ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Tebarek Kes
እንዴት በእውቀት እንደምትተነትነው የእግዚአብሄርን ቃል። ስንት አደናጋሪ በሞላበት በዚህ ዘመን፡ ዉሸታምና አጭበርባሪ ባስቸገረበት ዘመን፡ እንዲህ ደግሞ በእውነት ስለእውነት የሚኖሩ የአንተ አይነቶች ስላሉት እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ🙏 የእግዚአብሄር ቃል በውስጥህ ጥቅጥቅ ስላለ ወደሚሳማው ጆሮ ውስጥ ገብቶ ውስጥን ይፈታትሻል። የምትገርም አስተማሪ ነህ። የአንተ አይነቶችን በቃሉ እውቀት የበሰሉትን መስቀሉን ብቻ የሚያሳዩትን፡ ክርስቶስን ሴንተር አድርገው የሚሰብኩትን ብቻ እሰማለሁ። ወንጌል ገብቶኛል። ተባረክ፡ ለብዙዎች መትረፍ ይሁንልህ። በቀማኞች የተያዙትን ማስመለጥ ይሁንልህ። እድሉን ባገኘሁበት አጋጣሚ ሁሉ ፈልጌ ነው የምሰማህ። ዘመንህ ቤትህ የአንተና የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ🙏
ጌታ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘግይቼ ብሰማውም የእግ/ር ቃል አያረጅም ይገርማል
ተባርኬበታለሁ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ
Tebareki kes❤
Egziabher yebarikih pastor ❣️😍😍😍
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍
You're right Pastor.
ተባረክ
ተባረክ ቄስ በፈቃዱ የሚገርም መልካም ትምህርት ነው !!
ተባረክ:: እንዲህ ግብት እንዳለ ውስጤ ምነው ሁሌ መኖር ብችል::
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቄስ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow,fike love you.
Sorry I meant Qes.
Geta eyes use zemenehen yalem lemeu
Tebarek Kes
እንዴት በእውቀት እንደምትተነትነው የእግዚአብሄርን ቃል። ስንት አደናጋሪ በሞላበት በዚህ ዘመን፡ ዉሸታምና አጭበርባሪ ባስቸገረበት ዘመን፡ እንዲህ ደግሞ በእውነት ስለእውነት የሚኖሩ የአንተ አይነቶች ስላሉት እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ🙏
የእግዚአብሄር ቃል በውስጥህ ጥቅጥቅ ስላለ ወደሚሳማው ጆሮ ውስጥ ገብቶ ውስጥን ይፈታትሻል። የምትገርም አስተማሪ ነህ። የአንተ አይነቶችን በቃሉ እውቀት የበሰሉትን መስቀሉን ብቻ የሚያሳዩትን፡ ክርስቶስን ሴንተር አድርገው የሚሰብኩትን ብቻ እሰማለሁ። ወንጌል ገብቶኛል። ተባረክ፡ ለብዙዎች መትረፍ ይሁንልህ። በቀማኞች የተያዙትን ማስመለጥ ይሁንልህ። እድሉን ባገኘሁበት አጋጣሚ ሁሉ ፈልጌ ነው የምሰማህ። ዘመንህ ቤትህ የአንተና የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ🙏
ጌታ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘግይቼ ብሰማውም የእግ/ር ቃል አያረጅም ይገርማል
ተባርኬበታለሁ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ
Tebareki kes❤
Egziabher yebarikih pastor ❣️😍😍😍
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 😍
You're right Pastor.
ተባረክ
ተባረክ ቄስ በፈቃዱ የሚገርም መልካም ትምህርት ነው !!
ተባረክ:: እንዲህ ግብት እንዳለ ውስጤ ምነው ሁሌ መኖር ብችል::
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቄስ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow,fike love you.
Sorry I meant Qes.
Geta eyes use zemenehen yalem lemeu