የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና||በቀይ ኮከብ ዘመቻ የሶቪየት ወታደራዊ አማካሪዎች ሚና||ክፍል 5||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

ความคิดเห็น • 89

  • @abrahamasefaw6738
    @abrahamasefaw6738 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሻዕብያን ጅግንነት መግለጽ እንደ እሬት ኣልዋጥ ኣላቹህ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 8 หลายเดือนก่อน +9

    Eritrean hero, shabia for ever 🥰😍

  • @TT-nf4qx
    @TT-nf4qx 8 หลายเดือนก่อน +10

    Ethiopian Army trained by Israel, USA , Russian, Cuba , Yemen , and Libya. I am proud of Shaibia❤ . God bless Eritrean Army , Till this day fighting just for free, Eritrea 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un 8 หลายเดือนก่อน

      Dirty mind man !! Do you think Really Shabia won the war ? Shabia was supported by western and other's country who do not need Ethiopian like Egypt. Moreover, the Banda country grew in Ethiopian army played biggest Roll for ethiopian army Lost the victory!
      I can tell you I was one of that generation and we participated when I was elementary school students in ethiopia in 1979. Ok ! Do not fuck up that you do not know anything about that terrible things!!!

    • @ወደባዘብሔረቃዛ7
      @ወደባዘብሔረቃዛ7 8 หลายเดือนก่อน

      Just bark like dog Ethiopian army is pusy never win shabya is always winner ​@@AlmaWood-hi5un

    • @mulugetaweldelibabos8020
      @mulugetaweldelibabos8020 8 หลายเดือนก่อน

      Kemesadeb hqun memeles shibian mnm alagezewm

    • @ሕማማት
      @ሕማማት 8 หลายเดือนก่อน

      እናትም አባቴም ሳህል ላይ ተሰውተውብኛል አዝናለሁ ሓገሬን ኤርትራ አላውቃትም ይህን ያህል ከባድ ይሆናል ብዬ አላስብም ነበር እናቴ አባቴ ክብር ይገባቹሃል

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un 8 หลายเดือนก่อน

      @@ሕማማት I knew the horrific civil war between Ethiopian and Erterian.
      The two poor brothers and sisters killed each other's by bloody war because of our Forgin countries enemies and county growth bandsa. Ethiopia was enough for all people but we were enemies each other's because of I listed above. I knew that terrible war I was very young early 1978 elementary school. But how your mom and Dad passed away, would you tell me ? A little be ? Sorry about that happened on you ? I can sharey you my experience related that terrible History later on .

  • @venusvenezia414
    @venusvenezia414 8 หลายเดือนก่อน +5

    Enkian shabiya honku ❤❤❤❤❤ i love shabiya

  • @mt.8.familymuler624
    @mt.8.familymuler624 8 หลายเดือนก่อน +6

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹በአለም ላይ እንደሁለቱ ሀገር በጀግንነት ለዓላማው የተዋጋ ህዝብየለም

    • @MensurMm
      @MensurMm 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ አስተያየት ነው !!

    • @temesanyii4467
      @temesanyii4467 8 หลายเดือนก่อน

      የኤርትራ ህዝብ 3 ሚሊዮን እያለ 60 ሚሊዮን ህዝብን ያሸነፈ የጀግንነት ምሳሌ ነው።

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h 8 หลายเดือนก่อน

      ሁለቱ ስትል?
      የ ኢትዮጵያ ሃይል ወራሪ ነው
      የ ኤርትራ ሃይል አገሩን ከ ወራሪ ሊጠብቅ ነው የሚዋጋው
      እንዴት አድርጎ ነው ሁለቱም ሃይሎች አንድ የሚሆኑት?

  • @zegejiretasmara4855
    @zegejiretasmara4855 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወትሩ ሻዕብያ።

  • @AAGTOSS
    @AAGTOSS 8 หลายเดือนก่อน +4

    የሻእብያ ጥንካሬ ሁሉ ግዜ ይደንቀኛል።

  • @massawafishermen6245
    @massawafishermen6245 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኤርትራ ቦታ ሕዚብ ሁሉየ ታዋጊ ኣንበሳው ነው ታሪክ ይመስክራል

  • @dendeneritrea9494
    @dendeneritrea9494 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው ቑምነገሩ፡ በጀግኖች መስዋእትነት ኤርትራ ነጻ ኣገር መሆንዋ ነው። ድል ለውድዋ ኤርትራ ኣገሬ!

  • @abrahafitwi1910
    @abrahafitwi1910 8 หลายเดือนก่อน +2

    ህዝባዊ ሰራዊት(ህዝባዊ ግንባር)በሳህል አንዃንስ በ'ኮንክሪት ምሽግ ለመስራት የሚበላውን በቂ ምግብ አና ልብስ ኣልነበረውም።ነገር ግን ሃቁን ልመናገር ዳር ዳር ከማለት ይልቅ ሃቁን መናገር ለመጨው ትውልድ አጅግ ጠቃሚ ነው።የ'ደርግ ሰራዊት የተሸነፈበት ዋናው ምስጢሩ የትግሉ ፍትሃዊነት ነው ።ታጣቂ አና የምሳሪያ ብዛት የትም ቦታ ኣሸንፎ ኣያቅም።በዓለማችን ብዙ መርኣያ አና ምሳሌዎች ኣሉ'ና።ብዛት ማለት ቁጥር ከመሆን ኣልፎ ሌላ ትርጉም የለውም።ስለዚህ ለደረሰው ሽንፈት ምንም ኣይነት ምክንያት የሚሰጥበት ኣንዳች ነገር የለም፡ይልቁንም መቀበል አና ልትማርበት ይገባል።ጦርነይ ምፍትሄ ሊሆን ኣይችልም።

  • @tesfagabirteame9607
    @tesfagabirteame9607 8 หลายเดือนก่อน +4

    በ1987-1988 (1995-1996) በብሔራዊ ወታደራዊ አገልግሎት ሳገለግል በሳህል ክልል በተለያዩ ቦታዎች ነበርኩ። አብዛኛው የሳህል ክልል ለመኖር በጣም አስቸጋሪ ነው። በእነዚያ ጊዜያት ብዙ ያልተቀበሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች አጥንቶች (ሬሳ) ስላየሁ አዘንኩላቸው እና ትዝታው አሁንም በአእምሮዬ ይመጣል።
    የሳህል መሬት፣ የአየር ሁኔታ እና የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣኖች የነበሩ ሰላይ እና መረጃ ሰጪ ሆነው ሰዎችን በመመልመል፣ ሻቢያ በጦርነቱ ድል እንዲቀዳጅ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል። ይሁን እንጂ ኢሳያስ አፈወርቅ በቀይ ኮከብ ዘመቻ ወቅት የኢትዮጵያን ጦር እንዲያሸንፍ በተዘዋዋሪ ሲረዳ ነበር።
    የኔ የዘወትር ጥያቄ በ1970 (1977-1978) ሻቢያ ከአስመራ አካባቢ ወደ ሳህል ሲሸሽ ለምን የኢትዮጵያ ጦር ሻቢያን ሙሉ በሙሉ አላጠፋም? በ1970-1974 ሻቢያ ተዋጊዎቹን የማደራጀት እድል አግኝቶ የቀጠለውን ጦርነት አሸነፈ።

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 8 หลายเดือนก่อน

      ጦርነቱ ካለቀ ከ5 ዓመት በኋላ እንኳ የሞተን ወታደር አፈር ለበስ ለማረግ ጭካኔያችሁ አልፈቀደላችሁም።

    • @MensurMm
      @MensurMm 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባም ሰላሟ የሰፈነባት እና በነፃነት መዘዋወር የተረጋገጠባት አፍሪካችን እንደአዲስ ተፈጥራ "!!ያንን የሳህል አውራጃ ምድር መጎብኘት "! የሚቻልበት ግዜ ይመጣ ይሆን!!??!!

  • @zewidekebede7449
    @zewidekebede7449 8 หลายเดือนก่อน

    አንበሳዬ ክፍል 6ን ቶሎልቀቅልን የኔ ጣፋጭ

  • @almakibrom345
    @almakibrom345 8 หลายเดือนก่อน +1

    I proud been shaebya ❤🎉💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብየት አሜን ብሎ መቀበል ነው ተሸንፋችዋል በጣም ከባድ ነው ራሻ ለናንተ ነው ያገዙ እንድያም ተማርከዋል ምነው አለ ዶክሜንት ለኛ ማንም ነጪ ያገዘን የለም ስንት ሬሳ ነው ናቅፋና አልጌና አፍአበት የደርግ ወታደር የጠፋ በምያሳዝን ነው እንደሰው ደርግ መዓት መሳሪያ ሻዕብያ ምንም ባልነበረው በደርግ መሳሪያ መንግስቱ ተናግሰዋል እሱማ እውነትህ ተሸንፈዋል ሃቅ ታሪክ መኘገር ለሁሉ ሰላም ይሰጣል

  • @tesfaldeweldeyessus6886
    @tesfaldeweldeyessus6886 8 หลายเดือนก่อน +7

    የተፃፈ ኮመንት ማጥፋት የታሪኩን እውነታ መደበቅ ነው❗️

    • @tsegisheeritrean530
      @tsegisheeritrean530 8 หลายเดือนก่อน

      ራሳቸውንና ትውልዱን መዎሸት ስለሚፈልጉ ነው ኮመንት የሚያጠፉት

    • @ሕማማት
      @ሕማማት 8 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው የጠፋው እኔ ኢትዮጵያ ያደኩ ኤርትራዊ ነኝ ስለ ሐገሬ ማወቅ እፈልጋለሁ እናትም አባቴም ሳሕል ላይ ተሰውተዋል

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 8 หลายเดือนก่อน +3

    በኤርትራ የነበረው ጦርነት እያልክ ዘግብ በሴሜኑ ክፍለ ሀገራችን አትበል ሀገርህ ሆኖ አያውቅም ኤርትራ በሸፍጥ ብቂኝ ግዛት ከያዛችሁባት 30 አመት ውጭ ኢትዮጵያዊት ሀገር አልነበረችም ሆናም አታውቅም ኣል!

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน +2

    Two things stand out in the Derg eras bloodshed:
    1-The leader had no human feeling for the young generation he was mobilising into the endless death traps.
    2- Inside job and sabotage was at the heart of every failure as the gallant and selfless fighting army was rendered not to consolidate its achievements that were earned with massive sacrifice.

    • @user-cm8qh2ns1k
      @user-cm8qh2ns1k 8 หลายเดือนก่อน

      Getting and creating sabotage is part of the war every where.

  • @habtegirma7435
    @habtegirma7435 8 หลายเดือนก่อน

    Bravo

  • @tekiehedego7362
    @tekiehedego7362 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ጀግናን ያደንቃል! ኤርትራውያን ከነሱ ጋር ይዋጉ የነበሩትን የደርግ ጀነራሎችን ከመንግስቱ በስተቀር በጣም ያደንቁዋቸዋል፤ ናቅፋ ከተማ ውስጥ መሽጉ ይዋጋ የነበረውን አልበገሬው ሻለቃ ማሞን በጣም ያደንቁታል፤ ጠላትህን ጀግንነቱን ማመን ጥበብ እውቀትና ሃቅን
    መቀበል ነው፤ ሁሌ ጠላቱን የሚዘልፍ
    የሚያጥላላና ሓቁን እየደበቀ የራሱን እየካበ የሚያወራ ደካማ ፈሪና የበታችነት የሚሰማው ሰው ነው፤ በጦር ሜዳ ካንተ ጋር የተፋለመውን ጠላትህን ማድነቅ
    ብልህነት ነው፤ በተዘዋዋሪም ያንተን ጀግንነት እየገለጽክ ነው ማለት ነው።
    ሰለ ሻዕብያ ጀግንነት ብልህነትና የውግያ ጥበብ የሶቭየት ጄኔራሎችን መጠየቅ
    ይሻላል፤ ከመንግስቱ ጋር የጦርነት ካርታ የሚነድፉት እነሱ ነበሩና፣ በቀይ ኰኮብ ዘመቻ የሻዕብያ ሠራዊት 15.000 ነበር የደርግ ደግሞ 200.000 plus የውጭ ሓይሎችን ለ back up የመጡትን ጨምረህ፤ መጨረሻው ላይ ታድያ ውጤቱ
    እንዴት ነበር? አሁንስ የሻዕብያ ሃይል ምን ላይ ነው ያለው፤ የጠላትህን ጀግንነት ማመን ነውርና ውርደት አይደለም ሓቅን
    ማመንና ላንተም ትምህርት ነው እንጂ!!!

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሻዕብያ ጂግና ነዉ።
    ወራሪ ሰራዊት ኢትዮጵያ ብሳሕል በራሃ እንደ ቕጠል ረግፈዋል መጨረሻም ተሸነፈ።

  • @freweininegash765
    @freweininegash765 8 หลายเดือนก่อน +2

    It is not civil war .this is between two countries .don’t mixed the history.

  • @fisaheyehadgu8628
    @fisaheyehadgu8628 8 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክ የምን የርስ በርስ ጥሩነት የገዢ እና የተገዢ ማለት የሁለት ሀገራት ውጋያ ኖው የነበረ ዊሸታም

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 8 หลายเดือนก่อน

    ናደው እዝ ስንደመስሰው የሩስያ ጦር አማካሪዎችንም ጭምር ማርከናል። በተረፈ ግን ሻለቃ የካድሬ አጻጻፍ ስልት ነው የትጠቀምከው፡ ጽሁፍህ ታማኝነት የጎደለው ነው። በተለይም የታሪኩ ፈጻሚዎች የሻእብያ ወታደአኦች በሂወት ስላሉ ይህን ልበ ወለድ ጽሁፍህ ሳታሳትም ብታቆይው መልካም ይሆን ነበር። ምክንያቱም መጭው ትውልድ ምስክር ባሌለበት ሊያምንህ ይችል ይሆን እንደሆነ።

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል ! ይሄ ሁሉ የዛ ደደብ ባሪያ ጦስ ነው። ስንት ጀኛ የጦር ሊቅች እያሉን በራሺያ ደደቦች ተመርተን ጀኛውን ሰራዊት ለዚህ አበቃው ።

  • @apleaple4391
    @apleaple4391 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሁን ታሪኩ የምታዘባርቀው ለምን እንደሆነ ኣይገባኝም ክቀይ ኮከብ ወደ የወያነ ባለስልጣት ማድነቅ ከኣልጊና ወይም ኣፋቤት ወደ ትግራይ ለምን እንደምትዘባርቀው ኣይገባኝም እንደሚመስለኝ ግን በወያኔወቹ ወይ ተክፍለሃል ወይ ተገደሃል።

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይተሸነፈ ይተደመሰሰ ሰራዊት ኢትዮጵያ

  • @biniamasgedom3338
    @biniamasgedom3338 8 หลายเดือนก่อน +2

    በቫዕቢያ የተማረኩትን 3 የሶቬት የጦር አማካሪዎች መማረካቸውን እረስተኸው ከሆነ አናስተውስህ ? ታሪክ አታዛባ

  • @tomasTelaye
    @tomasTelaye 8 หลายเดือนก่อน

    በወቅቱ ሁሉም ኤርትራዊ ወንበዴ ተገንጣይ ሻቢያ ነበር አሁን ግን.......

  • @BereketBelay-zf6bl
    @BereketBelay-zf6bl 8 หลายเดือนก่อน

    ሽንፈትን ኣሜን ተብሎ መቐበል እንዳለብን ከታሪክ መማር ይገባናል ብለህ ፡ ኣሜሪካ በቬትናም ባደረገችው ውግያ ሽንፈትዋን ኣሜን ብላ እንደተቀበለችና እንሱን ኣሸንፎ የህፍረት ካባ ያለበሰ ቬትናማዊው የጦር መሪ ጀነራል ብመጽሃፋቸው ብቻ ሳይሆን ለክብሩም ብሱ የሚጠራ ጎደና እስከ መስጠት መድረሳቸው፡ በ2ኛ ኣለም ጦርነት ኣሜሪካኖች፡እንግሊዞች፡..የጀርመኑን ፊልድ ማርሻል ሮሜል (የበራሃው ቀበሮ) ታላቕ ክብር እንደሚሰጡት...እናንተ ደግሞ ትረካው ስለ ኤርትራ ውስጥ የተካሄደው ጦርነት፡ የኤርትራ የትግል መሪዎች ከገበሬ ከግብርና ተነስተው ባካበቱት ወታደራዊ ተመክሮ ፡እነዛን ብወታደራዊ መኮንኖች ብቲኦሪ ይሁን ፕርክቲካሊ የተማሩትን የደርግ ጀነራሎችን ያሸነፉ የኤርትራ ታጋዮች ብመሪነት ስትራቴጂ በማውጣት፡ ብስለያ ..በጣም የተካኑ ጀነራ መስፉን ሓጎስ፡ መጀር ጀነራል ገረዝግሄል (ውጩ)፡ ጴጥሮስ ሰሎሞን፡ ፈላስፋው ጀነራል ስብሃት ኤፍሬም ፡ የኣልጌናው ጀግና መጀር ጀነራል ዕቅበ ኣብራሃ ፡ጀነራል ፊሊጶስ ...እና ብዙ ሌሎች መርተው ተዋግተው ያዋጉ ጀግኖች .. የባረንቱ፡የኣጌናው፡ የናቅፋው፡ ኣፋኣበት፡ ምጽዋ፡ የደቀምሃሬ ፡...ግንባሮችን መርተው የተዋጉ ያዋጉ ጀግኖች ስሞችን የምትጠራ መስሎኝ ነበር። ታሪኩ ኤርትራ ውስጥ የተካሄደ ነው፡ የርስ በርስ ጦርነት ኣልከው፡ ለማደናገርም ጀግናው ጀነራል ሃየሎም ብማድነቕ ብቻ ኣለፍከው ...ታሪክ ታሪክ ነው ። በጦርት መሸነፍን ማሸነፍን ያለ ነው ።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน +1

    Pyrrhic victory is the term for a victory achieved with too much sacrifice, which is not so much different from a defeat, and it is a poor military tactic. The best victory is one that makes fighting unnecessary.

  • @EldanaAtakltinazu
    @EldanaAtakltinazu 8 หลายเดือนก่อน

    Ante sewye lemnos ris bers tell ale eritrea ke meche Ethiopia kemeche ehiopia neberet ante neftam sewye we are eritreans never give up

  • @berhewoldelibanos5284
    @berhewoldelibanos5284 8 หลายเดือนก่อน +1

    How can you say erss Byerss tornet (civil war) it was not a civil war , it was the war for independence of Eritrea.But the Ethiopians do not want the to know the Eritrean history.Those who know the history of of Eritrea do not want to tell the true history to the people Ethiopia,that is why the Ethiopians understand that Eritrea separated from Ethiopia.Wrong information creates confusion.

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un 8 หลายเดือนก่อน

      Erterian doesn't have any history man
      She was a party of ethiopian. But she collapsed and failed regions!! They living with poorest life after they saparated from. Ethiopia!!!

  • @yohannestseggai620
    @yohannestseggai620 8 หลายเดือนก่อน

    Imagine the number of war machineries (Tanks, Helicopters, planes, big and small multiple launcher guns etc), number of soldiers 30:1 with external professional advisors!! With all those advantages to evaporate to the thine air does not make a good reading of the situation.

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sabia ankotakotachu shenfeten tekebelu meknat ayasfelegem

  • @tomasTelaye
    @tomasTelaye 8 หลายเดือนก่อน

    ጠባብ ድንጋያሞች አሁን የት ደረሳችሁ ?የኢሳያስ ባሮች

  • @kidanetsegay6641
    @kidanetsegay6641 8 หลายเดือนก่อน

    Ye shaebiya jegn,net eyenegerken new. Ayer medf,Tank gexmo yashenefe .

  • @weddihager
    @weddihager 8 หลายเดือนก่อน

    መራራው ሐቅ መዋጥ ያቃታቸው ሆናቹ ነው እንጂ የኣፍሪቃ (ድየን ብየን ፉ) ብድንቅ ጀግንነት የፈጸመ ህዝባዊ ግንባር ማድነቅ'ና ለሰልም መጸልይ ብቻ ንበር ይምገባችሁ::

  • @mekuy1588
    @mekuy1588 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂 የሻዕቢያ ዱላ ከባድ ነው

  • @abisolomasfha3131
    @abisolomasfha3131 8 หลายเดือนก่อน

    Wshet tarik

  • @SemereZeccarias
    @SemereZeccarias 8 หลายเดือนก่อน

    Vi have to learn a lesson that to wage war outside you own country is difficult .

  • @haileabtekle7734
    @haileabtekle7734 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ኮመን እንዳትደመስሰው ልጠይቅህ ያለ ኣገርህ ሂደህ ተዋግተህ ያመጣኸው ምንድ ነውሞት ብቻ ጅግና ነኝ ትላለህ ታድያ ለምን ተሸበፍክ ተረት በሬ ወለደ ዋጋ የለዉም ረሳከው እንዴ ምርኮኞች የሶቬት ወታደሮች ለምርኮኞች እኛ ስለኣገራችን ተዋግተናል ኣንተ ግን ለመዉረር ኣሁኑም ሂድ ወደ ሶማሊላንድ ተዋጋ ኢትዮጵያ ያለዉግያ ኣትኖርም ዉጤት የለዉም ባጫ እና ኣባዱላን ጠይቕ ኣንድ ኣገር ኣትበል ሁነን ኣናዉቅም ለነዉረር መጥተሃል ተደምስሰ ወጥተሃል

  • @beletseasgedom1132
    @beletseasgedom1132 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍከራ ብቻ ነዉ ውሸት መዘንዘር

  • @kidanetsegay6641
    @kidanetsegay6641 8 หลายเดือนก่อน

    Asqedmo beneberu werariwoch yalen hisab saywerared be,yider teyzo enji
    Agrn demsiso,hizbn endalneber adrgo yaxefutn hizbna nbret waga saykeflu
    Kassa gena txeyeqalachu.
    Nzi Esraeloch ,Dergm Eritrawian betemesasay.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

    What's the wisdom of using Russians as advisors after they were defeated in Afghanistan in a similar guerrilla warfare? They were advising what they knew rather than bothering to rethink any of it when it is not about their own forces especially.

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 8 หลายเดือนก่อน

      Wars fought with certain enemy are different in nature with another. Afganistan was very much different from Eritrea. In afganistan most Islamic countries and many individual persons were involved in the war. Americans too were deeply involved. What is more the soviets were not there as advisors. They were the protagonists. When it comes to the war in Eritrea, the Rusians were there in adisory level. They may have also been involved in heavy artillery training. But in the overall war effort the Ethiopian were in firm leadership.

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

      @eritreanhiwot4667 this means nothing any different from what is said already.

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 8 หลายเดือนก่อน

      @@honestygalor6748 No, it does not. What I stated was that the defeat of the Russians in Afganistan is not about their tactics and their advisory capacity or advise had nothing to do with the over all war outcome in Ethiopia.

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

      ​@eritreanhiwot4667 It was a war you fought while you were being pampered as Wedo-geb with the opportunity to establish and run your inside jobs making the war a two front against one .

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

      ​@eritreanhiwot4667 It was a war you fought while you were being pampered as Wedo-geb with the opportunity to establish and run your inside jobs making the war a two front against one .

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 8 หลายเดือนก่อน

    Ye Ethiopia mekelakeya mereja be kehadi Eritreaweyan bekullll shabya asqedemo yedersew neber seleziii torenet mashenef = mereja

  • @fshayekifle3132
    @fshayekifle3132 8 หลายเดือนก่อน

    The Ethiopian army in Eritrea was as hostage btam naw yasazinu rasachaw baya mandaru eska ahun alea

  • @freweininegash765
    @freweininegash765 8 หลายเดือนก่อน

    You should learn from the war history .

  • @tomasTelaye
    @tomasTelaye 8 หลายเดือนก่อน

    የከሸፈ ነጻነት

  • @elimrim4768
    @elimrim4768 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኣብየት ውሸት

  • @jemalabdu-k7m
    @jemalabdu-k7m หลายเดือนก่อน

    False naration. Eritrea had never been a part of Ethiopia. Rather Ethiopia annexed Eritrea a around 1952 then Eritrean started to fight for independence in 1961. Then their strugled till 1991.

  • @streetcorner1738
    @streetcorner1738 8 หลายเดือนก่อน

    When did Russia invade Afghanistan? 🤔

    • @GHKD2491
      @GHKD2491 8 หลายเดือนก่อน

      Google it!

    • @abrahamtesfai6597
      @abrahamtesfai6597 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you. Wow I didn’t know there are dedeb people. Lol

  • @freweininegash765
    @freweininegash765 8 หลายเดือนก่อน

    ርእስ በርስ ውግእ እሸት።

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 8 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ ውስጥ የእርስ በእርስ ጦርነት ነበር። በተቃራኒው ኤርትራ ውስጥ የተካሄደው ግና በጣልያን በእንግሊዝ በቱርክ በግብጽ እንዲሁም በሌሎች ሃገራት ከሶስት መቶ ዓመታት በላይ የተገዛችን ሃገር ኤርትራን በወረራ ይዝቹህ ለመግዝት ስትሞኩሩ እና አልገዛም ባለ የኤርትራ ህዝብ መካከል የተደረገ የኤርትራ የነጻነት ገድል ነበር። ደደብ ጸሃፊ አትዘባርቅ። ከኤርትራ ጋር የእርስ በ እርስ ጦርነት አይደለም። ኢትይጵያ የባህር በርን በአስገዳጅ ለመያዝ የተደረገ ጦርነት ነበር

  • @shsghshsb
    @shsghshsb 8 หลายเดือนก่อน

    Qaann.yasaxxaawuu.qeell.deenngaayee.sabeeraawaall.sabeeyaamm.yabeeyotaaweenn.sarawttee.ysannfaa.yemseellwall.eenndaa.edeemaa.llaannaa.jareennaall.qumullaacawuu.dajjaannaa.llaajrennaalicee.sabeeyyaann.yaaseenngaassa

  • @M.SoloAb990
    @M.SoloAb990 8 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ብተዘናቡ ቦቅባቃዎች ናችሁ ሻእብያ ያድረጋቹ ጉድ ብትሞቱ መቸ ኣታምንይም ይሀ ነገር ኣሜብ ብላቹ ካተቀበላቹ መቸ ብሆን ጦርበት ዉስጥ ንኖራለን!!!
    ኣሁን ስለ ሃየልም ስታወራ ታሪኩ ርእስ ወጥተህ ለህዉሃቶች ለመድሰት እብቺ ሌላ ዓላማ የለዉም የተሽነፍክበት 'ኮ ሳህል በረሃ በሻእብያ ተሽመድመድህ እንኚ ትግራይ ኣይደለም የረሽነፍክ!!!
    እንደገና ሃያልም የኛ ተማሪ ኖው'ኮ እና ታዲያ ኣስተማሪ እየኖረ እንዴት ትውማሪ ተድንቃለህ ስለዚ ይህ መጻፍ 100% ዉሸት ዉድቂ ኖው።
    በወታደራዊ ስትራተጂ።
    በ' ናቅፋ ግምባር የናቅፋ ግንምባር ኣባት ተብሎ ምይጠራ የናቅፋ ግምባር መስራች የሆኖው ዓሊ ኢብሪሂም(ዓሳዉርታ ከ'ሳሆ ብሔር ተወላጅ ኤርትራዊ) በደርግ ሰው በላ(ዓሳዉርታ) ተብሎ ምይፈራ ጀግናው ኤርትራዊ ሳለ እንዴት ስለ ትኒሹ ሃያሎም መውራት ቻልክ!!!
    የ'ኣሸዋ ካርታው ዋና ኣዛጋጅ እና ሊዩ ችሎታ ያለው የ ሳህል ኣምቨሳው ትውብሎ ምይጥረኣ ቢትወደድ ኣብራሃ ሳላ እንዴት!!!
    በድፍረት ምይታወቅ የ'ፈንቅል የምጽዋእ መሪው ጄንራል ገረዝጋብሄር ዓንድማርያም(ዉጩ) ካለስ እንዴት ትዋሺ!!!
    የ ምጻዋእ ኦፕሬሽኑ ዋና ኣዝጋጅ እና መሪ ሓላ ጄንራል ስብሓት ኤፍሬም ካላ እንዴት ልትዋሽ ጨከንክ ፍራታም!!!
    1መ/ጄንራል ሃይሌ ሳሙኤል እየኖረ ትዋሻልለ
    2 ሜ/ጄንራል ቫይናክ
    ሜ/ጄንራል ወዲ ሊቀ
    ወዘተ!!!!!!!!!!!!!
    የናንተ ኣዕምሮ ነቸ ኖው ከ ትእቢት ምይዎጣ።
    ኤርይራ እንደ ወትሩ ዲል ትጎናጽፋለች!!!

  • @belaroba5782
    @belaroba5782 8 หลายเดือนก่อน

    EriTV documentary on the final fate of የሰሚናዊ ምስራቅ ሳሕል ግንባር and the end of ውቃው ዕዝ...
    th-cam.com/video/3tIuk7iWWqY/w-d-xo.htmlsi=MsUv3Z5fAeZbRMrR