ዘንዶ የሚቀለብበት ቤት ውስጥ ገባሁ | የሂዊ ድሬ ድንቅ ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @BetyLebanon
    @BetyLebanon หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ይክበር እንድታወራ የምት ሰጣት እድል በጣም ደስ ይላል አንተም ተባረከ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ የአስተዳደግሽናህይወትሽ በጣም ነው የገረመኝ ለብዙ እህቶች መፅናናት ጌታ እደሚያደርግሽ አልጠራጠርም ሂውዬ ሳምራዊት ሴት ስትይ እና አስተዳደግሽ እና ያለፍሽበት መንገድ ብቻ በመገድሽ ሁሉ ጌታ ካንቺ ጋር ነበር ምክኒያቱም ለአላማው ስለሚፈልግሽ ❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ የሕይወት ምስክርነት ነው ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ !

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah1143 หลายเดือนก่อน +5

    ምንም የማይሳነው እ/ር ይመስገን፣
    ተባረኪ እህቴ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለንቺ❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት እግዚአብሔር ረድቶሻል።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ጌታ መልካም አባት ነው የጌታ አባትነት በጣም ይገርመኛል ሂዊ እዳለችው አባቴ ቢኖር የሚለው ስሜት እኔም ብዙ ግዜ እል ነበር ነገር ግን ጌታ ከአባት በላይ ሆነልኝ❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @MakdeshAile
    @MakdeshAile หลายเดือนก่อน +2

    ብሩክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክክ
    ሂዊዬ ተባረከሻል

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es หลายเดือนก่อน +3

    ባጣም ድንቅ ጊዜ ነበር ጌታ ይባርክሽ ባርች ❤️❤️❤️❤️

  • @AmenBose
    @AmenBose หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ

  • @HiwatYagata
    @HiwatYagata หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌ አንቺን ሳይ እግዚአብሔር አመሰግናለው❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 หลายเดือนก่อน

    geta eyesus Hulu yicheli kibre Hulu lasu yhune tabraku

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ፡እንኳን፣ጌ፡ረዳሽ፣እህቴ፣፣

  • @selamwetmolla6299
    @selamwetmolla6299 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen geta kebiruni yiwusadeee

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 หลายเดือนก่อน +1

    Praise God!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yebarkachew tebarku

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 หลายเดือนก่อน

    እሰይይ ክብር ለእርሱ ይሁን ❤

  • @Sabdusha
    @Sabdusha หลายเดือนก่อน +1

    Bro temechegnaleh geta yibarkih ewedhalehu❤❤❤❤
    Anchim tebareki wedye

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 หลายเดือนก่อน +3

    Ba ehunati geta yimasigen ❤❤❤❤
    Silazichi Liji

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ጎበዝ እርጋታ አዳማጭ ነህ ለፕሮግራምክ ውበት ሰተከዋል እርጋታህ ተባረክ።

  • @HiwotTerefe-x9m
    @HiwotTerefe-x9m หลายเดือนก่อน +3

    እነሆ እግአብሔር በኅይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤
    እንደ እርሱስ ያለ አስተማሪ ማን ነው?
    ኢዮብ 6፡22
    ስለ ስሙ የሚመልሰን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በርቺ እህቴ

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c หลายเดือนก่อน +1

    Blessing Congratulation 👏👏👏👏👏👏👏

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 หลายเดือนก่อน +1

    Yegermal geta eko bicha nw befkir endezih mikeyerew kiber Hulu le medhanialem yehun 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 be betu yasnash

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 หลายเดือนก่อน +1

    ሂዊዬ ተባረኪ የኔእናቴ❤❤❤😊

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @shortsyoutube8704
    @shortsyoutube8704 หลายเดือนก่อน +1

    blessed ❤

  • @rozagebreselassie
    @rozagebreselassie หลายเดือนก่อน +1

    Yayehutin sileswa mersat erasu alchilm, ewnet kehone redtoshal geta

  • @Sabdusha
    @Sabdusha หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤
    ❤❤❤

  • @alemwerede9907
    @alemwerede9907 หลายเดือนก่อน

    ሂወት እንደዚህ ሆነሽ በማየቴ ደስ ብሎኛ ግን ወደ ፈረንሳይ በምን መልኩ እንደሄድሽ ዲቴል ሚዲያ ላይ ማውጣትሽ ስህተት ነው ምክንያቱም ላንቺም ለሣራም ጥሩ አይደለም የፈረንሳይ መንግስት አጨበርብራችኃል
    ትልቅ ስህተት ,አሜሪካ ብትሆኚ ጉዳችሁ ነበር

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን አለቀትም🥰

  • @geniseifa2188
    @geniseifa2188 หลายเดือนก่อน +1

    ኮካ ምኑ ጋ ናት ?

  • @girmanesibu
    @girmanesibu หลายเดือนก่อน +1

    ደዲፖ ሰፈር የነበረው ገነት ቸርች ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ หลายเดือนก่อน

    Tik tok ላይ ተኝታ ስታንቀላፋብን ስትፈሳብን ነበር😂 ተመስገን ጴንጤ ብትሆኝም ተመገላለብ ከማንቀላፋትና ከመፍሳት ወተሽ እንደዚህ ሸጋ ልብስ ለብሰሽ በመታየትሽ🙏

    • @jesusisgod7353
      @jesusisgod7353 หลายเดือนก่อน

      Aygemihim ye yesus fikir yasamiral ,ere gena min ayteh

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o หลายเดือนก่อน

    ተረት ተረት😂😂😂😂

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 หลายเดือนก่อน

    የጨሌና ደፉተራ ጠንቆይ እና ልጆቻቸው እነሱ ላይ ያልው ሰይጣን ሲዘምን ጳንጤ ነው የሚረጋቸው የመምህር ተስፉየን ገጠመኝ አዳምጡ ጋዜጠኛውም አንችም ትጠቀሙበታላችሁ

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidantes90
    @kalkidantes90 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤