It is incredible that the writer chose to describes those brave Shabia fighters as disabled amputees. It is beyond his imagination to understand the unshakable conviction, commitment,determination, and courage of the Shabia Tegadalay!
ENOUGH IS ENOUGH! After 70 years of Ethio-Eritrean war, it's long over due for the Ethiopian & Eritrean to live in peace & harmony. Thanks for sharing the story & great documentary.
They are at war Eritrea is training rebel forces to foment trouble in ethiopia, and us commuting horrible crimes in border lands it is currently occupying Eritrean media is propagating hate in the presence if their president!!
SHABYA Malet AWLO NIFAAS malet new...Ahunim eko Ye ABIY AHMED mengst ke WEYANE MENGA yadane Teamregna Serawit new. Shabya WEYANE by demsisna, ETHIOPIA Beferesech neber.
Lezi setaset aby ngerut Eritrean shabya malet mn ftret ke amlak Hayli now ,,shabiya yeserawn tarik be alem yelem...ende ethiopia zerafi Ena werari leba mengsti wshetam demo be alem yelem where are Eritrean
Kkkkk ay mdre gura sijemer be sew hager lemn metaji egziabhear yfeterew be Eritrea mdir yenea new blo metagel gid ylal arfachu hagerachu atqemetum neber ay etihopiawuyan
The funny thing is Shabia was only 15thousands, they were fighting against 120 thousands at that moment, sharia was only brigade level, just admit u lost, u no good !!! My goodness
ምርጥ ገጾች፡- “አልጌና.. የሹክሹክታው መንደር!”
ናቅፋ… የደም ምድር
የቀይ ኮከብ ዘመቻ….የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና
ክፍል 3
- በናቅፋ ተራሮች የአብዮታዊ ሰራዊቱ ቁጭት፤
- ተከታታይ ውጊያና የሰራዊቱ መዳከም፤
- በጦር ሜዳ የመልሶ ሟቋቋም ስራዎች፤
- ለአመታት በአልጌና ግንባር የተፈተኑ ወታደሮች ስሜት፤
th-cam.com/video/RRYzTGYjl2I/w-d-xo.html
Believe it Eritreans are always heroes!
we love Eritreians
It is incredible that the writer chose to describes those brave Shabia fighters as disabled amputees. It is beyond his imagination to understand the unshakable conviction, commitment,determination, and courage of the Shabia Tegadalay!
ሻዕብያን አለማድነቅ ንፊግነት ነው የፈለግ ምክንያት ብትደረድርም።መሳርያ ሳይሆን ሓቅ ዒላማ ልበደንዳና ነው የሚዋጋው ሻዕብያ የኼ ሁሉ ነበረው።
ENOUGH IS ENOUGH!
After 70 years of Ethio-Eritrean war, it's long over due for the Ethiopian & Eritrean to live in peace & harmony.
Thanks for sharing the story & great documentary.
They are at war
Eritrea is training rebel forces to foment trouble in ethiopia, and us commuting horrible crimes in border lands it is currently occupying
Eritrean media is propagating hate in the presence if their president!!
ይሄን ትረካ ከጨረስክ በሃላ ሻህብያ የደመሰሱትን ከ 33 በላይ አውሮፕላኖች እና ኤሊኮፕተሮችን ወደ አመድ የቀየሩትን የሄር ፖርት ኦፕሬሽን ትተርክልን ይሆናል
የት ነው ከ33 በላይ አውሮኘላን የተቃጠለው ?? በዛን ሰአት 33 አውሮኘላን ቀርቶ 15 አውሮፕላን የአስመራ ኤርፖርት ይይዝ ነበር እንደ ?
@@Greennature2667ሽንፈትህን እውቅ ፈሳም ።ጅግና ሻዕብይ 33 የኢትዮጵያ የውጊያ ጅቶች ኣቃጥለዋል ኣስመራ ውስጥ።ኣንብቡ የሽፈንታችሁ ታሪክ
@@ynegasi99 ፈሳም " ላልከው መፍሳት ተፈጥሯዊ ነው 🤣 እዚ ኖርማል እዩ ናተይ ጥራጥ ካብ ወዲ ጥሊያን አይበልፅን 😋
ወደ መልሴ ስመጣ ..... 30 አመት ሙሉ እንደ ገበሎ ሳህል ተራራ ላይ የሰቀልንህ በአስማት ወይም በፆሎት ሳይሆን በጀግንነት ተዋግተን ነው ።
ናይ ታሪኽ ምስክር ሰብ ጥራይ አይኮነን
ጎቦታት ፣ ሮባታት ፣ አግራባት ምስክር እዮም !
ታሪክ ታሪክ ነው እውነት አይቀየርም ጦርነቱ ካበቃ 33 አመቶች አልፈዋል ዛሬ ላይ ባለፈ ታሪክ መበሻሸቁም ሆነ መሰዳደቡ ጥቅም የለውም ።
ከዛም ይሁን ከዚህ በፍልሚያው ሰው ወድቋል ጦርነት አስከፊ መሆኑን ከእኛ በላይ ምስክር የለም ።
ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ ስለ አልጌና የፃፈው እውነት ነው ቦታው ላይ ላልነበረ ሰው አጋኖና ፈጥሮ ለራሱ ወገንም አድልቶ የፃፈው ሊመስለው ይችላል እንዳውም ብዙ የዘለላቸው አሉ ። አልጌና ላይ በቀይ ኮከብ ዘመቻ በሰአቱ ም/መ/አ ( 40ኛ ኮርስ) ገዛኸኝ እሸቴ የፈፀመውን ጀብዱ ረስቶታል ሻምበል ገዛኸኝ አሸቴ አልጌና ላይ የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳሊያ አንደኛ ደረጃ ተሸላሚ ነው ። ምን እንደሰራ ታሪክን ጠይቅ በጦርነት
ውስጥ መሸናነፍ ግድ ነው እንደ ኳስ ጨዋታ እኩል ለእኩል አይወጣም
የሻዕቢያን ጥንካሬ አልክድም ፣ የመረጃና የቅኝት አቅም ፣የማጥቃት ፍጥነት ፣ የመከላከል ብቃት የአላማ ፅናትና እልኸኝነት ጓዘ ቀላል መሆን ፣ ከኋላ ሰርጎ በመግባት በድንገት የጦር ማዘዣ ቦታን መምታትና ሽብር የመፍጠር ስልቱ ፣ ብሶት ያለባቸውንና በቀላሉ የሚጠመዱ የጦር መሪዎችን በማጥመድ በስውር ለራሱ እንዲሰሩ ማድረግ ብቃቱ ነው ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ። በል ጀለሴ ኢሜልህን ከላክልኝ አልጌና ላይ ሜዳሊያ ግራ ደረቴ ላይ ሲለጥፉልኝ የተነሳሁትን ፎቶ እልክልሃለሁ መቼም ሜዳሊያው በሩጫ አለመሆኑን ይገባሃል " አወት ን ሓፋሽ ! 💪 ፍቅሪ ይኻሽና !! ❤❤❤
@@Greennature2667 ቆንዳፍ ዓጋመ 2ሚልዮን ምውታን 1 ሚልዮን ቁራያት ኢና ገይርናክን ።ሻዕብያ ኢና 🇪🇷 💪🏾
33 tewagi jet
be 18 Dekika bicha new gizie yefeje.
1 commando bicha new be medhait rasun gedelat.
Mexhaf ale be tigrina.
Title
( Kiya 18 dekayk.)
Betam betam amsgnalew. Yemegerem tarek new. Bertalen I can't wait to listen part 4 .thank you
ሻዕቢያ ሕይ ወቱን እንደ ሻማ እያቃጠለ
ኢርትራን የነጻነት ብርሓን የስጠን እወነተኛ የኤርትራ ታጋይ የናቕፋ ኣንበሳ❤
ይህ ደራሲ፡ ከራሱ ወገን እይታ ቢሆንም፡ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ከነበሩት ወገን ከሚጻፉት የተሻለና ለእውነት የቀረበ ነው። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የሻለቃ ማሞ።
ለትውልድ ጥሩ ተምርት ነው
ታሪኩ የሁሉም ሃቅ ወዳጅ ነውና ስሜን ወንበዴና ወሮ-በላ ቢሆንም እጅግ በጣም ኣድናቆት ኣለኝ።
Eritrea 🇪🇷 shabiya forever awet nehafash
🙏 i have equal respect for both sides that battle it out in Nakfa mountains... unlike WOYANES & the social media warriors ❤
The truth won the battle
ኧራ እባክ የሻብእያን ትንቅንቅ ትር ልቀቅልን አንበሳዬ የኔ ጀግና
ትዝታዬን ነዉ የቀሰቀሰዉ::ጥሩ ትረካ ቢሆንም አጎራባች አጋሮች ባለመገለጹ ሙሉ አያደርገዉም ቢሆንም ወደ ኃላ በግንባር ያሳለፍነዉን ትዝታ አስታዉሶኛል
የ29 ዘረዓይ ደረሰ ሜከናይዝድ ብርጌድ
ባልደረባ
የኢትዮጵያ ኣየር ሃይል የኣውሮፕላን ትምህርት እየተማሩ ኢንስትራክተሩ ኣውሮፕላኑ ከመሬት እንዴት ወደ ሰማይ እንደሚበር ብቻ ኣስተማራቸውና ።ኣንድ ተማሪ መብረርስ ተምረናል እንዴት ወደ መሬት እንደምንወርድ ለምን ኣታሰተምሩን ብል ሲጠይቅ ሻዕብያ በዙ 23 ኣውርዶ ያስተማርቹኋል ኣላቸው። ክክክ
ሰው ይኑር ከዛሬ 40 አመት በፊት የ18 አመት እድሜ በነበርኩበት ጊዜ በአይኔና የድራማውም ተዋናይ የሆንኩበትን ዘመን ሲተረክ መስማቴ ደስታ አልለው ሀዘን ትርክቱን ስሰማ ያን ዘመን በትዝታ ናኘሁት!
ሁሉ ነገራችሁየናቴ ቀሚስ ጠለፈኝ ነው
አንድ ጥይት ተኩሰህ የማታውቅ አስተያየት ሰጭ
ያኔ ወታደሩ እንዲህ ብሎ ይዘፈን ነበር።
ከመሬት ናቅፋ
ከመኪና አይፋ
ከምግብ ኮሸሮ
ሞት ይሻላል ከዚህ ዓለም ኑሮ።
Hehehe
አኔ አንተን ብሆን ይሄን የተቸነፍኩበትን ታሪክ ለመተረክ ያሰፍረኛል ።ለጀግናው ሻእብያ ትልቅ ክብር አለኝ ሁልጊዜ በወነት የታገለ የቸንፋል ሂድ ቀጥል አንብበው እንሰማህ የገደል ማሚቶ
ምን ኣሳደብክ ቤውቀት ላይ ተሞርክዝህ ሞግት እንጂ
Yenate mekenet adekefegn Eritrea 🇪🇷 ♥️ prevail ❤
ንጋቱ ቦጋለ አሁን ስለእግዚአብሔር መኖር አምነሀል ያኔ ግን ካድሬዎችህን ስትሰበስብ በፈጣሪ ሚያምን ሀሳባዊ (idioyologist)ነው እኛ ግን ተራማጆች ነንና ቁሳዊ(materialist)ነን እንጂ በ5ህዋሶቶቻችን በማነረጋግጠው አለ እያልን አናምንም እያልክ ትሰብክ ነበረ ደግሞስ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ 1974ዓ.ም እንጂ1975ዐዓ.ም አልነበረም ሌላው ከንቱ ሰበካህ በሳንጃ ተሞሻለቅን እያልክ ስትጽፍ ትንሽ አታፍርም በየትኛውም የአልጌና ግምባር አልተደረገም ዕውነት ልንገርህና በየካቲት5 74ዓ ም በ41ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ በደወልና በዳቦ ተራራ ግምባር ሻዕብያ ነጋት ላይ ማጥቃት ሰንዝሮ ከፍተኛ ጉዳት አድርሶ ወገን ወደ ሜዳው እያፈገፈገ በነበረበት ጊዜ የ2ኛ ሻለቃ ተጠባባቂ ስለነበርን ከመቅጽበት ተወርውረን ስንሄድ ሻዕብያ ተመልሶ ወደ ነበረበት ተመለሰ እንጂ ሻዕብያ ምን ጊዜ ለሳንጃ ውጊያ አይገጥምም ይህ ነገር ለጉራ ካልሆነ በስተቀር እዚያ የነበረ ሠራዊት ከሻዕብያ የእጅ በእጅ ውጊያ እንዳልገጠመ ያውቃል ይልቅስ በቦምብ መወራወር በብዙ ውጊያዎች ተደርገዋል ካድሬው ነጋቱ ግን እንኳን የቦንብ ውጊያ ሊቀርብ ይቅርና ከዙ23 የአየር መቃወምያ 5ኪ.ሜትር ወደ ኋላ ርቆ ነው ወሬ ሲለቅም የሚውለው የነበረ:ግንምን ያረጋል"አፍ ያለው ወይስ ጤፍ ያለው ያግባሽ"አንደተባለው ተረት አፈኞች ባልዋሉበት ይተርካሉ የዋሉበት ግን አብዛኛው አልቋል የተረፍነውም አካላችን ጎድሎ
🙏🇪🇷❤️🙏
No earthly force can defeat Shabia !!!
ምን ይጎድላሀል ግን ሻብያ ማድነቅ ? እንድያውም ታሪኩ የበለጠ ይሆናል
Shabya teamr new
Aftnew engi broo betam Des yelal too tolo lekek
ይን ታሪክ ሳልሞት በመፀሀፍ የገለፁት የክፍለጦራችን ፖለቲካ ምሪያ ኃላፊያችን ነበሩ እውነተኛ ታሪክ እውነተኛ ታሪክ ጽፈዋል እኔም በወቅቱ ከተሰለፉት የተራራ ክ/ጦር ኣባላት ኣንዱ ነበርኩ የካቲት 17/6/74 ታምሩ ተራራን ተሸግረን መሓመድ ተራራ ለይ ልቆስል ቻልኩ በውነት ጦሩ ጀግና ነበር
በሳሕል በአልጌና በአፍዓበት በባርካ በምጽዋ በደንከል በባረንቱ ኧረ በየትም በስንቱ ፦ ስንቱ ችግር በችግር ውዥንብር ነገር ነበር የሚገጥማቸው እነዛ የ1966 አስራ አለቆች ወይም እነዛ ተገዶ ዘማቾች ፦ አብዛኞቹ ደግሞ ለምንድነው እኛ በዚህ በኤርትራ በጎረቤት/ በሰው አገር የምንቸገር የምንሞት ? አለቆቻችን ? አዎ በከረን በአስመራ በአዲስ አበባ ከዛም ወደ ዝምባዋብዌ ወደ ሳውዲ ....ወደ ቃሊቲ
ብንጮህ ብንጮህ ቀርቶ"ኮ ...ብንወጋው የሚሰማ ዘማች እየጠፋ ነው ።
ንቀውናል ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል ፥ እኔ ግራህን ቢመቱህ ቀኝህን ስጥ ...የሚል አስተሳሰብ የለኝም ...
Guys how can I get General Husan Ahmed
Yezii Channal /You Tube/ Azagajochiin Telefon biqamaxilign?
251911602500
ውቃው እዝ ኣስቀድሞ ተደምስሶ ነበር ኣተዋሽ
ምን ታውቃለህ ደደብ ውቃው ዕዝ የፈረሰው በቀይ ኮከብ ዘመቻ ወቅት ኣልነበረም በ1978 ዓ/ነው የቀበረ ላርዳ ሲል የሰማ ላውራ ኣለ ኣሉ
@@sahilumekonen-fw8qh ውቃው የተደመሰሰወ በ1984 ከነ ጀነራሉ ሙረኮኛ (
ከደርግ እስከ ወይኔ በኢትዬጵያ የታዩ መሪ ጀነራሎች ለሸንፈታቸው ዋና ነገር አጥኖ እውነታው ከመቀበል ይልቅ የናቴ ቀሚስ ምንድነው የሚባለው በትግርኛ ሓንኩሊኒ ነው ነገሩ የሻብያ የውግያ ታክቲክእና በወታደራዊ ችሎታና ብቃት ተሸነፍን ከማለት ይልቅ ይአካል ጉዳተኛች መትረየስ ይዞ ስለ ተዋጉ ሌላም ሌላም የሚባለው የታሪክ መዛባት ለተፈጸመው እውነተኛ ታሪኽ ልለውጠው ኣይችልም ዋናው የመሸነፍና የማሸነፍ ቁልፍ ሚስጥር የዓላማ ልዩነት ነወ የኤርትራ ህዝብና ሻዓብያ ለነጻነት: ሀይለስላሴ ና ደርግ እንድሁም ወያኔ እና ? ብልጽግና ኤርትራ ለመግዛት ና የኤርትራ ህዝብ ለማበርከክ ነውና የዓላማ ልዩነቱ ስለዚ ለነጻነቱና ለኩብሩ ለዳር ድንበሩ የሚዋጋ ህዝብና ታጋይ የጠላት ሀይል ይብዛ ይናስ እስከ አፍንጫው ይታጠቅ ሁሌ ኣሸናፊ ሀቅ የያዘ ነውና በዚ ነው ሁሌም የኤርትራ ሕዝብ የሚያሸንፈው ::
ምነው ኣፈልባ ግምባር ረሳኸው
👍👍👍
አረ ባካችሁ አዉነትን የሚያወራ የደርግ ወታደር የለም? ዉሸት ብቻ
የኢትዮጵያ አምላክ ይፈረድባቸዋል
ክክክክክክክ፡ መፎከርና፡ መንጫጫት፡ ባህላችሁ ነውና፡ ይመቻችሁ። በመጻፍና፡ በፊልም መቸም ጀብዱነት ኣይሰራም፡ ወይ እናንተ ራምቦ ።
ከጣልያን የተረደረገ ውግያ ስላልነበርን የፈለጋቹት ታሪክ ብትሰሩ ስላልነበርን ምንም ኣንልም ።ስለነበርነው ውግያ እንደዚህ ያለ ውሸት ለኢትዮጵያ ህዝብ ስትዋሹለት ምን ይለናል እንኳን ኣትሉም። የሃይለ ገረስላሰ ሩጫ ይመስላል እኮ ነው የምትሉት ለሙርኮኛቹ። ትገርማላቹ።
SHABYA malet AWLONIFAS Malet new. !!!
ጭቁን ነኝ ጭቁን ነኝ ሰትል ታሰታውሳለህ ታጨድክ አንጂ
የካቲት 5 1975 " የሚለው የካቲት 5 1974 በሚል ይተካ ትክክለኛው 1974 ነው
አይ አንተን መሰማት በውሸት በሸታ መግዛት ነው አንደተቸነፈፍክ አታምንም
ምድረ ቀዳዳ ሻዕቢያ ወገብ አገዳህን ሰብሮ ከኤርትራ ምድር በጀግንነት ጠራርጉ ደምስሶሃል አባሮሆ ኤርትራ የምትባል የጀግኖች ምድር ፈጥሮላ ድል ለኤርትራውያን
Are lemn dnew etihopiawuyan teret teret mtwedut uffffff 1 unet mewurat Altesetachum tasazinu alachut 😂😂😂 😂😂
ወሬ ትሉዩላ ማውራት ትችሉበታላቹ ሻዕብያ ጀግና ሁል ግዜ ወሬ ብቻ
የአድዋ ድል ብኤርትራ ተበላሸ????
Shabya 4ever 🇪🇷💪
Hehehehe😂😂😂😂😂
SHABYA Malet AWLO NIFAAS malet new...Ahunim eko Ye ABIY AHMED mengst ke WEYANE MENGA yadane Teamregna Serawit new. Shabya WEYANE by demsisna, ETHIOPIA Beferesech neber.
ሻዕብያን ስታጭዱት ከነበራችህ መጨረሻ ታድያ ማን በላችህ? የናቅፋው ተራራ ቅቅቅ
Lezi setaset aby ngerut Eritrean shabya malet mn ftret ke amlak Hayli now ,,shabiya yeserawn tarik be alem yelem...ende ethiopia zerafi Ena werari leba mengsti wshetam demo be alem yelem where are Eritrean
Kkkkk ay mdre gura sijemer be sew hager lemn metaji egziabhear yfeterew be Eritrea mdir yenea new blo metagel gid ylal arfachu hagerachu atqemetum neber ay etihopiawuyan
Hahahah ante werada teshenfo naw eko yewata
Ay ye Ethiopia hzb kezih ye wshet tarik kltelekekachu lyalflachu aychilm yasaznal ye wshet abatoch
The funny thing is Shabia was only 15thousands, they were fighting against 120 thousands at that moment, sharia was only brigade level, just admit u lost, u no good !!! My goodness
Ante yerashn wegen bcha Jegnoch shaebia,s endesew ale,meqxerh germongal.
Sfr qxr yelelew serawit ,tlalq medfoch, yetengaga tankoch, yih yemaybal awroplanoch, yewich sovet lelochm amakari aselfeh btafr weym ewnetun btawera neber xiru. Daru hzb sayhon meretu slenebere alamachu meretu rasu tewagtewal. Ena melektu ahunm bihon xerxer ,xerxer eyalk ante behedkbet qeriw twld endayarf yesew ager wirer new meliktu. Endalkew egziabher yferdal zim aylm gd yelem bzat sayhon ewnet haq new qumnegeru.
Pilatos krstos sixeyqew ke haq !!! Meqom .
👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽