ከሀያት ጋር ተታረቅን🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ፍቅራችን፣ ከችግራችን በላይ ነው

ความคิดเห็น • 619

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ እህት ሀያት አንድ ቀን ልብሽ እንዳይሠብረዉ ጥንቃቂ አድርጊ የእናቱ ልጅ ይመስል አትጨማለቂ።። ፍሬም የሌለዉ መኪና እና ኒካ የሌለው። ፍቅር አንድ ናቸዉ አደጋቸዉ የከፋ ነዉ መጨረሻቸዉ አያምርም ጥንቃቄ አድርጊ።

  • @AllQua-r2v
    @AllQua-r2v 9 หลายเดือนก่อน +44

    እመኑኝ ይሄልጅ ልቧን ይሰብረዋ 😥ሰበብ ነው የሚፈልገው 😢😢አላህ ይሁንሽ ወላሂ

  • @rwdetube
    @rwdetube 9 หลายเดือนก่อน +56

    ወላሂ ለምትናገራቸው ቃላት ተጠቀቅ ሴት ልጅ ከምንም በላይ ክብር ትፈልጋለች አክብራት ነገራቶችን ደሞ ለማቅለል ሞክር አታካብድ ተከባበሩ ታጋቡ ውለዱ ክበዱ ❤

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 9 หลายเดือนก่อน +1

      ያለኒካህ በሀራም እየተሻሹ ውርደትጂ መች ክብርን ሊጎናፉ።

  • @neimak2207
    @neimak2207 9 หลายเดือนก่อน +28

    ጓዴኛዋ በፊት ብጠላሽም እውነት ተናጋሪነች❤

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s 9 หลายเดือนก่อน +21

    ወላሂ ይሂ ልጅ እደሴት አባብሉኝ ይላል ወላሂ አይ ኪሳራ ሀዩ አላህ ጥናቱን ይስጥሽ እሚሽለጠለጥ ወድ አልወድም😮

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 9 หลายเดือนก่อน +50

    እህቴ ይህ ልጅ ኣንድ ቀን ልብሽን ይሰብረዋል ተጠቀቂ

    • @fatumfatum-bg1rx
      @fatumfatum-bg1rx 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @sadiyayasin3941
      @sadiyayasin3941 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ ደስ አላለኝም

    • @KadhijaAharagha
      @KadhijaAharagha 9 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 9 หลายเดือนก่อน

      ልጅ ውነትኛ ፋቅር የለወም አይሁናትም አይ ያኔ ያዙኝ ለቀቁኝ ዳላል

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 9 หลายเดือนก่อน

      ቱ ስታስጠላ ወላሂ የሆነ አካብዴነገርነህ

  • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ
    @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ 9 หลายเดือนก่อน +41

    ይህልጁ ሲያሰጠላ ከአሁን አትጨማላቂ በተደጋጋሚ😢😢😢😢

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 9 หลายเดือนก่อน +174

    እመኔኝ የህልጀ ልብሸን ይሰብረዋል ልብሸን ሰብሰበ አርጊ

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo 9 หลายเดือนก่อน +3

      ጠብቂ ብቻ አልሰባበራት እንደሁ

    • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ
      @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳ የመስላል 😂😂😂

    • @ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ
      @ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ 9 หลายเดือนก่อน +6

      ሲጀመረምኑምአላማረኝ እሄ ባለጌ ወላሂ አተጨማለቄስል ቀፍፍኝ አኡዝቢላሂ

    • @ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ
      @ሺጋየባቦልጀነኝየረሱልወዳ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ፍቅረ ክብረ እናመቻቻል ያሰፍልጋል እድትነወ የሚገሻለጥዉ ወይእኔን አያደረገኝ

    • @zinash1
      @zinash1 9 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት እውነት እውነት እውነት በትክክል

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 9 หลายเดือนก่อน +21

    አላህዋየ ከመዳም ቤት ሁኜም ሂጃቤን ለብሸ እንድሰራ ስላገዝከኝ አመሰግንሀለሁ ከአጅነቢ እንድርቅ ስላገከኝም አመሰግንሀለሁ መጨረሻየንም አሳምርልኝ አላህ የህዲኩም

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ማር ዴንሪኝ

    • @1356ruta
      @1356ruta 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረብ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ አሚንንንን ወላሂስደት መምህሬ ነዉ ለኔ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 9 หลายเดือนก่อน +25

    ስርአት ይኑሮህ አትጨሜለቂ አትበላት በትንሽ ነገር ሚጣላ ሠዉ የምር ፍቅር የሌለበት ሠዉ ነዉ ስለዚህ በትንሹ አታኩርፍ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ማር

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 9 หลายเดือนก่อน +14

    ሤትልጂ የረሡል ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም አደራናት አክብሩ ወዶች

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 9 หลายเดือนก่อน +35

    አትጨማለቂ አትበል እረ ክበር ይኑርህ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ውዴ

    • @Merdiy
      @Merdiy 9 หลายเดือนก่อน

      አውነተሽንነው

    • @Merdiy
      @Merdiy 9 หลายเดือนก่อน +1

      አማራ አክብራትተንከባከባት

    • @Merdiy
      @Merdiy 9 หลายเดือนก่อน

      አተጨማለቄ አኡዙቢላ በጣምነው እምደብረው

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 หลายเดือนก่อน

      ይህ ሰገጤ ብሽቅነገር ነወ😂😂😂

  • @HabibaHabiba-kc1hu
    @HabibaHabiba-kc1hu 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሒክሩ ቃላት የለኝም የልጅ ትልቅ ልጅ ነሽ እሱ ግን ውሻ ነው ሒክሩ ጠንካራ ሴት ነሽ መጀመርያም እንደማይሆናት ነግረሻት ነበር አይገባትም እንጂ

  • @hadeyahadeya293
    @hadeyahadeya293 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሲጀመር ልጁ አይሆናትም የሚወጣ እንጀራ ከምጠዱ ያስታዉቃል አትጨማለቂ የሚለዉ ቃል ሲደብረኝ አያፈቅራትም

  • @user-rh2bm9sj6n
    @user-rh2bm9sj6n 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሀያትአትረቢም አችጨምላቃያለ ብትጋቡ ገደል ይጨምርሻል የሚመ ጥንሽን ካሁኑ ወሥኒ❤❤❤

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 9 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ ሀያት ተይ ይቅርብሽ ካሁኑ በሰው ተለምኖ ይቅርታ በዋላ ከዚበላይ ሳትጎጂ ወደራስሽ ተመለሺ ሰላሳዘንሺኝ ነው❤❤❤

    • @ferdewssultan
      @ferdewssultan 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 หลายเดือนก่อน

      እውነትነው

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 9 หลายเดือนก่อน +27

    10ሤትጋር መዝለል የለመደ አይታሠርሽም አትልፊ እህቴ 😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 9 หลายเดือนก่อน

      አወ ወላሂ😂😂😂😂😂😂

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እደት ትጠረጥራለይ አላለም ሆ ምን እድታስብነበር የፈለገው😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 หลายเดือนก่อน +17

    አተነህ ፍራ ምን ከኔበቀር ሰው የለም አልክ ዛሬስ አበዛህው የወድአልጫ አትሆን ሴልጅ እህት ናት እናት ናት ሚስት ናት የአላህ ስጦታ የረሱል አደራ ናት ምንም ብታደርግህ ታግሰህ ዝም አትልም ምነው በረዶ ይቆላልኝ አልክ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ እቢአለችኝ እያልክ ስታለቃቅስ አሁን እሽ ስትልህ በረዶ ይቆላልኝ አልክ ደግሞ ማንም ሴት የምወደውን ልጅ የወደፊት ባሌ ብላ የምታስበውን ከማንም ሴት ጋር እድታየው አፈቅድም በሷ አልተጀመረም ሴልጅ ናት ይሰማታል ተፈለክ ጥርግ በል አላህ ከአተየበለጥ ይሰጣታል እደ ደግሞ ወድልጅ ሲለመነን ያስጠላል በቁሜ እደሞኩ አላለም አቤትማካበድ አተ አላፈቅርሽም ስትላት አልነበር ምነው አበዛህው ቱ 😏

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውዲ ዴምሪኝ

    • @naemaadam4175
      @naemaadam4175 9 หลายเดือนก่อน

      አበዛሀው ጅል አፎ

    • @user-ot3mo2rz1v
      @user-ot3mo2rz1v 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እህቴ ሲጀመር ፍቅረኛሞች አደሉም ለስራነው አትድከሙ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሀዩ ተጠቀቄ ከባድ ነው ልብሽን እዳይሰብረው ❤ቶሎ ታተጋባችሁ ከባድ ነው❤❤❤

    • @kedirhayelom9080
      @kedirhayelom9080 9 หลายเดือนก่อน

      Exactely he doesnt have respect for her i think it is his behavior

  • @user-kq4et3dl5u
    @user-kq4et3dl5u 9 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አስር ጊዜ አትጨማለቂ ይላል የፍቅር ጥያቄ ሲያቀርብ እንደት እንደሆነ በዚህ ፍጥነት እረስቶ አሁን በትንሽ በትልቁ አትጨማለቂ ማለት ምን ማለት ነዉ ሴትኮ ክብር አላት 😢

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 หลายเดือนก่อน

      እራሱ እየተጨማለቀ አትጨማለቂ ይላል ብሽቅ በሽተኛ ኮተታም ቆሻሻ ሸካፋ ይዴ ደደቅ😂

    • @user-sf5id9xk5j
      @user-sf5id9xk5j 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

  • @najatnsjat9563
    @najatnsjat9563 9 หลายเดือนก่อน +16

    አረሴቶቺ.አላህንንፍሩ.ከሀጂነቢወድጋራ.አትጃጃሉብን..ጆሮአቸውን..እያወጡ.ለወድ.መፈተንን...ከዚዱኒአ.ሽአመት.ትኖሩመሰላቹሁሁ.ያለኒካህ.መጃጃል.የረቢመጨረሻየንንንን😢😢😢😢😢😢😳😳😳😳😳😵😏😏😏😏😏😏

    • @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ
      @ኩንፈየኩን-ጘ8ዘ 9 หลายเดือนก่อน +1

      አበዙት ወላሂ የሚሸጥ በግ መስለዉ ብቅ ይላሉ አጀብ

    • @add9654
      @add9654 9 หลายเดือนก่อน

      እነዚህኞቹስ ኒካህ ሳያዴርጉ መተቃቀፍ

  • @genislo-wi2ym
    @genislo-wi2ym 9 หลายเดือนก่อน +59

    መጀመርያ ክብር ይኑረህ ጅል

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 9 หลายเดือนก่อน +17

    ልጁ ለልጅቷ ፍቅር የለውም ይቅርብሽ ለምን በትንሹ መቅቼት እየተቻለ ቡሀላ እድሜሽንም ልብሽንም ይሰብረዋል ጭራሽ ፍቅር የለውም

  • @Makii7629
    @Makii7629 9 หลายเดือนก่อน +23

    የራሱ ግዜ ይጨረጨራል ሆ ያውም በቀላሉ ምራሀለች 😮

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 9 หลายเดือนก่อน +12

    ውየ አሚር ምንጊዜው ፍቅሩ አለቅልህ እንድዛ አልቅስህ ለምነህ ብእጅህ ስታድርጋት እንዲህ መጠብር እና እላፊ ቃል መናግር ምን አመጣው ሀዩን እኩ ብዙ ልጅች መክርዋት ነው ክአነት ጋ የሆነችው አነት ግን ብጣም ትለውጥሀል አብዛህው ሀዩ ብየ ትጠነቅቂው ልብሽን እንዳይስብርሽ የኔ ውድ ሴጅመር ለህዝብ መሀል አዋርድችኝ አትብል ክውድድካት ለምን በአለም ላይ አትልህም ክእሱ ይብልጥብሀል እንዲ በል ብል ስርአት ያዝ እሽ ነውስ ምን ትግኝ እናት ውንዱች እኩ ሴትን ካስመጣቹህ ቡሂላ እምትጠብሩት ነገር አልግባንም

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሀያት ልብሥ ያምራል ማሻ አላህ ❤አድሧ ልጂ የተረጋጋች ናት

  • @saada5858
    @saada5858 9 หลายเดือนก่อน +17

    የእስልምና ሀይማኑታችን ሴትልጅ አክብርነዉ እሚለዉ ሴትማለት እናት እህት ሚስትናት❤❤እደዚህ አትሁን 😢

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 9 หลายเดือนก่อน +3

    ካሁኑ ሻምግልና ደረሳቺሁ ሠገን የዘመኑ ፍቅር አላህ ይጠብቀን ሀላል እስካሎነ መቼም ዘላቂነት የለውም አላህን ፍሩ

  • @SukoorSukoor-et7fh
    @SukoorSukoor-et7fh 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀማር ልጅቷን የእውነት ካፈቀርካት አስተካክላለሁ አትተይኝ ነበር የምትላት ጭራሽ አለመንካትም ያሳሰብህ ሰው መስማቱ ነው የውስጥህን አላህ ይወቅ ከባድ ነው

  • @user-eq5eq5pe6y
    @user-eq5eq5pe6y 9 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ያጨማልቀዋል ግን ይከ ልጅ እስከትዳር ከሆነ ልጅቷን የምትፈልጋት መቸቻል ነው 😊

  • @Samsung-vn5pv
    @Samsung-vn5pv 9 หลายเดือนก่อน +6

    እሄ ልጅ ፍቅሩ ቀንሷል 😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 วันที่ผ่านมา

      አኔ,ተከታትያቸውም,አላቅም,ሙስሊሞች,ናቸው,,ይገርማል,,ከኒካ,በፈት,ነው,,አላህሒዲያ,,ይስጣችሁ
      ደምሩኝ🎉

  • @fafitube1
    @fafitube1 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ጠባችሁ ይጥፋና ፍቅራችሁ ይለምልም ❤አዳሜ ካፊሮች ጋ እየሄድሽ ታሞቂያለሽ መሻአላህ ትያለሽ እዚህ ስመጭ ትተቻላችሁ ትሳደባላችሁ ምድረ ቀናተኛ😂

    • @HikmaTofik-od5oj
      @HikmaTofik-od5oj 9 หลายเดือนก่อน

      edi ayent ye werd astesaseb kad muslim wellahi shem nw yal nika sibekaku zem belun nw metyew defar ere allah hidaya yestesh mno kebt nesh ballah

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 21 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝኝበቅንነት🎉

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 2 หลายเดือนก่อน

    ንግግርህን አሳምር ጭቃ ፊት
    ዩቱብህን ነው የምናስጠፋብህ
    ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ገባህ
    አትጨማለቂ አላለም ቀልደኛ ማን ሁነህነው

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 9 หลายเดือนก่อน +16

    የተጨነካቹ የከፋቹ ያዘና ቹ ሁሉም ያላሰባቹት ደስታ ፈጣሪ ያሰማቹ

    • @AAa-ig3uv
      @AAa-ig3uv 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚንንንንየረብ

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንያረብ❤❤

  • @toybamuhammed
    @toybamuhammed 9 หลายเดือนก่อน +9

    ኢክራም እኮ ተናግራ ነበር እንደ ማትሆናት ይቅር በይን ኢክሩ

  • @YukFhn-tf9dg
    @YukFhn-tf9dg 9 หลายเดือนก่อน +6

    እህቴ እችን ኮማት ከናበብሸት ለአለህ ብለሽ ክብርሽን ጠብቂ ሁለተኛው ልብሽን ሰብሰብ አርጊ ከብዙ ግንኝናት የለው ሰው ሁሌም ልቡ ውጭናው በተረፈው አለሁ አለም ???

  • @ሰኒም
    @ሰኒም 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሀያት ንቂ ይህ ልጅ ስበብ እየፈለገ ነው ጎርኛ

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 ሳይሆን አይቅርም

    • @MediHameid
      @MediHameid 9 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new😢😢😢

  • @SalamSalam-mp9cs
    @SalamSalam-mp9cs 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማለቴ ማለቴ ማለቴ😂😂😂😂😂😂 ደሞ አሚረ የምትባለው ሰውዬ አረጋጋው ዱሮም ወንዶች በጃቹህ ያለውን ነገር በደንብ መያዝ አለመደባቹሁም እንደዛ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ቆይቶ አሁን እንደወደደችው ሳውቅ ይበጣጠሳል ጀዝባ

  • @Hawa-ju4zy
    @Hawa-ju4zy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረቢአላህንፍሩክፉቃልአትናገሩወይምዝምበሉ

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅ ድሮም አላማርኝም አሰመሳይ ነወ ይቅረብሽ እህቴ

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 9 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያው አላህን እማያስደስት ፍቅር ወላሂ እርግጠኛ ሁኑ መጨረሻው እናተን አያስደስታችሁም አላህን ፍሩ አንቺ ደሞ አላህ ሲፈጥርሽ ውድ አርጎነው የፈጠረሽ

  • @zinash1
    @zinash1 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጓደኛሽ አንደኛ ናት መጀመርያም ገና የፍቅር ጥያቄ ሲቀርብልሽ ያሳየችው አክሽን አሁንም ያደረገችው ነገር ግን ግን ግን አሚር ልጅነት ይሁን ሞኝነት ንቀት አለማፍቀር ብቻ አላቅም አልተዋጠልኝም እራሱን ግብዝ ያደርጋል

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ አሚር ወስላታ😂😂😂😂😂ሀዮቲ እሠቢበት

  • @MohamedSss-xv4ow
    @MohamedSss-xv4ow 9 หลายเดือนก่อน +7

    እሄ ልጂ ጉራው ስድብ ሲያስጠጣ ጨምላቃ. እራሱ ጭምላቃ ነው

  • @SacdiyoAli-mf1rz
    @SacdiyoAli-mf1rz 9 หลายเดือนก่อน +10

    ለሴትልጂክብር❤❤❤ይኑርህ😢አሚር

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ እማ❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 9 หลายเดือนก่อน +21

    ሀያት አትበላት ስማችን ሲቆላመጥ ነው የሚያምረው😂❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-የሀይቋሰአዲ ሰዱዬ ይዌው አቆላመቱኩሽ

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 9 หลายเดือนก่อน

      @@alyayasenshewmolo3632 🤣🤣🤣🤣🤣እዉይ አመሠግናለሁ ቆጆ🤪

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 9 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @AbdurahmanKedir-bx3vk
      @AbdurahmanKedir-bx3vk 9 หลายเดือนก่อน

      ehe wusha men takabidaleh

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሀያት ጎደኛ አጄቴአርሽኝ😂

  • @haymi16h
    @haymi16h 9 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው የሀያትን ጎደኛ እንደኒ የሚጠላት

    • @duczff9185
      @duczff9185 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ayelechdabesse7483
      @ayelechdabesse7483 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሞልቀቃ

  • @user-ot3mo2rz1v
    @user-ot3mo2rz1v 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመቶቺ በጣም ሚስኪን ናቸሁ
    ሲጀመር ለስራ እጂ ፍቅር የለቻውም ሁለቱም
    ስታስቡት እደዚህ ይቀልዳሉ በፍቅር እና ለሰራነው ኮመቶቺ አትድከሙ

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 9 หลายเดือนก่อน +2

    አትጨማለቂ ይላል እዴ ለራሱ ተጨመላልቆ ጨምላቃ ጭምልቅልቅ😂😂😂😂😂😂

  • @tigestumengistu1145
    @tigestumengistu1145 9 หลายเดือนก่อน +5

    የሚወጣ እጀራ ከምጣዱ ያሥታውቃል በጭራሺ አይሆንሺም ልብሺን ሰብሰብ አድርጊ😊

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo 9 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ቆንጆ ነገር ፈላጊው ብዙ ስለሆነ ጥሩ አይደለም ሀያትን ከምቶዳት በላይ አክብራት ክብር ይኑርህ እጂህ ከገባች በሆላ አትቀልድ ለቃላቶችህ በቀልድም ሆነ በምርም ተጠንቀቅ ሴት ልጂ ካመረረች አትመለስም ታግሳ ታግሳ

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt 9 หลายเดือนก่อน +8

    አስመሳይ ብጤ ነው ይሄ ልጅ ፈጣሪ ይሁንሽ እደቃ ቁጭ አርጎሽ መሄዱ አይቀሬ ነው

  • @توكلتوعلالله
    @توكلتوعلالله 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢክራም ድሮምልክ ነበርሽ እደማይሆናት ስለምታው ቂነው የቅናት አስመሠልንብሽጅ

  • @wollo133
    @wollo133 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሲያስጠላ ሽልጥልጥ ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
    @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላ ፀይማ ልጂ እርጋታዋ

  • @user-mo9eg6cm9z
    @user-mo9eg6cm9z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተከባከባት አትጃጃል እኛሴቶችአደየከሄዲንአንመለሥም😅😅😅😅😅😅

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j วันที่ผ่านมา

    ዋው እኳንታረቃችሁ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
    @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁላችሁም አንድአይነት ስግጥና ስልጣኔ የመሰላችሁ።

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሚር ግን አበዛኽው እደዛ ለመነህ ለምነህ አሁን መቀባረር ምን የሚሉት ነው

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amir kibir yinurik yemir atcemalek aybalim prank qalali yalenew yemitilu hayu yene wud si wodat 👍

  • @ashenafiwegari3439
    @ashenafiwegari3439 9 หลายเดือนก่อน

    ስማ አሚር ትወና ላይ በጣም ጎበዞች ናችሁ በፍቅር ላይ ትልቅ ድራማ አየተወናችሁ ነው የዘራችሁትን እመነኝ ጊዜውን ጠብቀህ ታጭዳታለህ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl 9 หลายเดือนก่อน +2

    እረ አውዝቢላህ እንደ ወንድ ሁን እንጂ ሀያት አላህ ይሁንሽ ስጠላውውውውውውውውው😂😂😂😂

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 9 หลายเดือนก่อน +1

    Atechamilake atebila aseri serati yenurehe😢😢😢 sati leja enita eheta leja mesetanita. OK SO mikabaru bekara zeme bila esuwa mihaja ata sayahona selimetafakirehe nawa adakina kakiratacha sata leja eminaga michami zora bela atayehemi yafilagi beleyanira betona👈👈👈👈👈

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f 9 หลายเดือนก่อน

    ታይግባቡ ተጋቡ አለ ገና ካሁኑ ተጀመረ አተልጂ ግን ወዳወድህ ሳትሆን አቀርም ሳስበው ተረጋጋ የተረጋጋ ዋጋ አለው የረጠ ደግሞ መጨረሻው አያምርም እንዴት ሆነህ እንዳገኘሀት አትርሳ እሷ ጥሩ ልጅ ናት አታስከፍት

  • @menteyochu
    @menteyochu 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሀዩ ኮሜንቴን ካነበብሽ ከዚህ ልጂ ጥንቃቄ አድርጊ ልብሽን እንዳይሰብረው ውዴ በጣም ራሱን የሚክብ እና የሆነ ክብር እሚባል የሌለው ጢባራም ነገር ነው ራስሽን ጠብቂ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ አንተ ማን ስለሆንክ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ወግ

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አካበድክ ምን አደርገችክ ልጁ ሰጀመር አይሆንሽም ሀይትይ የኔ ቆጅ

  • @hayatweloyewa5692
    @hayatweloyewa5692 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሁልጊዜ ተጣላን ታረቅን ስታስጠሉ😣😣😣😖

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 9 หลายเดือนก่อน +1

      አኮ ወላሂ ሰይሰጠሉ 😊😊😊

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo 9 หลายเดือนก่อน

    አሚር ነህ ጥፋተኛው 100% ምክንያቱን ስለ ሀያት ስሜት እጂ ማሰብ ያለብህ ስለራስህ ሴፍቲ ምቾት ሰው አለ የለ ምን ናገባህ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዩ የዋህ ናት እኔ ብሆን እዲህ ትግስት አይኖረኝም ላጥ ብየ ነው የምሄደው በጣም አበዛህው አሚር

  • @keunfaykune874
    @keunfaykune874 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢበቲ ይኸ ኮ ግልፅ ነው እልቅስ አላህ ጋር እንዳያጣላሽ ተጠንቀቂ እራሡ አጥፍቶ ይቅርታ ማለት ሲኖርበት ደሞ ይለመናል እንዴ እራስሽን ዝቅ አታርጊ አላገባሽው ምን አስጨነቀሽ ለኸይር ነው ብለሽ መቁረጥ ነበረብሽ ከሱ ከመጣ ከዚህ የተሻለ አላህን እሚፈራ አላህ ይሰጥሻል

  • @DdDd-wd3wi
    @DdDd-wd3wi 9 หลายเดือนก่อน

    ቅድሚያ አላሕን ፍሩ አላሕን ፍሩ ሙሥሊም ሤቶች በናተ ምክንያት አታሠድቡ ለሽርፍራፊ ጥቅማጥቅም እያላችሁ አትጃጃሉብን አኡዝቢላሕ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 9 หลายเดือนก่อน

    ይሂ ልጅ በመጀመርያ ግዜ አፍቀርኩ ሴል አድንቂዉ ነበር ግን እኛላይ ደራማ ካልሆነ በቀር የህትነቲን ልምከርህ ሴት ልጅ የምትቆጣጠረዉ ከልቦ ስትወድና ስታፈቅር ነው ያፈቀርችዉን ሰው ደሞ ከሌላ ሴት ሴጫዉት ቀርቶ ስታየዉ እራሱ አቶድም ልቦን ጠበቅላት ያተንም እደዛዉ ትጠብቅልህ ያልሻከር ፍቅርን እደማያዝ ትልቅ ነገር የለም ሴት ልጅ ደሞ ለምትወደዉ ሰው ልትታገስ ትችላለይ እያመማትም ቤሆን ትችለዉ አለይ ግን ታግሳ ታገሳ ካመረርች እደጫማ እላቂዋ እኳን አታስታዉስም እደዛ ሁነህ አግተሀት አክብራት ታክብርህ በኔ የደርሰ ስለሆነ ነው የምነግርህ ❤

  • @RozaRoza-n3e
    @RozaRoza-n3e 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልጅ ድጋሚ ልብሽን ነው እሚያደማው እውነት ሀዩ አይገባሽም አንች ቆንጆ ለክብሮ እምትጠነቀቅ ሴት ናት እሱ ግን በፈጣሪ ብቻ እኔ እፈራልሻለሁ እውነት አሚር እንዳንዴ የሰወችንም አስተያየት ወስደህ ደካማ ጎንህን ብታስተካክል አሪፍ ነው ዝም ብለህ አትጀጃል ክብር የለህም ሴት ልጅ ከምንም በላይ ክብር ትፈልጋለች

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ቦታ መንዘላዘል የለመደ በ1ሴት አያወሰንም ሀያት ቆንጆ ያቅረብሽ የሄ ልጅ ሁሉ አማረሽ ወንድ ነው

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 9 หลายเดือนก่อน +5

    ምናገባን ጉዳያቹ ነዉ ልጅነትህ ጨርስ አሚር ተብዬ

    • @emtube9470
      @emtube9470 9 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 9 หลายเดือนก่อน

      እይወላህ እኛስትአሳብያለብን ሰዉ ሆ ምንአገባን ሲጀመር እደዝህ አላህን ፍሩ ምነዉለምኑኝአልክ

  • @FatyaAl-e7b
    @FatyaAl-e7b 4 หลายเดือนก่อน

    Mashe Alehi ❤aye duye hulum yasetakakelale tesafe atekorat eshi ❤

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe 9 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ ልጂ ልብሺን ይሰብረዋል እራሥሺንእዳትጓጂ

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሀዩቲ 🥰 😘የኔ ፈንድሻ ከራሥሽ ሁኝ ልብሽን ሠብሠብ አርጊ አሚር በጣም ነዉ እምታናደዉ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ የምትናገራቸዉን ቃላቶች ጠበቅ እያረክ አሁን እንደዛ አልቅሠህ እግሯላይ ወድቀህ እሽ ካለችህ ብኋላ ምንያጃጅለሀል ጅል አፎ😏😏

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr หลายเดือนก่อน

    ድራማ ነዉ❤😂 ምረጦች በርቱ አሚር እዚህ ሠፈር ግን ተረፈሀል ወርደዉብሀልእኮ አላህ ይሡቱር😂 ወዳችሁ አለሁ❤👈

  • @HawaUae-f5u
    @HawaUae-f5u 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኢተቂላህ ሴቶች አላህን ፍሩ

    • @add9654
      @add9654 9 หลายเดือนก่อน

      አለባበሳቸው አወራራቸው አኡዙቢላህ

  • @hawa291
    @hawa291 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዩቲ ቆፍጠን በይ ልጁ አንድ ቀን ጥሎሽ እዴሚሄድ አስቢ ስበብ እየፈለገ ነው

  • @AazliyaAzliya
    @AazliyaAzliya 9 หลายเดือนก่อน

    ምን እደምላችሁ አላቅም እኔንም ግራ እያጋባችሁኝ ነዉ ዉስጣችሁን የምታቁ እናተናችሁ ገቢለማግኘት ብላችሁም ከሆነ እናተም ታቃላችሁ ግን አሁን ወደአልገባኝ ነገርልግባና ለምትወዳት ሴት እደዚህ አይሆንም የምትወዳትን ሴት የኔፍቅር ፕራክነዉ ስትልህ ወደፍቅር ቀይረህ ፍቅር መስጠት ሲገባህ ጉዳይዉን ታከረዋለህ ብቻ ትልልቅ ልጆች ናችሁ እናተን መምከር አያስፈልግም ግን የይቅርታ ልብይኑርህ እሺ በተለየመልኩ አተደግጠህ ከሆነ እሶን በማስደሰት ነገሩን ቀለልብታደርጎት የተሻለነዉ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢክራም መጀመሪያ ስለ አሚር ያወራችዉ መጨረሻዉ እዉነት መሆኑ አያጠራጥርም ሀዩ አስቢበት

  • @hayat227
    @hayat227 9 หลายเดือนก่อน +4

    ለምኝስ አልታረቅም 😂😂😂 ጥርግይበል

  • @taybamuze
    @taybamuze หลายเดือนก่อน

    wwi amir min aynetu gagama neh yane stayqat rasu alamarkagnm

  • @anshaali9353
    @anshaali9353 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ያጨማልቅሀል ዩቱበር ሆነህ ፕራክ አልፈልግም ትላለህ እስኪ ሌሎች ዩቲበሮችን እይ ለምሣሌ ሄሉ እና ናቲን ውብየ እና ናሂን እያቸው አትደዲብ

    • @FedilaNuri-ur1cb
      @FedilaNuri-ur1cb 9 หลายเดือนก่อน +1

      hake😎✌️seyashkabt new

  • @mdeenaadab4253
    @mdeenaadab4253 9 หลายเดือนก่อน +13

    መቸ ነዉ ትወናዉ የሚቆጨዉ አኡዙ ቢላህ

  • @خضراللهجهار
    @خضراللهجهار 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ ጉድ ሰዉ ሁሉ ገመነውን በምድየ መሰረጨት ለዘኑኑም ደስተውንም ውደ ምድየ ስየሮሪጡ ምየመጡት ነገሪስ ለምድየ ከመነገር ምን አለ ከጌተችን ቁጭ ብለን ብነግር

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u 9 หลายเดือนก่อน

    ድሮምኮ ቆጆነክ የተባለ ወድ በቁምነገር አይገኘም ከሁሉ ገባ ወጣ ይላል ሁሌም እደዚ ሁነህ አትኖርም እና በጊዜህ ተጠቀምበት አትጨማለቅ ምናይነቱነው ሲጀመር ሙስሊም አደለህ ካገኘኸው ሴትጋ ምን አላላሰህ ምንስ እደዚ አቀራረበህ ሰብሰብ በል እሺ አትዘረክረክ ውበትም ይረግፋል እድሜም ያልቃል

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኢክራምን ገና ይቅርታ ልጠይቅነዉ😢😢😢😢እንደማይሆናት ተናግራ ነበርኮ

  • @ztube6195
    @ztube6195 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከሚፋቀሩ ጓደኝነታቸው ይሻል ነበር

  • @user-zd7mm3uy4e
    @user-zd7mm3uy4e 9 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ሀያት ጥንቃቄ አድርጊ ልጁ ሣየዉ ከሡ ዉጪ ሠዉያለ አይመሥለዉም ልብሺን እንዳይሠብረዉ

  • @Hebiba7dw
    @Hebiba7dw 9 หลายเดือนก่อน

    በባለፍዉ ቪድወ የእዉነት የተለያያችሁ መስሎኝ አዝኝነበር ስልታርቃችሁ ደስብሎኛል ፕራክ ብዙነገር ያበላሻል ይቅርባችሁ እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጥብቃችሁ🥰🥰

  • @user-yx3fv7jl1u
    @user-yx3fv7jl1u 4 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ እኳን ታረቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 4 หลายเดือนก่อน

    ፕራንኩ አናዶት ነው እንጅ ይወዳታል ከአሁን ቡሀላ ይቅርባችሁ ቡዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 9 หลายเดือนก่อน

    ሃያት አላለም ሲያቆላምጣት የነበረ ሰዉየ ቱቱቱ አብበሃኛዎቹ ወዶችኮ ከቱ ናቸዉ እዳተ አይነቱን ወድ አግበስብሶ እዝባላ ነበረ መጨመር 😏😏😏😏😏

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 9 หลายเดือนก่อน +1

    እር አት ጨማለቅ አፍቃሪ ነኝ ብለክ ስታለቃቅስ እዳልነበር አሁን ምን ተገኝ ነፈዝ እራስክን ምን አድርገክ ነው የምትስለው

  • @zebuurayya
    @zebuurayya 9 หลายเดือนก่อน

    Sila tarakachu dasi bilonal hayuye ibakish raseshin sabsibi ehe lij yeset taxsi new libishin yisabral adaraa raseshin tebiki🙏🙏🙏🙏

  • @MediHameid
    @MediHameid 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tekekel aydelehem ate atakabed