ሰበር ዜና - የእስራኤል አስፈሪ መግለጫ በረራ ተቋረጠ በቀሉ ሊጀመር ነው የኢራን ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሰላሙንን አውርድልን ይቅር በለንን

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    እንኳን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

    • @FunnyTractor-fc4mb
      @FunnyTractor-fc4mb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እዃን አብሮ አደረሰን❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Thewahido
      @Thewahido 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen 🙏

    • @marakikaleab9020
      @marakikaleab9020 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን ዛሬ የአመቱ አቦ መሆናቸውን አላወኩም ነበር አቦ ባለውለታዬ ናቸው በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

    • @HelenHelen-mm9fp
      @HelenHelen-mm9fp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen enkuwan abiro aderesen

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    በሊባኖስ ያለን እህት ወድሞቼ እዴት አደራቹልኝ አካባቢያቹ የማይነጋ የሚመስለውን ሌሊት ነግቷልና ተመስገን ቀናችንንም ደሞሠላም ያውለን ያለሙ ባለቤት አምላካችን🙏🙏🙏❤️

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አላህይጠብቅአችሁ

    • @berkeayalewbalcha1435
      @berkeayalewbalcha1435 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ssaa5342 አሜን🙏🙏🙏❤️

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤላ እናመሰግናለን አቤቱ ማረን በቀል የምባለው ነገር ከምድረ ሁሉ ይጥፋ

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 5 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እንዴት አዴራቹ ዎጋኖቼ ሰላማቸው በጌታ ብዝት ብዝዝት ይባል ሠላም ለአለም ህዝብ ሁሉ ሠላም ለኢትዮጵያ ሀገረ ❤ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @MirafFasil
    @MirafFasil 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይባርክ

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኧይር አሰማን😢

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንዴት አደራችሁ በቤሩት የምትገኝ እህት ወንድሞቸ በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን ለአገራችን ምድር በሰላም ያድርሰን

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 27 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለጀግናው ለህዝቦላ 💛💛💛 ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌✌✌💪💪💪

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 26 นาทีที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤ፈጣሪ አምላካችን ሠላሙን ፍቅሩንና አንድነቱን አንተ ስጠን 🎉🎉🎉❤❤

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሳላም ለኢትዮጵያዬ ውሎ መግቢያዬ
    እኛ ስለሀገራችን እንጅ ስለሌለ ሀገር ድስኩር ስለቸን እኛም ብዙ ችግሮች አለብን አቤሎ by

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ያሰባችሁ ይሰካላቹ አሜን❤ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለአምናረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን ሰላም ለአለም ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም አድራችሁ አረ ምን ይሻላል እደው ልቦና ይስጣት 😭🇱🇧ነጋልን የማየነጋ የለም

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኢራን ነው የምትኖሪዉ?😭

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@melkamusonko እና ሄደሽ ንገርያት

    • @nunubirhanu6874
      @nunubirhanu6874 23 นาทีที่ผ่านมา

      🤣🤣🤦

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
    @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 47 นาทีที่ผ่านมา +1

    አይመከራ ፍክክር ዋጋ የለውም
    ምናለተደራድረውቢስማሙ
    እኔስሚአሳዝኑኝ ንፁህዜጎች
    በተለይህፃናቶች

  • @MamusheBekele
    @MamusheBekele 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤላ እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ አድነን ማረን እግዚአብሔር ሰላሙን ይውረድልን ለንስሃ ያብቃን

  • @ጦይባጦይባ
    @ጦይባጦይባ 22 นาทีที่ผ่านมา

    ዜናቀይር

  • @MiratuDantemo
    @MiratuDantemo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አለሚ ሰለሚን አጠሌች ሰላሚ ክርስቶስ ብቻ ናዉ

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo amen amen amen amen 🤲🤲🙇🙇🙏🙏✝️✝️👌💯

    • @iphonetastic648
      @iphonetastic648 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የስ አሜን ሠላማችን ክርስቶስ ነው

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እደው ተይ ሚላተ ሰው እንጣ እግዚአብሔር እደው ልብሽን ያራራው እስራኤል 😢😢😢😢

    • @amelmalgevro7633
      @amelmalgevro7633 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሰላም እንዲሆን ከፈለግን እስራኤልን መርገም ሳይሆን መባረክ ነው ውዶችየ🙏

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@amelmalgevro7633 ተውጂ እኔ ምን አገባኝ ኮተታም

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 44 นาทีที่ผ่านมา +1

      ​@@kokikokiy5008እና ስድቡን ምን አመጣሁ ልብ ይስጠን

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤️❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሊባኖስን ትተውልን እባካችሁ ኢትዮጵያን ተሰቃየን😢😢😢😢

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 44 นาทีที่ผ่านมา

      አገቡምዴ ወደ አገራችሁ

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወድም አቤል ቅልል ቅልጥፍ ያለ ጋዜጤኛ ነው ምትሉ እሲ እንያችሁ እደኔ ምትወዱት

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤7ኛ ነኝ አቤሎ በጊጉት ነው የምከታተልህ እናመስግናለን።

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላምን ለምድራችን ሁሉ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @eyayuEyayu-n6u
    @eyayuEyayu-n6u ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለእስራኤል 💚💛❤

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ሠይጣን

    • @abdikemal
      @abdikemal 50 นาทีที่ผ่านมา

      ድ ል ለኢራን

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 20 นาทีที่ผ่านมา

      የሁድ😂😅

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዞዞዞ😭😭😭😭😭

  • @ጦይባጦይባ
    @ጦይባጦይባ 22 นาทีที่ผ่านมา

    በቀል በቀል አይይይይ

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Selam le hulum yihun🙏❤️

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንቀ ወገን ልመሽ ነው‼

  • @YesufLove-t1j
    @YesufLove-t1j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድል ለኢራን

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ድል ለእስራኤል ምድር ድል ለእስራኤል ሕዝብ ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🥰🥰🥰መከላከያ ሰራዊት ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @YesufLove-t1j
      @YesufLove-t1j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      @@NigstWelde-q2s ቦቅቧቃ ነገር ናቹህ በአሜሪካ ታዝላ መሆኗን አትርሡ አይሁዶች ኢራን ታስተነፍሣታለች ዝብላቹህ አትፎክሩ አይሁዶች

    • @ስምየለምአባቴ
      @ስምየለምአባቴ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁንም ድል ምናምን ትላላችሁ እንደ ለእራሳችሁ አልቅሱ ጠበቃ ማንም አልገዛችሁም ልቦና ይስጣችሁ በዛም በዚህም የሰው ነብስ ነው ምጠፋሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ፀልዩ ዱሃ አድርጉ የምበጀሁ ይሄ ብቻ ነው እባካችሁ 🙏😢😢😢

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Dili Le lsrael 🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪❤️❤️❤️👌💯

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ስምየለምአባቴDilu ye israelnw israel tashenifalech israel 🦁🦁🦁🦁💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለም እባካቹ ሚስኪኪን ህፃናትን አጨርሱ አሜሪካንና እስራኤል ህዝብ ይቀንስ ይመስላል ፈጣሪ ቀድሞ ያንሳቹ

  • @ВалентинЯрмошик-ц7й
    @ВалентинЯрмошик-ц7й ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Я мечтал там побыть ❤😢

  • @ВалентинЯрмошик-ц7й
    @ВалентинЯрмошик-ц7й ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Я мечтал там побыть ❤

  • @FafiiHabeshiwet
    @FafiiHabeshiwet 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam le Hagerachin 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 56 นาทีที่ผ่านมา

    እራን መግለጫ ሲታወጣ ባልተማርሰዉነዉ እንደ ያሲጠላል ያለፌዉን ትደጋግማለች

  • @rahelfisseha454
    @rahelfisseha454 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow first time ever i am the first one to comment and view

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wel came abel

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በስላም ያሳደረን ፈጣሪ በስላም ያውለን ቸሩ ነገር ያሰማን ሰላም ለ ዓለም ሁሉ በ ስደት ዓለም የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ በተለይ በ ቤሩት የምትገኙ ወገኖቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 😢

  • @Yofa-y5v
    @Yofa-y5v 13 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ ቴርሞ ቦንብ ወይ አነስተኛ የተመጠነ ኒኩሌር እስራኤል ልት
    ጠቀም ትችላለች።

  • @Yonas-h6m
    @Yonas-h6m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam le alem hulu yihun

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔታ መኝታ ክፍል ተመታ የሚለውን አልዘገብክም ውርደት😂ኢራንን አይነኩም ቢነክዋትም ምላሽ አላት

  • @ВалентинЯрмошик-ц7й
    @ВалентинЯрмошик-ц7й ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Хорош ❤

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ እስራኤል ለታይለታይብላለች ኢሻአላህ ንፅዋንን ገለሽ የንፅዋንን ቤት አልባ አድርገሽ ወላ የግዜ ጉዳይ እጅ የትም አታመልጂም

  • @ድሉኡሴን
    @ድሉኡሴን 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድል. ለኢረን❤❤❤

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኤርትራዊ...ነክ../ነሽ....ኢትዬጲያዊ...አደለሽም

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በቅርቡ ኢራን ትፈራርሳለች እንደ ጋዛም ትሆናለች።
    አያቶላው እና ግብረአበሮቹ በቅርቡ ዋጋቸውን ይቀበላሉ።
    ድል ለእስራኤል !!!
    እስራኤል ለዘላለም ትኑር !!!
    ❤ 🇮🇱 🇮🇱 🇮🇱 ❤ 🇪🇹

    • @Jgi-j3y
      @Jgi-j3y 20 นาทีที่ผ่านมา

      😡😡😡😡😡😡😡

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 13 นาทีที่ผ่านมา

      @@Jgi-j3y😂😂😂😂😂😂😂

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 59 นาทีที่ผ่านมา

    ቦቅቦቃ እየተዘጋጀን ነው አላሉም አሚሬካ ቆይ ብላ ይዛት ነውጀ የአሚሬካ ፓንበርሥ እውነት ታሸንፋለች😊😊😊😊

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አቤሎ ዘገበህ ጥሩ ነበር አሁን አሁን ግን ሚዘኑን የሰተ ሆኖብሀል የእስራኤልን ጥንከሬ ብቻ አጉልታህ እየሰየህ ሌለውን የመሰነስህ ጉደይ ተደመጪነትህን ይቀንስብሀል አስብብበት ጣልቃ እየገበች እስራኤልን ከአፍ እስካአፍንጫዋ የምታስጥቃትን አሜሪካንን ለምን መኮነን መውገዝ አቃተህ

    • @LiliTesfaye-y9x
      @LiliTesfaye-y9x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yesu min agebawe ende

    • @Yeshegetaw-wl7hw
      @Yeshegetaw-wl7hw ชั่วโมงที่ผ่านมา

      are you ok 😂abelo meret layi yalewun ewunet new meyaworawu ena kabelo rasi wured ato kemil jemale😂😂😂😂

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር💪

    • @MARYAMAYALEW
      @MARYAMAYALEW 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ችግሩ አትኖርማ 😂😂😂😂

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MARYAMAYALEW መች መች

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I zelalem tinuralech ​@@MARYAMAYALEW

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Awo Lezelalem tinur dil Le israel israel tashenifalech

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 edema yesetn aberen enayalen

  • @jdcell63
    @jdcell63 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የምትገር ነህ የኢትዮጵያ መከራና የድሮን ጥቃት አትዘግብም የብልጽግና ዳይፕር ነህ ምን አገባህ በእስራኤል እና ኢራን

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለመሸቀልነውአሰቦአይደለም

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🇮🇷💪

  • @UserUse-l8g
    @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dili Le lsrael israel tashenifalech israel lezelalem tinur Egiziyabiher ke israel garanwna israel jegina 🦁🦁🦁💪🇮🇱💪🇮🇱🦁💪🇮🇱🦁💪🇮🇱🦁💪🇮🇱🦁💪🇮🇱👌💯

  • @naolgezahegn
    @naolgezahegn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እስርኢልል ድል ይግንፅፍሽ እግዝአብህር ይትብቅሽ

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባላት ሀገረ እግዚአብሔር እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🥰🥰🥰♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen Dili Le lsrael israel tashenifalech lezelalem Egeziabiher ke israel garanw 🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🙏🙏🙏✝️✝️✝️🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪👌💯

  • @SvtVts-qx8fe
    @SvtVts-qx8fe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቦ ቤት አንገዛም መሬት መንቀጥቀጡን።ረሳሀዉ።አትጐተት በማስታወቂያ

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 47 นาทีที่ผ่านมา

      እሱ የተከፈለውን ነው የሚሰራው ብንገዛ ባንገዛ ጉዳዩ አደለም

  • @KamilSema
    @KamilSema 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትላንት አለምነህዋሴ የዘገበዉን ዛሬ እንዳዲስ ታወራለህ

  • @PppbusinessStudio
    @PppbusinessStudio 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wwoo

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለኢራን ኢንሻአላህ

  • @yosefanteneh1904
    @yosefanteneh1904 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1

  • @zelalemanimut
    @zelalemanimut 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

    • @mohammedhassen7246
      @mohammedhassen7246 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢራን ታጠፋችጛለች 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷☢️☢️

    • @shmaaehassen9537
      @shmaaehassen9537 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dedeb leseytanwa Israel yeleq le hagereh dua ataregem ayhud👎

    • @zelalemanimut
      @zelalemanimut 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@shmaaehassen9537 ከናንተ ወዲያ ሰይጣን ትላም

    • @zelalemanimut
      @zelalemanimut 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mohammedhassen7246 ሲያምርህ ይቅር🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪

  • @MuhamedNurye-o5l
    @MuhamedNurye-o5l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Iran 🇮🇷 💪

  • @leweityehuabeje7691
    @leweityehuabeje7691 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤል ወያኔው የፋኖን አትዘግብም እንዴ?

    • @HayatAsefa-g4m
      @HayatAsefa-g4m 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስለ ፋኖ ሌባነት አጋችነት ደፋሪነት ነው የሚያወራው መንደሬ ነገር

    • @leweityehuabeje7691
      @leweityehuabeje7691 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@HayatAsefa-g4m ምን እያልሽ ነው ቁምቡርስ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@leweityehu😂😂😂😂abeje7691

  • @SileshiEnjo
    @SileshiEnjo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1 viewer

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 35 นาทีที่ผ่านมา

    አንድ ወር ሞላት ኢራንን እመታለው ስትል 😆😆😆😆😆😆

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzhabehir amelak selamun lalm ulu yest abetu endi mertina cherintiki Maren y dengil Maryam liji yesus kerstos

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 30 นาทีที่ผ่านมา

    ጀግናው ህዝቦላም በሮኬት እስራኤልን እየቀጠቀጣት ይገኛል በንብረት ለይም ከባድ ውድመት እያስከተለ ይገኛል እንዲሁም የእስራኤል ወታደሮችን ከነአታንካቸው እያጋያቸው እየሸኛቸው ይገኛል ቪቫ ህዝቦላ💛💛💛 ጀጀጀጀጀጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌✌✌✌💪💪💪

  • @AminatNuru
    @AminatNuru 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተደሞ ልጀ። ነገር። ማካረር። ትወዳለህ

  • @AsiaSeid-qi2kg
    @AsiaSeid-qi2kg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ምንአለ አብይን ባደበልቀው ጂብ

  • @FhHj-r8p
    @FhHj-r8p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    andande mayreba zena eyzelelsh abela

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተፈራርተዋል አይዋጉም

  • @AdemTeleha-mr4nk
    @AdemTeleha-mr4nk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mechelen Atwesdm mechelen...

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam...Le..alem..hizb..hulu.yihun🤍🤍🤍🤍🤍

  • @MomedAhimed
    @MomedAhimed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀዳዳው የዮክሬን እና እስራኤል ገንዘብ ማሽቆልቆሉን አልሰማህም እንዴ ባጀታቸውንስ 50% የመከላከያ በጀታቸውንስ መጨመራቸውንስን አልሰማህም🤔🤣 አይ የሆነ አካባቢ ፎቢያ እንዳለባቸው ማንም ያውቃል😂 እና እኛም ችግር የለም የትኛውን ሚዲያ ማመን እንዳለብን እናውቃ ለን🤣🙏

  • @emrucan
    @emrucan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ሀገር ላይ እየኖርን ነው ቆይ ለዚችም ሀገር እሚያሞግዛት አይጠፋም የዘር ማጥፋት እንዲሳካላት ድል ለእስራኤል እምትሉ ምን አይነት በንፍጥ የሞላ አስተሳሰብ ነው ያላቹ ሁላቹም እንደዚ አረመኔ አስተሳሰብ ያላቹ በሙሉ ሙስሊም ጓደኛዬ ናቹ ብሎ እሚያስብ እኮ አለ ውስጣቹን ያላወቀ አውሬ በሙላ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AsiaSeid-qi2kg
    @AsiaSeid-qi2kg 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢስራኢል ትጠፋለች

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂🐄🐄

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መች መች 😂😂😂

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጂል😊

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Israel lezelalem tinuralech

  • @mdpaths9008
    @mdpaths9008 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህ ኢስራእልን እና ደጋፊዎቿን ያጥፋቸው ድል ለፍልስጤን፣ ሊባኖስ፣ ኢራን የመን

  • @shmaaehassen9537
    @shmaaehassen9537 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abzagnawun kersteyanoch ye Israel degafe nachew abelen chemero 🇮🇱 ayhodoche Allah lyatfachew

    • @roomiki95
      @roomiki95 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 ዛሬ ደሞ የእስራኤል አረጋችሁት ቆይ ለናንተ ሲልአይዘግብ😂😂

  • @AsefaMulugeta-k5j
    @AsefaMulugeta-k5j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አራነ መመታት አለባት እስራኤራኤል ካልሜታቻት ጠፍ ወሆኖዋ የታወቀ ነዉ ስለዝህ ጠላተ ጥዋትይሙት እኔ ምሽት እና ሳት ቀደም መቅደም አለባት !!!

  • @muhammadfentaw-w5s
    @muhammadfentaw-w5s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ ለፍላፊ ስላገርህ ትተህ ሰለ ሰው ሀገር ትለፈልፋለህ

    • @roomiki95
      @roomiki95 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Iran byee

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እራን ሺዔ rip

    • @mohammedhassen7246
      @mohammedhassen7246 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስራኤል አፍልቷታል ኢራን የመልስ ጥቃቷ በኒኩሊዬር ይሆናል ያን ጊዜ ለማልቀስ ተዘጋጁ🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷☢️☢️☢️

  • @MirafFasil
    @MirafFasil 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይባርክ