ሲገባው የሚያምን ጴንጤ ተገኘ | መዝሙር ያሬድ | እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian's Live broadcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi หลายเดือนก่อน +23

    ኑበብርሃኑ ተመላለሱ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንካንም ለልቃነ መላእክት ክብረ ባአል አደረሳቹሉ አደረሰን❤❤❤❤❤12✝️

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ หลายเดือนก่อน +10

    በእዉነቱ ዉድ ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሠማልና ለመናፍቃኖች ብቻ ሳይሆን ኦሪቶዶክሰ ጭምር ብዙ እየተማርን ነዉ ቀጥልቤት❤❤❤

  • @SelamWorku-k8l
    @SelamWorku-k8l หลายเดือนก่อน +7

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @Alemtsy
    @Alemtsy หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ ለያንዳንዱ ሰዉ ማስረዳት ይከቦዳል

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ መምህራችን! :: የሌላ እምነት ተከታዬች ሁሉ እግዚአብሔር ወደ እውነተኝዋ እምነት ይመልሳችሁ::

  • @shimelestamene8520
    @shimelestamene8520 7 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዲ/መዝሙረ ያሬድ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 28 วันที่ผ่านมา +1

    እናተን የሰጠ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን በናተ በተዋህዶ ልጆዎች ትምህርት ጴንጤዎች ሲገለጡ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +6

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @FanaKahsu-sr8ix
    @FanaKahsu-sr8ix 16 วันที่ผ่านมา

    ትዕግስታቹ ሳላደንቅ መላፍ ኣልችልም ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +6

    ማርያም ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር ልጅ አልወለደችም አትሳሳቱ መፀሃፍቅዱሱን በደንብ አንብቡት

  • @KZerihun
    @KZerihun 20 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው ነገር መናፍቃን የወንጌል አማኝ ነን ይላሉ እንጂ ፍጹም ወንጌሉን አያውቁትም የተጫኑትን ብቻ ነው የሚያራግፉት በጣም ያሳዝናሉ

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 10 วันที่ผ่านมา

    እቤት ትዕግስት ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክ እነሱ ይከራከሩ እኛ የማናውቀውን እንማራለን

  • @Kam-yab-7
    @Kam-yab-7 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ብዙ እየተማርኩ ነው:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ:: በርቱልንን❤❤❤❤❤

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s หลายเดือนก่อน +5

    Nu bebranu temlalsu❤❤❤❤❤

  • @miratatachane
    @miratatachane หลายเดือนก่อน +3

    ኑ ባብራሐኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleytsegay
    @meleytsegay หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ለጀሮ በሚጥም ድምጽ እየተማርን ነን በርቱ ትውልዱን ታደጉት እናንተ ግዴታችሁ ተወጡ ሌላው ለሰውየው ተውት በጣም የደነቀኝ ግን ራሴን ፈተሾኩኝ ቤ/ክ ከመመላለስ ውጭ አዋቂ መሆኔ ርሴን ታዘብኩት አሁን እርሴን ብቻ ሳይሆ ኦንደኔ አይነት አላዋቂዎችን በመጠኑም ቢሆ ለመታደግ ኦሞክራለሁ ❤❤❤:: ተባረኩ

  • @asna7836
    @asna7836 หลายเดือนก่อน

    ስሌ ሆነዉ ነገር ሁሉ አግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ያሬዶ አግዚአብሔር ይስጥልኝ በጤና በእድሜ ይጠብቂለን አግዚአብሔር አምላክ የልብህ ሃሳብ ይፈፀምሌ, በጣም, እናመሰገኛለን

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ ለምንድነው ከየት እምነት ነዉ የመጣኸዉ ሲባሉ የማይናገሩት?? ... ያሉበትን እምነት በኮንፊደንስ መናገር ካቃታቸዉ .... ምን ትርጉም አለዉ?? እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይክፈት!!!

    • @ermuka2000
      @ermuka2000 10 วันที่ผ่านมา

      ያዉ ስለሚያፍሩበት ነዉ 😅

  • @ameleworkgebressilasie8619
    @ameleworkgebressilasie8619 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ እምነቴ እንቁ ወንድሞቼ ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተባረኩ

  • @asternegeri4123
    @asternegeri4123 หลายเดือนก่อน +8

    ምንድን ነው ቤተ እምነታቸውን መናገር የሚያፍሩት
    ውይኔ ኦርቶዶክስ የማናፍርባት ሀይማኖት ።

  • @meleytsegay
    @meleytsegay หลายเดือนก่อน +1

    ትግስቱን ይስጣቹሁ ወንድሞቼ በርቱ::

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 28 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @friayemaryam
    @friayemaryam หลายเดือนก่อน +1

    በስመአብ ትግስታቸው ወንድሞቸ😢❤ እኔ ብሆን በብሎክ ነበር እምገላገል😢

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse หลายเดือนก่อน +2

    የ አቶቀለሜ ገድሉ ! ትእቢት እና የ መመፃደቅ መንፈስ ሁሉንም መናፍቅ በክሎታል 😮😮😮😮😮😮

  • @TekluFelek
    @TekluFelek หลายเดือนก่อน +4

    አሁን መገናኛ የሚሸወድ ኦርቶዶክስ የለም

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 หลายเดือนก่อน

    Menafekan...Be Eyuu Chufe Karatena...ORTODOXSEN Enafersaleen...AMEEEN N AMEEEN.....Adarash Tagurew ERKUS MEFES...ULU BEGETA KERESTOS YEMETA AMEEN

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 หลายเดือนก่อน +1

    ቃ ለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ከነ ጋዲሳ ትምህርት ጨርሼ ነው የመጣሁት

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በፊት አንድ ጥቅሰ ሲጠቅሱብን የምነርበተበተው ለነዚ ነው ተባኩ ወድሞቻችን።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 หลายเดือนก่อน

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤🙏🏻

  • @robinabate2206
    @robinabate2206 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen!!

  • @rutatube3635
    @rutatube3635 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ምስኪን ይማር አልተማረም ለመማር ከፈለገ በደንብ ያጥና

  • @MestawetDebebe-x5q
    @MestawetDebebe-x5q หลายเดือนก่อน

    አለማወቅን ማወቅ ትልቅነትነው

  • @ሀ-ግዕዝ1
    @ሀ-ግዕዝ1 หลายเดือนก่อน

    ፳፮ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥
    ፳፯ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።
    ፳፰ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።
    ፳፱ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች።
    ፴ መልአኩም እንዲህ አላት። ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
    ፴፩ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
    ፴፪ እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
    ፴፫ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
    ፴፬ ማርያምም መልአኩን። ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
    ፵፰ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
    የሉቃስ ወንገል ም 1

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 หลายเดือนก่อน +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ።ይሄ በጣም ጨዋ ነው ከዕውቀት መዝሙር ጥጽናቱን ይስጥህ ።አይ ጴንጤ መጸሐፍ ከፍሎ ማመንና ያጠኑትን ውሸት በድርቅና ተቀበሉኝ ነው ። ለውሸት ፣ለቅጥፈት ፣ለጥመት ከሆነ ከመጸሐፍ ቅዱስ ውጪ ንፍቅና ያስጠኗቸውን የስህተት ትምህርት ላለመተው ቃሉ በድርቅና ይክዳሉ ።ሰው ሰራሽ ትምህርት ፍርስርሱ ይወጣል ።
    ወንድሞች በድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน

    እኔም የምፈልገው ሉብቻችን የውንጌል ይሰበክልን እኛም ልጆቻችን እንድከታተሉልን ብናደርግ ለናንተ ጽናቱን ይስጣችሁ እነሱ ሆን ብለው ስህተታቸውን ላለማመን ስጨቃጨቁ ትቸ ነው የምውጣው

  • @amhagebreamlk1135
    @amhagebreamlk1135 หลายเดือนก่อน

    እያንዳንዱ ሰው ዝም ብሎ ፕሮቴስት ማድረግ ስለሚፈልግ እንጂ መጽሃፍ ቅዱስ ብቻ እያሉ ያልተጻፈ ማንበብ ለሂዎት አይሆንም አንድ እናት የበህር ልጇ ሲያርፍ ወደሚቀጥለው ወይም ደህና አርጎ ሊይዝ ወደሚችለው ነው እንጂ እንዴት ወደ ልጇ ደቀ መዝሙር ትሄዳለች በሃሳብም ቃል በቃልም በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ክብር ይገባትና ልጅ አልወለደችም ልጅ የመውለድ ሃስብ ቢኖራትማ ኖሮ ቅዱስ ገብርኤል ጋር እንደዛ ባልተከራከርች ያውም ፈጣሪ ትወልጃለሽ እየተባለች ወንድሜ መዝሙረ ያሬድ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አንተ የመናፍቃን መዶሻ ከናንተ እጅግ በርካታ ትምህርት ቀስሚያለሁ ሁላችሁም እዚህ አውደ ምህረት ላይ ልበለው የምታገለግሉትን እግዚአብሔር አምላክ አስበ ሃዋርያትን ያድላችሁ

  • @tsiyem
    @tsiyem หลายเดือนก่อน

    wendemoche egziyabher yebarkacehu kenanete gare yehun kale hiwot yasemachehu hulegize teketatayachehu negne mechereshachenen yasameraw amen

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 หลายเดือนก่อน

    Menafekan...EMNETACHEWEN...YAFRUBETAL...CHUFEEE WEY YONIII MALET...TEKETAY Nen Beluuu

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +1

    የከፍሎ ማመን ጠንቅ ከባድ ነው

  • @TigistMelese-q1u
    @TigistMelese-q1u หลายเดือนก่อน

    Mezmureeee tebareke arife tewahdo

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 28 วันที่ผ่านมา

    እምነትህን ተናገር አትናደድ አይ ጴንጤ

  • @sarasa-pq5rg
    @sarasa-pq5rg หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እንዴት አደራችሁ እንከን አደረሳችሁ የተዋሕዶ እንቁዎች ❤

  • @girumsahle-r2c
    @girumsahle-r2c หลายเดือนก่อน

    Weyne yared tgsth ere tewachew

  • @የኧዣ
    @የኧዣ หลายเดือนก่อน +1

    በእምነታቸው ምን ያክል እንደሚያፍሩ ቤጤዎች አያቹ ሲጠየቁ መናገር አይፈልጉም

  • @ሀ-ግዕዝ1
    @ሀ-ግዕዝ1 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣንም ድንግል ማርያም ስትወለድ ጀምሮ አይወዳትም፤ ጴንጤ ማለት እሷን በመቃወም ነው የሚጀምሩት::

  • @Hanatsehay-ww9dv
    @Hanatsehay-ww9dv หลายเดือนก่อน

    አይ ጴንጤ ምንም አታቁም aygebachum medirek

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 หลายเดือนก่อน

    Derek lij

  • @rutetibebe7791
    @rutetibebe7791 6 วันที่ผ่านมา

    Esue tekese eko yaredo tesenakelubet yelale

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 หลายเดือนก่อน

    Wendime ayihudoch yane aydelem zarem amlaknew alalum

  • @YEHEMINWEYELET
    @YEHEMINWEYELET หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaasnake9484
    @hanaasnake9484 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsonGetu-g6f
    @SamsonGetu-g6f หลายเดือนก่อน

    አላቅም ማንን ገደለ ? ተዘጋጅታቹ ኑ በላቸው

  • @kalkidanasrat6579
    @kalkidanasrat6579 หลายเดือนก่อน

    maryamin gin endew almawek endale hono atamalidim yeshalal ebakachu lij alat aykebdem dingl maryam eyalachu

  • @ZeyedeTekola
    @ZeyedeTekola หลายเดือนก่อน

    አይ ፕሮቴስታንት ከእዉቀት የነፁ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማፈር

  • @Vacation2121
    @Vacation2121 หลายเดือนก่อน

    Kewket netsa

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እባኮትን ሆንብለው ስለሆነ አውርዳቸው

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 หลายเดือนก่อน

    ከፔንጤ ጋር የምታወሩ አቅም ! ስልጣን ይዘው እየገደሉን ነዉ። የምን መልመልመጥ ነው ?

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 4 วันที่ผ่านมา

    መዝሙረ ጎበዝ ነህ ግን አታንዛዛው

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน +1

    አላውቅም ብትልይሻልህ ነበር

  • @HiwotMiswoy
    @HiwotMiswoy หลายเดือนก่อน

    Koyi lemndinew yedenkorut 😂😂😂😂😂wuy wurdet😂dingel mayriyam lebhen melseleh

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን በኩር ልጅ ማለት በመጽሀፍ ቅዱስ አነጋገር ተከታይ ልጅ አለው ማለት እንዳልሆነ ሰው እንዲማር ለምን ከመጽሀፍ ቅዱስ እየጠቀስክ ብታስረዳ ጥሩ ይመስለኛል

  • @meskeremasefa2030
    @meskeremasefa2030 หลายเดือนก่อน +1

    አላውቅም ማለት ወንጀል አይደለም ወንድም አትከራከር

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 28 วันที่ผ่านมา

    እናተ ናችው እየሱስ እየሱስ የምትሉት

  • @KonjitGetachew-t4n
    @KonjitGetachew-t4n หลายเดือนก่อน

    በነሱ አይብስም ወንድም እህት

  • @tebreyados
    @tebreyados 4 วันที่ผ่านมา

    እረ ምን አይነት ጼንጤ ነው ።

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 หลายเดือนก่อน

    Stop discussion with Pentes

  • @tsiyem
    @tsiyem หลายเดือนก่อน

    aree fetari hoy lebonachehun yemelsa be geta sew endet be guss yemelsal guss eko yemiseraw beating lay becha new hahahahaha

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰውን ይህን ያህል መዋሸት ለምን አስፈለገ ማርያም በውሸት አትከብርም ወንጌል የበኩር ልጇን ከወለደች በሚስትነት ወደ ቤቱ በወሰዳት ዮሴፍ በግብር መታወቋን በግልጽ ይናገራል ይህን ብቻ ሳይሆን ኢየሱስ ወንድሞች እንዳሉት ይናገራል ወንድም የሚለው ቃል ትርጉም የእናት ልጅ ማለት ነው ስለዚህም ወንድሞቹ የተባሉት ያእቆብ ዮሳ ስምኦን ይሁዳ የእናቱ ልጆች ናቸወ ማርቆስ 15-41 ላይ ያእቆብ ን ታናሹ ብሎ ገልጾታል ይህ ብቻ አይደለም ኢየሱስን የማርያም የበኩር ልጅ ብሎታል በኩር ማለት ተከታይ ያለው የመጀመሪያ ልጅ ማለት ነው እኒህ ሁሉ ማርያም ከበኩር ልጇ በኋላ የወለደቻቸው ልጆች እንዳሏት የማሳዩ ናቸው ስለዚህ ማርያም ልጆች እንዳሏትከበቂ በላይ ማሰረጃ አለ አንተ ግን ይሄንን እውነት የሚይይ አይን የለህምና ሕዝቡ ን ታደናብራለህ

    • @KonjitFenta
      @KonjitFenta หลายเดือนก่อน

      miskin

    • @MartaZewde-z4q
      @MartaZewde-z4q หลายเดือนก่อน +1

      ማርያም ዘላለማዊ ድንግል ናት። ምክንያቱም በአውንዘመን እንኳን በስለትለቤተመቅደስየተሰጠለእግዝያብሔር የተለየነው አያግባም እሺ

    • @EtagegnSisay
      @EtagegnSisay หลายเดือนก่อน +1

      እኛ እደናተ እደወረደ አተረጉምም ምን ለማለት እደፈለገ አውዱ ይፈታል በደብ ነይና ተማሪ

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 หลายเดือนก่อน

      ድንግል ማርያም ልጅ አላት ስትሉ በእውነት የክርስቶስን አምላክነት ህየካዳችሁ ነው እንዴት በመለኮት ማደርያ ሌላ ሰው ያድራል በንጉስ መቀመጫ ባርያ ወይም አገልጋይ እደማይቀመጥ ሁሉ በአምላክ ማደረያም በፍፁም ሰው አያድርም ድንግል ማርያም ዘላለማዎ ድንግል ነች ስለምን ማስተዎል ይጉላቸዎል

    • @robinabate2206
      @robinabate2206 หลายเดือนก่อน

      Cherash be gelets???

  • @MartaZewde-z4q
    @MartaZewde-z4q หลายเดือนก่อน

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @amhagebreamlk1135
    @amhagebreamlk1135 หลายเดือนก่อน

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @candracandraian4809
    @candracandraian4809 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤