የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • የኤፌሶን መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ | የኤፌሶን መልእክትን እንዴት እናጥና
    እውነተኛ ማንነታችንን እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው? ማንነታችንን የሚወስነው ማን ነው? የተለያዩ እሴቶችና አመለካከቶችን በያዘው ባህላችን ውስጥ እያለን እውነተኛ የክርስትና ሕይወትን መኖር የምንችለው እንዴት ነው? ከ2000 ዓመታት በፊትም በኤፌሶን የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ተመሳሳይ ፈተና አጋጥሟቸው የነበረ ሲኾን ጳውሎስ ለእነርሱ ያስተማራቸው ትምህርት ዛሬም እውነት ነው፡፡ የኤፌሶን መጽሐፍ በተጻፈበት ጊዜ በከተማዪቱ ውስጥ የነበረውን ባህል ለመረዳትና እግዚአብሔር ዛሬ ለእኛ የሚነግረንን ለመረዳት ወደ ኋላ መለስ ብለን እንመልከት፡፡
    www.thebibleeff...
    FACEBOOK: / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM: / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    #ኤፌሶን #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የመጽሐፍቅዱስቪዲዮ

ความคิดเห็น • 21

  • @thebibleeffectamharic
    @thebibleeffectamharic  ปีที่แล้ว +7

    ለተጨማሪ ጥናትና የሕይወት ተዛምዶ የሚረዱ ጥያቄዎች
    • ከምዕራፍ 1-3 ባለው ክፍል ውስጥ እኛ በክርስቶስ ማን እንደሆንን የሚናገሩ ጥቅሶችን ተመከልቱ፡፡
    • በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተዘረዘሩትን የእግዚአብሔርን ባህሪያት ተመልከቱ፡፡
    • አሁን ያለኝ ማንነት እግዚአብሔር እንድሆን ከሚፈልገው ጋር የማይስባባባቸው ነገሮች ይኖሩ ይሆን? ይህን እንዴት መለወጥ እችላለሁ?
    • ከምዕራፍ 4-6 ባለው ክፍል ውስጥ ጳውሎስ ተግባራዊ ያደርጓቸው ዘንድ ለአንባቢዎቹ የሚሰጣቸውን መመሪያዎች ተመልከቱ፡፡
    • እግዚአብሔር እንድሆን የፈጠረኝ ዐዲሱን ፍጥረት ለመሆን በሕይወቴ በይበልጥ ማድረግ ያሉብኝ ነገሮች ምንድን ናቸው?
    • በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች ሊነግራቸው የፈለገው ዋና መልእክት ምን ይመስላችኋል?

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @NatinaelAbraham-gw1tk
    @NatinaelAbraham-gw1tk 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for you.

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @RahuaMesghina
    @RahuaMesghina หลายเดือนก่อน

    GETA EYESUS YEBARKEH, bezu yetekmal. yehen agelgelot atakuartew

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 หลายเดือนก่อน

    God is good

  • @zerihunbirhanu7936
    @zerihunbirhanu7936 ปีที่แล้ว

    ያሚ ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!! የኤፌሶንን ከተማና በውስጧ ያሉ ነዋሪዎቿን እሰቤዎተ አምለኮና መሰል ጉዳዮቻቸውን በዚህ አጭር ደቂቃ በጠራ መንገድ ተዘጋጅተ በጆሮአችን ስላንቆረቆርክልን እያመሰገንን አሁንም ያለአንዳች ከልካይ የተቀሩትን ቅጂዎ ድምጾችን ጀባ እንድትለን እንጠይቃለን። ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ!

  • @robelmeskiye2620
    @robelmeskiye2620 ปีที่แล้ว

    God bless you Yamiye,

  • @user-gk9ne2ih4s
    @user-gk9ne2ih4s 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yefson metsaf besnt Ametemret new yetetsaf

  • @robelmeskiye2620
    @robelmeskiye2620 ปีที่แล้ว +1

    amazing, how you beautifully describe the gods can only be defeated or believers can feel safe through Christ only

  • @user-xg5ow1lj8s
    @user-xg5ow1lj8s 8 หลายเดือนก่อน +1

    tabaraku

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! እግዚአብሀር ዪባርክህ!

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale ปีที่แล้ว

    በርቱ እጅግ ጥሩ ስራ ነው። ተባረኩ።

    • @thebibleeffectamharic
      @thebibleeffectamharic  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ! ላንተም ይባርካችሁ!

  • @KidaneTeju-ve2qb
    @KidaneTeju-ve2qb 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤