁ ደስ ስሉ ምርጥ አማት ( ሓማት አለሽ ውብየ ደርባባዋ እኔግን ሳይሽ እኮ አልጠግብሽም በጣምምምምምምም ነው የምወድሽ የምያከብርሽ እህታለሜ ትዳራችሁም የቅዱስ አባታችን አብራሃምና ሳራ ያድርግላችሁ ።❤❤❤❤ልጃችሁም በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ። ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ዘኽብረኩም።❤❤❤
kkkkkkk ማዘርሥ ቢሆን በድሥት ነውደ የምበላው
ደሰ የሚትል እናት ነች እኮ
ናሂ መልካም ልጅ እግዝአብሔር ይማርሽ ውብየ❤🎉
🙏😭ፍትህ ለእምነታችን 🤲🙏ለቅዱስ ለላሊበላ አብያተ (ቤተ ጊዮርጊስ) ለሞለው ኢትዮጵይውያን በምንስኮ የተመዘገበ ቅርስ የሆነው ማፍረስና ታሪክንማውደም ይቁምልን 🙏💯💯⛪️⛪️⛪️⛪️ ምንይሉታ የእግዚያብሔርን ቤተመቅደስ መድፍር ፍትህ😭🤲🙏
ፍትህ⛪️🤲🙏
ፍትህ🙏🙏🙏