ሀዩ ፕራንክ ነበር አለች፡ አሁንስ መረረኝ😞

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 398

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +131

    ቱ ለሴልጅ ክብር ይኑርህ አትጨማለቂ አላለም አተራስህ አትጨማለቅ ምነው ከኔ ሌላ ወድ የለም አልክ ጉረኛ አበዛህው ክብርይኑርህ

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 ปีที่แล้ว

      Yebela mn agebachu

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 ปีที่แล้ว

      Meche ale

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +3

      ማማዬ አላህያቆይሽ የውሴጤነውየተናገርሽልኚ

    • @NetsiTilahun
      @NetsiTilahun ปีที่แล้ว +1

      Awo yemer kalene wed yeleme ale degaye

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp ปีที่แล้ว +1

      የእውነት ውደታ ካለው ይሄም ሲያሳትነው ልብ ከተሰበረ ቡሀላ እኔ ብሆን ማለት አለ

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ ปีที่แล้ว +84

    ባክሽ ጥለሽዉ ሂጅና በሀላል አግብተሽ ኑሪ ሲጀመር ማነዉ በኢስላም ፍቅረኛ ምናምን የፈቀደዉ በቃ ሌላ በላጭ የሆነ በሙዚቃ እማይጨፍር ከሴት ጋር እማይነካካዉን አላህ ይሰጥሽ አንችም ተሰተሪ

    • @SsSs-ic8qm
      @SsSs-ic8qm ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ወላሂ ሲጀመር እውነተኛ ሠው ወሬ ዛዛታ አይፈልግም በሀላሉ ወስዴ ንግስቱ ያደርጋታልጂ

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @Denqmedia
      @Denqmedia ปีที่แล้ว

      Tekkl)

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha ปีที่แล้ว

      ፐፐፐ እሺ ባክሽ እሷማ ድኑንና ሸርኡን ጠብቃ የለ ገልፋጣ ክብሯን የሸጠች እስልምናዋን ያዋረደች ከቱ ሁለቱም እልም ያሉ መሃይም ናቸዉ 👈👈

    • @HadiyaMohammed-y1r
      @HadiyaMohammed-y1r ปีที่แล้ว

      ትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhfhr7556
    @rhfhr7556 ปีที่แล้ว +22

    ሴት ልጂ ያከበር እሱ የተከበር ቢሆን እጁ ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ ስለላሁ አለይህ ወስለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +24

    ሰው አየን ሰው አየን ሰው አየን የምትለሁ ምንድነው ካፈቀርካት ልጅ ይልቅ ለሌላው ሰው ነው እንዴ የምትጨነቀሁ ምን ይመስላል

    • @sahadamuhammad6270
      @sahadamuhammad6270 ปีที่แล้ว +1

      ሣህ ወላሂ 😢😢

    • @sayedahmada914
      @sayedahmada914 ปีที่แล้ว

      እስተ ኝገረለኝ

    • @zinash1
      @zinash1 ปีที่แล้ว +2

      ልጅቷን በስልክ የሚያገኛት ሰው ካለ ንገሯት ካሁኑንም ታስብበት የባሰ ልባ ሳይጎዳ ልጅ በጣም አስመሳይ ነው ልደቴ ስትለው ዛሬ ነው ወይ የተወለድሽሁ አላት ይቅርታ ስትለው ሄደሽ የምትጃጃዪበት ተጃጃዪ አላት ፕራክ ነው ስትለው ይዬ ውሉ ሰውን አሳየሺኝ አላት እሱ ማነው ነጌስ ከዚህ የበለጠ አግብታው ብትኖር ምናይነት መልስ ነው የሚሰጣት እሷ እኮ የሰራችው ቪዲዎ ትክክል ናት ከሌላ ሴት ጋራ ቲክቶክ በሙዚቃ እየሰራ ምን አጃጃለሁ እግዚአብሔር እኔ በጣም ነው የተናደድኩበት እኔን የተናገረኝ ያህል ነው የነዘረኝ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +35

    ለሚወዱት ሠው ሰው አየኝ አላየኝ አይባልም አይደለም ሰውፊት ለምትለው ብዙ ነገር ይደረጋል ለሚወዱት ለሚያፈቅሩት

    • @Zainaba-k4w
      @Zainaba-k4w ปีที่แล้ว

      የወድ አልጫ😂😂😂

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 ปีที่แล้ว +29

    ኧረ ሀዩ ጥርግ ይበል ተይዉ ወላሂ ክብርሽን ዝቅ አታድርጊ አንቺ ከሱ በላይ ወንድ ይገባሻል

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg ปีที่แล้ว +3

    ያመዋል እዴ ሰዉ አየኝ ሰዉ አየኝ ሰዉ ቢያይክስ ለሰዉ ነዉ እዴ የምትኖረዉ እራስክን ምሰል እጂ ፕራንክ ነዉ አለችክ አ በቃ ምንድነዉ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለዉ ሀይ አይገርምህም ወላሂ ትበዛብሀለች የትም የምትደርስ ልጅ ናት ሀይ ማሻአላህ ድስ ቲያለሽ ዉዴ

  • @RuruuUeur
    @RuruuUeur ปีที่แล้ว +9

    ሀዩ የኔ ቆንጆ አይዞን ወንድ ቢህድ ወንድ ይመጣል እሱ ግን ይገርማል ወላሂ

  • @ZemZem-x9z
    @ZemZem-x9z ปีที่แล้ว +16

    አረ አታምረር አሚር አተ ከዚበላይ አረገሀት ኤለ

  • @genislo-wi2ym
    @genislo-wi2ym ปีที่แล้ว +16

    ለሴት ልጅ ክብር ይኑረህ ከብት😊😊😊

  • @YYy-os1yx
    @YYy-os1yx ปีที่แล้ว +11

    ሀዩቲ ስጀመር አየፈቅርሽም ብያፈቅርሽ ያፈለገ ሰው ብያያው ጥሎሽ አዬድም ነበር ፈረክ ነውስቲው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm ปีที่แล้ว +22

    አየ ወንድ አልጫ ሀዩን የመሰለች ልጅ ደግሞ

  • @RozaRoza-n3e
    @RozaRoza-n3e ปีที่แล้ว +16

    እህቴ አንድ ምክር ልንገርሽ ካነበብሽው ይህ ልጅ አይሆንሽም በጊዜ ተቀንጠሽ ፕራንክ ነው ሲባል ያካብዳል እንዴ ጭራሽ እንደዛ አልቅሰህ ስታገኛት ልትንቀባረርና ልታመናጭቃት ይገባል እንዴ እሚወድሽ ወንድ ለስሜትሽ ይጨነቃል ከሴት ጋ ቪዶወ እያልክ እምትመነቃቀር ምንድነው ሲቀጥል ለጎደኛህ ልደት ስታከብር ለሶ ያም ይሁን ብላ ፕራንክ ነው እያለችህ ሰበብ ሀዩ ጊዜሽን አታቃጥይ ይህ አይደለም ለትዳር ለአዳር አይሆንም እንደተወደደ ሲያቅ በሰው ስሜት ላይ ሊረማመድ ይሞክራል አስቢበት ከሴት ጋ እሚሽለጠለጥ ወንድ አይሆንም ለምንም ።

    • @toybamuhammed
      @toybamuhammed ปีที่แล้ว +3

      የዉስጤን ነዉ የተናገርሽልኝ

    • @ferdewssultan
      @ferdewssultan ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว +2

    አሚርግን ምንም ብትልህ ከልብህ ፍቅሯታለብህ እድህማበሻቀጥ ጥሎመሄድየለብህም እህ ሀላልቢሆን ነበርእንጂ መላምየላችሁ

  • @EyobMechemeriya
    @EyobMechemeriya ปีที่แล้ว +16

    አሁንስ ድራማ ሰለቸን መቀለጃ ሆነን ቀረን

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt ปีที่แล้ว +16

    ወዶችኮ ሌላ ሲያፈቅሩ ትንሽ ስበብ ይፈልጋሉ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ ปีที่แล้ว

      🤣

    • @fgff2649
      @fgff2649 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @mahamahilet305
    @mahamahilet305 ปีที่แล้ว +12

    እራስ ወዳድ ነው እኔ ብቻ የፈለኩትን ላድርግ አትጨማለቅ 😅

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye ปีที่แล้ว +23

    አስሪ አትጨማለቂ አትበላት ለሴት ልጅ ክብር ይኑር

  • @JffHui
    @JffHui ปีที่แล้ว +11

    ወዲልጂ የሚወዲሽ ከሆነ ስበብ አይፈልክም እመኒኝ የኔእህት ግዜሽን አተባክኒ ከሱጋ ግዜ ታክሲአይደለም ቁሞ አይጠብቅሽም

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 ปีที่แล้ว +6

    እር ወላሂ የህስዉ አያስተማምንም ሆሆሆ እደዝህ ከአሁኖ ሀዩ አንቸ ልብሽን በተሽለ አቅም ስትርዉ

  • @zebuurayya
    @zebuurayya ปีที่แล้ว +2

    Amir atichamalk isuun indaz aslakise ehen taworale warenya unat bihon rasuu betam atiftehal hayuu warkinat hayuu bitilayi nawu mishalish welahi kasu mibalt nw mitagegni yene wud🥰

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l ปีที่แล้ว +1

    ምንድነዉ የምለምኒዉ ተይዉ ጥርግ ይበል ምነድነዉ ፍራክነዉ እየተባለ እማይሠማዉ ቢወድሸ ንሮ እደዝህ ክብርሸን አይነካም ነበር

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 ปีที่แล้ว +9

    ሁሉም በራሱ ሲደርስ ነው የሚያውቀው ያኔ ሀዩ ስታለቅስ 😂😂😂

  • @ሰላመላሃገረይ
    @ሰላመላሃገረይ ปีที่แล้ว +6

    እፍ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ፕራንክ ነዉ ተበልክኮ😊😊😊

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +1

    የኔ ኮልታፋ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ አሚሮ ደሞ አታብዛው እንግዲህ

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c ปีที่แล้ว +1

    Tiru agatami new bezihu zare nge yemilew nikha yiser kalhone degmo esum be mengedu anchim endezaw bihone mirtyee new❤

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ ปีที่แล้ว +14

    ፕራክ ብርቅህ ነው እደ አንተ ሲጀመር ፕራክ ነው ካለችህ አካበድከው ዋይ

  • @JffHui
    @JffHui ปีที่แล้ว +18

    ወላሂ በጣም አስጠላኝ ወዲልጂ ሲለምን እጂ ሲለመን ደስ አይልም አተን መለመን አለባትደ🤨🤨🤨

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 ปีที่แล้ว +5

    ያንቴ ግዜስ ጉድ እኮ ነው ለሴት ልጅ ክብር ይኑሪ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 ปีที่แล้ว +9

    ልጂ እውነት ችግር አለብት

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 ปีที่แล้ว +13

    አሁን በተናገርከው ንግግር ይቅርታ ጠይቃት 😏 ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @aishataha2657
      @aishataha2657 ปีที่แล้ว

      ለራሱ ክብር ነው ሚጨነቀው ጅላፎ😂

  • @Maxamedyare-yz1ku
    @Maxamedyare-yz1ku ปีที่แล้ว +1

    Fara neehii indee broo abezahewuu prank newuu tebalkii ikooo

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bka ihe ngar ykrbachu turu adlam😮😮😮😮

  • @sebrinatube
    @sebrinatube ปีที่แล้ว +52

    ጭራሽ አንተ ብሎ አትጨማለቂ ትላታለሁ የምር በስራአት ትበልጥሀለች 💯%✅

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ ปีที่แล้ว +5

    ዛዛታ ሲበዛ መሰለቻቸት ይመጣል ተሠተሩ በሀላል🥰

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b ปีที่แล้ว +4

    ሀዩ ይሄልጅ ሚሆንሽሁላ አይመስለኝም ምኑም አይገባኝም

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 ปีที่แล้ว +3

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ 😂😂😂😂😂ሀዩዬ ተመቸሽኝ እንደዚ ጭርጭር አረገችህ ቻለው ለሷ ጊዜም እንዲ ነበር የተናደደችው

  • @BezawitFikru-g1y
    @BezawitFikru-g1y ปีที่แล้ว +9

    አንተስ ባለፈ አላስለቀስካትምዴ
    ብድሯን ነው የመለሰችው😂😂😂😂

  • @Fethya-s2r
    @Fethya-s2r ปีที่แล้ว +7

    አሚር ጅግር አለብህ እሺ😭😭😭

  • @EklasAwol
    @EklasAwol ปีที่แล้ว +1

    Amire betam atabzaw esuan besew fit alafeqrshm alalkatm so beqa bidr new teredat

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 ปีที่แล้ว +1

    ለሲትልጂ ክብር ይኑርህ ቆይ ብራክ ነው አለች አደለዴ ይከ ብራክ የምትሉት ቢቀርሳ ቀልድ ታላወቃችሁ መትው አይ ወድ ሲወዳችሁ የበድልላችሁ ይመስላችዋል

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 ปีที่แล้ว +2

    Amir mino akabedik prank tebalk aydelem hayu yene konjo ayzosh eshi

  • @taybahna725
    @taybahna725 ปีที่แล้ว

    እህእኒህ ወንዶቺ ቂልናቸው እደትእዳስጠሉኚ😮😮😮አጦሉለውኛልወረቢን😅😅😅😅😅😅

  • @hayatyoutube7172
    @hayatyoutube7172 ปีที่แล้ว +3

    😮አይ ወንዶች ስታለቃቅስ ነበር አሁን አትጨማለቂ

  • @bashayat8684
    @bashayat8684 ปีที่แล้ว +6

    አተህ እራሱ ያምካል እዴ ለሴት ክብር ይኑርህ

  • @امينهيمام
    @امينهيمام ปีที่แล้ว

    ጉድ ስሪውማ ተይውና ይሔ ሲለማመጥሽ አልነበር ደሞ ብራክ ተብሎ ሲያበቃ ስበብ ፈልጎ ነው ደሞ አንድቱን አይቶ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 ปีที่แล้ว +23

    ሃዩት ስዎድሽ🥰😘😘 ... አንተ ደሞ ፕራንክ ብርቂ ነው እንዴ?? 😳😳ጅል ጅላንፎ 😂😂

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah ปีที่แล้ว +7

    ተንቀባረርክኮ ፍቅርህ አብቅቷል መሠል

  • @seada4449
    @seada4449 ปีที่แล้ว

    ፕራንክ ነው አለችህ አይደል እንዴ ያመናጭቅሀል ደሞ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሴት ልጅ እናት ናት እህት ናት ሚስት ናት ልጅ ናት እራስህን አትጨማለቅ እሽ ስታናድድ ወይ ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ እኔ ብሆን ቀድሜ ነው ትቸው የሚሄደው

  • @BerhamiBerhami
    @BerhamiBerhami ปีที่แล้ว +1

    Amirii attii birkii attii gootee hin yadatuu hin dhabiralii akkamittii gatee dhemataa osoo pirakii siin jetuu😂😂😂😂

  • @zebuurayya
    @zebuurayya ปีที่แล้ว +1

    Hayat tigodana waghin tagegnatalek💪ahun tolo hizbunim isunim kasat chamlak abazk guregn ayin afar neh sawu hiyayenw mitilaw awo atiftehal egna rasu betam nw yedanagtanew yaa kaset gar hiyatachamalak yelakakawu kalb

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም ሀዩ አለባበስሺኮ ይለያል❤❤❤

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 ปีที่แล้ว +10

    ዱሮም መሄድመልገሀል ጥርግበል ወንድቢሄድ ወንድ ይመጣል So😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      እኮ ቀዳዳ ነዉ ጡዚ

  • @emanfentaw
    @emanfentaw ปีที่แล้ว

    ኣባቴ ይሙት እኔን ቢያረገኝ ዳግም አይኔንም አላይ የምር ወድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ግን ለኔ ክብር የሌለው ወንድ ገደል ይግባ እንኳን ፕራንክ ሁኖ እና ከልቡ ፍቅር ቢኖርበት እንኳን ብዙ ነገር ብታጠፍም በይቅርታ ያልፍል እናም ይጠነቀቅላት ነበር እሱ ግን እሰው ፊት ስለተናገረችው ሀሳብ የያዘው የሰው ወሬ እና አይን እንጅ እሱ ልብ ውስጥ የለሽም እሽ ።

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl ปีที่แล้ว +1

    ስበብ ነበርደ የሚፈልገው ለመለያየት አይ ወንዶች ሴትን ልጅ ለመስበር የማያደርጉትኮ የለም

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee ปีที่แล้ว

    ከምጠላውነገር የወንድተሳዳቢ አትጨማለቂ አይባልም ብትወዳት አስደባትም አታስመስል ደሞም ሀዩ ተሰተሪ እህት እንኳን የአደባባይአፍቃሪ የትዳር አጋሪሽእራሱ ብለሽእምታስቢው ድጋይበሆነበትግዜ ልብሽን አትስጭ ተሰተሪ ካደባባይላይ

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 7 หลายเดือนก่อน

    ፕራክ ባይሆን ያልሹ ነገር የባለፈው 100%ልክ ነበርሽ ።

  • @ZahraMohammed-j9s
    @ZahraMohammed-j9s ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገረመኝ የኮሜቶች እነሱ ተመካክረው ያደረጉትን የነተ መቃጠል

  • @WandemuBekele
    @WandemuBekele ปีที่แล้ว +1

    መናሃሪያ ውስጥ ነው እንዴ ያደገው ክብር የሚባል ነገር የለውም

  • @neimanure
    @neimanure ปีที่แล้ว +2

    ምን ያካብዳል

  • @HussainAlobaid-hp4wn
    @HussainAlobaid-hp4wn ปีที่แล้ว +1

    አንተ ራስክም ፕራንክ እያደረካት እንደሆነ እናቃለን ግን ቀልድ ቢሆንም ክብሯን የሚነካ ነገር አትናገራት በክብር ቀልድ የለም ሲቀጥል ለፕራንክ ብለህ አትማል/ሉ ዋ

  • @marimamonday8416
    @marimamonday8416 ปีที่แล้ว +1

    አተም አትጨማለቅ ምንይላል ሰዉ አየ አላየ ፕራክ ፕራክነዉ ብዙ ተናገርክኮ

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 11 หลายเดือนก่อน

    ያጨማልቅሕ ወይይይ ማረኚ ባሌ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኒ አክባሪ

  • @najatmohammad7852
    @najatmohammad7852 ปีที่แล้ว +2

    የኔእህት በጊዜ ቦታያጂ እሄ ልጂ ከሴት ጋር መተቃቄፊይወዳል ሰጀመሪ ላንች አይሆንሺም!

    • @Afiyyya1896
      @Afiyyya1896 ปีที่แล้ว

      ምነው አቅፎ ስሞኝ ሂዶል አልሽ ሆ 🤣🤣

  • @yodithilemariya6370
    @yodithilemariya6370 ปีที่แล้ว

    Negegerek erasu yetarem adelem tew mehed selefeleg new endetebekush set adeleshim yelal ende kezi belete chewanet min felek ayegeremehem atemetenihem she's cool

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 ปีที่แล้ว +1

    አሚር አትጨማለቅ ከላስ ብድር በምድር ግድ ነው አለቀ ምነው አተ ብቻ ልጨዋትበት አልክ ደነዝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የኔ ጣፋጭ አፍሽ ሲጣፍጥ 😂ጎበዝ ነሽ በእውነት😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 11 หลายเดือนก่อน

    ቆይ የምን ልዴት ነው እነዚህ ሰወች ወዴት ናቸው

  • @mahiye-5368
    @mahiye-5368 ปีที่แล้ว +1

    Sebeb felgu nw enji esu siyadereges normal adel

  • @NueriyTamame
    @NueriyTamame ปีที่แล้ว

    Sejamri Lamuselmi Lidati ayefkdemi lidati atkibiru batrfa takababaru kiberi yenurchu 🎉🎉🎉

  • @ayisha__K
    @ayisha__K ปีที่แล้ว +1

    Sew sew hule sle sew nw mtaweraw antem prank endarekat new esuam prank yaregecheh hayu deg aregsh😂😂

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 ปีที่แล้ว

    Atechamilake atebilati lisati leja kebera yenurehe😢😢😢😢😢

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 ปีที่แล้ว

    ye wend alekasha neh prank new alecheh doma

  • @MdAkid-p2l
    @MdAkid-p2l ปีที่แล้ว

    ወይ መጨማለቅ ወላሂ የሴትነትሺን ጢግ አሳይው ጠካራ እደሆን አብሺሪ

  • @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ
    @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ ปีที่แล้ว +12

    ፍራንክ ነው ሀዩ አይዛን❤❤❤

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid ปีที่แล้ว

      ወንድ ስለመለያየት ሲያወሩት አይወድም

  • @shmilaeibrehim5274
    @shmilaeibrehim5274 ปีที่แล้ว +13

    ደሮስ ፍቅር ብስልምና ያለኒካ ፍቅር የሚባል ነግር የለም

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 ปีที่แล้ว +2

    ምን ትመስላለክ ቶፋ

  • @sedeinn6830
    @sedeinn6830 ปีที่แล้ว +3

    የወንድ አልጫ ከዚጋ መኖር እራሱ ወላሂ መበደል ነው

  • @Abdulkerim-d4y
    @Abdulkerim-d4y ปีที่แล้ว

    Men alebachu enante egna lay derama seruben welahi gelts nw derama endehon jeloch

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ปีที่แล้ว +1

    አሁን እናተ ምድነው የምትባሉት

  • @tsighedegefa5084
    @tsighedegefa5084 ปีที่แล้ว

    What? Endeza endalekesk Ahun min honeh neaw

  • @MakyaMak-v7n
    @MakyaMak-v7n ปีที่แล้ว

    Ante lij aticemalekin abezahew 😊

  • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
    @የሀይቋ-ቨ2ኰ ปีที่แล้ว

    ልጅእወነት ችግር አለብት። ፍራክ አታቅም አይይይሀዩ አብሽሪ

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 ปีที่แล้ว

    men ayenet derkoro new ebakachehu hayat zembryew nege eyalekese yemetal atecheneki

  • @NurituMohammed
    @NurituMohammed ปีที่แล้ว

    ኢሄ ገና ዘሎ መቼ ጠገበ ሰዉ ፊት አዋረድሽኝ አላለም ወላሂ ለአቅመ ባልነት አልደረሰም

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +7

    ብድሩን ያልመለሰ አይወለድ የ እውነት ፖራንክ ❤❤ አትጨማለቂ የምትለዋን ቃል ስወዳት ❤❤አይ እንግዲህ አሚር ደግሞ

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 ปีที่แล้ว +1

    ቱ ምናችውም አይጥመኝም እናንተ ልጆች

  • @Bahar-i3e
    @Bahar-i3e ปีที่แล้ว

    እሱም ፕራክ ሊያደርጋት ፈልጎእደሁጅ አያደርገዉም መቸምየዉስአዋቂዉ አሏህነዉ ግን ኮሜቶች አበሻ ወደነፈሰበትነዉ ታዝናናላችሁ😂😂😂

  • @rabiakader6594
    @rabiakader6594 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሙስሊም አይደላችሁ የምን ፕራንክ የምን ልደት ነዉ ለብር ብላችሁ በዲናችንን አታባላሹ

  • @AlemAlem-j7g
    @AlemAlem-j7g ปีที่แล้ว +1

    ere mahir balege neh leset kbr ynur yeewunet yemtwedat atmeslm

  • @sofiomer1491
    @sofiomer1491 ปีที่แล้ว

    እንደት እንደት ነው የምታናግራት ጎድ እኮ ነው ምንድን ነው የምንማርው እኛ ከናንተ

  • @sahadamuhammad6270
    @sahadamuhammad6270 ปีที่แล้ว +1

    ሹሀ ምንያካብዳል ብራክነዉ እያለችዉ ጀለፍነገር😡😡😡😡

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በኢሥላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ከትዳር በሇላ ነዉ ፍቅር በመቀጠል ዎንድ ልጅ ሊተዉሽ ሲፈልግ ሰበብ ይፈልጋል ስለዚህ እራሥሽን አታርክሽ ያለ ቦታሽ

  • @Medina-qc5hi
    @Medina-qc5hi ปีที่แล้ว

    ስንት አልቅሶ እንዳላሣመነ አሁን ይጨማለቃል ኧረ ወንዶች

  • @ዙልፋመሀመዲ
    @ዙልፋመሀመዲ ปีที่แล้ว +1

    ኢኔ. ያምገርማኝ. ነጋር. ቢኖር. ፕራከነዉ. ከተበለ. ለሚድነዉ. ሚያኮርፋዉ. ኢክነትም. ስራነዉ. አደል. ጎዋ. ማለት. ለምን. አስፋለጋ. አሚር. አዉኑስ. አበዘሀዉ. ለምድነዉ. ኢደዝ. ሚቶነዉ. ልጁተን. አተስቀይማት. ሚነዉ. ኢኔ. ብቺ. ነዉ. ወድ ልጅ. አልከስ. አቦ. አትጀጃል. ሀዩ. የኔ. ደርባበ

  • @toeybiakonjo
    @toeybiakonjo ปีที่แล้ว

    አረ ያጨማልቅህ ባለጌ ለሴት ልጅ ክብር ይኖርህ ዝርክርክ ነህ ወላ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 ปีที่แล้ว

    ሰራአት ይኑረህ አተ ብቻ እነዉ ፕራክ ምታረግ ሆ ደግ አረገች😅 ትበጠረቃለህ😮 እዉነቷ ነዉ ሰራአት ያዝ ከሌላ ሴት አትጃጃል😮ሆ 😊

  • @zeba171
    @zeba171 ปีที่แล้ว

    Mndnew be sew fit besewfit mtilew manm notice miyaregih yelem

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
    @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ ปีที่แล้ว +2

    ልደት ሙሥሊም አያከብርም።

  • @Ksa-zc1bm
    @Ksa-zc1bm ปีที่แล้ว

    አንት ግን ቡዙም አትወዳትም እያስመሰልክ ነው