✅ ፍየሌን ጅን መቷት ሞተችብኝ 🤣 አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 688

  • @kedis9050
    @kedis9050 2 หลายเดือนก่อน +40

    ለቡታጅራ ልጆች ከምታሽቃብጡ ይሔንን ወንድማችንን 100k እናስገባው በአላህ😍

    • @MomMom-vj3po
      @MomMom-vj3po 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጮች ስለሆኑ እኮ ነው ይሄን ይሄን የማይደግፉት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +3

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂እነዛማመቸም የዘዋቻዋል ማጃጃል ህዝቤን በዴዉ ሞልቷል ያልሠለጠነ 😂ወነኡቢላህ ከባድነዉብቻ😢

    • @HelenKankew
      @HelenKankew หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው❤

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 หลายเดือนก่อน

      Betekekel

  • @AmadSaid-y7k
    @AmadSaid-y7k 2 หลายเดือนก่อน +39

    የገጠር ልጂ መሆንኮ መታደል ነው ጀማል እንኳን ደህና መጣህ

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ❤❤❤❤😅😅😅

    • @Jamieh-nm6yw
      @Jamieh-nm6yw 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እድለኛነን

    • @ssaa3540
      @ssaa3540 2 หลายเดือนก่อน

      ሣሂ ደሥ ይላል

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 2 หลายเดือนก่อน +51

    የዛሬ ልጆች ብልጥ ናቸው በርታ ጀምዋ ስትጀምር አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ብለህ ጀምር❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 หลายเดือนก่อน +5

      ግን አሰላሙ አለይኩም ብትል አሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Samuti-n7n
      @Samuti-n7n 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊም ነውደ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 2 หลายเดือนก่อน

      አወን​@@Samuti-n7n

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Samuti-n7n አወ አልሀምዱሊላህ

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@Samuti-n7n አወ ውዴ አልሀምዱሊላ

  • @kidistdegefa6458
    @kidistdegefa6458 2 หลายเดือนก่อน +13

    ልጅነትን የመሠለ ምን ደስ የሚል ነገር አለ ምነው ሁሌ ልጅ ሆኔ በቀረሁ ለዛው የገጠር ልጆች የእውነት ፍቅር ናቸው። በርታልንንንንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zuzu-zr2uy
    @zuzu-zr2uy 2 หลายเดือนก่อน +40

    ማሻአላህ ብያለሁኝ
    ወንዲም ጀማል ግን ስትጀምር በአላህ ሰላምታ ብትጀምር ደስ ይለኛል
    አማራ ልጆች ግን በጣም ታዛዝናላችሁ
    ምክንያቱም የቡታ ጀራ ልጆች ፕራክ ሲሰሩ 24 ሰዓት ታያላችሁ ምን አለ ጀማልንስ 100k ብናስገባው አለሁልህ ብለን ብንተባበር ተው ግን ወሎየዎች በአላህ የሠው ደስታ ከስደሰታችሁ በቅርቡ እናስገባው ።

    • @Almiab
      @Almiab 2 หลายเดือนก่อน +2

      አዉ እዉነት እኔ የቡታጀራ ልጅ ነኝ ግን jems yelya

    • @زيناتسعيدحمزة
      @زيناتسعيدحمزة 2 หลายเดือนก่อน

      አንች ብሄር ከፍለሽ አታዉሪ ሰዉ የርዚቁን አያጣም

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 2 หลายเดือนก่อน

      ሃቅ እስቲ እኔንንም ሰብስክራይፕ አድሪጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከዘረኘነት ካሠረ ያውጣን 😢

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 2 หลายเดือนก่อน

      ይህ ዘረኝነት ሳይሆን እነዛ ሁሌ በድራማ ይጨማለቁብናል ምንም የሚስተምር ሆነ የሜምር ነገር የላቸውም የጀማል ስራ ግን እደምታዩት ነው ብታበረታቱት ምናችሁ ይጎዳል​@@ttww9470

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጥቅሽ እና እሸት እዴት እዳማረኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሰላም ለናት ሀገር ኢትዮጵያ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ማነው እንደኔ ገጠር በመወለዱ ደስ የሚለው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጥ ልጆች ናቸው ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ደስ ይላል የገጠሩ ድባብ እሸቱ ጥንቅሹ ናፍቆኛል

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት ጀማል ፈገግ የምታደርገን ነገር ወድማችን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @monarchian1
    @monarchian1 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጀማል አሁንም እናመሰግናለን። ሰላምህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ብዝት ይበል።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትሉ ልጆች እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ የገጠር ልጅ መሆን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እናመሰግናል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ በርታ ቲቸር ጀማል በየ ቀበሌው እንደ አንተ አይነት አንድ ጎበዝ መምህር ጋዜጠኛ ቢኖር ለብዙወች መበረታታት መንገድ ይከፍት ነበር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 2 หลายเดือนก่อน +8

    ልጆቹ ሲያምሩ ማሻ አላህ በተለይ የሴቷ ውበት ❤ እድግ በሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @TaytuGrmaw-v8j
      @TaytuGrmaw-v8j 2 หลายเดือนก่อน

      ቲክቶክ ቆራርጠህ ልቀቀዉ እና ሊኩን አስቀምጥ ብዙ እይታ ታገኛለህ ቲክታክ ለማስታወቂያ ጥሩ ነው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ወድሜ​@@Tossatube.

  • @QamrZman
    @QamrZman 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ልጆች ናቸው ወሎን እንወዳለንከስልጤ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 หลายเดือนก่อน +5

    መሸሀለ የሊጂቱወን አለበበስ አደነኩወት❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጥቅምት ሲመጣ እናቴ የምታስታውሰሽ ጥቅሽ በጣም እወዳለሁ ማታማታ ተሸክመው ይመጣሉ አባቴና ወድሜ እነሱ ተኝተው እኔ እበላለሁ እናቴ አፍሽን እኳ አይደክምሽም ልጄ በዝህ ሰአት ትለኛለች😂😂 ማሽአላህ ሲያምር

    • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
      @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 አይይይ ትዝታብቻ😢

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 2 หลายเดือนก่อน

      አይይይ ትዝታ 😂

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሸኮራችን እሩቅ ነበረ በአበጡልኝ ሰዓት እበላ አበላ ና ይወጣል 😅😅😅

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 2 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ በዚህ እድሜዬ ስሜን ቢጠይቁኝ አልናገርም ነበር ማሻአላህ ያሁኑ ትውልድ ኮፒውተር ነው

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 2 หลายเดือนก่อน

      አፈሬን እየፈጨሁ. አቧራያን አቦል ነበር😅 በሳቸው እድሜ. ያሁኖቹ ፋስት ናቸው

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 2 หลายเดือนก่อน

      ​@ኑ ርድን ኤሬኔ አሁንም ያው ነኝ ግዜም አልቀየረኝ ሆ

    • @ኑርድን
      @ኑርድን 2 หลายเดือนก่อน

      @@jemilyhusin4232 ክክክክ. ጥሩ. አንች ኖርሻት.

  • @andresmghkokhalil7981
    @andresmghkokhalil7981 หลายเดือนก่อน +1

    ጀማል እድሜ በጣም ነዉ እምወድክ ምክንያቱም ከልጆቹጋር የምታደርገው ግንኙነት ብጣም የሚገደፍነዉ እደኔ እኔ ወድምክ ከሳዉዲ ነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከነዚህ ልጆች ጋር መዋል በራሱ ሰላም ይሰጣል አካባቢው በጣም ያምራል በቃ ምን ልበላችሁ ከልጆች ጋር ያለህ ተግባቦት ደስ ሲል❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Amranhabshyhabashy
    @Amranhabshyhabashy หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችንን መቶሺ100 እናሰገባው
    ወንድሜብርታልንአይዞህ
    ጀግናነህ
    💚💚💛💛❤💚💚💛💛❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Saedaomer
    @Saedaomer 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመድና ይመርልጅ ቅልጥፍናዋ የናቷ ልጅ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @jemila602
    @jemila602 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ ጦሳ ዩቱብ ማበረታታት አለብን የገጠሩን ማህበረሰብ ማንም ዩቱበር ዘወር ብሎ ቼክ አያረጋቼውም ሁሉም ጥቅመኛ ውሼታም ናቼው ጦሳን ለየት የሚያደርገው ሪል የሆነ ትክክለኛ ሚድያ ሀገሩን ወጉን የማህበረሰቡን አኗኗር ማህበራዊ ኑሮን ውብና ድንቅ የሆኑ አባቶች እና ህፃናቶች ሂዶ የሚጎበኝ ከትንሹጋር ትንሺ ከትልቁ ጋር ትልቅ ሆኖ ሰውን በሰውነቱ አክብሮ ሀሳባቼውን ማዳመጥ ፍላጎታቼውን መጠየቅ የኸን ማድረግ ትልቅነት ነው ክብር የሚገባው ዩቱበር እጂግ በጣም አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @አልሀምዱሊላህ976
    @አልሀምዱሊላህ976 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ብያለሁ ያገራችንልጆች
    ምርጥ።ጋዜጠኛነህ ያገራችንን ሄኔታ ስለምታስቃፕን እኖድሀለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ትዝታ ወላሂ አገሬን ነዉ ያሥታወሣችሁኝ የገጠርልጅነኝ አገሬ ናፍቆኛል አላህ ሠላም ያድርገዉ አገራችንን ያረብ😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ. ትዝታ. ትዝሲል. ትዝየሚል ትዝይላል. ውይ በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 หลายเดือนก่อน +2

    አየ ልጅነት የገጠር ልጅ ሁኔ በቀረሁ ትልቅ ሰው ባልሆን ሁልግዜ ህጻን ብሆን ደስ ባለኝ ግን አይሆንም ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሀርድቦ የኔ ዉብ ሀገር ልመጣልሽ ነዉ ኢንሻአላህ🎉🎉🎉😢

    • @sa3ada-u1o
      @sa3ada-u1o 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምሶስትወርቀርቶኛል ጂማቴናፍቆኛል❤❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf หลายเดือนก่อน +2

    ተማቲጋ ተሽማግሌ መጫወት እኮ ፈጣሪ የባረከው❤❤😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🎉🎉❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ConfusedHikingTrail-du2kx
    @ConfusedHikingTrail-du2kx 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፍየሊን ጀን መቶት😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ አይ ልጅነት😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ዉነቱነዉ ሰዉ ባለዉ ነዉ እኳን ፍየል ዶሮ ተወዳለች 😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ሙታብኝኝ ዉደዋ እኔም አለቀሰ ነበር ታሸጡብኝ

    • @uthg7338
      @uthg7338 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😅​@@KuWait-vc4qj

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 እድግ በሉ ማሮች ወደፊት ትንሽ ነው የቀረን ያጀመአ ለመቶሽ በርታልን ጀማል ወንድማችን የገጠር ውበት እና ለዛ ከዚህም በላይ አድገህ ታስተዋውቅልናለህ ወደፊት የለም ወደኋላ 👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Sofia-l8l6l
    @Sofia-l8l6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጥቅሹ አማረኝ ወላሒ ሥታምሩ ሠላማችሑ ይብዛ ሠላም ለሐገራችን 😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @kimert1224
    @kimert1224 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጂቱ አለባበሶ ማሻአላህ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @kimert1224
      @kimert1224 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እሺ

  • @Jemila266
    @Jemila266 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማሮች❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ደስ ይላል አሏህ ያሳድጋችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሀሲናወሎየዋ
    @ሀሲናወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ከተመቸህ ፓሶምህደህ መምህሮቸን ባሳየህኝ😢😢😢😢ምርጥ ቃላቸዉን በደብየሚከብሩ አስተማሪነቸዉ የገባኝ አሁነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አይይይይይይይ ትዝታ 🌺💕🌻🌹💐💕🌺🌺🌺🌻🌻🌹🌹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FawziaHassen
    @FawziaHassen หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሠው ጀም
    100k. እናሥገባው ቤተሠብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @JamilaAbdu-b5m
    @JamilaAbdu-b5m 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረተው ጄማሉ ምራቄ ተሮሮጠ ማሻአላህ የዘዲሮው ጥቅሽ ይለያል ብለዋል በተክቶክም ሲሄዲ ጥቅሽ እየበሉ ነው የማየው አላህ አገራችንን ሰላሙን ያውረዲልን ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ዴስ ሲሉ❤❤❤❤የገጠር ልጂ እኮ ልባም ነን ላለማካበድ ስራ እየሰራን ስለምናድግ ስዴት ላይእኮ ብዙም አንቸገርም ለስራ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZeharaSeid-w5l
    @ZeharaSeid-w5l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማነዉ እደኔ የገጠር ልጆች ሲያወሩ ደስ የሚለዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @mohammedwelega4735
    @mohammedwelega4735 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ጄማልደስየሚል ፕሮግራምነው በርታወንድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ የገጠር ትዝታ እደው አገሬ ገብቸ በናቴ ግገን ከቤተሰቦቸጋር ተሰባስቤ የምጫወትበት ቀን ነው የናፈቀኝ ያአላህ ይህቀን ያልፍይሆን በርታ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ የዛሬ ልጆች ንግግራቸው ራሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እምየ ገደራ ስትመለስ ሜዳውን ቀርፀህ ብትለቅልን ከገደራ አምባሻገር አባሊያገር ጀመዶ ሀገር እስከ ላይ በካምራ አስገብተህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሀጀርl8061
    @ሀጀርl8061 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽጀማል በርታልን ማሻአላህ በቅርብ ስንገባ እጎበኝሀለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
    @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀናሁ 😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Ty23r
    @Ty23r หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቦታው ሲያምር ሁፍፍፍ የናፍቀኝ እዲህ አይነት ቦታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የደቡብ ወሎ ልጅ ነኝ ጥንቅሽ ብዙም በልቸ አላቅም አባቴ አይዘራም ነበር አላህ ይዘንለትና ሲዘራ ደሞ እሱ እየላጠ ነበር የሚሰጠን እጃችንን እንዳንቆርጥ 😥😥

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህ ተባረክላ🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AlmazBirhanu-b4c
    @AlmazBirhanu-b4c 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ገጠር እኮ ሁሉም ነገር ይጣፍጣል 🌹🌹🌹💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጀማል ልጅነቴን አስታወሱኝ በተለይ ፍየሌን ጅኒ መቶብኝ ሞተች ያለው 😅😅😅 ደስ ሲሉ ንቅት ያሉ ልጆች እደጉልን❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NuritMohamed-s2x
    @NuritMohamed-s2x 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂ጂኒመቷት😂😂😂❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድም ጀማል ዋው አገዳና እሸት እምሮት ሊደፋኝ ነው 😢 እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ለምለም ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HaftuBelay-i6k
    @HaftuBelay-i6k 2 หลายเดือนก่อน +1

    በ1983ዓም የ8ኛክፍልትምህርቴን የተማርኩት ተሁለደሬወረዳ ሱሉላ ከተማነበረ።ትዝታየን ቀሰቀስከው።ተሁለደሬኮ ማር ናቸው!!! የትግራይ ተፈናቃይ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ራህሜነኝተስፈኛዋ
    @ራህሜነኝተስፈኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስላምአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወንድማችን ማሻአላ ደስ እሚል ፕሮግራምነው. እና ሀፉዝ ሽመልስ አሊ የወንድሜ ልጅ ነው ስላስየከን በጣምነው ደስ ነው ያለኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ ወይኔ ጥንቅሹ በልአፊያ

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ወራኢሉ ጃማ ሰኞ አራግፊ ሄዴህ አታቅም እዚያ አካባቢ ብትሄድ ❤❤❤❤❤

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ጀማል በርታ ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @NeimaAragawu
    @NeimaAragawu 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርእንኳንምአገሬንአሳየኽኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ መቶሺ አስገቡት ጀማልን ሀገራችንን ስላስጎበኛኸን እናሐሰግናለን ጀም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 หลายเดือนก่อน +10

    😂የኛም ላም መጋል ነው ስሟ ውይይ ስወዳት እኔም ሞተችሲሉኝ በጣምነውያዘንኩት

    • @ConfusedHikingTrail-du2kx
      @ConfusedHikingTrail-du2kx 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
      @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ConfusedHikingTrail-du2kx የእውነት ትስቂብኛለሽ

    • @omargh216
      @omargh216 2 หลายเดือนก่อน

      ለቅሶ ሳንደርስሽ ክክክክ

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 2 หลายเดือนก่อน

      አላህያሰብረሸ

    • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
      @ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 หลายเดือนก่อน

      አሁንላምተገዝቶልኛል ብለውኛል ኑቶሎወተት ትጠጣላችሁ

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 หลายเดือนก่อน +6

    ደስይላሉ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ አይ ትዝታ ተመዳም ኩሺና ትዝታ ሊደፋኝነው ክክክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Mohammedmohammed-ec2kq
    @Mohammedmohammed-ec2kq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በርታ ወንድም ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጀርባ ያለው ወንዝ ነው ወይስ ሀይቅ

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ ገጠርነት አሁንሰ ናፍቀኝ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Sofya-lr1jq
    @Sofya-lr1jq 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ የልጅሂጃብአከራረሟ በዝህእድሚዋ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲምጀማል፡ማሻአላህ፡ታዲለህ፡ይሄየዋህና፡ምርጥ፡ተፈጥሮጋ፡ትኖራለህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሚ ስጀምር በአላህ ሰላምታ ጀምር እና የኮመት አስተያየቶችም ተቀበል አብሽር ጥቅሽ እንወዳለን እኛ የገጠር ልጆች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @hayath9033
    @hayath9033 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽ አላህ አላህ ያሳዲጋቸው ጀምዋ በርታ ያሁን ልጆች ጎበዝ ነቸው እኛ ቤት እኔ ብቻ ነኚ ሴት ወዲሞቸ አሁን ያቦካሉ ይጋግራሉ ለናታችን እና ይሰራሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FatimaSalem-c7w
    @FatimaSalem-c7w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደሥሥ ሢሉ አላህ ያሣድጋችሁ የኔ ውዶች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ የኔ ውዶች አይይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ደስሲሉ 🥰🥰🥰

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለእናነተ ሲል የሀገራችን ሰላም ይመለስ በእየሱስ ስም አሜን በርታ ጀማል ምርጥ ፕሮግራም ተመላልሼ ካየሁት ቦታ አንዱ ሀይቅ ነው በዚህ አጋጣሚ ለቀጣይ ጉዞየ ስፓንሰር ባገኝ ደስ ይለኛል 😂🙏🙏🙏🙏🙏
    ""👍አሳ ብትጋብዛቸው ጥሩ ነበር ::

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

    • @AminaB-u2d
      @AminaB-u2d 2 หลายเดือนก่อน

      እናተሠላም መቸትወዳላችሁ በጎደለጎናቸዉ ሥደና ዘይት ሠተችሁ እየሡሥን ተቀበሉ ጨካኝወች እዛቤታላይ እንኮን ፄጤ ሌላአታገኝም በያዘዉከዘራ ተዋርደህ ትመለሣለህ

    • @zed8788
      @zed8788 2 หลายเดือนก่อน

      @@AminaB-u2d ከተናግሮ አናጋሪ ሰውረኝ ይል ነበር አባቴ ::ለካ እውነቱን ነው::ይቅር ይበልሽ የሄ ነፃ ኢንተርኔት ንግግርን ገደብ አልባ አድርጎት የለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
    @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይይየኔማሮችአላሕያሳድጊችሑየኔዉዶችእድግበሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Sumeyamusa-t6t
    @Sumeyamusa-t6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወድም ጀማል በረታ ደስ ስትሉ የኔ ጣፈጮች❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ ወድማችን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውከሁሉምአግዳዉጀም❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሺ አሏህ የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው እሸቱ ከጓሮ ወተቱ ከማጅት እኔም ያባቴን ላሞች እደት እደምወዳቸው ነበር ከበሮቹ እየለየሁ ነበር ጨፌ የማበላቸው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fatasaiad5653
    @fatasaiad5653 หลายเดือนก่อน +1

    ጀሙአላሕይጠብቅሕእድሜጤናይሥጥሕ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ሉባባሰይድ-ወ8ቸ
    @ሉባባሰይድ-ወ8ቸ หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ወድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አበላልሰችሉበትክክክ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AMINATj8u
    @AMINATj8u หลายเดือนก่อน +1

    የኔወድሞች ❤❤❤❤❤❤ያሳድጋችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน +1

    tabaraku❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AhytrtyGgffg
    @AhytrtyGgffg หลายเดือนก่อน +1

    ሀያት አወል❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይይ አገራችን እኮ ሲምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @temaratube
    @temaratube 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆችዬ እደጉ ተመንደጉ ወላጆችቸው የሃገሬ የወንዜ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።አርድቧችን በልፅጋ ምናይበትን ቀን አላህ ያምጣልን ።❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል በጣም አረፍ ነዉ የኔምረጦች ደሰሰ ሲሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ❤❤🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላ የኔማሮች አላህያሳድጋችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጀምዬ አንተን አለማድነቅ እራሱ ንፍገት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ልጅቹን ሰወዳቸው እድግ በሉልኝ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉!🎉🎉 የፈዬሊቲ ነገር ግን እኔም ልጂ እያለን ታናሺ ወንድሜ የሚወዴው ሙክት ጠፍቶበት ምግብ አልበላም ብሎ ፊቱን ነጭቶ ጥዋት ሰናየው ፊቱ ደሞበደም ሁኖ አሰታውሳለሁ ማርያምን እንኛ የገር ልጆች እኮ ልዩ ልዩ ነን እንኳን ለሰው ልጂ ይቅረና ለእንሰሳንኳን ያለን ፍቅር ይለያል❤🎉🎉🎉🎉😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ หลายเดือนก่อน +1

    መታድል ነው የገጠር ልጅ መሆን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ልጆች ሲያምሩ አይ ውበት እደጉልን 😘😍🙏😇❤🌹💚💛❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @susuebrahim4762
    @susuebrahim4762 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡

  • @AishaMohammed-zz3bm
    @AishaMohammed-zz3bm 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ. ጀምየ ሀገሬን አሣየሐን. ትለያለህ የምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡