ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች1) ኀጢአትን ከሠራኽ ወይም እግዚአብሔርን እንዳሳዘንህ ከተሰማኽ በኋለ “ወደ ርሱ ትቀርባለኽ?” ወይስ “ከርሱ ታፈገፍጋለኽ?” ለምን?2) ኢየሱስ ርኅሩኅ ሊቀ ካህናት መኾኑ (ዕብራውያን 4፥15)፣ የሚፈተኑትን መርዳት የሚችል መኾኑ (ዕብራውያን 2፥18)፣ እንዲሁም ምሕረትንና ጸጋን የሚሰጥ መኾኑን (ዕብራውያን 4፥16) ማወቅ ምንያስተምርኻል?3) በዕብራውያን 11 የተዘረዘሩትን የብሉይ ኪዳን ገጸ ባሕርያትን ዐስቡ? ስለ እነርሱ ምን ምን ታሪኮችን ታስታውሳላችኹ? ኹሉም መልካል ታሪክ ያላቸው ናቸውን? እነዚህን ሰዎች በተመለከተ እውነተኛ እምነት ምን እንደሚሠራ ምን እንደማይመስል ምን ይነግራችኋል?4) ሰዎች ለኢየሱስ ታማኝ ኾነው እንዲቀጥሉ ለማድረግ እንዴት ማበረታታት እንደምትችሉ የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ምን ሊያስተምራችኹ ይችላል?
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ!! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ያሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
❤
መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!
የእብራውያን መልክት የተፃፈው ለሀገር ነው ወይስ ለሰው ነው?
ለጥያቄዎ እናመሰግናለን።ደብዳቤው የተጻፈው የዕብራውያን ሕዝብ ነው።
የሕይወት ተዛምዶ ጥያቄዎች
1) ኀጢአትን ከሠራኽ ወይም እግዚአብሔርን እንዳሳዘንህ ከተሰማኽ በኋለ “ወደ ርሱ ትቀርባለኽ?” ወይስ “ከርሱ ታፈገፍጋለኽ?” ለምን?
2) ኢየሱስ ርኅሩኅ ሊቀ ካህናት መኾኑ (ዕብራውያን 4፥15)፣ የሚፈተኑትን መርዳት የሚችል መኾኑ (ዕብራውያን 2፥18)፣ እንዲሁም ምሕረትንና ጸጋን የሚሰጥ መኾኑን (ዕብራውያን 4፥16) ማወቅ ምን
ያስተምርኻል?
3) በዕብራውያን 11 የተዘረዘሩትን የብሉይ ኪዳን ገጸ ባሕርያትን ዐስቡ? ስለ እነርሱ ምን ምን ታሪኮችን ታስታውሳላችኹ? ኹሉም መልካል ታሪክ ያላቸው ናቸውን? እነዚህን ሰዎች በተመለከተ እውነተኛ እምነት ምን እንደሚሠራ ምን እንደማይመስል ምን ይነግራችኋል?
4) ሰዎች ለኢየሱስ ታማኝ ኾነው እንዲቀጥሉ ለማድረግ እንዴት ማበረታታት እንደምትችሉ የዕብራውያን መልእክት ጸሐፊ ምን ሊያስተምራችኹ ይችላል?
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ!! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናትህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
ያሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
❤
መጽሐፍ ቅዱስን ስታጠና እግዚአብሔር ይባርክህ!
የእብራውያን መልክት የተፃፈው ለሀገር ነው ወይስ ለሰው ነው?
ለጥያቄዎ እናመሰግናለን።
ደብዳቤው የተጻፈው የዕብራውያን ሕዝብ ነው።