ሶፊን አዝናናሁዋት 😍😍በሚያሳዝን ሁኔታ ሶፊ ድጋሚ ልትሰደድ ነው😒

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2K

  • @EndiRelax99
    @EndiRelax99  3 วันที่ผ่านมา +685

    ውድ እና የተከበራቹ የኛ ቤተሰቦች እንዴት ናቹህልን እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ 0988532319😊😊😊

    • @VipVip-m6e
      @VipVip-m6e 3 วันที่ผ่านมา +7

      ለምዲን አንፈልግም

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ በድንገት ሳቅ ነው የሳኩት እንዲህ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      የመጀመሪያ ደዋይ ነበርኩኝ ፡ በስርአትና በመልካም ፈቃደኝነት ስላናገርከኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ ፡ በዚሁ አጋጣሚ ቻናሌን ጎብኝልኝ ❤🥰

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 3 วันที่ผ่านมา

      🤔​@@VipVip-m6e

    • @Grace-ko3tp
      @Grace-ko3tp 3 วันที่ผ่านมา

      @@VipVip-m6e❤

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 3 วันที่ผ่านมา +417

    ሶፊተይ ስደትን አትሰቢውዴ ይቅረብሽ የኔወድ የምትሉ በላይክ❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ሶፊ አይታስቢ

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      @@haiahAlhaiah የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉

    • @እሙነሰረዲዩቱብ
      @እሙነሰረዲዩቱብ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤ሰፍዬ ጨርሶ ይማርሽ❤🎉🎉🎉

    • @LObaba-i9v
      @LObaba-i9v 3 วันที่ผ่านมา +1

      የኔቆጅአላህያሽርሽለማንብለሽነውየምትሂጅውየኔ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 3 วันที่ผ่านมา +315

    ኮሜታተሮች አደራ ምንም እንዳትሉት እዲን ሶፊን ከጭንቀት ለማዉጣት ነዉ😢😢😢አቃለሁ ወድልጅ የሴት ልብስ እንደማይለብስ በማንኛችንም ሀይማኖት አይፈቀድም😢ግን ቢጨንቀዉ ነዉ😂

    • @Foz-cy4nm
      @Foz-cy4nm 3 วันที่ผ่านมา +9

      አወ የምረ ጭቀቷን ለማሰረሳትንው

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 3 วันที่ผ่านมา +3

      👍👍👍

    • @Zehara244
      @Zehara244 3 วันที่ผ่านมา +1

      Betam effffffff

    • @Zehara244
      @Zehara244 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      @@IfufVkcif የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 3 วันที่ผ่านมา +161

    ወይ አንተልጅ በጣም ነው ያሣቅከኝ😁😂 በርታ😍 ሶፊዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😔👏

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 วันที่ผ่านมา +52

    ስብራትን የሚያቀው ያው የተሰበረ ሰው ነው😢ቁስላችሁን ላልቆሰለ ሰው ሰታሰረዱት አይገባውም እና ኢዱየ ምረጥ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤ሶፊየ አላህአፊያ ያድረግሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 วันที่ผ่านมา +66

    ኢዲ ወላሂ እደዛሬሬሬሬ አዝናንተክኝ አታቅም 😂😂😂😂

    • @FathihaFathiha-mg8fy
      @FathihaFathiha-mg8fy 3 วันที่ผ่านมา

      @SeadaBilatu-z8e እሺሺ ውዴ💋💋

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 2 วันที่ผ่านมา

      እኔሥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zahera-r9u
    @Zahera-r9u 3 วันที่ผ่านมา +126

    እንደዚ ዓይንት ወንዲም ሰለ ሰጠሺ አልሓምዲልላህ ሶፌየ

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 วันที่ผ่านมา +162

    ኤዲየ የሶፊ መከታ የምር ምርጥ ልጂ ነህ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 วันที่ผ่านมา +2

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@setedegnuw4503ደመርኩሽ🎉ደምሪኚ

  • @HabibaHb-o2c
    @HabibaHb-o2c 3 วันที่ผ่านมา +197

    ለማን ብለሽ ነው ምትሰደጂው አትሳሳቺ መሰደድ መፍትሄ አይሆንም የሚል በላይክ ደምሩኝ🎉🎉🎉

    • @ZabeebNuigs
      @ZabeebNuigs 3 วันที่ผ่านมา

      መሲገደ ከሂደቸ ቁራን ከቀራች ከሰገደች አዲስ ካዳመጠቸ አላህ ብቻ ከተገዛች ብቸኛወ ሰማይና ምደር የፈጠረ አላህ ከተመለሰቸ ይወታ ያምራል አላህ ይባደ ይስጥሺ ሱፈ እንወድሻለን አላህ ወይደደሸ

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zenit-uk4ov
    @Zenit-uk4ov 3 วันที่ผ่านมา +28

    ግን ለምን ኤድን ሰብስክራይብ አታዴርጉትም ምርጥ ወንድም ንፁህ ወንድም ነው ያስታውቃል ምርጥ ቅን ልብ እዳለው

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz 3 วันที่ผ่านมา +26

    ኤንዲ ምርጥ ልጂ አላህ ይጠብቅህ ሶፊዬ ለኛ ስትይ የስደት ሀሳብሽን ቀይሪ ለማን ብለሽ ማንን ደስ እዲለው የኔ ውድ ጠክረሽ ማየት ስትስቂ ማየት እፈልጋለን ናፍቆናልም❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 วันที่ผ่านมา +183

    ሶፉዬ ስስቅ ማነው እዳኔ ዳስ ያሚላው😢😢ግን😊🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @hayatmohamed3099
      @hayatmohamed3099 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ወላሂ ሁሌም ሳቂልን ሶፊየ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ❤❤❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህአለኩልሀለ
      @አልሀምዱሊላህአለኩልሀለ 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም🥰🥰🥰🥰

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 3 วันที่ผ่านมา

      እኔስብትዬ እሄቀን ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 3 วันที่ผ่านมา

      አረኔለሶ ሳቅም ለቅሶም ልቤ ትጨነቃለች ትደሠታለች ለምንእደሁአላቅም

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 วันที่ผ่านมา +129

    ሶፊዬ አላህ ያሸርሸ የኔ ውድ
    endi relax ወደ 100k
    አህሙን ወደ 100k
    ሶፊን ወደ 150k
    ናዱን 100k
    እናሰገባቸው ውዶችዬ💗

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 3 วันที่ผ่านมา +3

      ኢንሻ አላህ❤❤

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      @@SusuHussen-x3d የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 3 วันที่ผ่านมา +2

      ኢሻኧላህ ይገባቸዋል ግን አልታይም አሉ

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 3 วันที่ผ่านมา +2

      ኢንሻእላህ

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ ዉዶችየ ሸር ናርግ❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 3 วันที่ผ่านมา +48

    ወላሂ ኤድን ማንም እዳይሠድበዉ ሦፊን ለማሣቅ የሚያደርገዉ ጥረት ማሻአሏህ ሦፊ ለማን ብለሽ ኤድን የመሠለ ወድም ጓደኛ እያለሽ ሥደት የምትወጭ እሥኪ ወድማችንን ገፋ እናድርገዉ ላይክሸር እደሌሎቹ ቢሽለጠለጥ እሥከ ዛሬ የት በደረሠ በሉ በናት ሠብ አድርጉት

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 วันที่ผ่านมา +20

    ወይኔ የኔ አባት ኤንዲ ደስ ሲል 50k እናስገባዉ እስኪ ❤❤ሶፊዬን ስለሚንከባከብልን እንደወንድም ሲጀመርም ሶፊን አንተ ጋ ያየሁ ግዜ ነዉ ሰብ ያረኩህ

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው እምከታተለው

  • @vethlove5512
    @vethlove5512 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሶፊ አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ስቃሽ አሳቅሽኝ ወላ🤣🤣🤣 ወንድማችን ሴት መምሰል በጣም ከባድ ወንጃል ነዉ እንደዚህ አትሁን ❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 วันที่ผ่านมา +148

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      @@ነኢማነኝስደተኝዋ የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

      ሰ ዐ.ወ.ደምሪኝ.እህቴ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 วันที่ผ่านมา

      saw saw saw saw

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa 3 วันที่ผ่านมา

      S. A. W. ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hfhgg6510
      @hfhgg6510 3 วันที่ผ่านมา

      s a w

  • @GuHu-i6l
    @GuHu-i6l 3 วันที่ผ่านมา +81

    ሶፊ እዳትስደጂ እኛ እናበረታታሻለን የኔ ቆጆ ጠካራ ሁነሽ አሳያቸው ለማብለሽ ነው የምትሄጅው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @MJjo9ka
      @MJjo9ka 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 3 วันที่ผ่านมา +53

    ለማን ብለሽነው የምትሰደጂው የኔውድ እህት እዲየ የኔ መልካም ወንድም❤

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 3 วันที่ผ่านมา

      ኤዲ 50 አምሳ እንኳን እናስገባው

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 3 วันที่ผ่านมา +15

    😀😀😀😀😀😀ጃግና ወንድሜ በርታ
    ሶፊ ተይ ይቅርብሸ

  • @EyerusKelem-s8d
    @EyerusKelem-s8d 3 วันที่ผ่านมา +8

    ለማን ብለሽ ነዉ የምትሰደጅዉ ሶፊዬ ስደት ይቅርብሽ እና በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ ጠንከር በይ❤❤🥰🥰

  • @SSiti-d5m
    @SSiti-d5m 3 วันที่ผ่านมา +106

    ሶፊዬ ኧረ በአላህ ስደት ደግመሽ አታስቢው ወላሂ ይቅርብሽ የምትሉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ.በቅንነት

  • @tesfayekebede-iv1cd
    @tesfayekebede-iv1cd 3 วันที่ผ่านมา +33

    የምር ኤንዲ ወንድማችን ተባረክ እንዲህነው የሰው ልጅ ህመሙን መጋራት ፈጣሪ የምበኛ ሰይጣኖች አንዳንድ እንክርዳድ እናም ምርቅ ከሆኑ ሰዋች ይጠብቃችሁ ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት የዋህ ከጎና አትነቅ

  • @Jameela-fs8xb
    @Jameela-fs8xb 3 วันที่ผ่านมา +25

    ሶፊየ የኔዉድ ልምከርሺ ስሚኝ እኔ ኮሜት ፄፌአላቅም የመጀመሪያየነዉ አሁን አች ለማን ብለሺነዉ የምትሰደጂዉ በማይረብት ለሴት ጓደኞችሺደስ እዲላቸዉ ብለሺነዉ እምትሄጂዉ እዳታረጊዉ እህቴ አድነገር ልገርሺ ለጥላቶችሺ አገርለቀሺ ሳይሆን ከፊታቸዉ እያዩሺ ሰርተሺ ተለዉጠሺ ማንእደሆሺ አሳያቸዉ ከሄድሺ በነሱምክኒያት ከሄድሺ እነሱ አሸንፈዉሻል ማለትነዉ እና እዳትሄጂ በአላህ ስሜቱን አዉቀዋለሁ ነበርኩበት ቢሆንም እኔ አሸንፊያለሁ አችም ማቸነፍአለብሺ የኔዉድ አላህ ይገዝሺ

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 3 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል እህቴ ❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 3 วันที่ผ่านมา +25

    ይህን ኮመንት ምታነብ ሁሉ አላህ ያለሰባችሁት ሪዝቅ ይክፍትላችሁ ያላግባትችሁ አላህ ጥሩ ሷሊህ የሆነ ዘውጅ ይውፍቃችሁ አሚን በሉ

    • @anoodkama25
      @anoodkama25 3 วันที่ผ่านมา

      Aminnnn

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እህት ለማን ብለሽነው ሁለተ ኛ ስደት አት በይ ይበቃሻል አይዞሽ አላህ ያሽርሽ የኔ ዉድ እኳን ሳቅሽ ተመለሰ ካሁን ቡሀላ ለራስሽ ማሰብ አለብሽ 🎉🎉

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 วันที่ผ่านมา +99

    አላህ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ❤የመዳም ቅመሞች😢❤

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @KobraKobra-fw1by
      @KobraKobra-fw1by 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንሀያቲ❤❤❤❤የኔቆንጆ

    • @YAALLAH-u4b
      @YAALLAH-u4b 3 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa 3 วันที่ผ่านมา +1

      Amine 🤲🤲 yarebe

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 3 วันที่ผ่านมา

      @ShamilaGeletuShifa ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 3 วันที่ผ่านมา +19

    ወላሂ ደብሮኝ ነበር ኤንዲ ቤትህ ሁሌ ሳቅ በሳቅ ይሁን እኔ እራሱ ፈታ ነው ያልኩት ሶፊዬ እድለኛ ነሽ መልካም ሰው ማግኘት ከባድ በሆነበት ሳአት ሁለት ምርጥ ሰዎች ከጎንሽ አሉ ኤንዲና ናዱ

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 วันที่ผ่านมา +47

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዲሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ ሶፊዬ እንዲህ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ዴስብሎኛል ❤❤❤❤❤ኢንዲ& ናዲ ጀዛከሏህ ኸይርን🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @محمدالعتيبي-ح2ش4غ
    @محمدالعتيبي-ح2ش4غ 3 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ እሂት ሶፊ ለመን ቢለሺነዉ ምትሰደጂዉ ጀግነ መሆን አቢሺ❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 วันที่ผ่านมา +40

    ሶፊዬ አሁን ላይ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሽም መሰደዱ ይቅርብሽ እራስሽን ትሪት አድርጊ አትጨናነቂ ሁሉም ነገር የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ወንድሜ ሳላደንቅክ አላልፍም እንዲ ነው ጓደኝነት 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔየዲዬ የኔየዋህ አላህይጠብቅህየኔአባት የወድምነትጥግ አላህይጠብቅህ ወድሜ ሶፊዬ የኔልእልት ስደትንአትመኝውለኔምአስጠልቶኛል ያልፋልእማያልፍየለም የዲዬትለያለህ የምር

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
    @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ 3 วันที่ผ่านมา +65

    ሶፉ ደጋሜ ሰደት አቱምጭ የምቱሉ በላይክ👍
    ኤዱ ፓስፖርታን እደሰጣት የምቱሉ እህት ወንድች እህትች👍👍

  • @Mdenh-w9e
    @Mdenh-w9e 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊዬ ደስብሎኘል ተሽሎሽ ስለያሁሽ እና ደሞ ስዳትምትዩ ይቅርብሽ ምንን ለመስደሰት ነው እንድዩም ሰርተሽ ተለዉጣሽ ጠለቶችሽን በልጣሽ መቃጠል አላብሽ ዉዴ

  • @TamimaTamina
    @TamimaTamina 3 วันที่ผ่านมา +5

    ኢዲ ወላሂ እደዛሬ አዝናንተከኝ አታቅም😂😂😂😂ሶፊየ አላህ ያሽርሽ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 3 วันที่ผ่านมา +15

    ሶፊዬ የኔ ውድ እደበፊቱ እዳይመስልሺ ስደት አሁን በጣም ነው ያስጠላው ወላሂ 😢 እኛ አለንልኝ እህቶችሺ እናበረታታሻለን አብሺሪ እዛው አገርሺ ላይ ጠክረሺ ስሪ ጠካራ ሆነሺ አሳያቸው ለሌሎችም ተምሳሌት መሆን ትችያለሺ የኔ ቆጆ😊❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 3 วันที่ผ่านมา +28

    ሶፊ ስደት አይኑ ይጥፋ በገርሽ ላይ ስሪ በጣም ነው ያስጠለው ዘና ለማለት ከፈለግሽ እንጁ የመዳም ቅመም ለመሆን ከሆነ ያለፈው ይበቃሻል እንኳንም ገባሽ ሀገርሽ ስለዝህ ጠከር ብለሽ ስራሽን ስሪ ባገርሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlainAlain-e7p
    @AlainAlain-e7p 3 วันที่ผ่านมา +26

    ሶፊ የኔ ውድ እህት አለሃምድሊላህ ስቃሽ ስለአየውሽ አሁንም አለህ አፊየሽን ይማልስልሽ❤❤የሶፊ አድነቅዎች የትነችሁ ገበገበ በሉልን እጂ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 วันที่ผ่านมา +1

      ቤተሰብ አርጉኝ😅😅

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 3 วันที่ผ่านมา +9

    ስደት ሚባል ስሙ እዳጠሪ ለጠላቶችሽ እጅ አትስጪ ደሞ ሶፉ ናዲ ኤዲ ሁናቹ አዋሳ ሂዱና ተዝናኑ ትንሽ አየር ቀይሩ❤❤❤❤❤

  • @HdgChv
    @HdgChv 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊየ የኔውድ አላህ ያሽልሽ በትንሹም ቢሆን ስለተሻለሽ ድስ ብሎኛል ኤድየ የኔውድ የሶፊ መከታ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 3 วันที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ኤንዲ ተባረክ አው አትስጣት ከጎና ሁን ናዱም እንደዛ ማሻእላህ ተይ ሶፊ ተረጋጊ😂😂😂

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 วันที่ผ่านมา +61

    ኢንዲ ትለያለህ የምር ለሴት ልጅ 😂😂ያለህ ክብር ❤❤ሶፊ ማን ደስ ይበለዉ ብለሽ ትሰደጃለሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 3 วันที่ผ่านมา +24

    አልሀምዱሊላህ ሶፊ እንኳንም ተሻለሽ እህቴ ኤንድም ናድም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈለው አብሽሩ ኢንሻ አላህ❤❤❤

    • @nuimanfamily11
      @nuimanfamily11 3 วันที่ผ่านมา

      @@Hayutiyuti21 የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉

  • @NasriyaN-z7d
    @NasriyaN-z7d 3 วันที่ผ่านมา +16

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂አይ ሶፉ በሰቅ ገደለት😂😂😂😂😂😂 ሆዴ አመመኝ ኡፉ ሰቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NasriyaN-z7d
      @NasriyaN-z7d 3 วันที่ผ่านมา +1

      @SeadaBilatu-z8e እሺ ዉዴ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወድማችን ወላሂ ፈታ አደረከኝ ሲቀጥል ሶፊን ለማዝናናት ያደረከው ጥረት ሳላደቅልህ አላልፍም በርቱ ሶፊ ስደት አትመኝ እዛው ጠክረሽ ስሪ❤❤❤

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 3 วันที่ผ่านมา +8

    ኤድየ በአላህ ምን ልበልህ አተ መልካም ሰው ስወድህ የኔ መልካ ተባረክ አሳብክበት አላህ ያድርስህ ሶፊ ስደትን አትሰቢ ይልቅ ኤድየ ሰፈር ቀይሩ እናተ 3 ታችሁ ተባበሩ ሰፈር ብትቀየር የተሻለ ትበረታለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A.mtamma
    @A.mtamma 3 วันที่ผ่านมา +22

    የኔ ዉድ ኡንኳን ደና ወጣሽ እና ድገሚ አትሰደጅ ማሬ ሁሉም አለፍ ነዉ ሀገር የገራ ነዉ መብቴሽን አስጣብቅ😢😢🎉❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ውድ ሶፊ እንኳን ተሽሎሽ እቤትሽ ተመለሽ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኤዲ በጣም ጎበዝ ሶፊን ለማስደስት ያደረከው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊየ ተሺሎሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ኤዲ ወንድምችን በጣም ነው ፍታ ያደረከን አቦ ይመችህ ሶፊየ ኤዲ እና ነዲየን ጎንደር ወስደሺ አዝናኛቸው ጎርጎራም ሂዱና ፍታ ዘና ብላቹሁ ኑው ሶፊየ የኔ ቆንጆ ስደት ደግም አታስቢ ይቅርብሺ ማማየየየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኢዲ ወድማችን እኳንም ፈታ አደረካት ሶፊን እህቴ ሀገርሽ ላይ ስሪ ትለዐጫለሽ

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሶፍዬ እንኳን ተሻለሽ ስቀሽ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ስደት ደሞ እንዳታስቢ እኛም መዉጫ አተናል እዛዉ አላህ ሀላል የሆነ ሪዝቅ ይዐፍቅሽ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 3 วันที่ผ่านมา +27

    አይዞሺ ሶፊዋ ግን ስደትን አልመኝልሺ ማማ እሰው ጠከር በይ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢❤❤❤👍👍👍

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሶፊየ እኳን ተሻለሺ እና ደሞ ስደት አትመኝ ውዴ 😢😢 ይቅርብሺ ተይ 😊😊😊

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ሶፊየ ለማን ብለሽነዉ እምትሰደጂዉ እደዚህ አታስቢ እሽ እማ ኤዲን እሚልሽን መስማት አለብሽ እሽዉድ ኤዲየ አላህ
    ያስደሰትህ ❤❤

  • @hasnatamasgan4695
    @hasnatamasgan4695 3 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ ሶፊ ጨርሶ አላህ ያሸረሸ❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 วันที่ผ่านมา +22

    ወላሂ ኢድዬ የኔ ማር ምርጥወድምነህ

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 วันที่ผ่านมา +14

    የኔማር አልሀምዱሊላህ ስለተሻለግን ታቂዋለሽ የሠውሀገርምንአባቱ ሁሉም ያልፋል ማሬ አላህ እሚወደውነው እሚፈትነው አልሀምዱሊላህነውማሬ😢😢ኢንዲ ምርጥሠው😂😂😂😂

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 3 วันที่ผ่านมา +14

    ሶፊ ለመን ቢለሺ ነዉ ዲገም ሲደት አትዉጭ እህቴ ተይ ለጠለቶቺሺ ደሲተ አትሲጭ ኤሄ ከኔ ከሲደተኛወ የተለከልሺ መእክት ነዉ አለህ አፊያሺን ይመልሲልሺ❤

  • @hasnatamasgan4695
    @hasnatamasgan4695 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢዲ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 3 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ሦፊየ አትሂጂ ሥደት ደግመሽ አይተሽው የለ ተዚህ በፊት እስብሪ ወይኔ ኤድ ጥሩ ልጅ ነህ
    ማሻ አላህ አሣቀሀት

  • @Salamiye
    @Salamiye 3 วันที่ผ่านมา +13

    ሶፊዬ አይዞሽ አቲ ሂጅ ከምንም በላይ ጤና ይበልጣል አንዳንድ ሰው የሚሉ ነገር ስሜ ያኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 วันที่ผ่านมา +12

    ወይኔ እንዲ ዘና አረከን እኛንም ሶፊዬ እንኮን ተሸለሽ

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ ስደትን እዳትመኚ አላህ ልብ ይስጥሽ እህቴ ስደትን አትመኚ አላህ ካቺጋር ይሁን የኔናት❤❤❤

  • @AishaAhmaed
    @AishaAhmaed 3 วันที่ผ่านมา +2

    እረ የኔ ማርዋዬ አላህ ሀጃህን ያሣካልህ እደዚህ እደተከባከብካት ያረብ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊየ የኔውድ ዳግመኛ ስደት እዳትመጭ እዛው ባገርሽ ጠንክረሽ ስሪ እኛ ከጎንሽነን ኢንድ ም ከጎንሽ ነው አይዞሽ ❤❤❤❤😊🎉

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 วันที่ผ่านมา +27

    ሶፊ ስደትን ምርጫ አታድርጊ ምክንያቱም ካሁን በፊትም ታውቂዋለሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 3 วันที่ผ่านมา +8

    😂አረ ወዉ❤❤❤❤በሰቅ ሱፍዬ እከን ተሸለሽመመ😢 ዎድም❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊየ አልሀምዱሊላህ ስቀሺ ስሊየሁሺ ደስ ብሎኚል እረ ስደት አትመኚ እህት አለም 😢እዘው ጠከረሺ ስራ ውድ ኢዲየ አላህ ጀዛህን ይከፈልህ ምርጥ ልጂ ነህ❤❤

  • @kokantamhmad541
    @kokantamhmad541 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሺ የኔ ዉድ እህቴ ሶፊዬ አሁንም አላህ ጨሪስ ይማሪሺ እህቴ ሁሉም ነገሪ ያልፈልህ አይዞሺ ሶፊዬ እህቴ አዉንም ጠንከራ ሆኛ የኔ እህት እንች ኡኮ በጠም ጠንካራ ሴት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ 😢🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Zina-w4j
    @Zina-w4j 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፍየየኔውድካገርአትውጭጠክሪእናሥሪበገርሽላይ

  • @ፍቅርሩታ
    @ፍቅርሩታ 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሶፊየ የኔውድ❤❤❤እኳን ተሻለሽ እማ አይዞሽ ያልፍል😢

  • @AlimetSeid-d4h
    @AlimetSeid-d4h 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሶፊ አላህ ያሽርሽ ወንድሜ ጎበዝ እንዳሰዳት

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሶፍ እንኳን ተሸለሺ የኔ ዉድ አለሀዱልላህ ኤን ድ ነዱ አለህ ሁለቹንም አለህ ይጠብቃቹ ሶ ይ ስዳት በትመጭ ዳስ ይለኛል 😢😢🥰🥰🥰

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔዉድ አላህ አፍያሽን ይመልሥልሽ
    ደግሞ ሥደትን እዳታሥቢ አችኮ ጀግናነሽ ሥደትን ታቂዉየለ ተረጋጊ አገርሽላይ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 3 วันที่ผ่านมา +3

    መታደል እደዚህ አይነት ጎደኛማገኘት❤❤❤❤❤ የኔ ውድም❤❤❤❤❤❤

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 3 วันที่ผ่านมา +13

    እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ 🙏❤️

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ኤድ የሶፊ ሸጋወንድም😂የሳቄምጭ ናችሁ ሶፊየ የኔወርቅ ሁሌም ሳቂልኝ 🎉ባገርሺላይ ኑሪ ስደትን አደራሺን ሁቢ ❤🎉🌹💋

  • @saeda123-g2j
    @saeda123-g2j 3 วันที่ผ่านมา +14

    ሶፊዬ እንዲሁም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስደት አትመኝ ውዴ ኤድ ላንተ ቀላጣው የሶፊ መከታ❤❤❤❤

    • @saeda123-g2j
      @saeda123-g2j 3 วันที่ผ่านมา

      @SeadaBilatu-z8e እሽውደ

    • @saeda123-g2j
      @saeda123-g2j 3 วันที่ผ่านมา

      @SeadaBilatu-z8e ❤️

  • @Zainb1-ce7im
    @Zainb1-ce7im 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊ በላህ ወደስት እዳተስቢ ዩቱብሽን ጠክረሽ ሲሪ ❤❤❤😢😢ወድመችን በርታ ተበበረክ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሶፊ እንካንም ተሻለሺ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሚስቅልጅ😂😂😂 ነው ይሄ ሁሉ ደስተኛ እድትሆኝለትነው ምርጥ ወንድም አገኝሺ በችግርሺ ግዜ የተገኘኘ እህት እና ወንድም አገኝሺ🙏❤ ወይ ኧረ ስደት አታስቢ ሥሪ እዛው

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሶፊ ተይ ስደት ይቅርብሽ ጥንከር ብለሽ ሀገርሽ ሆነሽ ስሪ

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 3 วันที่ผ่านมา +20

    ተይ ሶፊ ያምሻል አቺ ስደተ አትምጪ እዛው ስሪ የዋህነትሽን አቁሚ ዛሪ ሁሉም ለራሱ ነው የሚኖርው

  • @NefisaOsman-g3s
    @NefisaOsman-g3s 3 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ አባት አላህ ያስደስትህ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 3 วันที่ผ่านมา

    ሶፊየ እኮን ተሻለሺ አላህ ጨረሶ አፊያ ያረግሺ ኢንዲየ ሶፊን ለማሳቅ ያለህ ጥረት እሶን ብቻ እኔንም አለው ዘና ያረከኝ ሰፊ ቤት ቀይሪ ከዛ ውጪ. የምን ሰደት ነው ወደ አላህ ቅረቢ ግን ሰደት ያደክማል ያሳምማል ግን ቢቱን ቀይሪ እራቅ በያቸው አላህ ሙሲባን ሁሉ ያረቅልሺ የተረጋጋ ንሮ ይወፍቅሺ

  • @Mdenh-w9e
    @Mdenh-w9e 3 วันที่ผ่านมา +1

    አረኤንዲ ወላዪ በጣም አዝናነሃኝ የመደሟን ጩሃትእየሰማው ዉዬ አሁን ከሶፊና ከኤንዲገ እያተዝነናው ሁሌም እንዲ አዝነኑን

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 3 วันที่ผ่านมา +7

    ስደት ይቂር sopiya ሳዉ እዛዉም ሆኖ መለዎጥ ይቻላል ዋናዉ ደና ነው ❤️🥰አይዞሺ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 วันที่ผ่านมา +5

    ኤንድ ትለያለህ የህቱ መከታ ሶፊየ የኔ ጀግና ወደፊት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤♥♥♥♥

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ 😂😂 አሳቀኝ😂 ሶፊዬ የኔ ውድ አይዞሽ በርችልኝ የኔ ጠካራ❤❤

  • @Fatma2000Mohamed
    @Fatma2000Mohamed 3 วันที่ผ่านมา +3

    የሳቅ ምጭ😂😂😂😂😂 የኔ ወድሜ የኔ እህቴ ሰወድችሁ❤❤❤❤

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ኤንድየ ውደታ እሥከጀነት እውዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 3 วันที่ผ่านมา +14

    ሶፊዬ እንኳን ደና መጣሽ አልሃምዱሊላህ

  • @etett967
    @etett967 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሶፊ በጭራሽ ስደትን አታስቢ አንቺ ጀግና ነሽ

  • @SonySony-x6w
    @SonySony-x6w 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወላሂበጣምነዉዘናያልኩት የኔዉዶች

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የኔ እህት ሥለተሻለሽ ደሥ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ይማርሽ ውዳ ሥደትን እዳታሥቤው

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 3 วันที่ผ่านมา

    ለማን ብለሽ ነው ስደት እምትሰደጅው እንዳታስቢው ሶፊየ ከጎንሽ መልካም ወንድም አለሽ ጠንክረሽ ሰርተሽ ማየት ነው እምንፈልግ እኛም ስደት ያለነው ሀገር ናፍቆናል

  • @KemilaKemila-r5w
    @KemilaKemila-r5w 3 วันที่ผ่านมา +8

    ኤንዲ ትለያለህ ወላሂ❤ ሶፊ ስደት አይተሽዋል አትድገሚው ባይሆን ስደት ላይ ላለነው ዱአ አድርጊልን

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላህሙሉአፍያሽንይመልስልሽ
    እህቴአብሽሪ
    ሁሉምነገር
    ለበጎነው

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 3 วันที่ผ่านมา +3

    Sophie I'm glad you feeling better. You have to be strong. Don't give up anything like your own country. Just be happy. Stop social media, are you going to be okay❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 3 วันที่ผ่านมา

    ሶፊየ ስደት ይብቃሻን ማማየ አላህ ይጠብቅሽ ከሱዉ ማማየ ኡፍፍፍፍ ስደት ወላሂ እደዚህ አይነት ወንድም ከጎንሽ አለልሽ ከአላህ በታች አላህ ይጠብቅሽ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ