ማህበርተኞቹ ፣ እቴጌ ክፍል 34። Etege Episode 34

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 หลายเดือนก่อน +17

    ማነው እንደኔ ቴዲን እና ደስታውን የሚወድ ያለነሱ አይደምቅም ወዳችሀለሁ ❤ እንኳን አደርሳችሁ አደርስን ለብርሀነ ጥምቀቱ መልካም ባእል 🙏💕💚💛❤

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 9 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @አሐ
    @አሐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እቴጌ የእኔ ቆንጆ የእኔ ኩንስንስ ደርባባ ሴት ወይዘሮ እንዴት እንደምታምሪ ከተሰጠሽ ካራክተር ጋር ይህንን ስልሽ ወጣትነትሽም እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው በጣም ነው የምትወደጂው ግን ይሄ ምናልባት ለጤናሽ ብለሽ ከሆነ በጣም ኪሎሽን የምትቀንሺው በልኩ ይሁን ሁሉም ሰው አይደለም መክሳት የሚያምርበት ስለምወድሽ ነው እንደ ትንሽ እህት በርቺ በርቱ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ እየደጋገምኩ ነው የማያችሁ ከስራ እረፍት ስሆን ውዶቼ ተባረኩ😂😊❤

  • @HamSide
    @HamSide 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስትሺ እወድሻለሑ 100ስልክ ቢኖረኝ ለተነው ኮሜት የምፅፈው በበሑሉም ግን ስልኬአድነው❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 หลายเดือนก่อน +4

    እደደስታው እሚመቸኝ የለም የቤቱ እራስየቴጌ ድምቀት❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ደስታው የዛሬው ይለያል 🤣በሳቅ አነፈርከኝ 🥰

  • @hddi491
    @hddi491 9 หลายเดือนก่อน +3

    ውድድድድድ የማደርጋችው ሁላችውንም ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ደስታው❤❤ እቴጌን የመስሉ አስሪዎችን ያብዛልን🙏🏾❤️

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደስታው የስካሩ ፓርት ድብን አድርጎ ሰርቶታል 🎉🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቴድ እና ደስታው የማጀቱ ድምቀት❤❤❤

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው ምርጥ ሐሳብ የተላለፈበት ነው

  • @makibeldanile
    @makibeldanile 9 หลายเดือนก่อน +2

    ደስታዬ😂😂😂ደስትሽ❤

  • @elsaedemissie843
    @elsaedemissie843 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሚዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Natitube463.
    @Natitube463. 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኤልሳ ቁጣ😂😂😂

  • @robelmulugeta-yh5lc
    @robelmulugeta-yh5lc 9 หลายเดือนก่อน

    ደስታውናቴድ ይመቻችሁ ውድቱ የኔ ወነፊት ሁሉን ነገር ፊትለፊት

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 9 หลายเดือนก่อน +8

    ውዴ የኔ ፍቅር ሁሌም ስላንች ብፅፍ አይሰለቸኝም አደለም በየሳምንቱ ለምን በየደቂቃው አይሆንም የኔ ውድ

    • @taibabtai2358
      @taibabtai2358 9 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ፎቃ ገብቶልሃል 😥

    • @gezahegnelambebo6691
      @gezahegnelambebo6691 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክልም ፎንቃ ገብቶልሀል

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድቱ ነዉ ምስኪን ነፈር ላም አለኝ በሠማይ ወተቷንም አላይ አሉ እናቶች እሷ እስከነመፈጠርህም አታዉቅህ ይሆናል ግን ተስፋ ማድረጉ አይከፋም

    • @Tነኝየተክልዬዋ
      @Tነኝየተክልዬዋ 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 9 หลายเดือนก่อน

      አንተ ዴሞ ሁሌ ውድቱ ውድቱ ብለህ መሞትህኮነው ወይ እቴጌ ማጄት ሂድና ምግብ አዘህ እየበላህ እሷንም አዋራት

  • @sodanilmvdhhhhsfani681
    @sodanilmvdhhhhsfani681 9 หลายเดือนก่อน

    ደስትሽና ውድቱ መለሰ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @solocmc
    @solocmc 9 หลายเดือนก่อน +1

    ደስታ ሁሌ እንደተመታ ነው ይገርማል

  • @አሰገደች
    @አሰገደች 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ ሁለታችሁም ቤቱን ሳታፈርሱ ወደ ቤታችሁ ሒዱ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅሞ ተባረኩ።❤❤❤

  • @WuetuAbiy
    @WuetuAbiy 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሳቄ ምንጮች❤❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 หลายเดือนก่อน

    Eyesus yadnal amen amen amen

  • @elsaedemissie843
    @elsaedemissie843 9 หลายเดือนก่อน

    አይ ደስታው እብድ እኮነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 9 หลายเดือนก่อน

    ሚሚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛች ደስቲ❤❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 หลายเดือนก่อน

    የቴዲ እና የኤልሲ ፍቅር መጨረሻው ምን ይሆን:????? ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ኤልሲ ኮስታራ አለቃ😄

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 9 หลายเดือนก่อน

    እቴጌ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 9 หลายเดือนก่อน

    ኤልሳዕ እኔ ቅጥል ልበልልሺ😂😂😂😂

  • @birtukanakalu5772
    @birtukanakalu5772 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልሳን የሜወድ ማና እኔ እቴጌ እናቴ ትመስለኛለች❤

    • @HamSide
      @HamSide 6 หลายเดือนก่อน

  • @sante-jb2tj
    @sante-jb2tj 9 หลายเดือนก่อน

    ደስታው እናቴዲ❤

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 9 หลายเดือนก่อน

    Tedo tedo love you ❤❤❤❤❤

  • @RobiRoot
    @RobiRoot 9 หลายเดือนก่อน

    ደስታው እና ቴዲ የ ድራማው ድምቀቶች ናቹ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 9 หลายเดือนก่อน

    Tado sewedek eko feta taderginalik😀😀😂😂😍😘

    • @HamSide
      @HamSide 6 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 9 หลายเดือนก่อน

    አይ ደስታዉ ሁሌ እደተበዛበዝህ😂😂😂😂😂

  • @pelefor
    @pelefor 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችሆለሁ ❤❤❤

    • @HamSide
      @HamSide 6 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @beza390
    @beza390 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሳ ማዳም😂

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ttrtre
    @ttrtre 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤

  • @GeteTesfie
    @GeteTesfie 9 หลายเดือนก่อน

    ምነው በጣም ዘገያችሁስ በዚህ ሰሞን እቴጌዎች ???

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DejeneTessema
    @DejeneTessema 9 หลายเดือนก่อน

    etagawoch endat nachihu?8miliyon yetebelaw yeteshete merat shitewlet yeneberew sewye yet geba? kfl snt new asayun eski

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijatkilt2097
    @lijatkilt2097 9 หลายเดือนก่อน

    destaw mirt sew

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 9 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ግን 😏

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 9 หลายเดือนก่อน

    እደዛሬ ስቄ አላአቅም