Ethiopia | በኢትዮጵያ 517 ቶን ወርቅ ተገኘ! ብር ቀን ሊወጣለት ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ኢትዮጵያ ከአስራ አምስት ሺ ቶን በላይ የወርቅ ክምችት እንዳላት በጥናት ተረጋግጧል፡፡ ይህ የወርቅ ክምችት በጋምቤላ በትግራይ በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ክልሎች ውስጥ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ይህን የወርቅ ክምችት በዘመናዊ መንገድ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የኢትዮጵያን ፕሬስ ድርጅት ዘገባን ይመልከቱ
    press.et/?p=12...

ความคิดเห็น • 317

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 5 หลายเดือนก่อน +40

    ኢትዮጵያ ምድሯ ሁሉ ወርቅ ቢሆን ሰላምና አንድነት ከሌላው የበለጠ አደጋ አለው

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 3 หลายเดือนก่อน +1

      Unity. Stop tribalism. Respect the rule of the country.

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚብሔር ይቶጲያን እጅን ይዘርጋልን ጦርነትም ያቁምልን

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቢቡ ሰለሞን ለሁሉም ጊዜ አለው እንደተባለ ሰዓቱንና ጊዜውን ጠብቀን አንድ ህዝብና ፍቅር ይመጣል ዕምነትና ዘረኝነት እየተዋረዱ አንድነት እያሸነፋቸው ሲመጣ ነውና የፍቅር አምላክ ስራ ነውና በፀሎት እንከተለው

  • @andnet2094
    @andnet2094 6 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ በጎሳ ምንነቱ ብቻ እየተፈጀ ባለበት ስለወርቅ: ግድብ: ነዳጅ ምናምንቴ ማወራቱ ተጨማሪ ኀጢዓት አይደለምን?! ሕዝብ በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብቱ ተጥሷል!! እባካችሁ: እባካችሁ: ከሁሉ በፊት ሰለየጎሳ ፖለቲካ ወንጀልነትና የሕዝብ እልቂት ጩሁ: ለዓለም ሁሉ አዳርሱ::

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኤድያ ወድያ ክላልኝ አንተየ ወርቁ ቢወጣኮ መድፍና ቦንብ ቢኤም ይገዛበታል እንጂ መች ዳቦ ይገዛልእንዴ !!!!

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 5 หลายเดือนก่อน +31

    እኛ ኢትዮጵያ ህዝብዎች አንድ መሆን አለብን ዛርኝነት ትትን

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 5 หลายเดือนก่อน +12

    እንዲአይነት፣በረከት፣ስላለ፣ነው፣ዘንዶው፣የተበሣጨው። ኢትዮጵያጌታ፣ወዳየላት፣ ኪዳን፣ትገባለች።❤

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 5 หลายเดือนก่อน +50

    የእኛ መሬት መቼ ከፋችብን እኛ ከፍን እንጂ ሺ ግዜ ገንዘብ እንጣ እኛ ያጣነዉ ሰላም ሰላም ሰላም ብቻ ነው በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገን

    • @TofikBadboy
      @TofikBadboy 5 หลายเดือนก่อน +1

      Men aynat astasasb naw wondma hulum saw endanta beyasb yat badrasn nabr

    • @BeharGelalcha
      @BeharGelalcha 5 หลายเดือนก่อน

      Betam keldegna neh

    • @NanaHabesha
      @NanaHabesha 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሀል

    • @Sayaabiderman
      @Sayaabiderman 4 หลายเดือนก่อน

      Like

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወርን ሰላም ይቅደመው ብልፅግና እያረደን ነው ካህናትን ደማቸውን ለሉሲፈር እየጋበዘው ነው አብይ አህመድ

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንዴ ነዳጅ ወጣ አንዴ ወርቅ ወጣ ወርቁ ነዳጁ በቀረ ሌብነቱ በጠፋ ሰው ጤነኛ ካልሆነ ምንዋጋ አለው ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር ውሸት ነው ድሀ ብንሆን ፈረንጆች ዘረፉን እርስ በርስ ብንዋጋ ፈረንጆች ናቸው የሚያዋጉን በቃ እናንተ ዘግቡ ምን ታደርጉ ታድያ የዛሬ ስድስት ዓመት አቢይ አሀመድ ነዳጅ ወጣ ብሎን ነበር እሄው ነዳጁ ሀገሪቱን በውጭ ምንዛሪ እያንበሸበሻት ነው አሂሂሂ መሪ ከዋቨ ሌላው ቢዋሽ አይፈረድበትም እውነቱን ከየት ታመጡታላቹህ ታድያ እናንተ ባገሩ የሌለውን አሁንስ ጭራሽ ትንሽ ህዝቡ ተስፋ ሲጥልባው የነበሩትን የመንግስት ተቛማት እንካን የሌቦች መነሀሪያ ሆነዋል እነ ንግድ ባንክ አየር መንድ ወዘተርፈ ምን እናድርግ ከአቅማቹህ በላይ የሆነውንና መቅረፍ የማትችሉትን ነገር ለናንተ አስተያየት እንፃፍ እንጂ ሌማ ለማን አቤት ይባላል ፅዱቁስ በቀረ በወጉ በኮነኝ አለ አሉ ሌላው ሁሉ በቀረ ሰው በሀገሩ በሰላም በኖረ ፡፡

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወርቅ ለሽመልስ አብዲሳ እንጀጂ ለ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ምንም ፋይዳ የለውም በመጀመርያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም በገባ!!!

  • @MyMy-oj8xe
    @MyMy-oj8xe 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለሰው ልጆች ሠላም ነው የሚያስፈልገው ደሀ ሆነን እራሱ ፍቅራችንን አለም ይቀናበታል አሁን ግን 😢😢

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ መቼ ቸገረን ወርቅ ሰላም ነዉ የናፈቀን ሰላም ነዉ የሚስፈልገን

  • @ሰማዕቷበረከቴናት
    @ሰማዕቷበረከቴናት 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ምንፈልገው ተግባር ነው ሚያስፈልገንም። ነበር፣ አለ፣ ቢኖርስ ? ተባለ፣ ምናምን ሳክስ አንፈልግም! ደግሞ የኢትዮፕያ ወርቅ መገኘት አስደስቶህ ሳይሆን ለዩትዩብህ እምታወራው ስለሌለህ ያስመስልብሀል ብሮ እዬዬ አትበልብን::

  • @kalibekele4244
    @kalibekele4244 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተ በአንተ ቤት የስውን ፎከስ መቀየርህ ነው?? አብይ ይህ ተገኝቶ እስካሁን ሽመልስና አዳነች እኔ ነኝ እኔ ነኝ እየተባባሉ ተጋድለው ነበር:: አብይ በፊት ፖርክ ወይም ላይብረሪ ሰራሁ ብሎ ነበር ከጀርባ ስው የሚገለው የሚያስገድለው አሁን ደግሞ ወርቅ ተገኘ አለ??😂😂

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለዚህ ግኝት ደግሞ አሜሪካ ሌላ የእርስበርስ ጦርነት ትቀምምልናለች

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኛን የጎዳን አበሻ መልኩ አንድ አይነት የሆነውን ከዚህ በፊት ብዙ ማናውቀውን በዘር ፖለቲካ ተተብትበን
    ሌላ ነገር እንዳናስብ ምእራባውያን የፈጠሩዋቸውና
    በቀደዱት ቦይ የሚፈሱ መጨረሻውን ማየት የተሳናቸው የኛው ጉዶች የሆኑት የዘር አራማጆች
    ፈተናና ጠላት ሆኑብን እንጂ ኢትዮጵያ የመጨረሻ
    ሀብታም ሀገር ነች።ለጥፋት ጥቂት ይበቃል።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ አምላካችን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ምን ጊዜም አይተዋቸውም ስለዚህ በፀጋችን በልጽገን እንሻገራለን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብዪ፣፣እየዘረፈ፣፣ዪሸጠዉ፣፣፣ህዝቡበረሀብእያለቀነዉ፣፣፣፣፣ህዝቡወርቅመኖሩንአያዉቅም
    አገሩባዳሁኙበታል፣፣፣ህዝቡ

  • @HassenNigus-lc7mp
    @HassenNigus-lc7mp 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንጀራ በወጥ እንጅ በወርቅ አይበላ
    በሀይለስላሴም ነበር

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 5 หลายเดือนก่อน +15

    ነበር እግዚአብሔር ህዝባችንን ከጥላቻ ፓለቲካ ያውጣልን ጸሎታችን ይህ ነው

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 5 หลายเดือนก่อน +1

    abiy Achebrebariw Bezi Demo Liyachebrebre Ajenda Yezo Meta Manum Ayesmawum

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ከሆነ ጥሩ ነው ግን የዘር ፖለቲከኞች እሉ እነርሱ ይበሉታል ቢገኝም ሰላም አሳጡን🔴

  • @mengistabarega7448
    @mengistabarega7448 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወርቅና ብር የጀርባ አጥንት ሊሆን አይችልም !!!

  • @nananggiedey6600
    @nananggiedey6600 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግማሹ ይዘርፋል ...ግማሹ ደማ ለ ገጂዎችዋ ..አመሪካ ይሆናል ..ምን ይላል ኢትዮጵያ እኮ ብቸኛው ..በ 21 ዘመን በ ዘመናዊ ቀኝ ግዛት ስር ያለች አገር ናት ...

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወሳኝ የሆኑ ጊዜ ማይሰጡ በዶላር የሚገዙ ነዳጅና ማዳበሪያ የወደፊት ፈተናዎቻችን ናቸውና በጊዜ ጥሩ ኢንቨስተር ያለሙስና ማእድናትን ወደ ውጭ ሽጦ ዶላር
    ሚያመጣልን ነው የቸገረን።በሚገኘው ዶላር ወሳኝ እቃ
    ከውጭ ታስመጣለህ።ይህንንም አሰራር ማያቅ ስንት
    ያገር አተራማሽ አለ መሰላችሁ!!ከውጭ አገር የሚመጣ እያንዳንዱ እቃ በእኛ ብር አይገዛም
    ለዚህ ነው እዚህ ሚወደደው በዶላር እጥረት።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 5 หลายเดือนก่อน +5

    በወሬ ቶን አንተ ደሞ ገደልከን አይወሬ አይ ወሬ አይ ወሬ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሐገር መምራት አለመቻል፤ የዲሞክራሢ አሠራር አለማወቅ። ወይ በሸር ተንኮልና በባዕድ ዕጀባ ሐገር ለማፍረሥ የተሠማሩ ለመሖናቸው ምልክቶች ሖነው ሥንፋለማቸው የቆየነው መለያቸው።
    ሐገራችን የጋራችን ሖና ቆይታ በሠላም ዕየኖርን ዕያለ ፤ ሠላማችንን አደፍርሠው ጠላት ታግዘው ታጅበው ታጥቀው ጦር መዝዘው ሕዝብ ፈጅተው ወጣቶች ገለው አሥገድለው የሥልጣኑን በትር ከያዙ በሕዋላ፤ ክፍላተ ሐገራትን ከፋፍለው ለጥቂት ጦር ጎሣሚ ሠጥተው በጎሣ በተናጥል ዕንዲጠራ አድርገው በሚያጣላ በሚያወዛግብ መልክ ሸንሽነው ተከፋፍለው በየአቋቋሙት የከብት ክልሎች መንግሥትና መንግሥት ያሉት የሚያዘው ልዩ ሐይል አቋቁመው ከለላ ሠጥተው የማዕከላዊ የሐገር የጋራ መንግሥት አቅም ዕንዳይኖረው ያደርጋሉ።
    ይሕ በማንም ሐገር በተለይም በጥቁር አፍሪካ ሐገራት ሊከሠት ሊቋቋም ሊተገብር የማይገባ ነበር።
    ይሕ አሠራራቸው መተማመንን በጥቁር ሕዝብ መሐል ያጠፋል፤ በጠላትነት ዕንድንተይ ያደርጋል፤ ይሔም በተግባር ዕያየነው ዕየተሠቃየንበት ነው።
    ይሕ በሥነ አእምሮ ጠበብቶች ሢሠላ ሢጠና የሚያደርሠውን ተፅዕኖ የሚያሥከትለው ውዝግብና ቅራኔ በቀላሉ ለማከም ለማረምና ለመቀየር ቀላል አይሖንም በተለይም መሐይማን በበዙባት ሥሜታዊነት በተቀሠቀሠባት የመለያ ባንዲራዎች ባውለበለቡ ሕዝቦች መሐል።
    ሌላው ሥሕተቱ የሚታረመው ለሥሕተቱ መከሠት አንዱ ተሣታፊ በሖኑ ሣይሖን በሌሎች አዲሥ የሐገርና ሕዝብ ድጋፍ ባላቸው በሠለጠኑ ፖለቲከኞች የሐገር ሽማግሌዎችና የተቋማት አመራር ሠጪዎች በመማከር መሖን ይገባዋል ዕንጂ ዳግም በሚያቅራራ ደደብ ዕብሪተኛ መሖን አይችልም። የተሠሩ ወንሎችን ለመሸፋፈንና ተጠያቂ የሚሖኑ ግለሠቦችም ሖኑ ቡድኖችን ለመደበቅ ለማሥመለጥ ግን የበግ ለምድ ለብሠው አታለው፤ ምርጫ በማጣት ጊዜ ተሠጥቷቸው አሑንም በድጋሚ መቃብራችንን አሥፍተን ለቤተሠቦቸቻችንም ዕንዲበቃ አድርገናል።
    በሐገር አመራር አንድ የሕዝብ ውክልና ወሥደው ሐገር ዕየመሩ የተባሉ በተሠበሠቡበት ለሐገር ደሕንነት ዕጦትና ሐገር ለመፍረሥ ምክንያት ሊሖኑ ይችላሉ የተባሉ ግለሠብቦች ቡድኖች በአሥቸኳይ የሚገለሉበት የሚጠናበትና የሚወነጀሉበት ሕግ ደንብ አሠራርና ሥርአት ሊደነገግ ሢገባ ያ ባለመሖኑ በደም የሠከሩ ተቆናጠው ያለአንዳች ፍርሐትና ሥጋት በንቀት ሠራዊት በማዘዝ ሥሕተቶቻቸውን ሢያሥቀጥሉ ዕያየን ነው። ይሕም የዕብዶች ሥብሥብ ዕንጂ ሐገር ወደተሻለ የሚያሻግሩ ዕንደሌሉን መገንዘቢያ ነው። ይሕ አልበቃ ብሎ ሐገራችን ብለን የኖርንባትን መሬት የክልሎች ነው ተብለን ተነጥለን ዕየታየን ለመላ አፍሪካም አደጋ ሖነን ዕንድንታይ ምክንያት ሖነዋል። በሺሕ የሚቆጠሩ ሥሕተቶች ተሠርተዋል ወደ ሢዖል የሚያግዙን። ያሣፍራል።

  • @Seyum-ko7hq
    @Seyum-ko7hq 3 วันที่ผ่านมา

    ማንኛውም ከ50አመት ያልበለጠ መረዳት ያለበት ምኒስትር ኃላፊው ነው።ሚኒስቴር ተቋሙ ነው።ምታታት የለበትም

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 5 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 እሺ ነዳጅስ አልተገኘም በደንብ ፈልጉ እስኪ ቀዳዳ ሁላ ሁሌ ሰው የሚሸወድ ይመስላችኋል

  • @TenaLehulum-c7s
    @TenaLehulum-c7s 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጅል ነዳጅ ነገ ይጀምራልም ተብለን ነበር

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ሀገራችን በሀብት ትጥለቅለቅለቅ ስደት ይብቃ ሠላም ለኢ ይሁን

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነዳጅ: ሊወጣ: የሚቻልበት: ሆኖ:በወርቅ: ስም: ኢትዮጵያና: እንዳታወጠ:ብልጥ: የማገቻ: ጥበብ: እንዳይሆን::

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 5 หลายเดือนก่อน +3

    በዘረኞች ካልተዘረፉን ነው ፈጣሪ ድሀውን ህዝቡን መጠለያ ያሰራለት ፋብሪካና ትምህርት ቤቶች ይክፈትልን እውነትህን ከሆነ ህዝቡ አኑን ማተኮር አለበት

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 5 หลายเดือนก่อน +4

    ገየኦጋዴኑ ነዳጅ የት ደረሰ?

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለአንድ ህዝብ ከወርቅም በላይ አልማዙ ሰላሙ ለእውቀት የምሰጠው ክብር ሀብቶቹን ማኔጅ የሚያደርግበት ሲስተም.. ወዘተ ናቸው

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወሬ ሰለቸን ስንት አመት

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 5 หลายเดือนก่อน +2

    Weshet new nedage tegene belo abeye ahemed yefogeren yebekanal hagerachenen selam yaderegelen weshetamoch

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ወሬ ብቻ ቢሆን እመኛለሁ!! ሁሉም ነገር የኔ ነው እየተባባልን በምንገዳደልበት ሀገር ሀብት እና ንብረት ከንቱ ነው!!!!! ይህ ወርቅ ኬንያ ወይም ጅቡቲ ቢገኝ በስደት እነርሱ ጋር ሰርተን ያለስጋት መተንፈስ እንችላለን! ትንንሽ የየመንደር አለቆች እና ጎጠኛች ባሉበትሀገር ይህ ዜና ለሰላማችን ካንሰር ነው!

  • @abinettilahun6208
    @abinettilahun6208 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮስ ወርቅ ጠፍቶ ነው ብር ቀን የጨለመበት??

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 5 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations pm n wefi take the gold n leave us alone

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 5 หลายเดือนก่อน

    Sew endgomne eyalke. Lengeru on purpose new yamdrgew.

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 5 หลายเดือนก่อน +15

    ተገኘ ፣ወደብ ተፈቀደልን ወዘተ ሁሉም ነገር ከወሬ አያልፍም

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 13 วันที่ผ่านมา

    የነዳጅ ሐብት ካገኘችም ግማሽ ምዕት ዓመት አለፈ ። ዜጎችን ግን ሲጠቅም አላየንም ። በወሬ መንፋት እናንተም ድርሻችሁን ተወጡና ዕፎይ በሉ ።

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጅብ። እንደተመኛችሁ አላችሁ አንዴ ነዳጅ ታወጣላችሁ፣ ዝናብ ታዘምባላችሁ፣ ስንዴ ኤክስፖርት ታደርጋላችሁ፣ ወደብ ትገዛላችሁ አሁን ደሞ ምኞቱ ወደ ወርቅ ዞረ? እስኪ ለህዝብ ብቻ በሰላም የመኖር መብቱን አክብሩ አስከብሩ።

  • @AdfriseKabtyemer
    @AdfriseKabtyemer 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይህ ወርቅ ምንም ለውጥ አያመጣም . የሀገሪቱን የፖለቲካል ዜናዎችን ለማስቀየር ካልሆነ በስተቀር.

  • @samsonteferi3051
    @samsonteferi3051 5 หลายเดือนก่อน +15

    አልማዝስ ስንት ኪሎ ተገኝ? ስንት ስንት ይደርሰናል? 😂😂😂😂😂

    • @nuradinabdulkadir9415
      @nuradinabdulkadir9415 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Guyyaahunda
      @Guyyaahunda 4 หลายเดือนก่อน

      አልማዝን እዛው ያሰፈራቸው ፈልጋት

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ይሄን ምስኪን ህዝብ እያሳያቹ አጓጉት 😂😂😂

  • @DarbeLaalaamaall
    @DarbeLaalaamaall 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ ኢትዮ የደም ምድር አይደለቺም ወሬኛ +++ ......

    • @SualenMehamed
      @SualenMehamed 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሽቀጰጰመመ

  • @GetachewBare-fc5iw
    @GetachewBare-fc5iw 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም አዕምሮ በላቀ ራዕይ ፡ ክፉ አዕምሮ በጭፍን እሳቤ የተሞላ መሆኑን እየተሰጡ ያሉ አስተያየቶች ያስረዳሉ።

  • @senaytesfay-t4u
    @senaytesfay-t4u 5 หลายเดือนก่อน

    እንዳትደሰት ሾርት ሜሞሪ ሁላ ኣንተን ለመጨፍጨፍ መሳርያ ነው የሚገዛበት ያ የጠንቋይ ልጅ። 😅😅😅

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 4 หลายเดือนก่อน

    ይች ቤንዚን ኤክስፖርት እናደርጋለን እንደተባለው አይነት ማስቀየሻ ወሬ ነው።

  • @Zeleul-f8r
    @Zeleul-f8r 5 หลายเดือนก่อน

    እያጃጀልክ ትቀጥላለ ምልክት ነው የውሽት ክምር ነዳጁ አይበቃንም???????

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 หลายเดือนก่อน

    ህዝብን እንቁልልጭ በፈጠራ ወሬ እስኪ ወደ ሗላ መለስ ብለን የዚህን በቀቀን ፕሮፓጋንዳ እንየው

  • @tesemaedmealem9254
    @tesemaedmealem9254 5 หลายเดือนก่อน +1

    Leba wshetam hezbne matalel ayselchchhum ye Ogden yewtaw nedaj shetachu cheresachu ena wed worku gebachu , leba hula ya leba hula weshet ye fascistu abiy andu meglcha new.

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 11 วันที่ผ่านมา

    የማትሉት ነገር የለም ቤትዝን ተገኘ ቀን ወጣ ዝናብ አዘነብን ወርቅ ተገኘ ሣልፈር ተገኘ እረ ምኑ እንዲህ ቢኖራት የድሀ ድሀ ባልሆነች የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራቴ እንደኮንጎ በነጭ በተወረረች ነበር የሥልጣን እድሜ ማራዘሚያ ክንን መሆኑ ነቄ ተብላል

  • @lijzola9771
    @lijzola9771 4 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮም ትሸወዳለህ እንዴ ነዳጅ በራሱ ጊዜ ፈንቅሎ ወጣ ተብለን ነበር እኮ ሾርት ሚሞሪ አለ አቡቹ😂😂😂

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله
    @سبحناللهسبحناللهالحمدالله 4 หลายเดือนก่อน

    ፋኖእና ወነግሸኔ እሚባሉት የሰው በላ ከልተስተካከሉ ወርቅ ምን ይሰሪል ሰላምነው የናፈቀን ሰው ከቤት ወቶ አይመለስም ሞቱነው እሚነገረዉ ፍትህ ለኑፁሀንደም

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 5 หลายเดือนก่อน +5

    ናና የድርሻህን ውሰድ

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ሆይ የሰጠህን እልፍ በረከት እንጠቀምበት ዘንድ ልቦናውን ስጠን ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 15 วันที่ผ่านมา

    አንድ አምራች የነበረ ድርጅት ከተዳከመ አመራር ሠጪዎቹ ወይ ሐላፊው ይቀየራል። በአንድ ክፍል ውሥጥ የሚማሩ ተማሪዎች ጥሩ የፈተና ውጤት ከላሣዩ መምሕራቸው ይቀየራል፤ በተሻለ መምሕር ጥሩ ውጤት ሢያሣዩ ታይቷል። የአምራች ተቋሙም በአዲሥና በሚችሉ ሢመራ በተሻለና በፍጥነት ማምረትና መሸጥ ተችሏል። በዚሕ አይነት
    አሠራርና ልምድ ጃፓን የታወቀች ነች። በፖለቲካውም ዘርፍ ሢታይ የሕዝብ ደሐ ወይ ሠነፍ አለመኖሩን ነው። የሐገሪቷ መሪዎች የሚከተሉት መርሕና የሕይወት ግንዛቤ ነው ሕይወታቸውን የሚያቃውሠው። የሐገሪቷ ችግር ሣይቀረፍ ከቀረ የመንሸራተት ምልክት ካሣየ መሪዎቹ አለዚያም ፓርቲው ወዲያው ይባረራሉ፣ ይቀየራል። በሌሎች አመራር ሠጪዎችና በሌላ መርሕ ተተክቶ ሑሉ ነገር ሢሥተካከል ታይቷል። ያም አመርቂ ውጤት በጀቻይና
    ጃፓን ታይላንድ አሜሪካና ሥዊድን ታይቷል።
    ኢሣይያሥ አፈወርቅ የምንም ጥሩ ነገር ምሣሌ ሖኖ አያውቅም።
    ይሔ ደደብ በብዙ ወንጀሎች የተከሠሠ ሢሖን የአለም ተቋማት ዝም ያሉት የጥቁርን ሕዝብ ብቻ በመግደሉ ሢሖን ዕንዲለመድና ማንም ተጠያቂ ዕንዳይሖን ይፈለጋልም። ዕራሣችንን ለመከላከል ቁርጠኝነት ሥለሌለን ማንም በሐይወታችን ቀልዶ ያመልጣል፤ ጥገኝነትም ይሠጠዋል ወይ ያልፋል ። የሔም በአለም ሕዝብ አፍሪካውያን ዕንዲናቁ አድርጓል። የኤርትራውያን በዚሕ ደረጃ መጎሣቆል የሦማሌን የኢትዮጵያን የጂቡቲን የሡዳኖችን መሪዎች አሞላቋል። መሪዎቹ በሚዘገንን ኢሠብአዊ በሖነ ሕዝባችንን ዕያጉላሉ ዕየገደሉ፣ ሕዝቡን ዕየከፋፈሉ ወደ መቃብር ሢሸኙ፣ ኢሣይያሥን ማን ጠይቆት ያቅና ነው በሚል ምሣሌነት ይቀርብላቸዋል። ጀግኖች ልጆች የሖኑ ሢቃወሙና ሢፋለሙ ዕገዛ በማናቸውም ሐይል ሠጪነት ከማድረግ ይልቅ ፣ ቆሞ ማየት ተመርጧል። ካሸነፉ ዕልል ለማለትና ገበታው ላይ ለመቀመጥ፣ ለመቋደሥ። ዕንዴት ሠው ያልዘራው ያላጨደውን አበጥረው ፈጭተው አቡክተው ጋግረው ሢያቀርቡለት ብቻ ይንደረደራል ለመጉረሥ? ሑሉ ፖለቲከኛ ወይ ተዋጊ ወታደር ይሑን አላልንም፤ ያለው ችግር በቀጥታ ዕየጎዳኝ ሕልውናዬን ካሣተኝና ለሞት ብቻ ከተጋበዝኩኝ ከኔ ከራሤ ወዲያ መፍትሔ ፈላጊ አጋዥና ተፋላሚ ከሠማይ አይወርድም። ዕኔው ዕራሤ ነኝ ተፋልሜ አሥተዳደሩን ቀይሬ የተሻሉና ለቦታው ብቁ የሖኑ የሠው ሐይሎቻችንን ተጠቅሜ ጉዳቴን መቀነሥ ያለብኝና ዳግም ዕንዳይከሠት የቁጥጥር ተቋማት አቋቁሜ የበላይ ዘብ ሖኜ መቀመጥ ያለብኝ ዕኔ በኔና ራሤ ነኝ።

  • @GetachewBare-fc5iw
    @GetachewBare-fc5iw 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንጂ ተግተን ከሠራን ገና ብዙ እናያለን።

  • @BrhaneAAbarha
    @BrhaneAAbarha 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተውን እባካቹሁን ተውን ሰላም ይምጣ መጀመሪያ ወርቁም ብሩም ለህዝቡም ለሃገሪቶም ምንም ጥቅም የለውም ለባለ ስልጣን ነው ።እና ተውን

  • @kalibekele4244
    @kalibekele4244 5 หลายเดือนก่อน

    አይ አብይ:: ህዝቡ ውሸቱንና ሌብነቱን እንዳውቀበት አልገባውም?? 😄😄 አንዴ ነዳጅ ተገኘ አላለም ነበር?? ምንም አይደለም አንተ ወርቁን ስታሳድድ ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶልሀል::😂😂😂

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr 4 หลายเดือนก่อน

    እበከሂን የአገሬ ሰዉ ቶኮልኔ በሊክ እነዳረግ አይሸልምን?

  • @tarakataraka1098
    @tarakataraka1098 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጅላፎ ከዚህ በላይ ነበራት ታዲያ ምንዋጋ ለው የባለ ስልጣን ልጆች አሜሪካ ሂደው የሚማሩ በት ነው

  • @AlayTesfaldet
    @AlayTesfaldet 5 หลายเดือนก่อน

    በትግራይ ህወሓት በወርቅ ዝርፍያ ተሰማርታለች በወንጀል መጠየቅ አለባት መጥፋታች አይቀሬ ነው ብለው አብይ ትኩረት አርግበት

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 5 หลายเดือนก่อน +4

    የአብይ ሚስት ዝናሽ አሸበረቀች በለኛ.

  • @sirajmehdi7834
    @sirajmehdi7834 7 วันที่ผ่านมา

    እኛ ኢትዮጵያ ህዝብዎች አንድ መሆን አለብን ዛርኝነት ትትን

  • @amaremihret2448
    @amaremihret2448 5 หลายเดือนก่อน

    አታቅራራ! $35billion ማለት ነዉ; ያ ማለት ካለንበት ድህነት አንፃር የትም አያደርሰንም። 250 ቶን ዱባይ በወጣበት በዛዉ ሲቀር ደሞ ባዶህን ቀረህ ማለት ነዉ። የትግራዩ ጦርነት $30billion ጨርስዋል እና ይሄም ከዚህ የዘለለ እድል የለዉም ; አይ ኢትዬጵያ//

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 5 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ! ነዳጅ ተገኜ ተብሎ በጠ/ ሚ/ ር በሚዲያ ይፋ የሆነው ሰበር ዜናው ጆሮአችንን ያደነቆረውስ? ወርቅ መገኜቱና መመረቱ አዲስ አይደለም። ሲመረትም ነበር። ግን ለዘመናት የባለስልጣኖችን ኪስ አዳብሯል። አሁን የናፈቅነው ዕርቅ ሆኖ ሠላም ሠፍኗል ብላችሁ መቼ እንደምትዘግቡ ነው።

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 4 หลายเดือนก่อน

    " ነዳጅም 'ኮ ተገኝቶልን ነበር " ! ከመገደል ባያስጥለንም.../ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ " ወርቅ ስለተገኘልህ በመገደልህ ብዙ ኣይክፋህ " ! ትርጉም ያለው ዜና ነው ያመጣኸው ። ከወርቅ ዜና በላይ ኢትዮጵያ ሰላም ፤ ካለ ጦርነት ያሳለፈችው ቀን ካለ ብዙ የምታተርፍበት ዜና በሆነልህ ነበር ። እንዳፍህ ያርግልንና ወርቅ ቢገኝ እንኳ ህዝብ የሚያልቅበት መሳሪያ መግዣ ካልሆነ በቀር ለኛ ምናችን ነው !? ደሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ../ እንዱሉ ሆነ ።

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 4 หลายเดือนก่อน

    900 ቢሊየን ኩንታል ወርቅ የኢትዮጵያን ምድር ቢያጥለቀልቃት ለዜጎችዎ ድሕነታቸው አይቀሬ ነው። እንደ ሐገር እና እንደ ዜጋም ተካፍሎ እና ተስማምቶ መብላት ዘንድ መቼ ደረስንበት? ዘረኝነት እና ጥላቻን አሽቀንጥረን በአንድ ልብ መቼ ከመካከላችን ጣልንውና? ... ነገሩ ድመቲቱ በትዝብት እንደተናገረችው ነው። "ወተቱ እንደ ውቅያኖስ በዝቶ እንደ ወንዝ ቢፈስ ለእኔ ያው ድርሻዬ ከዚያ ሰባራው ገል አያልፍም አቦ እባካችሁ ተውኝ" እንዳለችው ነው።

  • @goly9965
    @goly9965 4 หลายเดือนก่อน

    1 ቶን 10 ኩንታል ነው 517 ቶን ወርቅ ደግሞ በ10 ኩንታል ስታባዛው 5170 ኩንታል ይሆናል እና አንዲት ትራክ ላይ ይሄ ክብደት ላይ ሊጫን አይችልም:: ይሄን ለመጫን የሚችሉ ትራኮች በርግጥ በስለጠኑ አገሮች አሉ በኢትዬጵያ ግን የሉም:: ደግሞስ ይሄ ተገፕ ብሎ የሚናገር ስው ይኖራል ? ብአይገኝም እንጂ ቢገኝም ሃሽ ሃሽ ተብሎ ነው ወደ ግል ኪስ ገቢ የሚሆነው እና ባትቀደዱ ይሻላል::

  • @MuluDemeke-p5o
    @MuluDemeke-p5o 4 หลายเดือนก่อน

    አደለም ወርቅ ዳይመንድ ቢኖራት አብይ ካለ አያልፍላትም

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 5 หลายเดือนก่อน

    በእሳት ላይ ቤንዚን ይሉሃል ይሄ ነው እንኳን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ አሉ እማማ ብርቄ

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 5 หลายเดือนก่อน +1

    This news will bring problem for the country just talk fort what happens the oil in Ogaden,
    Those countries have oil like Libya , iraq, soria, and so on we might have it but don’t about.

  • @biskut6932
    @biskut6932 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹ ላይ የሚዘገንን ጥላቻ ዘመቻ ይህ ነው በለቤቶቹ እኛ ነን እንደፈለግን የሚዘውሩች ለነሱ የማይበጅ መሪ ማስወገድ ነው

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከተገኘኘው ያላኘሰ ወርቅ ይኖረናል፣ ለምሳሌ Lower Dawa Basin south of Melka Guba bears a wide primary gold zone ( 1.5 km x over 7km )... reconiasance (?).
    አለን ፣ ግን ብዙ እንጣላለን፣ እንመቀኛኛለን ፣ ወዘተ በጦርነትና በድሕነት ኃለቀርነት... እንኖራለን፣ አመሰግናለሁ ።

  • @kamlemamahde
    @kamlemamahde 2 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👊👊👊👊👊👊👊

  • @kabamamar
    @kabamamar 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዮጵያ መሬት እንዳለ ወርቅ ብቻ ሳይሆን ታላላቅ ሜነራሎችም በመላ ኢትዮጵያ ይገኛሉ:: የማታውቀውን አትለፍልፍ:: አብይን ከስልጣን ላይ ወዝፎ ለማስቀመጥ የባጥ የቆጡን ትቀባጥራለህ::

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማነው ያለው? ጨቅላው ከሆነ የሚያምን የለም። ከዚህ ብዙ ጊዜ እጥፍ የሚበልጥ ክምችት እንዳለ ይታወቃል ። ዜናዋ ማዘናጊያ ናት

  • @getachewworku6450
    @getachewworku6450 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝብለን ማዳመጥ የዚንኛው ምድያውሽት ይከብዳል

  • @abushmekuria2997
    @abushmekuria2997 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና ማዕድኑ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡም ወርቅ ነበር ሲቀበለው አሁን ወርቁም ሕዝቡም እያፏጨበት ነው።

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 5 หลายเดือนก่อน +3

    ነዳጅ ትገኝ😂😂😂😂😂

  • @helina5990
    @helina5990 17 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 ድሀ በብር ከሀምሳ ምሳ ጠግቦ ሊበላ ነው በለኛ....😂😂😂😂

  • @NuurSalih
    @NuurSalih 5 หลายเดือนก่อน

    Wusht new 😅 kadda zumballih wusht atuwashe

  • @ShambelShambel-tu4kv
    @ShambelShambel-tu4kv 5 หลายเดือนก่อน

    Ye astedader gudyyus lebenetes man yeqotaterewal engi yarglachu wed gorebtachen eseyew ende nedagu gura ayarglagu

  • @amanuelsahlu5777
    @amanuelsahlu5777 5 หลายเดือนก่อน

    Ene alamnim .degmo be askemetkew work kimichit ye'birr quality memezenu kekere zemen tekoter eko.
    Lene yihe wushet ena kitfet
    Yimeslegnal .like ende nedajuna gas aynet.
    Lelaw almaz(diamond) ena nedaj yalachew Africa hageroch ke'tornet ena dihinet yewota hager alayenim

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሱዳን ዜጎች በቤንሻንገ
    ጉልና በጋምቤላ ገብተው የሚኖሩት በፖስፓርት እንዲኖሩና ስርአት ይዘው እንዲኖሩ ህጋዊ ስራ ሊሰራ ይጠባል ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ባለስልጣን ሰምተካል

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 5 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሌላ ኢትዮጵያ አለችንዴ ቀዳዳ የኑሮ ውድነት አጡዞናል ያግዙት ብልፅግናዎች

  • @LegeseBedilu
    @LegeseBedilu 4 หลายเดือนก่อน

    ለራሳችሁ ብሉ እኝ ሌቦች እናታቸውን ልብዳቸዉ

  • @abrehameayalewe207
    @abrehameayalewe207 5 หลายเดือนก่อน

    517*10=5170kuntal ayebezam

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x หลายเดือนก่อน

    Reuters
    Ghana is seeking to raise more revenues from gold via its first refinery, which opened in the capital Accra on Thursday. Reuters’ David Doyle has more.

  • @timketehaimanottimkete1574
    @timketehaimanottimkete1574 5 หลายเดือนก่อน

    Why don't you Show US the gold found in Ethiopiawint rather than the gold in Europe. That means your News ist false.

  • @ermiassnigusse9836
    @ermiassnigusse9836 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ወርቁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሳይመዘበር በአግባቡ መጠቀም መቻል
    ይሁንልን

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 5 หลายเดือนก่อน +1

    Edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager hulum gubona leba geday ydiablos fres endyt new lihon ymichlew

  • @user-Tesfye
    @user-Tesfye 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አደራ አንተጠብቃት

  • @BerehanAskedom
    @BerehanAskedom 5 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ወያኔ ማለታቸሁን አላቆማችሁም ማፈርያዎች

  • @temesgendemissie5878
    @temesgendemissie5878 10 วันที่ผ่านมา

    All Gold is important resources to our country, foreign multinational corporation will get most of money out of it our people will get fraction penny out of it.
    Government must public the agreement with the gold mining company otherwise, believe me it's Shady Agreement 🤝.