Eyesus geta new lemalet menfes Kidus karedw beker manim sew lil aychilm ena geta endiredah entselyalen beyesus sem amen! Beab kegne hono sele sew lejoch hulu yemimaldew eyesus kirstos yesew lejochen nebse hulu wedesu medan endiyametalen betihitina tselotachen new benazretu geta bekoselew bedemaw selegna moto besostegnaw ken kemot betenesaw beyesus sem ameeeeen! Mercha yelem eyesus yadnal amen
እግዚአብሔር ሆይ ስለዚህች እህት ስምህ ለዘላለም ይባረክ::
ዋውውውው ጌታ ሆይ የት ላግኛችሁ
እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እኔም እነዳንቺው ከጉራጌ ብሔረሰብ ወለኔ ከሚባል ከሙስሊም ማህበረሰብ የተወለድኩ የአረብኛ ቋንቋ ሳይገባኝ ቁራንን እንዲያው አነበንብ ነበር ። እንዳንቺ መከራ ባያጋጥመኝም ጌታን በመቀበሌ ዘመድ አዝማድ ሁሉ አግልሎኛል ቢሆንም ከሁሉ የሚበልጠውን የእግዚአብሔርን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማግኘቴ የዘላለም ሕይወትን አግኝቼአለሁ ። እህቴ እንዳልሺው ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍና ነፍሱን ቢያጎድል ከንቱ ነው። ምስክርነትሽ እጅግ ግሩም ነው ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ።
❤❤❤
❤❤❤
ደስ አለኝ በጣም
የኔ እህት በጌታ እጅግ ብዙ ወድምና እህት አለሽ መገለልን መቀል በጣም ያማል ግን አይኖችሽን ጌታላይ ስታደርጊ ሁሉ ቀላል ነው ስለደረሰብኝ ነው የኔ እህት ጌታ እናት አባት ይሆናል ጌታ እህት ወንድም ይሆናል ጌታ ባል ሚስጥረኛ ይሆናል
የኔእት ጌታስላንቺ የተባረከዩሁን አመሰግንዋለው አልልልል
ይገማል እኔም ሙስሊም እያለሁ ሁሉም ዘመዶቼ እኩዮቼ ታናናሾቼም በትክክል ሲማሩና ሲገባቸው እንዲሁም ሲሰግዱ እኔ አይገባኝም ነበር። የምሰግደውም የሚባለውን ነገር ሳላውቅ ዝምብዬ ሲያጎነብሱ ጎንበስ እል ነበር። ለካ እግዚአብሔር ያኔ አይቶኝ ነበር! ጴንጤዎች ኢየሱስ አይቅለልባችሁ እናንተ የምታመልኩት ኢየሱስ ከብዙ እስራት ፈቶን ለይቶን ወደናንተ ቀላቅሎናል። በእጅ ያለ ወርቅ እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ!
😢😢በትክክል ኡየሱስ ማንቀልድበት ነው መዳናችንን አቃልለን ለመንቀልደው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን😢😢😢
እንኳን ወደ ብርሃን ወጣችሁ ለዚህ ለዘላለም ሕይወት አለም ሳይፈጠር ቀድሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያወቀንና የመረጠን እግዚአብሔር አባታችን ይክበር ከከበረው በላይ😢😢
እህቴ በአለም ላይ እኮ ፍቅርን በተግባር በቀራንዮ መስቀል ላይ የገለጠው ኢየሱስ ብቻ ነው።
ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ
ካሰረዬ የምወድሺ ምሰክሪነትሺን ሰለሰማው በጣም ደሰ አለኝ ፀጋው የ
ብዛልሺ ተባረኪ ገነት Nashvill U.S
የሚባርክ ምስክርነት
ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍ. የኔ እናት አይዞሽ የሰው ፊት ይጦቅርብናል. የኢየሱስ ፊት ግን ምንም ብንበድለውና በፊት ብዙ ጊዜ ብንወድቅ እርሱ ግን ለዘላለም ፊቱን አያጦቅርብንም. እርሱ በዘላለም ፍቅሩ ላይክደን አንዴ ወዶናል
ተባረኪ እግዚአብሔር አሁንም ሶማሌን ያድን
wowwww I came the same way as you said to Jesus from Muslims uuuu. thanks to the Lord Jesus. Juharia Beshir.
እውነትም ድንቅ ምስክርነት ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
እረ ኢየሱስ ይባረክ ድንቅ ምስከርነት ነው። ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
እየሱስ ያድናል❤❤❤
ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል ።
እግዚአብሔር ለመንግስቱ ስለ ጠራሽ ነው እንዳይገባሽ ያደረገ አምላክ ይባረክ ።
አንቺና ቤተሰብሽ ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ
GOD is Great. Praise be to HIM bless you sister ❤
It's great to hear your testimony kewser.
Very powerful testimony. Thank you, sister, for sharing. We are with you in prayer.
Thank you jesus 💕🙏
Tebareki sister gate yebarks 💕🙏
Kawserye yene konjo wedegeta endemtaw betame teslylegn neber aresawem tebreki
Geta yibarkshi tabarki 👍💕👏🏼👏🏼👏🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Wow thank you Jesus. Wake me up Lord to z generation who are in darkness!!
Wow enkan geta tadegeshi..betam nw yetebarekubet .... le wanaw guday geta yanikan...geta yibarikish...geta yasifachu !!❤
አንኳንም ጌታ አሻገረሽ ።
ተባረክ ጌታ ይባርክሽ
Geta yesus ybarkshe ahunm GetsyEsus bbzuybarkchu Eysus Getanewu yadnl❤
Thank you JESUS!!!
Betam talk yechilalu.. sera laye gine yalabuteme
Eyesus geta new
ዋውውውውው
ያድናል ይታደጋል ❤
Gbu Sis
Amen
❤❤❤❤ Kowser
ኮንሰር ሂጂ ወደ ጂቡቲ ተመለሽ ጌታ ያደረገልሽን ለቤተ ሰዋችሽ ንገሪ ጌታ ቢፈቅድ አብረን እንሄዳለን ። እንናገራለን ።
Hedalew iko bebzat agelglalew menshayen alresawm akelilu beamet 2 or 1 hedalew Djibouti jijiga qelafo geta Berdagn hulu wengel sraye new
@@kawserOmar-r4i ተጋፈጭ አልልም ግን ለውጥሽን ይመልከቱ ሲጠይቁሽ ተናገሪ የተደረገብሽን ድግምት እርሱ ጌታ እንዳፈረሰው ሰላም እንደሰጠሽ መንገር በቂ ወንጌል ነው ። ተባረኪ
@@aklilubashe selmkreh amsegnalew beqrbm berukem yalu semtwal yawqalu geta yebarekh
🙏🙏🙏
4 bcha new miyagebut keza belay aylim aniwash enji wegen
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ከአፍሽ ማር ነው የሚንጠባጠበው
ምነው ጂቡቲ እያለን ይህንን ሁሉ ምስክርነት ጂቡቲ ሆነን አልነገርሽኝም አንድ ጊቢ እየኖርን ይገርማል ።
ከውሰርን እዴት ላግኛት ከጅጅጋ ነበር
Am kawser
ሰላም የኔ ናት ባክሽ እናውራ
ጅጅጋ ወንጌል ይድረስ እባክሽ ጌታ አንቺን ከዛ ውስጥ ያወጣሽ ባንቺ ጌታ ልጆቹን ሊሰበስብ ነው
@@munittaye address lakilgn tebareki
@@munittaye pls address safilgn
Ere bakeshi trash talk naw metawerewe
Sharmota
ኢየሱስ ይወድሀል
ዉዴ ከንግግርሽ እንደተረዳሁት አንቺ ያደግሽዉ ሙስሊም ሆነዉ በአድ አምልኮ ሚያመልኩ ቤተሰብ ዉስጥ ነዉ ያደግሽዉ ይህ በጣም ያሳዝናል ነገር ግን መስጊድ ሄጄ መሀመድ ብዪ ለመንኩ አልሽ የትኛዉ ሙስሊም ነዉ መሀመድ ሆይ እንዲ አርግልኝ የሚለዉ ሙስሊሞች አላህን እንጂ ነብዩ መሀመድ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ እናምናለን ።እናም እህት መዳንም መታምም በሁሉም እምነቶች ላይ አለ ነገር ግን እየሱስ ራሱ የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻም ።እንዳለዉ እየሱስን ወደ ምድር ከማርያም እንዲወለድ ያረገዉንና ምድር ላይ ተዐምራትን እንዲሰራ ያስቻለዉን አምላክ አላህን በብቸኝነት እንድታመልኪ እልሻለሁ ።
እየሱስ ያድናል ይታደጋል አንተም አንድ ቀን እግዚአብሔር ማዳኑን ታያለህ
ለምን ታድያ ሞሀመድ አንድ በጉንፍን የታመመ ሰው እንድያድነው አላህ ስልጣን አልሰጠውም? ወገነ ለባ ልያርድ ፣ ልያጠፍ ይመጣል። እርሱም ሞሀመድ ነው። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤❤ ኢየሱስ የሰማይ የምድር ጌታ ነው❤❤❤❤❤
ብሮ አንተም ኢየሱስ እንደሞተልህ አምነህ ዳን።
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ እውነተኛው እየሱስ ወደ አምላኩ ፀለየ።አዎ እየሱስ አድኗል በአምላኩ ፍቃድ እናም አብ እንጂ አምላክ እየሱስ በጭራሽ አምላክ አይደለም አምልኩኝም አላለም ስለዚ አንብቡ እውነትንም ፈልጉ።
Eyesus geta new lemalet menfes Kidus karedw beker manim sew lil aychilm ena geta endiredah entselyalen beyesus sem amen! Beab kegne hono sele sew lejoch hulu yemimaldew eyesus kirstos yesew lejochen nebse hulu wedesu medan endiyametalen betihitina tselotachen new benazretu geta bekoselew bedemaw selegna moto besostegnaw ken kemot betenesaw beyesus sem ameeeeen! Mercha yelem eyesus yadnal amen
Amen
Amen