የደስታና የስኬት ቁልፎች... || ፈገግ እያላቹ ስሙት || በ ኡስታዝ አቡ ያሲር አብዱልመናን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 ปีที่แล้ว +178

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን የሙስሊም ትምህርት መከታተል በጣም ነው የምወደው

  • @mizcollections8027
    @mizcollections8027 2 ปีที่แล้ว +38

    ይሄን ሐዲስ 7 ጊዜ ሰማሁት አሁንም 🥰 በ ጉጉት ነው የማየው 🥰🥰🥰

  • @qjjsjdsskdkdkd1531
    @qjjsjdsskdkdkd1531 6 ปีที่แล้ว +391

    አልሀምዱሊላህ ሰ ዐ ወ ታወቅሁ ጀምሮ ሄወቴን ቀይሮልኛል የሚገርመው ሳስልም በፊት ነበር ታሪካቸውን ያወቅኩት ለዛም ነው ዛሬ ሁሉንም ነገር በተስፋ መቀበል የቻልኩት እህቶቼ ወድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ

    • @sofiaymustefasofiyamustefa2684
      @sofiaymustefasofiyamustefa2684 6 ปีที่แล้ว +2

      Qjjsjds Skdkdkd masha alah tebarklah eht alah yichimrlshi eskemechirshawe beesllmna shi yatnashi wede

    • @rehimrehim1011
      @rehimrehim1011 6 ปีที่แล้ว +6

      Qjjsjds Skdkdkd ማሻ አላህ እህት አላህ እኳን ወደተወደደው ሀይማኖት አመጣሽ አብሽሪ ሁሉንም አላህ ያቀልልሻል

    • @sungminlee1353
      @sungminlee1353 6 ปีที่แล้ว +3

      Qjjsjds Skdkdkd ማሽአላህ አላህ ያጽናሽ እህት አብሺሪ ሁሉንን ነገር አላህ ያግራልሽ

    • @ኡሙሀያትአስያ
      @ኡሙሀያትአስያ 6 ปีที่แล้ว +1

      መሽአላህ አላህ ቀጥተኝውን ምንገዳ ሁላችንም ይምረን መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን አብሽሩ አላህ ሱብረይስጥይን ያርብብ

    • @ሂክማY5
      @ሂክማY5 6 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ቀላል ነው ብቻ ሶብር አድርጊ የተቻለሽን አድርጊ

  • @alihamdulilahforeverything648
    @alihamdulilahforeverything648 6 ปีที่แล้ว +55

    ማሻአላህ ፈገግታህ የኔ ውድ ኡስታዝ እንዳተ አይነቱን ሷሊህ ባል ይወፍቀን ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው ሚስትህ ልጆችህ ማሻአላህ እድለኞች ናቸው

    • @zeynbea7131
      @zeynbea7131 3 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @habshayoutubehabshayoutube8945
    @habshayoutubehabshayoutube8945 5 ปีที่แล้ว +42

    ተናፋቂው ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይረን ኑርልን صلى 💞 الله عليه 💞 وسلم

    • @seidseya1571
      @seidseya1571 3 ปีที่แล้ว +1

      Allahi edimekin yarezimlk oustaze enodkalan enakabrkalan masha Allahi oustaze ba akal bagagnik batam dasss yilagn nabar
      Ene seid ebalalaw yanten hadesichin basamaw kutur eznanalaw alakisalaw akeraye yasasibagnal wazata muslem bamahine dagagime Allahan endamasagin yadarigagnal a lellahi musilem nagn hulunm ya adam zarichin Allahi katitagnawin mangad yimrachaw yarab aminn

    • @seidseya1571
      @seidseya1571 3 ปีที่แล้ว

      Oustaze kane bafit enen yiwsadagn Allahi
      Allahi kamusebawochi hulu yisawirk

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 11 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘📖✅👈

  • @yttyygggffft8193
    @yttyygggffft8193 4 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ ይህን ኡሥታዝ ሥወደው

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 7 หลายเดือนก่อน

      በአካል በሱ ብትማሪ ደግሞ ይበልጥ ትወጅዋለሽ

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar1545 5 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዙና ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ እድሜና ጠና ይለግሳቹ ኡስታዝ

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 6 ปีที่แล้ว +131

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ

    • @mahabubahmed369
      @mahabubahmed369 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ኡሱተዛ ማሻ አላህ

    • @ghostthanks346
      @ghostthanks346 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአማህደስሲል ወላሂ አላህይጨርላቹሁኡስታዝ አላህይወፍቀንለሁላችንም አሚን

    • @rabiahussain6373
      @rabiahussain6373 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀጃሽን አላህ ያዉጣልሽ

    • @የየቲሞችንእናሳድግ
      @የየቲሞችንእናሳድግ 2 ปีที่แล้ว

      alahi afaya yargshe ehita.ysbsjune yasakalshe mara

    • @سميةاحمد-ي8ض
      @سميةاحمد-ي8ض 2 ปีที่แล้ว

      ለኔም ዱአአርጉልኝ በአላህ አላህ ቁርአንንእዳገራልኝ ምንምአላቅም 😥😥

  • @aloalo9950
    @aloalo9950 3 ปีที่แล้ว +26

    ኡሥቴዜ ትለያለሕ ሥልሕ በምክንያትነው 🌷📚አላሕ ይጠብቅሕ ሰላምና ፍቅር ባተላይ ይብዛልኝ ሑሌ ቃሎችሕ ጣፋጭ አድበት አላቸው

  • @medinaindiris6220
    @medinaindiris6220 4 ปีที่แล้ว +10

    ዩስታዛችን ፈገግታወት ብቻ ያጠግባል መሼአላህ ተባረከላህ S A W ❤️❤️

  • @halimahussain7273
    @halimahussain7273 5 ปีที่แล้ว +40

    ማሻአላህ ኡስታዜ እዳተ በሻሻ ፈገግታ የማይለየው አላህ ፈሪ ጀነትን ናፋቃ ሠዎችን አክባሪልጆችን የሚወድ ለሚሰቱ ደስታ የሚጨነቅ ቸር ኢማን ከረበና የተሠጠው የትዳርጓደኛ ለኔም ለሙስሊም እህቶቼ አላህ እዲወፍቀን ድአ አርግልን እኛም እደነሱ ተመሳሳይ ያርገን ኢንሻአላህ

  • @حسنيبينت
    @حسنيبينت 6 ปีที่แล้ว +28

    ጀዛከላከላሁ ወኸይረን ኡስታዙና ለየት ሚያደርገው እኮ ኡስታዝ ማሻ"አላህ ዘና እያሳቀ ዘና እያረገ ቁምነገር ትምሀረርት ያስተላልፉል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን በተግባር ምናውል ያርገን

  • @ኢስላማዊዳአዋ-ጨ8መ
    @ኢስላማዊዳአዋ-ጨ8መ 5 ปีที่แล้ว +7

    ጅዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያተን ትምህርቶች በጣም ነው የምወደው አትጥፋብን ኡስታዙና ለአላህ ብየ እወድሀለሁ

    • @abduhusen708
      @abduhusen708 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላይጨምርንህ

  • @neeimbenteslam6676
    @neeimbenteslam6676 6 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በፈገግታ

  • @neimahussen1579
    @neimahussen1579 6 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ወክበር የደርሱ አሰጣጥ እዴት ያስደስታል ወላሂ እራሴን በደንብ እድፈትሽ አደረገኝ ሱባን አላህ አላህ ወክበር እዚህ ካማረብን አኬራም ያምርብናል እሻአላህ እውነትነው

  • @ethiopia5335
    @ethiopia5335 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአሏህ ኡዝታዜ ጀዛከልሏሁኸይር ከፈገግታ ጋር ምርጥ ትምህርት

  • @አላህአንድነውአይወልድአይ
    @አላህአንድነውአይወልድአይ 6 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይጠብቅህ ውድ ብርቅየ ኡስታዜ
    ለአላህ ብየ እወድሃለሁ ያርብ አላህ የነብዩ ጎርቤት ያርገን ያርብ አላህ ይውደድህ ማሻአላህ ጣፍጭ አንድበት

  • @سعيدعلي-ر3م
    @سعيدعلي-ر3م 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሂ ኡስታዝ ከፈገግታው ጋ ሢያሥተምር በጣም ደስ ይለኛል

  • @ኢነአላህማሳብሪንአላህምዱ
    @ኢነአላህማሳብሪንአላህምዱ 6 ปีที่แล้ว +36

    ማሻ አላህ ፈገግታህ በጣም ደስ ይላላ አላህ ይጨምርልህ

  • @idreesumer9614
    @idreesumer9614 4 ปีที่แล้ว

    ሀፊዘከላህ ኡስታዙና ብቅ በል ኢልምህን ጣፋጭ አንደበትህን ደርሶችህን ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን

  • @hayatmola9576
    @hayatmola9576 5 ปีที่แล้ว +5

    ከከከከ ወስታዝ ተመቸህኝ እዉነት ነዉ ጡቻቸዉን ማጠከር አለባቸዉ ጀዛካላህ አዪር ማሻላህ

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 5 ปีที่แล้ว

    አንደበተ ጣፋጭ ኡስታዜ
    ደጋግሜ ነው እምሰማው ሙሀደራህን

  • @አልህምዱልለህሱማአልህምዱ
    @አልህምዱልለህሱማአልህምዱ 6 ปีที่แล้ว +56

    ማሻአለህ ፈገግታክ ኡሥታዝ አለህ ይጫምርልክ አለህ ይጣብቅክ ጄዘኩሙአለህ ኻይርን ኡፍፍፍ ለአለህ ቢዬ ስዋድክ

    • @ahmedahmrsy5829
      @ahmedahmrsy5829 6 ปีที่แล้ว +2

      Zakiya Zakia ማሻአላህ

    • @zanibyosif9121
      @zanibyosif9121 6 ปีที่แล้ว

      ማሻላሕ አላህ ይጠብህ አላህ ወክበር

    • @rehimbinitialivjc9770
      @rehimbinitialivjc9770 6 ปีที่แล้ว

      መሸአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @xvcvb1250
      @xvcvb1250 6 ปีที่แล้ว

      መሻአላውሥታዜአላሕይጠብቅሕውሥታዜእኔሥወለዲአሥቸሙሥሊምነኝየሙሥሊምዘርነኝግንቁርአንእቢአለኝምንይሻለኛልበአማርኛአይቻልምአሉአረብኛእቢአለኝምንይሻለኝልባለቅሥብፀፀትንዳማብቻሖነብኝእዲሜየምሕዳልዱአአረጉልኝፀፀቴንአላሕእዲቀበለኝዱአእፈልጋለሑወዲምእሕቶቸውሥታዜቸ

    • @xvcvb1250
      @xvcvb1250 6 ปีที่แล้ว

      ወይዱኒያፈተነዋብዛቱውሥታዝየአላሕፍራቻአሥጨነቀኝ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ የኛ ብርቅየ አላህ ይጠውልኡምርክ ያሠላም ፈገግና ማሻአሏህ♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌✅✅✅🌺🌺🌺🌺❣️❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜💜💘💘💘

  • @amex_entertainment
    @amex_entertainment 2 ปีที่แล้ว +22

    ኢስላም የምወደው ሀይማኖት አላህ በዚህ ይውሰደኝ

  • @hafesuayoutub9468
    @hafesuayoutub9468 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ኡስታዝ ውስጤ ነው ወላሂ

  • @ameenahsaaed7213
    @ameenahsaaed7213 6 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዝ መሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የምሳዝነው አዳንዴየ መሰዴዴንም እወደዋለሁ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል በዱአችሁ አግዙን

  • @halid_algelele
    @halid_algelele ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ከመጠፎ ነገር ይጠበቅህ

  • @ሀዩእድሜናጤናለእማየለአብ
    @ሀዩእድሜናጤናለእማየለአብ 6 ปีที่แล้ว +5

    እህህ ኡስታዜ እድሜአችሁን ያርዝምልን እዴለኞች ነኝ የናተን ዳእዋ እየሰማሁ መለወጤ

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 6 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ኡስታዜ ጀዛከላህ የኔ ፍልቅ ልቅ በዱንያም በአኼራም ፈገግታ አይለይክ ዳዕዋው እየጣፈጠኝ አለቀ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃቹ በየትኛውም አለም የምትኖሩ ምርጥ ትምህርት በተለይ ለኛ ለሴቶች ኢማን ያለው ወድ ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረድ ያስፈልጋል ብቻ አላህ ያውቃል ኢማን ካለ ምን የሌለ ነገር አለ ምን ይቸግረናል

  • @አላህነውወኪሌ-ሰ8መ
    @አላህነውወኪሌ-ሰ8መ 6 ปีที่แล้ว +47

    ክክክክክ ፈገግታ ሱና ነው ኡስታዙና ጀዛክላህ ዘረፈጥፈጥ አትበል ስትል ፈገግ አደረከኝ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @ኡምሀሚድፋፊ
    @ኡምሀሚድፋፊ 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ተባረክ አላህ እካን ምክርህ ፈገግታህ በቂነው አላህ ይጠብቅህ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 ปีที่แล้ว +117

    ባሁኑ ሰአት ከንባብ ያዘናጋን ይህ ስልክ ነው በርግጥ በስልካችንም እንችላል ነገር ግን መፀሀፍን ለማንበብ እንደክማል

    • @amina-ye7wg
      @amina-ye7wg 5 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህትች አለህ የርድሽ

    • @hvgyty3350
      @hvgyty3350 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህኡስታዝ አላህይጠብቅልን በሰማነውተጠቃሚያርገንያረብቀልባችንንአርጥብልን።

    • @አላህወኪልለሁሉምአላህያቃ
      @አላህወኪልለሁሉምአላህያቃ 5 ปีที่แล้ว

      ኢሚ

      ዣቃሬሬቄዣ

    • @medinabintsalim9842
      @medinabintsalim9842 3 ปีที่แล้ว

      @@amina-ye7wg xxxzdzx

    • @user-rx4lu2gb5e
      @user-rx4lu2gb5e 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ቢሆንም አንዳንድምነገር ይጠቅምነበር ሥልኩ

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ምክር ምርጥ ንግግር ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @mrbelal1400
    @mrbelal1400 6 ปีที่แล้ว +45

    አላሁ አክበር ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ኢንሻ አላህ

    • @fatimabogale4680
      @fatimabogale4680 6 ปีที่แล้ว

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ያሙስሊሙን።ሰሉ።አለነብይሱለላሁአለኢ።ወሰለም

    • @sofsof7649
      @sofsof7649 6 ปีที่แล้ว +1

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ

    • @እሲለምነውህውቴህጃብ1
      @እሲለምነውህውቴህጃብ1 5 ปีที่แล้ว

      አምን ኡሲታዝ አለሀ ይጭምርለቻው መሽ አለሀ ፍግጊታ ሱነ ነው ለሁለችንም እንዳነቴ ጃግነ አለሀ ለሀጋርችን ያብዘልን አለሀ ያነብዩ ጎሮቤት ያድርጋቹ ለሁለችን ስላህ በል አርህማን ይውፍቃን ያዱንያ አታለያ ስይሆን ያአኬር አሲታውሺ ይውፍቃ እንሽ አለሀ

    • @fatema5515
      @fatema5515 5 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤🌹🌹❤💌❤❤

    • @mhammedenders3970
      @mhammedenders3970 4 ปีที่แล้ว

      ኡዝታዝ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ ውድ ኡስታዜ አሏህ ፉዱኒያ ወልአኺራ ያስቅክ ..ያስደስትክ በጥልም እያዝናና የሚያስተምር ሙሀደራ ....

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +9

    አላሁ አክበር
    አምሳያህን ያብዛልን አቦ ጀግና

  • @yasinsiraj7547
    @yasinsiraj7547 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
    አንተ ባሰተማርከን እኛ ባዳመጥን ተጠቃሚ ያድርገን ኡሰታዙና

  • @እናቴየኔብቻ
    @እናቴየኔብቻ 5 ปีที่แล้ว +7

    الله يحفظكم ويكثر من امثالكم يااارب

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 4 ปีที่แล้ว +1

    እህ ይህንን ውስታዝ ስወደው አላህ ይጠብቅህ የኔ በሽባሻ ጀዛከላህ አቡ ያሲር

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 5 ปีที่แล้ว +3

    አይይይ ይሂ ኡሥታዝ ውሥጤ ነው ያረቢ አላህ ይጠብቀህ ያረብ እኛንም አላህ ያሣውቀን

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ
    @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ምርጥ ምክር በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብብብብ

  • @erebetamfetayemrkinga3126
    @erebetamfetayemrkinga3126 6 ปีที่แล้ว +8

    እሽ እደዚህ አይነቱ ይትይገኝ። እሱንስጠብቅ ቁመን ቀረን ጀዛላኸይር ኡስታዝ ፈገገግታክ ያምራል

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ምክርነዉ ማሻአላህ🌹🌹

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ፍገግታህ ብቻ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ደሞም ደስስስ የሚል ደርስ ነው እልቤ ነው ጥልቅ ያለው አድ ሳይቀር የምንጠቀምበት የምንሰራበት ያድርገን ግን ለምን ሰአቱ ትንሽ ረዘም አይልም

  • @SirajRedi-f6u
    @SirajRedi-f6u 11 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላ.እስታዜ.አላህ.ያጣብቅ

  • @abumeryem3292
    @abumeryem3292 5 ปีที่แล้ว +3

    ከከከከ ጀዛኩሙአሏህ ኸይርን ፈገግ አደርከኝ ኡስታዝና

  • @mobile3176
    @mobile3176 6 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኡስታዜ ያረብ አያትህን ያማረ የተዋበ ያርግልህ በጣም ነዉ የምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይዉደድህ ምርጥ መምህሬ ነህ እንዳተ ያሉ ያብዛልን

  • @ነጅነኝየማምናፋቂ
    @ነጅነኝየማምናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ፈገግታህ ኡስታዙና

  • @reufabedru3010
    @reufabedru3010 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah ustaz

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ፈገግታህ በጀነት የሚያኖርህ ይሁን

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንየረቢ📖👈

  • @Sofia-is3nb
    @Sofia-is3nb หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @ayshaaysha1902
    @ayshaaysha1902 4 ปีที่แล้ว +3

    ብርቅየ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ ያረብ መሰሎችህን ያብዛልን ዳእዋህን ሰምቸአልጠግበውም ወላሂ ጣፋጭ ት/ት ነው እኛንም ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን ያኢላሂ የመጣውን በላ አንሳልን ያአሊሙ

  • @q1fg409
    @q1fg409 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ባረክ አሏህ ፊኪ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን ስደውክ ኡስታዜ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 ปีที่แล้ว +6

    አህለን ውዱ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ባአንተና በውዱ አባቴ በአቡ ሀይደር በያሲኔ በአቡኪ በበድሩ በመሀመድ በኻሊድ ክብሮም በሌሎችም ዘመን መፈጠሬ ደስተኛ ነኝ

  • @tube-qk3jd
    @tube-qk3jd 3 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا صلى الله عليه وسلم

  • @zeharamuctare6247
    @zeharamuctare6247 6 ปีที่แล้ว +3

    Mash Allah may Allah take us to heaven takbeer

  • @Rነኝየገጠርአይናማ
    @Rነኝየገጠርአይናማ 6 ปีที่แล้ว

    ሰለላህ አለይሂ ወሰላም ውይይ ኡስታዝ ትክክለኛ ነጥቦችን ነው ያነሳኸው ጀዛካላህ ኸይር ያላቅማችሁ አትጋብዙ አስምሩበት እንሸአላህ

  • @ስሚረሙሀማድእ
    @ስሚረሙሀማድእ 6 ปีที่แล้ว +6

    ማሽለአ ።ተበረክ አለ ኡስተዚ አለህ ይጠብቀቹ ።ጀዘኩም እለ።ሀይር እኛን።በስመነው።ተጠቃሚ። የድርገን

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይረን ጀዛ ኡስታዜ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይወፍቅህ ያረብብብብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فيروزهفيروزه-ذ1ع
    @فيروزهفيروزه-ذ1ع 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛአሏህከይርኡሰታዜአሏህይጠብቅህ

  • @zፍቅርየወሎልጆ0988
    @zፍቅርየወሎልጆ0988 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅል የእስታዝ ከምር በጣምነው ደስ የሚለኝ የአንተን ሀዲስብዙ ትምህርት ይሰጣል ስሰማ ፈገግ ያደርጋል

  • @emankassaw5412
    @emankassaw5412 6 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ

    • @rawals393
      @rawals393 5 ปีที่แล้ว

      ሙሰሊም

    • @monjurabul4116
      @monjurabul4116 5 ปีที่แล้ว

      ኡሥታዝጀዛህላህይሪ

  • @FatumaMustafa-u9g
    @FatumaMustafa-u9g 3 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ አላህ ሙሲሊም ላገረግኝ መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን ያረቢ❤❤❤❤❤❤

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከሏህ ኽይር ኡስታዝ ተከታታይ ደርሶችን የኪታብ ደርስ የምፈለጉ ወደቻይናላችይ የጎብኙ ፊቅህ ፣ፈድሉል ኢስላም፣ ነዋቂዱል ኢስላም አርባኢን ሀድስ የነብያት ታሪክ አቂደ ያገኛሉ

    • @Mobile-ps8uy
      @Mobile-ps8uy 5 ปีที่แล้ว

      ያሥግቢኝ

    • @zehara9271
      @zehara9271 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @mohammedwollochanal8733
    @mohammedwollochanal8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ. አሏህ. ፈገታህ. ደስ. ሲል. ውድ. ወንድም. እህቶቸ ኡሱሉ ሰላሳን. ኑ. ከመጀመሪያው. እሥከ መጨረሻው እንማር

  • @ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ
    @ኢስላምነውሂወቴ.ሳረትኢሰ 6 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዜ

    • @muhammadsulu4766
      @muhammadsulu4766 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ነው ሂወቴ .ሳረት ኢሰላም ነው ሂወቴ ሳረትdd

    • @muhammadsulu4766
      @muhammadsulu4766 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም ነው ሂወቴ .ሳረት ኢሰላም ነው ሂወቴ ሳረት Feed

    • @arebuedriss4164
      @arebuedriss4164 5 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ሱብሀን አሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚያድርገን

  • @zenabzenab5834
    @zenabzenab5834 6 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩ አላህ ኸይር ኡሱታዝና

    • @munamukhtar9526
      @munamukhtar9526 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክ

    • @lmaaa1550
      @lmaaa1550 6 ปีที่แล้ว

      አሠላምአለየኩምወበረካቱ ጃዘከላህ ወሠታዜ አላህ የጠበቅህ ፈገግታህ በጣም ደሢላል የበናት አዉደዬ የለቹ ለከል በአላህ ቁጠራ ልለኩላቹ

    • @ሀሊማ-ቘ5ሸ
      @ሀሊማ-ቘ5ሸ 6 ปีที่แล้ว

      +Lma Aa ማሻአላህ

  • @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን
    @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፈገግታ መሻ አሏህ አለይክ አሏህ ይህፈዝህ ያረብ ፀባይ ያለው ባል ወፍቆኛል በድኑም ጠንካራ አርግልኝ

  • @susususu340
    @susususu340 6 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህር ነው

    • @ssaada955
      @ssaada955 ปีที่แล้ว

      ያስቃል

    • @ssaada955
      @ssaada955 ปีที่แล้ว

      ያስቃል

  • @ኢሥላምነውሂወቴላኢላሀኢለ
    @ኢሥላምነውሂወቴላኢላሀኢለ 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ ኡሥታዜ ኑርልን ሁሌም በአፊያ በሠላም ዳእዋህኮ ኡፍፍፍፍ አሀበክ ፊሏህ

  • @shituhabib9758
    @shituhabib9758 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ። ኡታዚናዬ። ጀዛካለህ ኸይር♥♥♥♥ እሻ አላህ የኔ ማር

  • @taibah1116
    @taibah1116 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስየሚል ዳአዋ ኡዝታዛችን ጀዛከላህ

  • @radyahussen5521
    @radyahussen5521 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ያ ኡስታዝ

  • @sadaasadaa8821
    @sadaasadaa8821 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጡሩ ትምህርት ያራቢ ሰምተን ተጠቃሚ አድርገን ኡስታዝ አላህ ያቆይልን

  • @SS-wf3vq
    @SS-wf3vq 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡፉፉፉፉፉ ኡስተዜ ስወድክ እኮ አለህ ኤድሜህ የቆይልን😍😍

  • @ጀሚላአህመድ-12
    @ጀሚላአህመድ-12 3 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ ጀዛከላሏሁከይረን አሏህ በሰማ ነው የምንጠቀም ያርገን

  • @ሥወዳችሁኡሥታዞቸክብርለኦ
    @ሥወዳችሁኡሥታዞቸክብርለኦ 6 ปีที่แล้ว +11

    ዝርፍጥፍጥ ብላ 😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ጀግና ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዙና

    • @dbccfgm5066
      @dbccfgm5066 6 ปีที่แล้ว

      አላ ህይተብቅህውስታዝ

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 5 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ

    • @heyeurggifudkff6dtg599
      @heyeurggifudkff6dtg599 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ጀዛኩመላሁ ኸይርርር አላህ ይጠብቅልኝ ኡስጣዝየ

  • @cadrahossen5717
    @cadrahossen5717 6 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነላህ አላህ ኢስላም አድርጎ ስለፈጠረኝ አልሀምዱሊላህ አላሁ ይጠብቅክ ኡስታዝ አብድል መናን ጀዛከላህ ኸይር ለአላህ በዬ አወደሀለህ አላህ ወዶ ያስወድድክ ያረብ

  • @jemals4345
    @jemals4345 6 ปีที่แล้ว +10

    ዘርፈጥፈጥ አትበል. አትበይ ትክክል. 👍

    • @ggjj7506
      @ggjj7506 4 ปีที่แล้ว

      አዊነትነወላህአሊሀክቢራይሰጠነየራበ

  • @NaniIscute
    @NaniIscute หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀዛከላሁኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @سلميبنتأبي-ز3ر
    @سلميبنتأبي-ز3ر 6 ปีที่แล้ว +28

    ረሂቅ አልመኸቱም አንብቤ አለሁ

    • @ሀያትሽህቃሲምቅድሚያሀያት
      @ሀያትሽህቃሲምቅድሚያሀያት 6 ปีที่แล้ว +1

      سلمي بنت أبي ይተ ነው ያግኛሽው እኔ እፈልግው አልሁ ማር ነግርኛ

    • @madinaindris2615
      @madinaindris2615 5 ปีที่แล้ว

      سلمي بنت أبي I'm and and and and and and and and and and and and and of and and

    • @lloveyoumamalloveyoumama7434
      @lloveyoumamalloveyoumama7434 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምፈልጋለሁ በናትሽ ስልክ ላኪልኝ የማገኝበትን

    • @almara2059
      @almara2059 5 ปีที่แล้ว

      Enshalaa

    • @zuleykashafi7538
      @zuleykashafi7538 5 ปีที่แล้ว

      @@lloveyoumamalloveyoumama7434 ሁቢ በናትሽ ተብሎ አይለምንም ስንለምን በአላህ ስም ብቻ ነው መለመን ያለብን

  • @hawa8626
    @hawa8626 6 ปีที่แล้ว +1

    ያላህ ወድ ኡስታዛችን አላህ ይጠውል ኡምርክ ወላሂ ሁሌ የናፍቀናል ትምህርትህ ምክርህ ያላህ ደስ የሚል የኛ ጅግና

  • @kakakoka2282
    @kakakoka2282 6 ปีที่แล้ว +5

    ሠቢሀነ አለህ አይጨምሪልሂ እሲተዚ። ወለሂ ትክክክክል ነሂ አለህ በሠመነዉ ተጠቀሚየዲሪገን አንሻለህ

  • @iLoveyou-qg9fw
    @iLoveyou-qg9fw 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካልህ ኸይር

  • @yeallahbariyaneny1515
    @yeallahbariyaneny1515 6 ปีที่แล้ว +5

    Be qur'an tafsirim ine yifaligalewu insha allah nigaruny ba allah

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዙና.ጀዘከላህ

  • @seydi5745
    @seydi5745 6 ปีที่แล้ว +10

    መሻአሏህ ኡስታዝ ጀዛክላክ ከይረን በጣምድስእምል ፕሮግራም ነበር ግን ለኔ ደቂቃው አነሰኝ አሏህ ይጨምርልህ

  • @ዜድናኝያናቴናፋቂስልጤዋ
    @ዜድናኝያናቴናፋቂስልጤዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርልክ ዋድማችን ኡስታዝ

  • @rehimrehim1011
    @rehimrehim1011 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይረን ውድ ኡስታዛችን
    ክክክክ ዝርፍጥፍጥ የምትለው ቃል አሳቀችኝ ፈገግታ ሱና ነው አይደል ክክክ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😍😍❤️❤️ኡስታዝ ጀዛከልህከይረን ትምህርትህ በጣምነውየሚመቸኝ ያስቃል ይዝናናል እውቀትያሸምታል አልህይጨምርልህ በሰማነውተጠቃሚያድርገን

  • @ተመሮነኝመለይዋየናቶአፉቃ
    @ተመሮነኝመለይዋየናቶአፉቃ 6 ปีที่แล้ว +6

    ኡሥታዘ አላሕ ከክፉፉነገር ይጠብቅሕ እኛም ሰምተን እም ናስተምር ሠምተን እምናሳወሠቀረ አላያድርገን
    ጀዛከላኸይር

    • @ጀሚላመደና
      @ጀሚላመደና 6 ปีที่แล้ว

      ሱባሀን አላህ

    • @AhmedAli-fl5wn
      @AhmedAli-fl5wn 6 ปีที่แล้ว

      ሺኩረን አኩይ አላህ ይጨምረለህ

    • @munamukhtar9526
      @munamukhtar9526 6 ปีที่แล้ว

      +ጀሚላ መደና ጀሚላመደናሾማላህለሂ

  • @ዜድነኝመጭርሻይንአሳምርል
    @ዜድነኝመጭርሻይንአሳምርል 6 ปีที่แล้ว

    ያርብ. አላህ. ይጠብቅህ. ኡስጣዝ. ጣፍጭ. አድበት. ነው. ያላህ. ጅዛክሏህ. ኸይር.

  • @mohammednasir4587
    @mohammednasir4587 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩሙላህ ኾይረን አላህ ይጠብቅህ!!

  • @EkramYesuf
    @EkramYesuf ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ በጣም ደስ የሚል አንደበት አለህ በደስታ ነው ማደምጥህ

  • @mohammedseid9405
    @mohammedseid9405 6 ปีที่แล้ว +4

    La'allah biyyee ewadihallaw

    • @amaamm7053
      @amaamm7053 6 ปีที่แล้ว

      جزاكلاحخير

  • @የትምሁነህአላህንፉራአስታ
    @የትምሁነህአላህንፉራአስታ 4 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ ጀዛክላህ ኸይር

  • @حدحمد-غ7و
    @حدحمد-غ7و 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኽይረን ፈግታ ሱናነው ፈካ እያልን እየተማርንነው

    • @wnext-nx2mb
      @wnext-nx2mb 6 ปีที่แล้ว

      ዋለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

    • @mekyasulitan856
      @mekyasulitan856 6 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @8498-s4r
      @8498-s4r 6 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ኡሰታዝ
      አላህ ይጨምርልህ እኛም የምንጠቀምበት

  • @faezayoutube498
    @faezayoutube498 2 ปีที่แล้ว

    ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ በጠም ደስ የምል ትምህሪት ነበር ጀዘክለ ከይረን