✅ ከ11 የገጠር ልጀች ጋር በደሴ ከተማ አስገራሚ ጊዜ አሳለፍኩ። ጎበዞቹ ልጆች ከልባቸው ተደሰቱ - የገጠር ልጆች ወግ Tossa tube|የገጠር ለዛ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ጎበዞቹን የገጠር ልጆች ደሴ ወስደን አስደሰትናቸው
#tossatube #ድንቅልጆች #የገጠርለዛ
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,
ውድ ቤተሰቦቼ- የእነዚህ ውብ የገጠር ልጆች ቪዲዮ ለሌሎች እንዲደርስ ላይክና ሼር አድርጉ።
የኒየ:ውድ:ወድም:እውነት:እለሀለሁ:በዝህ:ስራህ:ከቀጠልክ:ጡሩው:ደረጃአ:ትደርሳለህ።የኒየ:አባት:በትንሹም:ብሁን:አገሪየን:አሳየህኝ።ውድ:ያገሪየ:ልጇች:በርቱው:የሱን:አራያ:የምትከተሉው:ያድርጋችሁ:ያረቤይ😭😭ሁድ:ብብሰንም:መጠከር:ነው።
ጀዛክሏህኸይርን
ጀምየ በርታ ግን ባለፈዉ ከኔቤተሠቦች ሁነዉ መማርየሚፈልጉ ካሉአናግረኝ ብየህነበር እሺብለህ ከዛም ስደዉልአታነሳም
Amhara wllo desa
@@zyanahahmed734 እሺ አተጠክር 👍😍😍👍😍👍👍😍
ወሎየወች እሰኪ አለን በሉኝ 😘
💞👍👍👍
አለን 😍🌹🇪🇹
አለሁ ግን የወሎየነትን መስፈርት ታሟሊያለሽ ካልሽኝ ወለጋ ነዉ ተወልጀ ያደኩት😂😂
አለን አለን
አለን
ማሻ አላህ ለዚህ ደግና ጀግና ድንቅዬ ወሎዬ በላይክ ግጩታ
ያጀመአ ይህን ልጂ እናበረታታዉ እንዴ ደቡብ ክልል ማስተር አብነት ሚስኪን ነገር ነዉ ብዙ ያልታዩ የወሎ ሚስኪኖችን እያወጣነዉና ሸር ላይክ እናድርግ 👍👍👍👍
ጀማል ሰይድ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን አገርህን ፤ባህልህንና ወገንህ አብዘተህ የምትወድ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነህ አገርና ባህላችንን ከማስተዋወቅህም ባሻገር የነገ አገር ተረካቢ የሆኑ የተቸገሩ ተማሪወችን በመረዳትና በማስተባበር እያበረከትከው አስተዋፅኦ በምደር የመንፈስ እርካታን ለሰማይ ቤትህ ደግሞ ስንቅ ነው አላህ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ
አይ ወለጋ የደም መሬት😭😭 ልጆች ሲደስቱ ማየት ደስ ይላል ነገ የሀገር ተረካቢዎች ናቸው ምንም የማያውቁትን ደጋግ ወሎዬዎች ከቤታቸው ያፈናቀላችሁ የእጃችሁን ታገኛላችሁ ወገን እንዳላቸው ማወቃቸው ጥሩ ነው ወንድም ጀማል እግዚአብሔር ይስጥህ ታሪክ በነዚህ ልጆች ይቀየራል
አወወላሂያልፍልእኔምእልቅሼነውየጨረስኩትአላህይፍረዲወለጋአላህይፍረዲምንምአልል
@@hhl6513 አሚንን
😭😭😭😭😭
በጣም እህት የኢትዮጵያ ፈተና በዚሁ ይብቃን
Stop talk politics just appreciate the guy
በጣም ጀግኖች ናቸው በዚህ ሁኔታውስጥ ሆነው መማራቸው በራሱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪
አላህ ይሄን ክፍ ዘመን ወዳብሎ ደህናውን ቀን ያንጣልን ለዳሃውና ለአማራ ህዝብ ሲል በጣም የተጎዳው የአማራ ህዝብ ቀን ይወጣልህ ለሰጣችሁም ጀዛክአላህ ኸይር
ምንያምር አበባ ምንይጥም ወተት መሀጠነ መልካም ናት የጀማል እናት❤
ጋሼ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ ቃላት የለኝም ጄግና ነህ፣👍👍👍👍
አንተ ልጂ የምር ድንቅ ስራ ነው የምትሰራው ወጣቱ እንዳተ ቢያስቡ ቢሰሩ ወላሂ ልጆች በለትምህርታቸው ውጤታማ ይሆኑ ነበር አላህ ይጨምርልህ ወንድም አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
ልጆቹንም ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው ያርብ
ወንድም እስቲ የተቸገር ትምህርት ያቋርጠ ካለ አንድ ልጂ ካለ እኔ ከቤተሰቦቸ ጋር ወስጂ ትምህርት ላስተምርው ደመወዝም እከፍለዋለሁ እናትና አባቴ ብቻ ናቸው ቤት ልጂ ስለለ ልጂ ባገኘላቸው ደስ ይለኛል ወላሂ እንደ ወንድሜ ነው እማየው እና ካገኘህ ፈልግልን ትምህርት ያቋርጠ
ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ጦሳ ቱዪብ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራ ።ብዙ ዪትበሮች አሉ አማራ ታረደ ይህን ያክል አማራ ተፈናቀሉ እያሉ የደም ነጋዴወች ከዚህ ተማሩ ካገኛችሁት ብር አካፍሉ እርዱአቸው ይህ ቀን ያልፋል ።ለብቻችሁ አትብሉ ከጦሳ ዪትዪብ ተማሩ
ወድማችንአላህይጨምርልህ.እስኪ100ሺእናስገባዉ
ኢንሻአላህ ስራው ያስገባዋል ጎበዝ ልጂ ነው ወርቢን
መልካም መምህር መልካም አባት ነህ አላህ ይጠብቅህ መቶ ግዜ ብችል ስብ ባረኩህ
ከሰው ምንም አይጠበቅ አላህ ጠብቆ ደረጃህን ከፍ ያድርገው ዱኒያ ወል አሄራ ወንድሜ
ምስኪን በዚህ ችግር ውስጥ ሆነው ለእምነታቸው ፣ስለ ፆም ይጨነቃሉ ቃል የለኝም ወንድማችን የምኞት ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ
ወድሜ ምን ብዬ ልግለፅህ ወላሂ ቃላት አጠረኝ ብቻ አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ወላሂ እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያዉቅም አላህ በዱኒያም ባሄራም ያስደሳህ
በጣም እኔስ ብትይ ወላሂ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ
አሚንንን
የእውነት ያንተን ቪድዮ ሳላይ አልፎኝ አያውቅም ደግነትህ እና ቅንነትህን አለማድነቅ አይቻልም በቃ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
የልጆቹ ደሥታ ማሻአላህ
ግን ህገወጥ አዘዋዋሪ ተብለው በመጠራጠር ያሲያዟችሁን ሠወች ሣላደቅ አላልፍ ሀቂቃ ብዙ የሠውን ይወት እደ እቃ የሚሸጡ አሉ
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏በአማራነታቸው ነው ይሄ ሁሉ ግፍ በተረኞች የደረሰባቸው እንኳን ከሞት ተረፋችሁ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሳድጋችሁ ።አማራነት ይለምልም።
ወሎ ይለያል የኛ እንቁወች ለተወለዱበትን ሀገር ማሞገስ ዘረኝነት አይደለም ወሎ ገራገሩ የሀገር ተምሳሌት የደግነት ጥግ ሰላምሽ ይብዛልኝ በርታልን ጋሸ አላህ ምንዳህን ይክፈልህ
ትክክል ደሜዋ 😍😍😍😍😍
ፕሮግራምህ በጣም ነው የሚመቸኝ
ከሙዚቃው በስተቀር
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እንዳተያለ መምህርነበረኝ
የሱፍ ይባላል አላህይጠብቀው
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ
ወንድማችን አላህ ኽይር ሥራህን ይቀበልህ ኢንሻ አላህ እንተባበር አለን
ያአላህ እኔ በጣም ነው ለነሡው የተደስሁት አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ የምር የእውነት አተ አስተማሪ ነህ አላህ
ጀዛከ አላሁም ኸይር በዚህ ኸይር ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ
ወላሒ ጀግና ጎበዝ መምህር ነህ
አቤት መታደል ቀናነት ከአላህ ነው በቃ መምህር አላህ ያክብርህ
እጅግ ደሰ ይላል ለወገን ደራሸ ወገን ነዉ ፕሮግራም አቅራቢዎች በርቱ ተሞክሮዉን ለሁሉም አሳዩ
አይ ልጅነት መሻአላህ ደስ ይላል ውላሂ አላህ ይጨምርላችሁ በወጣ እጥፍ እርጎ ይተካችሁ
ቲቸር ጀማል አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ሰውማለ ለሰወች ጠቃሚሲሆን ነው .....እነዝህን ልጆች እዳስደሰትካቸው አንተንም አላህ ያስደስትህ አመንህ ሁሉ ይባረክ...... ከወደቁበት ነው ያነሳሀቸው .....መማር ካሉ እንደተ ነው ጀም ኑርልን !!
እህላህ ከይር ሥራህን ሁሉ ይቀበልህ መምህር ጀማል በዚህ ሥራላይ ህተሣተፋችሁ ሁሉ አላህ በውጣው ይተካላችሁ አላህ ከክፉነገር ይጠብሻችህሕ💔😭😭💓💓💓💓💓
አላህ ሡበሀነሁ ተአላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድም አለምበረታ
ጎበዝ ልጅ ነህ አምላክ ባለህ ላይ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱን በፍጥነት ነው የማደርገው ሌላ ቀን ለውንዶች እሮዝ ከለር አትግዛ
ማሻ አሏህ ሲምሩ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት እባየ ነው የመጣ ክላክሲኩን አንሳው ጋሸ እንከታተለክ መጭው ረመዷን ነው ሙዚቃን በሩቅ በርታ አብሽ መልካም ሰው ነህ ወረቢ
MashaAllah ❤❤❤አላህ ይርዳህ ወንድሜ መልካም ስራ ለራስ ነው ይባላል በጣም ቀናሁብህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይህ ጏደኛዬ ሪኮመንድ አድርጏኝ ባዬሁት ነግር ተደስቻለሁ አላህ ያስደስትህ ወንድሜ ኢንሻአላህ ከጎንህ ለመሆን ንሞክራለን በርታ::
ይች ቻንስ እንዴት ዴሥ ትላለች በጣም ነው እምናመሠግንህ መምህር መልካምነትህ በጣም ዴሥ ይላል አባቴ እድሜውን ያርዝልኝ መጨረሻውን አላህ ያሣምርለት እኔም እንዴነሡ ነበር የሚያረግልኝ የፈለኩትን
ሳላስበው እንባየ ዝብሎ ይሄዳን አንተን እምገልፅበት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ውይ:የገጠርትዠታ:አይሥደት:አገሬን:አሥታወሳችሁኝ:ወድማችን:ይሄንደግነት:ፈጣሪይጨምርልህ:ዋው
በጣም እሚገርም ሰብአዊነት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን አረ ወለየዎች አለን በሉኝ በጣም ተሰማኝ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
ባውጣቺሁት አላህ ይተካቺሁ እሳቼውን ለማስዴስት ገንዘባቺሁን ግዜ አቺሁን ይስጣቺሁ ሁሉ አላህ ያስዴስታቺሁ በዱኔይም በአሄራም አንተንም አላህ ይግዝህ ወንዲማችን ጉበዝ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህዋ ስጠኝና ሰጥቸ ልጥገብ😢❤❤❤❤❤❤❤
መምህርነትክን ዛሬ በኮሜንት አወኩ ማሻ አላህ ለተማሪዎችም አረያ መሆን ጥሩ ነው
በተራመድክበት ሁሉ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድሜ 👍👍👍👍
My dear dad የኔ ልዩ አባት😍❤ ዛሬም ብድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሉኛል😊 tossa tube እናመሰግናለን ወንድም አለም❤ ግን (1) ጥያቄ የት ነበርክ በአላህ እኔ እነሱ ጋር አንድ አመት ተቀምጫለሁ እዛ ነበበርኩበት ብዙ አይቻለሁ ግን ያንተን አይነት ቅን ሰዉ አለየሁም
ቲቸር በእውነት ምን ብየ እደምገልፅ አላውቅም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እደ አንተያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን
ማሻ አላህ ተባረከሏህ እኔም ከወለጋ ተፈናቅለዉ ለመጡት እናቶች የአቅሜን መለገስ እፈልጋለሁ ኢንሻ አላላህ
ወለጋ የወሎየወችን ደም የጠጣች አረመኔ ምድር ከነ ሰው አራጆች ጭራቅ አላህ ይፈርዳል ጀምየ አላህ ያስደስትህ የኔ ወሎየወች😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯✅✅✅✅
የኔ የዋሁ ህዝብ አላህ ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ
ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ያገርልጅ
እንኳንም ወሎየ ሇንኩኝ
አልሀምዱሊህ የወሎ መድ ና ዴሴያችን ከፍ በይልንንንን
በርታ መምህር. ጥሩ ሰራ እየሰራክ ነው
ጀዛኩሙሏህ ኸይርን
መምህር ጀማል ስለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ፤ደሴዬ ተወልጄ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ሀገሬሬ ሁሌም እወድሻለሁ።😊
🙏
ማሻአላህ በጣምነው ደስ ያለኝ አላህ ይስጥህ ወንድማችን🤲ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ጀም በመጀመሪያ አተን ላመሰግን እወዳለሁ በመቀጠል ልጆቹ ጎበዝ ናቸው በርቱ ተማሩ ለነገ ታሪክ ይሆናል ሁሉነገር ነገ ሌላቀን ነው ጠክሩ ተማሩ አይዟችሁ አላህ ከናተጋ ይሁን ያልፋል ሀገር ሰላም ይሁን ሰላም መረጋጋት ለሀገራችን ያረብ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ለሀገር ተምጠቅሙ ሁኑ
ማአሻአላህ በጣም.ደስ.ይላሉ
አላህ ወደነበሩበት ወደቀያቸው በሰላም ይመልሳቸው
ያረብ ኽይር ይምረጥላቸው በርቱ!!!
ውይ እናታለም ደሴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ወንድማቺን መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በርታ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወንዲም በወጣ ይተካህ ውይ ለዚህ ሁሉ ልጂ ማልበስ ማለት ቀላል አይደለም ውይ አላህ ይውደድህ👏👏👏👏👏👏
አላህ በወጣ ይተካሺ ወንሸት ልጆቹም የሰጡት እኳላገራቸው ለአለም የሚጠቅሙ አላህ ያርጋቸው አስታውሳችሁ ይሄን አስባችሁ በማረጋችሁ መልካሙሁሉ ይወፍቃችሁ ጦሳሚዲያም ከፍያርግህ አላህ ይስጥህ ገጠርለገጠር ተከራተህ ይህማረግህ ደከመኝ ሳትል እድሜሰቶህ ከዚህበላይ ብዙ የምሰራ ያርግህ ወገናችን
የኔማሮች ማሻአሏህ ሲያምሩ ጦሳዬ አሏህ እትልቅዴርጃያድርስህ ልጅ ይውጣልህ ያርብ አሏህ ያስዴስትህ
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም
አሚንንንንንን የአባዬ ምርቃን አንጀት ያርሳል ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አባታችን
ማሻ አሏህ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለከው ጀዛክ አሏህ ኸይር። የሀገራችን ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ምንም በማያውቀውን ወገኔን አንከራተቱት ግፈኞዎችን አሏህ ያጥፋልን ይህን ክፉ ጊዜ በቃ ብሎ ሰላሙን ያምጣልን።
የኔ አይናፍሮች ደስ ሲሉ ሴቶቹ አንገታቸውን ድፍት ድፍት ፣የሚቅለሰለሷት ነገርስ እኔም እንድህ ነበርኩ ለካ ይሄ ስልኬ ነው አይን አውጣ ያደርገኝ መሰል ክክክክ
ለሚኒስትሪ ፎቶ ልነሳ ስመጣ ነበር እንድህ ፏ ብየ የተመለስኩት ያው ግን ሸራ ጫማ ነበር እና እግር እግሬን እያየሁ ነበር ከገጠር ስሄድ ክክክክክ አይ ትዝታየ
የኔ ብጤ ነሽ እኔም ሸራ ጫማ 1ጊዜ ተገዝቶልኝ እናቴ ጋ ገበያ ሄጀ ጫማዬን እየዞርኩ ሳይ እናቴ ገበያዉ መሀል የጠፋቺኝ አይረሳኝም😂
ወንድም አላህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ ገራዶላይም አሉ ይላሉ ኢተርቢው አርግልን
ተባረክልኝ ወድሜ ድሮም ወሎየ ፍቅር ነዉ በወጣ ይተካ ልጆቸ ይሄ የሆነብን ሁሉ ያልፍናአ እደታሪክ ይወራል በርቱናአ ተማሩ❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
አላህ በሚያውቅብኝ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ምነው ብር በነበረኝ ተመኘሁ ያአላህ አንዳንድ ልብስ እሄን ያህል ዴስታ ያረብ
ማሻ አላህ በዝህ ስራህ ቀጥልበት ወንድም ጀማል ለሰጪወችም አላህ ጨምሮ ይስጣቸው
አላህ ባሳካልኝ እና ብደግፋቸው ደስ ይለኝ ነበር ወደፊት አቅም ካገኝሁ ኢንሻ አላህ ምንም ጠያቂ የሌላቸው በየ ገጠሩ ያሉ የተቸገሩ ጠያቂ ያጡ እናት እና አባቶች ብታቀርባቸው ምን አልባት ልበ ቀና ስወች ሊረጆቸው ይችላሉ
ወንድሜ በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው አሏህ ይገዝህ
ሀገሬ ደሴ❤❤❤❤ እናት አለሜ ሰላምሽይብዛልኝ እኔ እወድሻለሁ የትምዙሬ መመለሻ ቤቴ እናትዋ ደሴ🎉🎉🎉የኔውድሀገሬ
እግዚአብሔር ይባርክህ ጅማል ውንድማችን ወደ ገራዶም አካባቢ እንዲሁ የተፈናቀሉ አሉ ስለተባለ እባክህ ስለነሱም በዩትብ እንዲያሳውቅን እንድ ስ አዘጋጅልን እና የምንችለውን እናድርግ ሁሉም ያልፋል
አላሀ ጨምሮ ይስጥህ ወድም ጀማል መልካምሠው
በእውነት በጣም ነውያስደሰትከኝ ፈጣሪ ይባርክህ
በጣምጀግናነህ እንደአንተያለውንያብዛልን ልጆቹም ነገትልቅደረጃደርሰው ያመሰግኑሀል ያስታውሱሀል
ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ደግ ዘመን እና ንጉሥ እንዲመጣ
አሁንም አለን ኢሻአላህ የኛንገዘብ ስንቱ ጠጋባም ይበላዋል እኳን እናንተን ደሞቸደሞቸ እያሉ በቲክቶክ ማለቃቀስ አይደለም እህቶቸ አለን እንበላቸው
አላህ ያበርታህ ወንድም ጠንክር ከጎንህ ነን😍😍😍😍
ሁላችሁም ላይክ ሼር አድርጉ ብዙ ሰው ይመልከተዉ የወሎን ችግረኛ የሚዘግብልን እሱ ነው በተለይ በተፈናቃዮቹ ዙሪያ
ሳህ
ሳህ
በርታ የምታቀርበዉ ነገር ቤያስለቅሰንም የሚበረታታ ነዉ
ጀማል ተባረኮ❤🙏ሰጪውንም ይስጠው❤
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን አላህ ያስደስትህ ♥
በርታ ወንድማችንን. አላህ ያስደስትህ
አገራቺንን አላህ ሠላም ያድርግልን አንተም ለምታደርገዉ አላህ ይቀበልህ ቀጥልበት
ማሻአላህ ወንዲሜ በጣም መልካም ልጂ ነህ በወጣ ይተካህ
ማሽአላህ ተባርከላህ ደስ ሲሉ ደስታቸው ያስደስታል
በዚህ ዘመን የልጆቺን ሞራል የሚጠብቅ ያለአይመስለኝም የገንዘብ ስጦታዎቺ አሁን ደግሞ የሚቀይሩትን ልብስ በመግዝት ላይ ነህ እ/ር ይባርክህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንደም ጀማል አላህ ጀዝክን ይክፍለው የነሱ ፍግታ እረሱ ደስ ይላል
መልካም ስራህን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ
ጀማል እግዚአብሔር ይቆያህ በጣም ግበዝ ነህ
ወንድም ጀማል እንደ አንደአንተ ያሉ ጀግና ያብዛልን ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን ምን አለ ላይክ ብታደርጉት እይታውና ላይኩ አይመጣጠንም
ማሻ አላህ ተባረከላህ እውቀት ይጨምርላቸው
እግዚአብሔር፣ ይጨምርልክ፣ተባረኩ።
አተም ወድሜ አላህ ይስጥህ የሰጣችሁቸዉም የኔ ከርታቶች ክበሩልኝ በአኬራም በዱኒያ አላህ ያስደስታችሁ አላህ በረካዉን ጨሞሮጨማምሮ ይስጣችሁ የልጆቹ ጥንካሬ ማሻአላህ ሁሉም የበለጠደረጃ እደሚደርሱ አልጠራጠርም አተምወድሜ አላህ። ይስጥህ
በርታ ወንድም ግን ሙዚቃ አጨምርበት እስከመጨረሻው እንድናይልህ
የኔቅንሰውአላህይጠብቅህ
አሏህጀዛህን ይክፈልህወንድምጀማል የረዳችሁም አላህ ይስጣችሁ በጣምደስይላል ወላሂ
ማሻአላ፣፣ወድም፣፣አሏህ፣፣መጨረሻህንያሳምረው
ውይ ማሻላህ ልጅናቴን አስታወሱኘ
ወሎ አግረ እደት እደናፍሸኘ😢😢ያረብ አግር ሠላምሸ ቸብዛ😢😢😢😢
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ጀዛከሏሁ ኸይር
አንደኛነኝ አይቸ እመለሳለሁ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም ጀማል
ስለእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት አይ ወለጋ የደም ምድር ሆነች ከቤታቸው ከቀያቸው ያፈናቀላችሀቸው አምላክ ይፍረድባቸው