ያለምንም የሽንኩርት ሽታ የዶሮ ወጥ ቁሌት ‼️ የሽንኩርት ቀላል አበሳስል | ሳታዩ ዶሮ አትስሩ ‼️ጊዜን በግማሽ ቆጣቢ ❤👇👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @yemiten
    Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
    ፈጣን | የፆም ምግብ
    Join this channel to get access to perks:
    / @yemiten

ความคิดเห็น • 32

  • @yemiten
    @yemiten  16 วันที่ผ่านมา +13

    ሽንኩርቱን ለማብሰል የሚወስደዉ ጊዜ እንደ ሽንኩርቱ የብዛት መጠን ይለያያል‼️‼️‼️
    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ ❤❤❤

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ 15 วันที่ผ่านมา +5

    የሚዬ እንደዚህ የዶሮ ወጥ ስራን ማቅለል እንደሚቻል አላዉቅም ነበር አበሳሰሉ በጣም ያምራል አጋም እስኪመስል ነዉ ድካም ቀረ ለአዲሱ አመት እንደዚህ ነዉ የምሰራዉ እጅሽ ይባረክ !!!

  • @b21e19
    @b21e19 13 วันที่ผ่านมา +5

    እና ካልሽተተ ምኑን በዓል መሰለ ታድያ ከሌላው በተለየ ዶሮ ሲስራ በተለይ ለበዓል ቤቱ ሰፈሩ ሲሸት እኮ ደስ ይላል ቤተሰቦቻችንን ያደግንበትን ልጅነታችንን ሁሉ ያስታውሰናል 😢ይናፍቃል😢
    በርግጥ በስደት ላለሰው ስራን ያቀላል ጥሩ ነው

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 7 วันที่ผ่านมา +3

    እባካችሁ አልሙኒየም ፎይል አትጠቀሙ ለጤና ጠንቅ ነው

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 15 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ በጣም ጥሩ ዘዴ‼️ አቀለልሽልኝ እናመሠግናለን ውዴ❤

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቆንጆ ዘዴ ነው እኔ ይህን ዘዴ ለአለፈው 15 አመት ተጠቅሜዋለው እንደ ከላይ እንዳበሰልነው ባይሆንም ትንሽ ሽታ አለው እሳድሩና በማግስቱ ክፈቱት

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል 16 วันที่ผ่านมา +9

    wow yemyee yihima betam gize yikotibal emokiralehu yene balemuyaa 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 13 วันที่ผ่านมา +5

    I think this is wasting time, already spend 3 hours in the oven and then take it out put it in the stove , just do in original way use stove from beginning to the end for me that's much better.and easier to save time and money this Is my Idea do it whatever you want to do it but i disagree the way you cook onions

  • @BetiTeshale
    @BetiTeshale 8 วันที่ผ่านมา +2

    I love it

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 16 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽን

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 15 วันที่ผ่านมา +2

    These Yemiten recipes are great for any occasion and taste amazing.

  • @genetgurumu9897
    @genetgurumu9897 13 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቱ አልሸተተም በአኦቭን ካበሰልሽ?

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 15 วันที่ผ่านมา +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ሶስት ሳአት በኦቨን ከከተሽ ምኑ ሳአት ነው የቀነሰ

    • @Hkim185
      @Hkim185 14 วันที่ผ่านมา +1

      3:30 ሰዓት ሹንኩርት ጥዶ ማማሰልና ቤትህን ማሸተት ይሻላል
      ወይሰ
      3:30 ሰዓት እሰቶቨ ዉሰጥ ከቶ ፤ ሌላ ሰራ መሰራት ይሻላል?
      እሷ ያለችዉ ሰዓታችንን በግማሸ ይቆጥባል ነዉ ያለችዉ
      አንቺ ሰንሰ ሰዓት ታቁላለሸ በባህልላዊ መንገድ በተረፈ ሰንት ሰዓት ኦቨን ዉሰጥ ቢበሰል ፈጠነ ትያለሸ አንድ ሰዓት ላንቺ ፈጣን ነዉ
      ወይሰ 30 ደቂቃ ላንቺ ፈጣን ነዉ? አንድ ዘዴ እየሞከርኩኝ ነዉ ከተሳካ እነግርሻለሁኝ ከፈለግሸ ማለቴ ነዉ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 13 วันที่ผ่านมา

    በጣምበጣም ባለሙያ ነሸ
    ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 15 วันที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ የዶሮን ስራ አቀለልሽልኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @almazb.8375
    @almazb.8375 15 วันที่ผ่านมา +1

    Bravo

  • @zegola7325
    @zegola7325 11 วันที่ผ่านมา +1

    በተለይ ለወንደላጤ ቀላል ዘዴ ነው :: እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @Becxx88
    @Becxx88 13 วันที่ผ่านมา

    I have instent pot and its do all this things at once. Thank u.

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 14 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 15 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ😊

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 12 วันที่ผ่านมา +1

    አልሙኒየም ለጤና ጥሩ ነው?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል !በglass በተሰራ dish ቢደረግ ለጤና የተሻለ ይሆናል።

  • @tesfaneshlulu4336
    @tesfaneshlulu4336 15 วันที่ผ่านมา

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @zinashgenard2866
    @zinashgenard2866 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት አድርጌ እንደማደንቅሽ ለመናገር ቃላት የለኝም እንደው በትንሹ merci beaucoup ሰላም ሁኝልኝ ❤

  • @thegreatamharic5318
    @thegreatamharic5318 15 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ሽንኩርቱን oven ውስጥ ስታስገቢ ምንም አይነት ዘይት ወይም ቂቤ አልተጠቀምሽም?
    በራሱ ውሀ ነው ያበሰልሽው?

    • @yemiten
      @yemiten  13 วันที่ผ่านมา

      አዎ በራሱ ዉሀ ነዉ ቪዲዮ ላይ በደንብ በግልፅ አለ በደንብ ስሚዉ እይዉ አመሰግናለሁ ❤

  • @fufututu7328
    @fufututu7328 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሲያስቅ😂። 3 ሰአት የሽንኩርቱን ሳትደምር ዘለለችው። ከዛ በጠበጠችው። Oven ፣ የፈላ በርበሬ ። ብጥብጥ ደ ሮ😂

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 10 วันที่ผ่านมา

    ሽንኩርት ዶሮ ላይ መፍጠጥ የለበትም ። ለዚህም ነው ደቃቅ ሆኖ የሚከተፈው። ማቁላላት ስለሚያደክም በተለይ የበርበሬዉን ወድጄዋለሁ። ሽታው ግን ቤት ያዉጃል።

  • @genetayele990
    @genetayele990 15 วันที่ผ่านมา

    Kezey befet behelay etub asayetanalech arefe naw

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 12 วันที่ผ่านมา

    ይቅርት ዶሮ ሲሆን ደሰ ይላላል በተለያያ አቁላልቶ ዶሮ እንጃ

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽🙏🏽