Ethiopia | ገላን ጉራ አዲስ አበባን የሚውጠው ከተማ በ450 ቢሊየን ተጀመረ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 เม.ย. 2024
  • ኢትዮ አዲስ

ความคิดเห็น • 159

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 2 หลายเดือนก่อน +25

    የሚገርም ነው ምን አለ ቀድመው ሐገር የመሩት እንዲህ ሠርተው ቢሆን 🤔❓

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r หลายเดือนก่อน +2

      ፓ ጭንቅላት አይገርምም ልል ስል

    • @yosefebirhane3620
      @yosefebirhane3620 หลายเดือนก่อน

      @@user-zo5pu6fr8r 😀😀😀😀

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 หลายเดือนก่อน +1

      Erehabtegna hodun enji kebrun yet yewedal? Rehabetegnoch seleneberu new hodachewen molu keberachewen xalu leza new! Anten gen saladenk alalfem!

    • @fk3365
      @fk3365 หลายเดือนก่อน +1

      በምን ሪሶርስና ዐቅማቸው ?

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน

      @@fk3365 ..❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ገላን ከተማ ምጀመሪበት ቦታ ከነባር አንጅረኖችአና አደሥ የተመረቁ እንጅረኖችን በማጣጣም ሥራው ብካሔድ አብሮነትን አንድነትን የሚያጠናክር ነው በርቱ በዝህ አይነት ብትጓዝ አብሮነቱ ይጠናከራል

  • @adisadis7595
    @adisadis7595 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ይህ ነው የሚያስፈልገን ዜና!!! ጥሩ መናገር መታደል ነው!! አቦ እንጀራ ይውጣልህ ተባረክ!!!

  • @user-rp8hn8yv5y
    @user-rp8hn8yv5y 2 หลายเดือนก่อน +10

    ቢመችህም ባይመችህም አብቹ ሙሉ በሙሉ አገሪቱን ተሎ ይቀይራታል ጥርጥር የለውም አሻፈረኝ ያለ እሥላም ነው ያለም ሥታድግ ውብ ሥትሆን ማየት አይችልም ጥላቻው ከመሬት ያሥረጀዋል ሺ ዘመን ይኑርልን አብቹ አላህ ይጠብቅህ

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ እኮ ነው ከተማ ቢሠራ!
    ሠራተኛው የኢትዮጵያ ወጣቶችና ባለሙያዎች ከሆኑ!!

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ መልካም ወሬ ናቆኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fk3365
    @fk3365 หลายเดือนก่อน +1

    አሮጌውን ከመታገል በማፍረሥ በመገንባት በሌለ ኢኮኖሚ ከመባከን አዲሥ ከተማ እንደ ሥልጡኖቹ ዓለማት መሥራት እና መገንባት የተሻለ ነው ። አሮጌውን በተለይ ያልባሰበትን ድንቅ ጠንካራ የዱሮ ሥሪቶችን ማፍረሥ ኪሣራ እና ብክነት እንጂ ትርፍ የለውም ። ከዘመኑ ሥሪቶች ይልቅ አሥደናቂ ጥንካሬ ያላቸው ለማፍረሥ እንኳን ያሥቸገሩ ይታያልና የሃላፊው ዘመን የግንባታ ጥራት መለኪያዎችም ሥለሆኑ ቢታለፉ አይከፋም ።

  • @azitiauh541
    @azitiauh541 หลายเดือนก่อน +3

    ያምራል ያርገው ሀገራችን አድጋ ማየት ነው የሚናፍቀኝ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 หลายเดือนก่อน +1

    60 አመት በኋላ ይደርሳል የተባለው ከተማ ለትዉድ ነው ሀገር ሰላም ከሆነ ዘረኝነት ሲጠፋ ለትዉልድ ይሆናል

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሠለምን የሚያመጣው ሕዝብ ለሠላም ከመንግሥት ጎን ዘብ ሲቆም እንጂ ሕዝብ መንግሥትነቱን ረስቶ የተወሰነ ላይ ካንጠለጠለው ከንቱ ምኞት ይሆናል

  • @AllahWekil-cj3ok
    @AllahWekil-cj3ok 2 หลายเดือนก่อน +4

    በተግባር አሳዩን

  • @gregjhon122
    @gregjhon122 2 หลายเดือนก่อน +11

    The south region is unable to pay salaries for civil servants.

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 2 หลายเดือนก่อน +2

      Have you asked why first of all? As all other killels they are given a budget to run their region it is not the Federal government that needs to be asked but the regions leadership, so focus on what needs to be done and corrected pointing fingers without real understanding, yet being a compulsive complainers is wasteful...Wonder if you handle your own budget 😂😂😂

    • @amourtube
      @amourtube หลายเดือนก่อน +4

      Don't you its luxury to build a City when there is drought scarcity starvation.you have to feed your citizens that you make them internally displaced by on going war atleast

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 หลายเดือนก่อน

      @@amourtube No dear because all that you list as disasters are propagandas created by losers who refuse to take initiatives for a better life. Ethiopia has been suffering with this sickness for the last fifty years of misery and lack while a few greedy bastards have flourished. Without Hope or vision their is no growth, living as beggars keeps the spirit lost in fear hate and anger, the fear of change and success is what you seem to fear. By the way what starvation are you talking about? ere please, starvation!! what ever disaster has taken place is due to the war of power hungry fools and empty headed Banda highway robbers killing and hurting their own kind.

    • @gregjhon122
      @gregjhon122 หลายเดือนก่อน

      @@dianarier8746 Actually that’s the main job for the federal government to monitor how the budgets are spent in every region. Unfortunately ,the federal gov is busy hunting down random TH-camr guys. Do your own research .

    • @geneamha7584
      @geneamha7584 หลายเดือนก่อน

      @@amourtubewell said!!

  • @BlakSew
    @BlakSew 2 หลายเดือนก่อน +43

    የቀረበው ዘገባው ጥሩ ሆኖ ግን ስለሰላም የተሰጠው አስተያየት የጋዜጠኝነትን መርህ የጣሰ እና ለአንድ ወገን ያጋደለ ነው። ለሰላማችን መጥፋት ዋና ተጠያቂ የሆኑት በሀይል ስልጣን የፈለጉ ታጣቂዎች መሆናቸው ግልጽ ነው። ነገርግን በዚህ ዘገባ ለሰላሙ መፍትሔ "መንግስት ጦር ማዝመቱን ይተው" የሚል ነው። በምርጫ ስልጣን ለማግኘት አሻፈረኝ ያሉትን ታጣቂዎች በግልጽ መኮነን ያላስቻለ ጋዜጠኝነት እጅግ ያሳፍራል።

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 2 หลายเดือนก่อน

      ወንዲሜ የፋንዲያ ቅንቅን ቱበሮች ናቸው:: ነፃ ሚዲያ ጊዜ የሰጣቸው ቆሞ ቀሮች!!! በህዝብ ምርጫ ወደ ሥልጣን የመጣን መንግሥት በቀረርቶ የአያታችን እልፍኝ አራት ኪሎን በሀይል ካልቀማን ብለው ቀረርቶ የነፋ የጎጥ አለቆች ደጋፊ ነው ይሄ ቻናል:: መንግሥት ህግን የማስከበር÷ በትረ መንግሥቱንም ለማስቀጠል 4 ኪሎ ካልገባን ያለትን መከላከያችን አሩን እያበላው ስለሆነ መጮኹ ነው:: በርካታ በቀቀን ሚደያዎች ስለ ሰላም ያወራሉ:: ለጥይት እና ጠመንጃ መግዣ ግን ለፋንዲያው ብር ይላካሉ:: እኔ እንደዚህ መንግሥት ታጋሽ አላየሁም!!!

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 2 หลายเดือนก่อน +7

      ጦርነቱ የስልጣን ሳይሆን የአትግደሉን አታፈናቅሉን በህይወት የመኖር ሠብዓዊ መብታችን ይከበር የሚል የህልውናና እራስን የመከላከል የተፈጥሮ ምላሽ ነው።

    • @user-pd5cr2sj3b
      @user-pd5cr2sj3b 2 หลายเดือนก่อน

      Mn aynet chfnnet new yante biteseb slalteneka agul yhone neger taweraleh

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አሽቃባጭ ለፍላፌዎች ናቸው ጋዜጠኛ ሳይሆኑ ድፍን ዬቲበር

    • @dawitdebena3109
      @dawitdebena3109 2 หลายเดือนก่อน

      ተሳስተሃል 🤔 ፕሮፓጋንዳ የትም አያደርስም መንግስት ለዜጋ በጣም እየሠራ ነው ። በውሸት ስንቴ እንሸወድ​@@hailedaniel8622

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 2 หลายเดือนก่อน +2

    For a country that has been asleep in the last fifty years, it may seem too much however, we do need to make up time, and it's great that we have leaders that are willing to take the challenge and make sure that Addis as a capital is not over leaking with it's populas after all Addis was planned for 2.5million people...and over the last 40+ years have been tearing from the seams...Construction creates jobs and teaches skills, so it would help in the process of growth...

  • @mesayasrat5370
    @mesayasrat5370 หลายเดือนก่อน +2

    Our Vision Is Development!!!

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv หลายเดือนก่อน +1

    እውነትን ነው የዘገብከው

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 หลายเดือนก่อน +6

    it looks amazing ❤
    I can't wait to see.
    Good job !

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሸባሪዎች ወያኔ ሸኔ ፋኔ ኔኔኔኔ ✍🏽ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹💪🏾

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 หลายเดือนก่อน

    እርሻችንም ቢዘምን ከግንባታው ጎን ለጎን እርሻውም ቱክረት ቢሰጠው ጥሩ ነው

  • @helina5990
    @helina5990 2 หลายเดือนก่อน +16

    25 000,000 ረሀብተኛ ኢትዮጵያ ጀርባዋ ላይ ጭና ከላይ እሳት ከታች እሳት ምድጃ ላይ ቁጭ ያለች አሳዛኝ እናት የገዛ ልጆችዋ እንዲህ ይቀልዱባት ! ይህም ቀን ያልፋል

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459 2 หลายเดือนก่อน +14

    Yes we believe Dr.Abiy Ahemed is the Sun and Son of Ethiopia and Africa

    • @boergoat193
      @boergoat193 2 หลายเดือนก่อน +1

      you are correct not only the son of ethiopia it is the son of Africa

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@boergoat193 no he is not we've never had a moron who is selling a whole country and it's people.

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂Morons

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET หลายเดือนก่อน

      @@boergoat193😂😂😂 lam hula

    • @geneamha7584
      @geneamha7584 หลายเดือนก่อน +1

      What a fools.

  • @user-vk1hk3of5f
    @user-vk1hk3of5f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንነበር ያልከው

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

    • @Liberty-cx4lz
      @Liberty-cx4lz 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተዉ እንጂ ሙሴያችሁን እንዲህ እንዳትዘልፉ ፡ እነ የአባቶቻችን ርስት አስመላሾች

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r หลายเดือนก่อน

      ​@@Liberty-cx4lzምን እንደ እንትን 😮

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน +1

      @@Liberty-cx4lz​...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @mefsu30
    @mefsu30 หลายเดือนก่อน +1

    Oh yehe mene yaregal? Plant mene yaregal? School feeding project mene yaregal? Housing project mene yaregal? Infrastructure development mene yaregal? Park and green initiative mene yaregal? Building strong military mene yaregal? Cleaning the city mene yaregal? Alu denakurte

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu หลายเดือนก่อน

    Say Galan Gora not Glan Gura It is an Oromic Word for a tree known as Gora which formerly grew in the region

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚውጥ ፣የሚበላ ምነው ቃላት ጠፋ ?

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሁል ጊዜ የተምታታ ሀሳብ ከማቅረብ እስቲ ማመስገን ይልመድብን፣ የድሮዎቹ በጦርነት እያሳበቡ አንድ ነገር ሳይሰሩ የተበላሸ አስተሳሰብና ራዕይ የሌለው ትውልድን ያጨለመ አስተሳሰብ ጥለውብን ቁሞ ቀሮችም የማይሻገር አሳብ ተሸክመው ቀርተው ነው በእነሱ በማይሻገር ሀሳብ እስከ ዛሬ የምንቸገረው፣ ታዲያ ከተራመደው ጋር እንራመድ እንጂ ቆመን እንቅር እንዴ ለምን ብለን ሺ አመት አንኖርለምን እራሳችንን ሰላም ነስተን እንኖራለን፣ ስለዚህ አንተስ የዚያው ጊዜ አካል ነህ ?ወይስ ጋዜጠኛ ነህ? ከዚህ ባጣ ከዚያ አላጣም የሚል አስተሳሰብ ይዘህ አትወዛወዝ፧በእውነትም በውሸትም ሳንቲም የምታገኝበትን የሚመስልህን አመለካከት ይዘህ ወደደገፈህ ለማዘንበል አትጣር። ከእውነት ጋር ተፋለም፧ ምክንያቱም ስለኢትዮጵያ ነው የምናወራው።እኛም ጥሩ ማየት ይወድልናልእኮ ለምን የውጭ አድናቂ ሆነን እንቀራለን?ማወቅ ያለብህ የምታወራው ስለ ኢትዮጵያ መሆነን እረሳኸው እንዴ? ስለ እከከኝ ልከክህእኮ አይደለም። እኛም እንለወጥ አዲስ ነገር እንውደድ ትችቱና ሽሙጡ ለዘመናት አስተናግዶናል ሰልችቶናል ይበቃናል፣በሰላም በኩል ከአንተ ጀምሮ ሁሉም ለራሱ ሲል የአስተሳሰብ ለውጥ ከራሱ ይጀምር፣ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ይበቃናል፣ ለማንም አልበጀም አይምሮን ከማጃጃትና የትውልድን ነገአቸውን ከማጨለም ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም እስቲ እንንቃ ሁል ጊዜ አንድ አይነት ነገር ማውራትና ፀጉር መሰንጠቅ አይበቃም። ጥሩ እንስማ ጥሩ እንመልከት እንጂ በተለይ በአለም ላይ ለሚሽከረከረውና ሁሉ አገሬ ለሆነው ልጆቹንቤተሰቦቹን ውጭ ለሚያኖረው ውጭ የሞቀ ኑሮ እየኖረ ለሚያምሳት ሳይሆን ያንን እድል ላላገኘነው ኢትዮጵያችን ትደግልን ፣እንጂ አገራችን እኛም እንታደል ፣እንጂ የሚገርመው ለምን? የሰራን አታመሰግኑም ለምን? አገራችን ስታምር ስታሸበርቅ ወገን ስራ ሲያገኝ አትደሰቱም ለምን? ስለችግር እንደምታወሩት ስለጥሩ አታወሩም ለምን? ነ"ገር ከመስበክ ጥሩን ነገሮችን ተስፋን አትሰብኩም ለምን? የሰውን ጭንቅላት በደካማ ጎኑ እየገባችሁ ትረብሻላችሁ ለምን? ስንት ወገን ቤት ሲያገኝና ሲረዱ አትዘግቡም ለምን? ስንትና ስንተ ነገሮች ሲሰሩና ሲመረቁ አትዘግቡም ለምን? ወገናችን ሲበላ ሲጠጣ ሲታወስ ሲረዳ እንደሰው ተቆጥሮ ክብር ሲሰጠው አትዘግቡም ለምን?ለምን እርስ በእርስ እንመቀኛኛለን ለምን? ልጅ የለህም?ቤተሰብ የለህም ? ለልጅህ ጥሩ አታስብም? አትመኝም ? ካልተመኘህ ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ትሆናላችሁ ?ኢትዮጵያችን አትደግ አትመንደግ ይሄንን ነው የምትፈልጉት ? ኋላ ቀር አገር እያላችሁ የምትተቿት እናንተ አደላችሁ እንዴ?ዛሬ አንድ ብላ ስትራመድ ጣጣ ማብዛት ምነው እንደድሮ ጨልማ ሆና እን ድትቀር ነው የምትፈልጉት ?ለምን እርግማን የለብን ባለፈበት ፋሽን የምንሰቃየው ለማንኛውም ያልተፃፈ አታንብቡ ነውር ነው ዝም ብሎ ለሳንቲም ለቀማ አገም ጠቀም ወሬ እራስህ ጋር አስቀረውለማንም አይበጅም ምክንያቱም የምትነካው ኢትዮጵያን ነው ኢትዮጵያችን ደግሞ ጀግና ልጆች አልዋትና ይመርባት ትደግልን ትለወጥልን ትበልፅግልን በተበላ ፋሽን ጅዋ ጅዊ አትጫወት ማንም አለ አላለም ኢትዮጵያችን አያማረችልን ወደፊት እየገሰገሰችልን ነውና አትድከሙ ።ደግሞ በድህነት ውስጥ ታሪክ መስራት ያኮራል ያስደንቃል እንጂ አያስቸችም ኢኮኖሚው ከሆነ የእርስ በእርስ መጨካከን ያመጣብን እናነተ የምትረጩት መርዝ ዘገባ እንጂ ሌላ አይደለም።ገና አገሪቼን ታድጋለች ትመነደጋለች ጀግኖች ልጆችም አሉዋት። እና ዘገባህ ከጨለምተኝነት ይውጣ ።

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 หลายเดือนก่อน

      Tebareki .

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii หลายเดือนก่อน

      ተው እንጂ አንዱ እራብተኛ አንዱ የጠገበ ያለባት ሀገር ሆናለች አሁን ማንም ልማትን መሰማት አይፈልግም

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 หลายเดือนก่อน

      @@NaniazeneNanii rehabtenya durom nebbere wedefiitim yinoral , rehabtenya alle tebilo limat aykomim ,Hager kelemmach hullum tetekkami yihonal.

  • @WerkaSisay
    @WerkaSisay หลายเดือนก่อน

    Nice they work but god know who live all of them

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 หลายเดือนก่อน +1

    People has no to eat! Luck of safety!! I don’t understand this!

  • @user-je1vd8xi3x
    @user-je1vd8xi3x หลายเดือนก่อน

    ምነው ዘንዶነታችን አይለቀንም አላችሁሳ

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አቢቹ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 2 หลายเดือนก่อน

    አንፈልግም የሚሸጥ ህዝብም አገርም ከተማም የለንም እዛ የራሱን አገር ፈልጎ ከነዘርማንዘሩ ይሽጥላቸው። የማይገባችሁ ደደቦች።

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 2 หลายเดือนก่อน

    ገላን ጉራ ምን ማለት ነው ?

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

      ያዉ ጉራ ነዉ አይሰሩትም

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዘገባዎችህ ጥሩ ነው
    ስለሰላም ማውራት ሳይሆን ሰላማዊ ሰው ለመሆን ከራስህ ጀምር በጥሩ ዘገባህ ከባድ ጦርነት እንዳለ መናገር
    አይጠቅምም ወደድክም ጠላህ ነፍጠኛው መቀበሪያ ስርዓት ላይ ነው

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ድንጋይ አንተ ትቀበራለህ

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 หลายเดือนก่อน +1

      ንፍጣም ፡ ወሸላ

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 หลายเดือนก่อน

       ፡ ማፈሪያ ፡ ወሸላ ፡

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii หลายเดือนก่อน

      ተናፍጠህ ብላ ተጠርገህ ትወጣለክ

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 5 วันที่ผ่านมา

    Gestern neki ager siyamir atifeligimi

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰርቶ የሚያሳይ ምርጥ መሪ ስላለን ታድለናል የሰላሙም የልማቱም ባለቤት ህዝቡ ነው

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ፡ ወሸላ ፡ ተበልቅጠህ ፡ ትሸናለህ ፡ የጊዜ ፡ ጉዳይ ፡ ነው ፡

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน +1

      @@yelmag2511​...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @abila2079
    @abila2079 2 หลายเดือนก่อน

    ልመትን ነው የጠላኸው

  • @user-zv9yt4gh9q
    @user-zv9yt4gh9q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከፈረሱ ጋሪው እየቀደመ
    መዳከር መባዘን
    ጭቃ ማቡካት ሆነ
    እስቲ ከማስተዋል ጉራ ከቀደመ...

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน

      ...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 2 หลายเดือนก่อน

    Ye mi hon weray le misthe Aten ger !!! Sew eyaredu ginbata ale Ende ??? asmesay ye wushet gaze tegna nehe ! Andun meret (wey ke bilgnaw party,weyim ke mi gedelw Hezb ga) Dil leamaraw Hezb Lefano! Amaraw Ethiopian endekore korat yige ne batal ! Kebitsiga Ena ke kad rewoch ginbata Anete bekim !!! 💚💛❤️

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

    Mitawerut Hulu qijet naw....yewore quatoch nachiew

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z หลายเดือนก่อน

    Gura

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ ወሬ ሰለቸን
    ለምንድን ነው አዲስ አበባን ብቻ ማልማት ያስፈለገው ሌላ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ መገንባት ያልተቻለው ለምን ደሀ ይፈናቀላል እኛ በሰላም ወጥቶ መብት ብቻ ነው ነው የምንፈልገው የህግ የበላይነት ይከበር!!!!!!!!!

  • @gideonadem230
    @gideonadem230 หลายเดือนก่อน

    Serategna teketralachu keketerachu asawekun

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Eagles Hill ginibata min lay new? 1 hinitsa mecheres abesa honobetal. 5 amte alefew iko. We will see this one also after 2-3 years.

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 หลายเดือนก่อน

    Bancroft city

  • @abiygezahegn6417
    @abiygezahegn6417 2 หลายเดือนก่อน +1

    Glane gura ( gura becha

  • @marde684
    @marde684 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ዶዘር መሬት እያስተካከለ 450ቢሊዮን ???😂😂😂😂ደሃ በሕልሙ ቅቤ ባዬጠጣ

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tamiratayele1679
    @tamiratayele1679 2 หลายเดือนก่อน

    ከተማ ማለት ግንባታ ሳይሆን ደው ነው በሰው ላይ ሳንሰራ ስለ ግንባታ ብናወራ አንድም ስለክስረት ማውራት ነው ወይም ከተማዋን ከዜጎች ውጭ ላሉ አካሎች ስለማስረከብ ነው ይህን ፕሮጀክት ከህዝቡ የኢኮኖሚ አቅም ጋርም ተንትኖ ስለተግባራዊነቱ ማወቅ ይቻላል።

  • @tewodrostmarkos8465
    @tewodrostmarkos8465 หลายเดือนก่อน

    😮አንተንም ካድሬ አረጉህ_ልጠይቅህ ? የለገሀሩ ፕሮጀክት የት ደረሰ ?

  • @HappyBeetle-oy1jy
    @HappyBeetle-oy1jy 2 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ካርታ አታሳያትም ክፉ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน +1

      ...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน

    መቸም አይለወጥም ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገለን ጉራ 450,000,000,000 ቢሊየን ብር?ማንን ለማታላል የሚታቀርቡት ፌዝና ፌክ ነዉ?ይህ የኢትዮጵያ መንግሥት የጤናማ ገንዘብ በጀት መድቦ የሚሠራ ከተማ ሰይሆን የLGBT 666 ድርጅት እንድዉጣን የሚገነባ ከተማ ነዉ።

    • @derejeshimelis4875
      @derejeshimelis4875 2 หลายเดือนก่อน

      እራስህን መሸወድ ትተህ ለማግኘት ተሰለፍ።

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET หลายเดือนก่อน

    Lam yehona sewye , mitbelaw yelat alw 😂😂

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 หลายเดือนก่อน

    The project being under construction is not for Ethiopia but the future capital city of the Republic of oromia at the expense of Ethiopian

  • @KassahunDadi
    @KassahunDadi 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ... የደነዘ ጋዜጠኛ ነው ... ፅንፈኞችን መፍጀት እንጂ ሰላም ገለመሌ አይሰራም ... ወረኛ አውርቶ አዳሪ ።

  • @yihunanimaw306
    @yihunanimaw306 2 หลายเดือนก่อน

    ኸረ 450,ሆ ከዬት መጦነው ነው እንዳባይ ግድብ በቦን 15 አመት ልንገነባው ነው :አንድቀን ስታክ እንዳናረግ እፈራለኩ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 หลายเดือนก่อน

    666 yeminorubet newu yawu yeseytanoch project newu

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 2 หลายเดือนก่อน

    OVID GIZUF GINBATA EYAKAHEDE NEW
    GIN OVID MANEW

  • @samiesam2164
    @samiesam2164 หลายเดือนก่อน

    ቤቶቹን ለሀብታሞች ነው ወይስ ለድሀው ይሰጣል። የ ሪልስቴት። ኤቪድ ግሩፕ ማስታወቂያ። ሀሀሀ🎉👎👎👎👎👎

  • @yosephdagne
    @yosephdagne หลายเดือนก่อน

    የ ovid ማስታወቂያ ነው?

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 2 หลายเดือนก่อน

    ማሞ ሌላ መታወቂያ ሌላ አለ የማትሰጥ ርእሰ ሌላ የሚትሰራው ፖለቲካ ሌላ!

  • @user-tq4bh1uk5z
    @user-tq4bh1uk5z หลายเดือนก่อน

    እንታይ ፅንፈኝ።ትደግፋለ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 หลายเดือนก่อน +2

    በ24 ሰአት ብሎ ጦሪነት ጀምሮ አሁን አንድ ቀበሌ አልተቆጣጠረም

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ለአረቡ አለም ተሽጣለች በተዘዋዋሪ ቅኝ ግዛት ነው !!!
    ይስሩት ምን ችግር አለ አንድ ቀን ይወረሳል ይስራው።

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 หลายเดือนก่อน

    በየመንደሩ ተደራዳሪ ይላክልህ ወታደር ከሚልክ😂😂😂?? የት ነበርክ ባለፉት ሦስት አመታት ቀዶ!!😂😂😂

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 2 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ የአገራችን ዜናዎች በሚዲያ ቃል የሚገቡ ተስፋዎች ሁሉ መሬት ላይ ከሚታየው ነባራዊ ተጨባጩ ህይወት ጋር ፈፅሞ የማይጣጣሙ የቅዠት የህልም አለም ይመስላሉ። ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ግዙፍ ኢኮኖሚ የሚፈልጉ ፕሮጀክቶች እዛም እዚህም ይሰማሉ አላማቸው ምን እንደሆነ የማይታወቁ ናቸው፣ ህዝቡ የቸገረው ሰላምና ዳቦ ሆኖ ሳለ አባገነኑ እንደፈለገ የሚያስርህ የሚገልህ መንግስት ተብዬው (መንግስት ነኝ ባዪ አማራን አያስተዳድርም ከፊል ኦሮሚያ የሚሉትን ቦታዎች አይቆጣጠራቸውም) ልክ በአገር ሰላም የሚተገበሩትን የልማት እቅዶች በየጊዜው ይዘረግፋቸዋል የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር የጎደላቸው ደግሞ የታዘዙትን ለመፈፀም በተጠንቀቅ የቆሙ ናቸውና ከመዘገብ አይቦዝኑም።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ሰላም ይቀድማል ሰላም ከለለ የሰራኸው ልማት ይፈርሳል ህፃውንማ እነ ሶሪያ ሰርተውት ነበረ እዳልነበረ ሆነጅ

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለማን ነው ሚሠራው ለኦሮሞ ክልል ነው

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ከተሰራማ ለሁሉም የሁሉም የሆነች ኢትዮጵያ ነውጂ

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 2 หลายเดือนก่อน

      መሀይብ ዘር ቁጠር ጠክረህ አትስራና አትለወጥ

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ከምጠላው በይወቴ ዘረኝነት ነው እምጠላው ሰው ቢኖር ለቢሄሩ ብቻ የሚታም ያስጠላኛል ሰው እንደሰውነቱ ሲጎዳ ልያመን ይገባል

  • @AshenafiMichael-mg9xr
    @AshenafiMichael-mg9xr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማስታቂያ እየሰራህ ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน

      ...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness หลายเดือนก่อน +2

    ጨለምተኛና አልቃሻ ይሞታል!.... ተስፋና ብልፅግናን በልቡ የሰነቀ ከመጭው ዘመን ተቋዳሽ ይሆናል!....
    ወያኔም አማራን በአማራ ያደቃታል!... ዘወር በል ሰላሜንና ተስፋዬን አሳልፌ አልሰጥም ያለ ብቻ ይኖራል!

  • @mesayasrat5370
    @mesayasrat5370 หลายเดือนก่อน

    ሰርቶ የሚያሳይ መሪዎቻችን በርቱልን።

  • @user-of9cz4dz7g
    @user-of9cz4dz7g 2 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ውጡሉን ስሩና ምፅአቱን የምትቀድሙት ከሆነ

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 หลายเดือนก่อน

    😂 አዬ አነ አሩቀ አላሚ ቅርብ ወራጆቹ 🤣❗,.. ቀጥሉበት 👉 ህልም አይከለከል 🤣አንተ ተጋለህ ስታልም ልወላው አፉን ከፍቶ የምተበቀህ የመሰለ ምድረ ቡትረፍ ተቀደድ. አያንዳንዱ ክልል አንድ ሁለት አያለ ኬ መንግስት አጊ በሚገርም ፍበት አየወጣሁ ባለቤት ሁኔታ, የሀገሪቱ ሰላም አንደጉድ ተናገቶ መከላከያው አየተበጣጠነ ሰው ጀቺገሩ የተነሳ በልቶ ማደር ባልቻለበት ቤ ዘመነ ኦሮምሙማ አይናቸውን በቸው አጥበው ተጣወቁበትን ዱስኩር የቦተረፉበናል. አደሜ ሌ AI ቴክኖሎግ አኔ አራሰከብሮዬ ቁጭህ በየ " መቺው የ አዲስ አበቤዎች ታላቁ ፕሮጀችት " ክበተአስዮ በየ ቤ ኮምፒተር የተቀናበር ፕላን በግማሽ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መፖሰት አኮ ቀላል new🤣 አውነታው ግን 👉 ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ ሆነ enji🤣🤣 ወያነዎቺም አኮ ለመቺው 100 አመትአት አንቀትክተን ኢትዮጵያን አንገዛለን ሲሉ ነበር 🤣 አላቹሁን ❓❓ አናም አነ ተረኞቹ ቀዳዶች ከጌቶቻቸው ጮፕይ ባደረጉት መሰረት የሄው በቦትረፉን በጥፍ ቸምረወበታል 🤣🤣🤣

  • @alulak-nw7fn
    @alulak-nw7fn หลายเดือนก่อน

    ገላን ጉራን በአንተ አፍ አታውቀውም ጥሩውን ሞጥፎውን ለይተክ ማውራት ልመድ ነገሮችን ቀላቅለክ አታውራ

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 หลายเดือนก่อน

    😂ተራ የውሸት ፕሮፖጋንዳ አታራግብ ።
    ክብር ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ !!!

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra3835 2 หลายเดือนก่อน

    Bla Bla Bla..rubbish 😅

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወረኛ እነሱ ስራ ላይ ናቸዉ አስገራሚ ጀግና መሪዎች ስለሰጠን እናመሰግናለን እናንተ አዉሩ በክቶች አብቹ ትለያለህ

  • @comedy2483
    @comedy2483 2 หลายเดือนก่อน

    ቅናታም!

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 หลายเดือนก่อน

    ሰላምን መንግስት ሁሌም እንደጠየቀነው ሚሰማ ጠፋ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 หลายเดือนก่อน

      ለፋዶ ፋዲያ ንገሪ

  • @abe8141
    @abe8141 2 หลายเดือนก่อน +1

    We Ethiopians need food

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዳል ይግቡ ከና ካታማቻው

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 2 หลายเดือนก่อน +2

    አራጆች ነዉ በአዲስ አበባ ላይ የሚያሰፍረዉ

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 หลายเดือนก่อน

    Weragam yawira hamati yideridiri 😂😂 abechu ina adanechi hager iyasadegu newi ❤❤❤❤

  • @user-lq6pw5hl3x
    @user-lq6pw5hl3x หลายเดือนก่อน

    ከብልፅግና ቦነስ ማግኘት ጀምረሃል መሰለኝ

  • @soltube2527
    @soltube2527 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ታበዛለህ እና ሥራ ትተው ወደ ጦርነት እንዲሄዱ ከፈለክ የህልም እንጀራ ነው ተዋቸው ሥራ ላይ ናቸው

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 2 หลายเดือนก่อน

    ደሞዝ ከተከፈለን ሁለት ወር አለፈን ጀላ እራስ መደበሪያ አረከን

    • @user-is5np9bi7h
      @user-is5np9bi7h หลายเดือนก่อน

      ቢከፋህም ነውር ነው አይባልም

  • @user-md3bz6lp7l
    @user-md3bz6lp7l หลายเดือนก่อน

    ማን ነው እንደዚ አቃጥር ብሎ የላከህ ቀዳዳ አልቆ የሚታይ ቢኮን አራሱ አንዲ አይተረክም ስንት ነው bro የከፈሉሽ😂😂😂😂😂😂

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 หลายเดือนก่อน

    Tebda ጭገራም የመንግስት ካድሬ unfollowed unsubscribed

  • @abe8141
    @abe8141 2 หลายเดือนก่อน +4

    እብድ መሪ ተከትለህ ትነጠረቃለህ። ቀዳዳ
    ህዝብ በረሀብ እያለቀ ነው

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน +1

      ...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 หลายเดือนก่อน +1

    ቆዳዳ ቆማጣ ለፋዶ ንገር

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 หลายเดือนก่อน +1

      ...❤❤.​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ መርዛማት ኣንበጣ እንስሳት መንቀርሳ 'ኣዛብእ ናይ ቀትሪ😂' ምውታት፡ መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን ኣሜን REST IN HELL🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPELESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብሓንሳብ ጉድጓድ ምስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንቃንዛ ንስቃይ ንጥሜት ንዉርደት ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንሓደጋ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ብፈጣሪ ዝተረገሙ ብኢትዮጵያዉያን/ኤርትራዉያን ኣኽ ኡንቱፍ ዝተበሃሉ ዉርደተኛታት ሩጉማት ድኹማት ከይሲታት መናጢ መንቐኛታት ቡዳታት ጋንየናት ነዉራማት ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቐኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!.

  • @RahelJovani
    @RahelJovani 2 หลายเดือนก่อน

    fesam

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m 2 หลายเดือนก่อน

    ፈሳም