አስፈሪውን ሲኦል ላሊበላ አየሁት | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 313

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +70

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ባሌድም እስከምሄድ ምርጥ አድርገህ አሰጎበኝከኝ ይህን ቅዱስ ቦታ 💚🙏እናመሰግናለን

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😊😊😊❤❤

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔር ከሲኦል ያውጣን 🙏🙏🙏🙏🙏 ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን 🙏❤

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว +1

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

    • @hanalegesse8133
      @hanalegesse8133 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela2359 3 ปีที่แล้ว +48

    ዋዉ አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የሄድሁኝ ያህል ነው ደስ ያለኝ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ይኑር አሜን አሜን አሜን 👏

    • @josephrodriguezjr5203
      @josephrodriguezjr5203 3 ปีที่แล้ว

      I dis agree what about Muslims and Protestant i am Protestant i love all religons i disagree ur comment

  • @endalkachewayenew9865
    @endalkachewayenew9865 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤል ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ነገር ነው እየሰራህ ያለኸው ።

    • @abewada4784
      @abewada4784 3 ปีที่แล้ว

      Kidus ye egzabiher lij alen

  • @hiwohailu1948
    @hiwohailu1948 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስ ላሊበላ አባታችን እረዴትና በረከታየው አይለየን ከሁላችን ጋር ይሁን 🤲🤲አሜን 🙏🙏🙏

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +13

    ቅዱስላሊበላመጣት የምትፈልጉ በላይክ አሳዩኝ ኑኡ በደስታ እንቀበላችሁአለን

    • @Fatima-qc1cu
      @Fatima-qc1cu หลายเดือนก่อน

      @@አፀደማርያም-ቀ2ኘ 🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺❤️❤️❤️

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ይባርክህ ሀገራችንን ከጨለማ ያውጣልን

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 ปีที่แล้ว +25

    በጣም የሚያስደንቅ ቦታ ነው ቅዱስ ላሊበላ እኛንም አንድ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ እስክናየው፞ ድረስ ስላስጎበኝህን እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን 💚👏👍

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ከዘላለም እሳት ይጠብቀን አቤሎ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว +1

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
    @ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +41

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘልአለም ትኑር 👏👏❤️

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

    • @سميرهاصرفلها
      @سميرهاصرفلها 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ከናልጅ ክፍ ነገር ትጠብቅህ አቤሎ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @abityyeemayelij94
    @abityyeemayelij94 3 ปีที่แล้ว +35

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ነው ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 3 ปีที่แล้ว +8

    አናመሰግናለን አቤሎ አገራችነነ ሰለጎበኘህልን

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @GetachewNesfen
    @GetachewNesfen 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሁላችንም ከሲኦል መንገድ ያዉጣን🙏🙏🙏💒💒ወደ እዉነተኛ መንገድ ይምራን🙏🙏🙏 ቅዱስ ሩፋኤል 🙏🙏🙏

  • @zoomfamilyethiopia3049
    @zoomfamilyethiopia3049 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አለህ ይጠብቃት በጠም ደስ ይለል አቤል

  • @ሀገሬጎንደር-በ6ጀ
    @ሀገሬጎንደር-በ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እማዬ ተዋህዶ ብጣም ድንቅ ቦታ ነዉ

  • @belayneshbelaynesh8000
    @belayneshbelaynesh8000 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔም አይቸዋለሁ ሂጀበታለሁ እውነት ለመናገር በጣም ያስፈራል ግን ልቦናው ንፁህ የሆነና በእግዚአብሔር የሚያምን አይፈራም

  • @tewabechshitemengistu1080
    @tewabechshitemengistu1080 3 ปีที่แล้ว +4

    በርታ በጣም መልካም ሰራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @walelegnedebebe5361
    @walelegnedebebe5361 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤል አግዚአብሔር ይሰጥህ እኞንም አንድቀን ለማየት ያብቃን በጣም ነዉ የምናመሰግነው።

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረክ በውነቱ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @linas2343
    @linas2343 3 ปีที่แล้ว +9

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እንደነዚህ ያሉ መንፈስን የሚያድሱ የነፍስ ምግቦችን የምናገኝበትን ቦታዎችን እየሔድክ በረከታቸውን ብታካፍለን ላንተም እጅግ ትልቅ በረከት ታገኛለህ እኔ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንደነዚህ ያሉ ቅዱሳን ቦታዎችን ሳይ የበገና መዝሙሮችን ባጠቃላይ ሁሉንም ነገር ስሰማ ከውስጤ የሚሰማኝ ሰሜት የተለየ ነው ውስጤ በሀጢያት የተሞላ በሀጢያት እሾህ የተከበበ ህይወቴን ሳስብ ከልቤ አዝናለሁ ምን አለበት ባልተፈጠርኩ እላለሁ በሀጢያት መኖር ሸክሙ በጣም ከባድ ነው ከዚህ ህይወት ያውጣሽ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድ እህትና ወንድሞቼ ለሁላችንም ተድላና ሀሴት ካለበት ሰማያዊ ርዕስት ሀገራችን እንድንገባ የፈጣሪያችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አብልዬ እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ጠብቃው አይለይህ በሀጢያት ብኖርም እንደዝች ያለች እንቁ እምነት ስላለችን እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር አምላካችን ወደ ቤቱ ይሰብስበን

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
    @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ነህ አቤል ለኛም እግዛብሔር ይፍቀድልን 😭😭😭😭🙏🙏🙏እኔ ሀጥያት እየበዛብኝ ነው

  • @Selamshitasss
    @Selamshitasss 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much my brother God bless you❤❤

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ
    @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ተባረክ ዘመንክ ብሮክ ይሆን እና መሰግናለን በጣም እኛንም ከስደት ፈጣሪ መልሶን ቦታዉን ለመርገጥ ያብቃን

  • @user-uv7xk4hp5f
    @user-uv7xk4hp5f 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል አቤሎ መታደል ነዉ ኢቶጲዊ መሆን ከዛም ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ ለቦታዉ ያብቃን ደስ ይላል በጣም እናመሰግ ናለን

  • @selammengste988
    @selammengste988 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን እኛ ንም ለዚህ ቅዱስ ስፋራ ለመርገጥ ያብቃን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አቤሎ ተባርክ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @ጎዶሊያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሊያስእግዚአብሄርታላቅ 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ እግዚአብሄር ይባርክህ ምርጥ ሰው

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @mercifulbeyin4462
    @mercifulbeyin4462 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for letting us know the most holly and blessed place lalibela by sharing this video🙏

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @melekadesalew6051
    @melekadesalew6051 3 ปีที่แล้ว +5

    እቤል እግዚአብሔር ይባርክህ የውነት እዛሁኘያየሁት ያክልነው የተሰማኝ በርታ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @saraetbarek5106
    @saraetbarek5106 3 ปีที่แล้ว +8

    You are really good TH-camr .🙏🏼 I appreciate you. 😊

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ በጣም እናመሰግናለን

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 4 หลายเดือนก่อน

    ኦ/ እግዚእየ እየሱስ ክርስቶስ ፈታሒ በፅድቅ።።።

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ አቤል ምን ጉድ ነው የምታሣየን አላህ የጀሀነብ ቅጣት ያጠብቀን

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ ሀፃተኛ ነኝእና ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 3 ปีที่แล้ว

    ረዴቱ በረከቱ ለኛም ይድረሰን 🙏🏽 እናመሰግናለን አቤል

  • @marthahabtewoldwordofa6272
    @marthahabtewoldwordofa6272 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏❤️

  • @ወሎ-ጸ3ወ
    @ወሎ-ጸ3ወ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይገረማል/ሀገሬን/እንኳን/በደብሳላቅነው/ስደትየመጣሁት😢😢

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @ሀበሻሚዲያቁ2
    @ሀበሻሚዲያቁ2 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ

  • @tadessegebregiorgis891
    @tadessegebregiorgis891 5 หลายเดือนก่อน +1

    በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ የበለጠ እንድጸና ስለሚያደርገኝ ለአቅራቢው እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @amareshalo7798
    @amareshalo7798 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen orthodox tewahdo lezelalem tinuri 🙏❤❤❤

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 3 ปีที่แล้ว +1

    Abela tnxs fetari yibarkih

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +12

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አገሬን ቅዱስላሊበላን ሠላም በልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ
    @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እኛንም ለማየትያብቃን 👏👏👏

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ተግባረ ሰናይ

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 3 ปีที่แล้ว

    አቤል ተባረክ እረጅም እድሜ የሰጥህ በጣም ትችላለህ አንደኛ ነህ

  • @መየማርያምልጅ
    @መየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የባርክህ ወንድማችን

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በቤቱ ያኑርህ ያኑረን

  • @ffg1354
    @ffg1354 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ላሊበላ😢

  • @abieasmiro775
    @abieasmiro775 3 ปีที่แล้ว +4

    You are very special man, abel!.

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያባቶች አምላክ ከክፉይጠብቅህ

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የምር ሳልሄድ ሁሉን ነገር ነው ያሳየህን እናመሰግናለን ✝️🙏❤️

  • @vsjbsh7642
    @vsjbsh7642 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚነው ሰላየሁት ደስ በሎኛል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @SerkalemSerkalem-zk3hw
    @SerkalemSerkalem-zk3hw 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ግዛቤሔር ይባርክክ👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 3 ปีที่แล้ว +4

    Waww yemigerm new ❤️❤️❤️🙏

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በርከታችው ይደርብን ሁለተኛው እየርሳሌም ደስ ይላል እድለኛ ነህ እዛህ በመኤድህ እኛም ለአገራችን ያብቃን ችሩ አምላካችን እግዚአብሔር

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 ปีที่แล้ว +8

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር😭😭😭⛪⛪⛪👏

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing ! God bless you brother 🙏

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 26 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቃል አጣሁ ላንተ አቤል ወንድሜ በረከትህ ይድረሰን ከመጠራት በላይ መመረጥ የቅዱሳንን ቦታ መርገጥ እንደኔ ምኞቱ የሆነ 👍👍👍👍👍👍 አድርጉኝ ❤❤❤

  • @Mimimimi-jv5py
    @Mimimimi-jv5py 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you abelo 🙏

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @bibiyabtse6577
    @bibiyabtse6577 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ የውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ በግሩም ሁኔታ ነው እዳየው ያደረከኝ ለማየት እድሉ ስሌሌለኝ እዳየው አድርገኸኛል ለማየት ግን እመኛለው ምኞቴን እግዚአብሔር ያሣካልኝ
    አቤሎ አተን 1ዴ አደለም Subscribed👍 ማድረግ ሺ ጊዜ ይገባሀል

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 3 ปีที่แล้ว +4

    Abeliyee yene malkam nurilini 😘😍😍😍😘😘😍😍😍😘😘😘😍😍😍😘😘😍😍😍😘😘

    • @ananyazerihun6512
      @ananyazerihun6512 3 ปีที่แล้ว +1

      amen

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว +1

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የግታዬን እናት ብጺትን አክብራታለው ቅዱስ ሞልክቶችን አክብራለው ብቻኛ አምላክ አንድ ስላሴ ነው እላለው ✝️👈💯💯💯🥰🥰🥰

  • @tesfayegetahunChifraw
    @tesfayegetahunChifraw 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤላችን

  • @Sisay-ho3jh
    @Sisay-ho3jh 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን አቤሎ🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ መልካሟን መንገድ የምትወዳትን እንድጓዝ እርዳኝ❤❤❤ አቤላ እንወድሀለን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ በጣም ያምራል ብዙ ጊዜ ተመላልሸ ባዬውም ለኔ ሁሌም አዲስ ነው ።ምርጫችንን ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን

  • @niwedso
    @niwedso 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አቤሎ ጊዜ ካለህ ደግሞ ዋሻ እንድሪያስን አሳየን

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍 we are unique and blessed ❣️ in the world 💞

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @sosina65
    @sosina65 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድማችን አቤሎ

  • @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
    @ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቅህ❤

  • @emanalblooshi5907
    @emanalblooshi5907 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉንዱምችን

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ በጣም እናመሠግናለን ። አንተ ያገኘኸው በረከት ለኛም ይድረሰን። የናፈቅኳት ሐገሬ በሰላም መጥቼ እግዚአብሔር አምላካችን ለማየት ያብቃኝ። በእውነት እኛ ኢትዮጵያን ከማንም በላይ የሆነ እና አለምን መቆጣጠር የሚችል ጭንቅላት ተሰጥቶን ነበረ አልተጠቀምንበትም ። ምን ያደርጋል ለሐሜት፣ለተንኮል ፣ ለክፋትና ለመሳሰሉት ማከማቻ አደረግነው። እስቲ ይሔንን የምናይ ሰዎች እኔስ ምን ሰራሁ ብለን ራሳችንን እንጠይቅ እና ጥሩ ነገር ለመስራት እንነሳ።

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህወድሜ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በረከትክ ይድረሰን

  • @kokitube6362
    @kokitube6362 3 ปีที่แล้ว +7

    Ethiopia selamsh yibza yebrkt medr nech hagere kurate🤲🤲🤲💜❤💜💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @boje610
    @boje610 3 ปีที่แล้ว

    abelo btm enamesegnalen ende selegn des yelal setasreda setasay

  • @ስንዱሰውወዳድ
    @ስንዱሰውወዳድ 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎኝ አይሁ በሌላ ቀን ደሞ ጣራው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስጥለውን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hasetgashu5166
    @hasetgashu5166 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው እፁብ ድንቅ ነው እኔም አይቸዋለሁ በጣም ብዙ የሚጎበኙ ቦታዎች አሉት

  • @selamarebaguguu1904
    @selamarebaguguu1904 3 ปีที่แล้ว +2

    Wandee Abel ye Ewnet Daas yilaal!!
    Kaal Hiwoot yasamalen!!!!

  • @ወሎ-ጸ3ወ
    @ወሎ-ጸ3ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤልሠላምህይብዛ

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 3 หลายเดือนก่อน

    Tanks abela❤🙏

  • @enatneshkirkos611
    @enatneshkirkos611 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን ያደጉቡትን ከተማ የምወዳቸውን አብያተ ክርስቲያናት በናፍቆት እና በስስት ነው ያየሁት

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 8 วันที่ผ่านมา

    እኔም አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ሀገሬ ገብቸ ቅዱሳን መካናትን ለመጎብኘትና ለመባረክ ያለኝ ናፍቆት😢

  • @AyeleAyele-i7b
    @AyeleAyele-i7b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፅአዲቁን ዬሴፍን ጎብኘው አረጋዊው ዬሴፍ

  • @skillstube222
    @skillstube222 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳላደቅ አላልፍም በርታ አቤላ

  • @werkeedie7585
    @werkeedie7585 3 ปีที่แล้ว

    እረ እኔስ ገብቼ ጮኬ ነበረ ተመስገን በስላም ውጣሁ ላልዬ🙏

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 3 ปีที่แล้ว +3

    WOW thank you Abel!!

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      SELAM YE HAGERE LJOCH ENDET NACHIHU? YHE TSOM TSELOTACHIN YEMISEMABET ENDIHONLEN EMEGNALEHU, EBAKACHIHU SUBSCRIBE ADRGUGN BETESEB ENHUN

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሕ እናመሠግናለንበሒወቴ መሔድየምመኘው
    ላሊበላናኪሸንነው እግዚአብሔር ቢረዳኝ

  • @nahomnegusse1926
    @nahomnegusse1926 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ program 👍👍👍

  • @Mekdi-tx5kh
    @Mekdi-tx5kh 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ይደንቃል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Abelu! Tebarek kene betesebihe Des Alegn!