ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ ፀበል ሂዱ ተጠመቁ ሁሉንም አያችሁት በቃ ምንም አዲስ ነገር የለም ይህን ያደረገ እግዚአብሔርን ማመስገን የጥሞና የሚባል ጊዜ እኮ አለ
Zbey
እንደዚ ኮሜንት የሚያደርግ ሰዉ ይገርመኛል ለምን?ነፍስ ያወቀ ሁሉ ሁሉንም ነገር እያወቀ ነዉ የሚያደርገዉ በተለይ በምትመክረዉ እምነት ዉስጥ ካለ ስለዚህ እንደዚ ብታደርጉም ባታደርጉም ምንም ግድ አይሰጣቸዉም ይሄን ለማረጋገጥ አብሯቹ በአካል ላል ጥሩ ነገር ዉስጥ ለሌለ ሰዉ እስኪ በሉት በይሉኝታ ለዛን ቀን ብቻ እሺ ይልሀል እንጂ ስላልከዉ ብቻ አያደርገዉም።ከልብ ያን ሰዉ ከወደዳችሁት በእምነታቹ ሰዉን ከክፏ ነገር ለመመለስ ከሚደረጉ ነገሮች በስሙ አድርጉ
Ahkabah
What 😂😂
Wtf is this 😂
Jahnny is a very humble person that I have ever seen. Sending love to you -henok terefe
ጃኒ ከመመለሰህ በፊት እሰኪ መቅዶኒያ ምናምን ሂድ❤
Janyaaa እመቤቴን ሰትል በጣም ያምርብሀል !!!!! Yedengele Marryam legee abezeto ken family yebarkehe!!!!!!!!!!!!!!!!
🙏🏻
I’m always happy when I watch your videos jahnny . Keep up the good work
Jhanny yazeeeeeew.The whole squad is the best...
አየሁት ደስ ትላላችሁ ልጅነታችሁ ደስ ይላል ግን ጭፈራ፣ዳንስ፣ምግብ፣ልብስ እና ጫማ በቃ ደስ ይላል። አብሬአችሁ እየዞርኩ ነበር ያያችሁትን ሁሉ አየሁ ተደሰታችሁ አይደል ተጨፈረ ተበላ ተቀወጠ አለቀ። ጃኒዬ እስኪ አንድ ነገር ፌቨር አድርግ መውደዴ መሉ እንዲሆን ዝቅ ብለህ የተቸገሩ ወገኖቻችንን ጎብኝን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ነገር የምትባረኩበትን ነገር እስከ ዛሬ ያየነው አንተ የምትደሰትበትን እና ወጣቱ ስራ ሳይንቅ መስራት እንዳለበት አሳይተህናል አሁን ደግሞ ባለችሁ ጊዜ የተቸገሩትን አ/ አበባ ወይም የትውልድ ሀገርህን ናዝሬት ጎብኝ እባክህ።
Endeza aynet negerko be video ayderegm ehte ketesasatku ykrta gin kegn siset graw endayay aydel mibalew
በማታ መነፅር ያረገው ልጅ ምንሼ በያ😎😂😂😂
ፋሽን ሆኑዋል እኮ
😂😂😂 same tho
ስማ ሪች ዘንድሮ ገኒ አጠገቤ የለችም ብለህ ሀሪፍ ሰካራም ሊያረጉህ ነው
Yazzzzzzewwwww Jahnny Man ....Buch....Amani ....Teftachu Neber
ጅኒ ሁሌም ነው ምከታተልህ በጣም ነው ምወድህ
9:07 is different🤣🤣🤣
Yea 🤣🏆
Where is it bro and mech mech nw yemizegajew?
በመጨረሻም ከማህደር ጋር ተገናኛቹ😮
It's nice to see yall having fun, love yall❤
ጃኒ ሱሳችን እድሜህን እየተጠቀምክበት ነው ይመችክ ልጆቹንም አሳበድካቸው😅
ይመችህ አባቴ ዘና በል
jahnny on the beat
First 🎉 janny ❤
Huge fun of yours ..i wish i met u there 😔..I will meet u one day...
አረበክ አሁን ስንት ነገር ያሳስባል አኔ ግን የሚገርመኝ በቃ ለእዉነት የተፈጠረ ሰዉ ጠፉ እንዲሁ ጩሃት ብቻ አረ ስለወገኖቻችን .......😭😭😭
Be vpn enylet pls family🙏🙏🙏
ጃኒያችን ዛሪ ደስ ብሏሀል ግን ሞቅ ብሏሀል አይደል የተባቱ
ቦንብ ራስ 😂😂😂😂😂
7:35 what did he see
My name is naomi too like that girl in the video
Yecamerc xerat qensawal🤔
be 2 seconds eyetenberekeke is outrageous
l like thi word "emebatan" emabata tetabekeh jo
Kidus yasekal betam😂😂😂
Janney chewa yasadegew konjo ethiopiawi hulum yamrebehal
ፍሬንድ ምን ሆና ነው በድቅድቅ ጥቁር መነፅር የተጠገረረችው😂 Man in black stayl መሆኑ ነው😂
😂
ጃኒ ሚዘለልበት ቦታ እየታየህ አልኮል አለመጠጣትህ ምንም ትርጉም የለውም በቅርብ ቀን መጠጡንም ትጀምራለህ በአጠቃላይ ህይወትህ ከዘፈነንና ጭፈራ አይነት ነገር እንዳትርቀው እንደ አንድ ኦዴንስህ እመክርሀለው ለምሳሌ እንደነ ዩቲ አሲር አብሬሎ ሌሎችም ጨዋ ልጆች ብትሆን አሪፍ ነበር
Well the thing is im not them. Im not typing to be perfect. i sip alcohol im not a kid i just don’t drink too much. And Again im not trying to be PERFECT.
ቀዳዳ የራስሼን ሂወት ኑሪ ሰው ከመናገርሽ በፊት🤮🤮
Bucha taqayilalech..bicha bucha funny new...Yazeeeew jahnny😮😮I wish I will meet you in person 😔😞😢
Glass yelebesew jeles meneshe new concert hedo ayakem ende😮😮😮😂
What is going on 🤔🤔🤔
Ergtgna nh ytetachut berta nw😂😂😂
Yazzzzzzzzzew 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mannn anchim vlog bejemeri arif nw yaz yaz argi
aye jemralew
ደስ የሚል (ቭ)ሎግ።
Where is nebilnur😳
ማበድ ካልቀረ እንደዚህ ነው
ወይ ጉድ ዘንድሮ አባቴ ስው ለዳርድንበሩ ይዋደቃል እናንተ ደግሞ ትዘላላችሁ ???
Ethiopian version of ISHOWSPEED
Who’s that ferenj
Wwwwwwwwww yilayal❤❤❤❤❤
ወይ life
Abedachu eko 😂😂😂😂😂
Yazwe❤
Yazewwwww
Let's go 🎉
እኤ አዲስ አበባ ባልሆነ ህዝብ በድሮን የአብይ መንግት እየጨፈጨፈው ያሳዝናል ህዝብ ሰልፈ ወቶ መቃወም ሲኖርበት ወታቹ ጭፈራ እና መስከር ያማል 😭😭😭😭😭😭☝️
ጦርነት አለ ተብሎ ሰው አይዝናና ታድያ ? ጦርነቱ ያለው አማራ ክልል እንጂ አዲስ አበባ አደለምኮ እንኳን ላሁን ለዛ የእልቅት ጦርነት ግዜ የቆመ እንቅስቃሴ የለምኮ ስለዚ ዝምበይ
እውነት ለመናገር ልክ ናት እዚህም ቢሆን ተራችንን እየጠበቅን ነው እንጂ ጦርነቱ አለመምጣቱ እርገጠኛ አይደለንም ደደብ አትሁን ከብት
አንት ጅል አይዞህ አትፍራ
ኧረ ተው ልክ እዳንተ እግር ሚመስል ማማሰያም አለ እሱንም አጥባለው
አይዞኝ እንዳንተ መላጣ ከመሆን እዛ ሂደው ሚሸቅሉት ይሻላሉ ጅላፎ
የጽድቅ ስራ ስሩ
Aye jahnny besbhali came back usa
I'm nice to meet my love too much
ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም አንተን ሳላይ መዋል አልችልም
enam ande semon endi argogn neber 😝
Des tlalachu kemr❤❤
Yazewwwww jahnny 🎉😂
Bboytommy is >>>jhanny
amani yewah nwe betam
♥️❤️❤️♥️❤️
The first comment 😁🔥🔥🔥 big fan of u
ጃኒ ቢራ ሰትጠጣ ሞቅ አለህ
😂😂 eree betam yemerall bayhon energy drinku nw yasabedegn
Atakabjy sew 2 mill yalewum Alanafam yihen yahil
Lets see ur 2 millyy
@@jahnnyVLOGS don't hear some dogs. just keep going on your path
Ante lij wede hagerk temeles ezi bizu kekoyek yabelashukal. Tberezalek kezi hagerochu tiktokeroch personality ga.
protein supplements vlog plssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss
First🎉 janny
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ብቻ ምነው ፈዘዘ
❤❤
❤❤❤😂😂😅😮
Yazewww
5000ሶጠኛ please
I think you drunk
Ayeee sew eyemote enanet chifera ere esti eferu😮
Metmotut betegabachu
Tadya endimotu felgeh new 😅
Telyaleke
Yaw family heis nayes
betetas mn cheger alew zemari aydelek akabedk😂
ዘማሪ ብቻ ነው እማይጠጣው ያለሽ ማነው?ወጣት ስለሆንሽ ሁሉንም መቅመስ አይጠበቅብሽም... እሳት እንደሚያቃጥል ለማወቅ ግዴታ እጅሽን መክተት የለብሽም ከሌሎች ስህተት መማር ...ብዙዎቹ አንድ ብለው ጀምረው መውጫው ጠፍቶባቸዋል ሪሀብ ሴንተር በሌለበት ሀገር ግማሽ ያህሉ ወጣት ሱሰኛ ነው ...እራሱን ካላስፈላጊ ነገር እሚቆጥብ ወጣት ለኔ አራዳ ነው❤
ተመልካች ላይ ሙድ እንደያዝክማ አትቀርም ዋጋህን ታገኛታለክ
What is wrong with you?He is living his life pls think before you say something and use your Brain 🧠
bunch of አቡሻ & ሚጣዎች
I'm the first viewer
First ❤🎉
first view
🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤
እስኪ ፀበል ሂዱ ተጠመቁ ሁሉንም አያችሁት በቃ ምንም አዲስ ነገር የለም ይህን ያደረገ እግዚአብሔርን ማመስገን የጥሞና የሚባል ጊዜ እኮ አለ
Zbey
እንደዚ ኮሜንት የሚያደርግ ሰዉ ይገርመኛል
ለምን?
ነፍስ ያወቀ ሁሉ ሁሉንም ነገር እያወቀ ነዉ የሚያደርገዉ በተለይ በምትመክረዉ እምነት ዉስጥ ካለ ስለዚህ እንደዚ ብታደርጉም ባታደርጉም ምንም ግድ አይሰጣቸዉም ይሄን ለማረጋገጥ አብሯቹ በአካል ላል ጥሩ ነገር ዉስጥ ለሌለ ሰዉ እስኪ በሉት በይሉኝታ ለዛን ቀን ብቻ እሺ ይልሀል እንጂ ስላልከዉ ብቻ አያደርገዉም።
ከልብ ያን ሰዉ ከወደዳችሁት በእምነታቹ ሰዉን ከክፏ ነገር ለመመለስ ከሚደረጉ ነገሮች በስሙ አድርጉ
Ahkabah
What 😂😂
Wtf is this 😂
Jahnny is a very humble person that I have ever seen. Sending love to you
-henok terefe
ጃኒ ከመመለሰህ በፊት እሰኪ መቅዶኒያ ምናምን ሂድ❤
Janyaaa እመቤቴን ሰትል በጣም ያምርብሀል !!!!! Yedengele Marryam legee abezeto ken family yebarkehe!!!!!!!!!!!!!!!!
🙏🏻
I’m always happy when I watch your videos jahnny . Keep up the good work
Jhanny yazeeeeeew.
The whole squad is the best...
አየሁት ደስ ትላላችሁ ልጅነታችሁ ደስ ይላል ግን ጭፈራ፣ዳንስ፣ምግብ፣ልብስ እና ጫማ በቃ ደስ ይላል። አብሬአችሁ እየዞርኩ ነበር ያያችሁትን ሁሉ አየሁ ተደሰታችሁ አይደል ተጨፈረ ተበላ ተቀወጠ አለቀ። ጃኒዬ እስኪ አንድ ነገር ፌቨር አድርግ መውደዴ መሉ እንዲሆን ዝቅ ብለህ የተቸገሩ ወገኖቻችንን ጎብኝን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ነገር የምትባረኩበትን ነገር እስከ ዛሬ ያየነው አንተ የምትደሰትበትን እና ወጣቱ ስራ ሳይንቅ መስራት እንዳለበት አሳይተህናል አሁን ደግሞ ባለችሁ ጊዜ የተቸገሩትን አ/ አበባ ወይም የትውልድ ሀገርህን ናዝሬት ጎብኝ እባክህ።
Endeza aynet negerko be video ayderegm ehte ketesasatku ykrta gin kegn siset graw endayay aydel mibalew
በማታ መነፅር ያረገው ልጅ ምንሼ በያ😎😂😂😂
ፋሽን ሆኑዋል እኮ
😂😂😂 same tho
ስማ ሪች ዘንድሮ ገኒ አጠገቤ የለችም ብለህ ሀሪፍ ሰካራም ሊያረጉህ ነው
Yazzzzzzewwwww Jahnny Man ....Buch....Amani ....Teftachu Neber
ጅኒ ሁሌም ነው ምከታተልህ በጣም ነው ምወድህ
9:07 is different🤣🤣🤣
Yea 🤣🏆
Where is it bro and mech mech nw yemizegajew?
በመጨረሻም ከማህደር ጋር ተገናኛቹ😮
It's nice to see yall having fun, love yall❤
ጃኒ ሱሳችን እድሜህን እየተጠቀምክበት ነው ይመችክ ልጆቹንም አሳበድካቸው😅
ይመችህ አባቴ ዘና በል
jahnny on the beat
First 🎉 janny ❤
Huge fun of yours ..i wish i met u there 😔..
I will meet u one day...
አረበክ አሁን ስንት ነገር ያሳስባል አኔ ግን የሚገርመኝ በቃ ለእዉነት የተፈጠረ ሰዉ ጠፉ እንዲሁ ጩሃት ብቻ አረ ስለወገኖቻችን .......😭😭😭
Be vpn enylet pls family🙏🙏🙏
ጃኒያችን ዛሪ ደስ ብሏሀል ግን ሞቅ ብሏሀል አይደል የተባቱ
ቦንብ ራስ 😂😂😂😂😂
7:35 what did he see
My name is naomi too like that girl in the video
Yecamerc xerat qensawal🤔
be 2 seconds eyetenberekeke is outrageous
l like thi word "emebatan" emabata tetabekeh jo
Kidus yasekal betam😂😂😂
Janney chewa yasadegew konjo ethiopiawi hulum yamrebehal
ፍሬንድ ምን ሆና ነው በድቅድቅ ጥቁር መነፅር የተጠገረረችው😂 Man in black stayl መሆኑ ነው😂
😂
ጃኒ ሚዘለልበት ቦታ እየታየህ አልኮል አለመጠጣትህ ምንም ትርጉም የለውም በቅርብ ቀን መጠጡንም ትጀምራለህ በአጠቃላይ ህይወትህ ከዘፈነንና ጭፈራ አይነት ነገር እንዳትርቀው እንደ አንድ ኦዴንስህ እመክርሀለው ለምሳሌ እንደነ ዩቲ አሲር አብሬሎ ሌሎችም ጨዋ ልጆች ብትሆን አሪፍ ነበር
Well the thing is im not them. Im not typing to be perfect. i sip alcohol im not a kid i just don’t drink too much. And Again im not trying to be PERFECT.
ቀዳዳ የራስሼን ሂወት ኑሪ ሰው ከመናገርሽ በፊት🤮🤮
Bucha taqayilalech..bicha bucha funny new...
Yazeeeew jahnny😮😮
I wish I will meet you in person 😔😞😢
Glass yelebesew jeles meneshe new concert hedo ayakem ende😮😮😮😂
What is going on 🤔🤔🤔
Ergtgna nh ytetachut berta nw😂😂😂
Yazzzzzzzzzew 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mannn anchim vlog bejemeri arif nw yaz yaz argi
aye jemralew
ደስ የሚል (ቭ)ሎግ።
Where is nebilnur😳
ማበድ ካልቀረ እንደዚህ ነው
ወይ ጉድ ዘንድሮ አባቴ ስው ለዳርድንበሩ ይዋደቃል እናንተ ደግሞ ትዘላላችሁ ???
Ethiopian version of ISHOWSPEED
Who’s that ferenj
Wwwwwwwwww yilayal❤❤❤❤❤
ወይ life
Abedachu eko 😂😂😂😂😂
Yazwe❤
Yazewwwww
Let's go 🎉
እኤ አዲስ አበባ ባልሆነ ህዝብ በድሮን የአብይ መንግት እየጨፈጨፈው ያሳዝናል ህዝብ ሰልፈ ወቶ መቃወም ሲኖርበት ወታቹ ጭፈራ እና መስከር ያማል 😭😭😭😭😭😭☝️
ጦርነት አለ ተብሎ ሰው አይዝናና ታድያ ? ጦርነቱ ያለው አማራ ክልል እንጂ አዲስ አበባ አደለምኮ እንኳን ላሁን ለዛ የእልቅት ጦርነት ግዜ የቆመ እንቅስቃሴ የለምኮ ስለዚ ዝምበይ
እውነት ለመናገር ልክ ናት እዚህም ቢሆን ተራችንን እየጠበቅን ነው እንጂ ጦርነቱ አለመምጣቱ እርገጠኛ አይደለንም ደደብ አትሁን ከብት
አንት ጅል አይዞህ አትፍራ
ኧረ ተው ልክ እዳንተ እግር ሚመስል ማማሰያም አለ እሱንም አጥባለው
አይዞኝ እንዳንተ መላጣ ከመሆን እዛ ሂደው ሚሸቅሉት ይሻላሉ ጅላፎ
የጽድቅ ስራ ስሩ
Aye jahnny besbhali came back usa
I'm nice to meet my love too much
ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም አንተን ሳላይ መዋል አልችልም
enam ande semon endi argogn neber 😝
Des tlalachu kemr❤❤
Yazewwwww jahnny 🎉😂
Bboytommy is >>>jhanny
amani yewah nwe betam
♥️❤️❤️♥️❤️
The first comment 😁🔥🔥🔥 big fan of u
ጃኒ ቢራ ሰትጠጣ ሞቅ አለህ
😂😂 eree betam yemerall bayhon energy drinku nw yasabedegn
Atakabjy sew 2 mill yalewum Alanafam yihen yahil
Lets see ur 2 millyy
@@jahnnyVLOGS don't hear some dogs. just keep going on your path
Ante lij wede hagerk temeles ezi bizu kekoyek yabelashukal. Tberezalek kezi hagerochu tiktokeroch personality ga.
protein supplements vlog plsssssssssssssss
ssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss
sssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss
ssssssssssssssssssssssssssssss