የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና||የቀይ ኮከብ ዘመቻ ቀይ እምቡጦች||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ክፍል 4||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @ethiomeda
    @ethiomeda  8 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ገጾች፡- “አልጌና.. የሹክሹክታው መንደር!”
    ናቅፋ… የደም ምድር
    የቀይ ኮከብ ዘመቻ….የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና
    ክፍል 4
    - የቀይ ኮከብ ዘመቻ ቀይ እምቡጦች፤
    - የአብዮታዊው ሰራዊት ፈተና በናቅፋ ተራሮች፤
    - በአብዮታዊ ሰራዊቱ ውስጥ ያሉ የሻእቢያ ሰላዮች ሚና፤
    th-cam.com/video/GxC9YwtJb6I/w-d-xo.html

    • @AbbaHaqaa-z2r
      @AbbaHaqaa-z2r 8 หลายเดือนก่อน +1

      0:05

    • @ermiastesf7298
      @ermiastesf7298 3 หลายเดือนก่อน

      በኤርትራ ህዝብና በደርግ ወታደር የተደረገ ትንቅንቅ ብትለው ይሻል ነበር። ፍትሃዊ እና ሃቅ የተሞላ ሰው ለመሆን ሞክር፡ ደደብ ደንቆኦሮ ውሸታም። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ትላንት ኤርትራ ላይ በተሳሳተ የጦር ሂሳብ ስሌት ያደርጋቹት ወታደራዊ ጉዞ ውጤት ነው። የሚገርመው ካለፈ ቦሃላ እንካን እውነት እንድታወሩ ያልታደላቹህ እንክብል ፍጥረቶች ናቹህ። አስመሳዮች

  • @SimplySam-m6b
    @SimplySam-m6b 8 หลายเดือนก่อน +4

    Yewishet Tireka ,Shabia Gigna bileh emen❤🎉❤

  • @temesgenamlak4301
    @temesgenamlak4301 8 หลายเดือนก่อน +22

    ሻዕብያ ጀግና በተግባር ነው የሚያሳየው ጠላቱ ከሜሬቱ ጥርግርግ ነው ያደረገው💪🇪🇷♥️👍

    • @tomasmogos6239
      @tomasmogos6239 8 หลายเดือนก่อน +1

      EPLF IS THE GRUB OF WHISPERS!
      ህዝባዊ ግምባር ጀግና ሁኖ ኣያውቅም በ ወያነ ኣመካይነት ነው ወደ ድል የበቃ።

    • @TilahunTefera-gg5od
      @TilahunTefera-gg5od 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ታዉቃለህ አንተ

    • @tomasmogos6239
      @tomasmogos6239 7 หลายเดือนก่อน +1

      PFDJ IS THE GRUB OF WHISPERS AND PIRATES OF THE HORN OF AFRICA🌍

    • @solomonchanegesesse7730
      @solomonchanegesesse7730 5 หลายเดือนก่อน

      Kkkk

  • @mesitube5641
    @mesitube5641 8 หลายเดือนก่อน +8

    የሻእቢያ ጦር በዛንግዜ 10,000 እንደነበር ያውቁ ይሆን? የኢትዮጵያንስ እስከ 85.000 ጦር እንደነበርስ ያውቁ ይሆን? የትጥቁን ትተን ማለትነው: የሶቭየት መሳሪያ ተጨምሮበት ደግሞ የትየለሌ አቅምነው የነበረው: ግን አላማና ጽናት አልገዛም ያለን ሰራዊት በምንም ተአምር ማሸነፍ እንደማይቻል ለአለም ያሳየ ህዝብነው።

    • @abelmebrahtu6721
      @abelmebrahtu6721 8 หลายเดือนก่อน

      85 ,000ብቻ ኤርትራ የነበረ ጦር ከ 170,000 በላይ ጦር ነበር

  • @rigattekeste2582
    @rigattekeste2582 8 หลายเดือนก่อน +12

    ምን አለበት ተሸንፈን ነዉ ብትሉ መፈክር መቸሞ በሀል ሆነባቾሁ ሰታሰቁ።

  • @suliemanahmed4968
    @suliemanahmed4968 8 หลายเดือนก่อน +10

    እስከ መቼ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የምትታሉት ሽንፈታቹ ለመደበቅ የምትጥሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይበቃውም እንዴ የውሸት ትረካ ይብቃ።ምን ጊዜም ወራሪ ወራሪ ቦታ የለውም
    ኤርትራውያን ምን ጊዜም ጀግኖች ናቸው ።

  • @AffectionateAstroStation-gj2wo
    @AffectionateAstroStation-gj2wo 8 หลายเดือนก่อน +6

    በደርግ መሪዎች እና የሻዕብያ መሪዎች ሉዩነታቸው የደርግ ወታደራዊ መሪዎች ድክመራቸው ከመቅብል ምክንያት ያበዛሉ ደክመታቸው ሊገመጉሙ ኣለመቻላቸው እና ሌሎች መሪዎች መላከክ ነው ሻዕብያ ድክመቱ በረቀቀ ግምገማ ነው የሚመረምረው ። የደርግ መሪዎች በዉስጣቺን ተከድተን ነው ብለው ምክንያት ያበዛሉ

  • @meronb3581
    @meronb3581 8 หลายเดือนก่อน +7

    Shabia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @mielaabtsegai5878
    @mielaabtsegai5878 8 หลายเดือนก่อน +15

    የእርስ በእርስ ኣትበል። ኣንተ ኢትዮፕያዊ እኛ ኤርትራዊ

    • @tomasmogos6239
      @tomasmogos6239 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዝምበል ሃጠራው!

  • @TekluOkbamikeal
    @TekluOkbamikeal 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉ መሳርያ ከክላሽ ታንክ እስክ ነፋሪት ሩስያ ሰጠች ኣማከረች
    ለታጋዮች ትጥቅ ከነንት ቦምቡ ከናነት መንበሩ ብትጠቅስ ታሪኩ የሚታመን መሆነ
    ታሪክ ሃቅ ቢተረክ ለትውልዱ ጥሩ ነው

  • @haileabtekle7734
    @haileabtekle7734 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፉከራ ባህላችሁ ነው ዉጤቱስ ምን ሆነ ብዙ ብትፈክሩም ብትዋሽም ግን ተጠርገህ ነው የውጣሀው ሻብያ እንዳንተህ ዝምብሎ ኣይቀደድም በተግባር ነው የሚያስይህ ብጸሎት ኣይደለም ፈርጥጠህ ኣገራችን የለቀቅከው ወደህ ኣደለም ኣምበሳ በል ተራራው በል መብረቅ በል ዉቃው በል በበልባል በል ኣመድ ሆነዋል ውሸት ዋጋ የለዉም ጸሃይ እስከምትጠልቅ ነው ኢትዮጵያ የተረት ኣገር ናት ምስኪን ህዝብ

  • @nakfa8862
    @nakfa8862 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሻዕብያ ጂግና ነዉ።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia formers army lost the victory because of Luck of army leaders in Ethiopia army . That was very very heart broken!!! I'm crying when I'm listening this History!!!

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน +2

    Sabotage and inside jobs made the gallant army not to consolidate its victories that were achieved by huge sacrifices here and there. Everyone of us wanted Derg to be finished including some of those in the army. That was the main problem but even today we want the government to go only to cry and regret afterwards. Unfortunately, this is a description of our political mindset always. Pushing the government blindly and then cry. We cried after the Emperor and then after Derg and what have we learned from all that? Nothing!!!

  • @SimplySam-m6b
    @SimplySam-m6b 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wedach Shabia Gigna new

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ የሚባል ሀገር አናቅም ኖሮም አያቅም ። የኢትዮጵያ አንድ ክፍለሀገር ነበረች

  • @GegnewBelay
    @GegnewBelay 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ትረካ መተረኩ አሁን ላለው ወጣት የአባቶቹና ወንድሞቹ ታሪክ ማወቅ ስላለበት ይመስለኛ እንጅ አሁን ወጣቱን ለመማገድ አይደለም ጣርነት መፍትሄ አይደለም የአሁኑ ትዉልድ አባቶቹ ኢትዮጲያ የባህር በር ባለቤት አንድትሁን የተደረገው ተጋድሎ ማወቅ ይገባል አባቶቻችን የሟቱት ለመንግስቱ ኃ/ማርያም ሳይሆን ለእናት አገራቸው ነው ይህ በሚገባ መታወቅ አለበት ። 1000 ኪ/ሜትር የባህር በር ቆልፎ መቀመጥ መፍትሄ አይደለም ጥያቄው ይቀጥል የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች ብቅ ሲሉ ጥያቆውን በአግባባ ተሠንዶ ለኤርትራ ህዝብ ያቀርባል ይህ አይቀርም ጦርነት ግን መፍትህ አይደለም ጦርነት ይበቃል ።

  • @mulughetagebresillasie9572
    @mulughetagebresillasie9572 8 หลายเดือนก่อน +1

    Eritreawyan jegnoch nachew derg mulubemul yedemesesubet zemen neber murkona bztachew wede Ethiopia yshenut neber betam jegnnet malet neber ye Ethiopia serawit betam befrat srew segera tebelashto new yemmarek yenebere beayne yayehut new ye maweralach mgerm new yeneber

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 3 หลายเดือนก่อน

    በኤርትራ ህዝብና በደርግ ወታደር የተደረገ ትንቅንቅ ብትለው ይሻል ነበር። ፍትሃዊ እና ሃቅ የተሞላ ሰው ለመሆን ሞክር

  • @GHKD2491
    @GHKD2491 8 หลายเดือนก่อน +3

    የሻእቢያ ምሽጎች ፣- ፊደል- ፐ፣ ፈርኔሎ፣ ቮሊቦል ፣ ደንደን ፣ ጓል-ደንደን ፣

  • @streetcorner1738
    @streetcorner1738 8 หลายเดือนก่อน +2

    I wish the writer understands basic military strategy otherwise he would not defend the defeat of ET army this way. Fighting at a front is a small part of a war. Still Ethiopians knowledge of war hasn’t gotten better since Adewa war. I wouldn’t be surprised if the King’s war skills was better than our generation ET generals. Even the writer after all these yrs, still hasn’t realized spying a big part of waging a war. The current ET PM told the whole country that he went to the front to fight the Tigray army. Still ET mentality is that war takes place at the front where you shoot an enemy. It looks bad his knowledge of war and it makes sense why the Shabia leadership outsmarted them while they had full support of the Soviet Union. Imagine the Soviet support was 10B US dollars(more than $100 adjusted to inflation) and their experts. All this was to crush an army less than 20k!

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 หลายเดือนก่อน

      lying is ur special skill, don't act as if u have got special knowledge abt military knowledge.

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 8 หลายเดือนก่อน +2

    Derg yeteshenefew bewust hodamoch new....

  • @KiflomRumst
    @KiflomRumst 8 หลายเดือนก่อน +2

    Aye Ethiopia mewashet telatachun kashenfachut tadya men hunachu teshenefachu

  • @teklenetserab8358
    @teklenetserab8358 5 หลายเดือนก่อน

    በዓሉ ግርማ (ኦሮማይ) መጽሓፍ ሲጽፍ
    ኦሮማይ ትርጉም ኣበቃ ኣለቀ ድቀቀ
    ማለት ነው ።በኣሉ ግርማን እውንነትን
    ሓቅን የማየቀበሉ ደንቕሮ የደርግ ባልስልጣኖች
    ገድለውታል። Oromai

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน +1

    Why did we have to psy all that prices in such remote God forsaken land like Alegena??? Has any of the Derg officials read the concept of war and military science written by the legends like Sun Tzu? One of the key military doctrine is not to engage the enemy atextraordinaristancetance from

    • @Wellaitay
      @Wellaitay 8 หลายเดือนก่อน +1

      We were many in number and we are expandable. We don't give a rat's as* about the lives of the common peasant. They can born and walk by the coming summer.😂😂😂😂

    • @ri-goblazt5894
      @ri-goblazt5894 8 หลายเดือนก่อน +1

      They had Soviet advisers. Lots of frontal attacks after mass bombing of enemy positions. The problem was they couldn’t corner and trap the Eritrean fighters for any length of time for that to work at the cost high casualties. The Eritreans operated in smaller and fluid units that could come together very quickly for counter offensives.

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 หลายเดือนก่อน

    ተስፋ ማርያም አምሃ ኦጋዴን ቀብሪ ደሃር የ1ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር አዛዥ የነበሩ ናቸው ።ሻዕቢያ አሸነፈች የማያቋርጥ ሳቅ ።ለሁሉም ጊዜ ጊዜን ይፈተዋል ።

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጉሩም እውነተኛ ታሪክ ነው በተለይ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር ባንድ ለሊት ሻብያ 18 ግዜ ማጥቃት መጥቶ 18 ግዜ የመለሳቸው በዛን ሰአት ነበር 18 የብረት አጥር የተባለው ራሱ ሻብያ 18 የውቀዋል

    • @wediabay1982
      @wediabay1982 8 หลายเดือนก่อน

      ጅል የተነገረክ ዝም ብለህ ኣትመን 99%100 ውሸት ነው

  • @SimplySam-m6b
    @SimplySam-m6b 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hizbawi Ginbar ende simu hizbawi new ena Gigna new

  • @berhanesolomon5308
    @berhanesolomon5308 8 หลายเดือนก่อน +1

    መሸነፉን የሚያምን ከሽንፈቱ ይማራል።

  • @mekonensamuel5821
    @mekonensamuel5821 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከሌሎች የተለየ መስሎን እንጂ ከባለፈው የዉሸት ታሪክ ለዉጥ የለውም ሽንፈትንና ድክመትህ መቀበል ለትውልድ ያሰተምራል

  • @AT2405-d4q
    @AT2405-d4q 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክ ስራ ይጣ ሴጣን ቆለጡ እየቆጠረ ያድራል ይውላል!

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 8 หลายเดือนก่อน

    Miskinu wetader lehageru demun hiwetun legisuwal ❤❤❤

  • @Sum-dz3cq
    @Sum-dz3cq 8 หลายเดือนก่อน

    ከዚ ሁሉ ጦርነት ማን ኣተረፈ? ማንም።

    • @wediabay1982
      @wediabay1982 8 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኣትርፈናል ምክንያቱም ለ 500 ኣመት በተለያዩቀኝገዥዎች እየተሳቃየች የነበረች እናታችን ኤርትራ ኣንድና ለምጨረሻ ውድ ደማችንና ሂወታችን ገብረን ከጠላት መንጋጋ ኣወጣናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ክብር ለተሰው ኣባቶቸ እና እናቶቸ።

    • @ermiastesf7298
      @ermiastesf7298 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@wediabay1982 እኛ አትርፈናል። መሬታችንን ባህራችንን ትፈልጉ ነበር እኛን ግን በሳንጃ በቦንብ በታንክ ትገድሉን ነበር። አረመኔዎች ሰይጣኖች ናቹህ። የነጭ ተላላኪ አስመሳዮች

  • @tgeb6431
    @tgeb6431 8 หลายเดือนก่อน

    Is this a fiction? Because it does sound like it.

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 8 หลายเดือนก่อน

    ስንት፡ዓይነት፡ደነዝ፡አለ።ይህ፡፤ካልገባህ፡ገደል፡ግባ።ይህንን ገፅ፡ፍንዳታ፡አትየው። ቀሽም፡ምን፡ታውቅ፡እና።አንብብ።ደግሞ፡አንተን፡ብሎ፡ኤርትራዊ፡በመጀመሪያ፡ይህ፡አስተያየት፡ምን፡ማለት፡እንደሆነ፡ገምት፡እና አውራ።ውውውውውራራራራራራ።አንተኛው፡ደግሞ፡ፋራራራራራራራራ።🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mielaabtsegai5878
    @mielaabtsegai5878 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ መዋሸት ስንት ግዜ ነው የምትዋሹ?
    ናቅፋ ሳታያት የተደመሰሰው ሰራዊት እንዳያት ኣርገህ ማቅረብ ከምን ይቆጠራል?
    የኢትዮፕያ ሰራዊት ስም ብቻ ነው የያዘው።
    1። ኣንበሳ፥ ግስላ፥ ደምሥስ፥ ተራራው፥ ስፓርታ ክያ፥ መንጥር እዝ፥ እረ ስንት ብለህ ይቆጠር?

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 7 หลายเดือนก่อน

    Ye Eritrea mereteee.mekeberiaaa..telate

  • @Wellaitay
    @Wellaitay 8 หลายเดือนก่อน

    I can't see, who is waiting here?
    Is there any Shabia with you?

  • @mielaabtsegai5878
    @mielaabtsegai5878 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኣንተ ለፍላፊ የትኛው ምሽግ ነው ያፈረሰው? ኣትዋሽ።

  • @abisolomasfha3131
    @abisolomasfha3131 8 หลายเดือนก่อน

    Whet tarik whetam

  • @tt-lk3jc
    @tt-lk3jc 2 หลายเดือนก่อน

    በቦታው ሳትኖሩ ( ሳትወለዱ) እዚህ መጥታችሁ አፋችሁን ስትከፍቱ እፈሩ ቢያንስ በቦታው ተገኝቶ የተዋጋ ሰው ነው ጸሐፊው። እናንተን ያተረፋችሁ ወያኔ ነው

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነዉ እንዴ ተባለ የዉሸት ተረት ተረት ደግነቱ ሻዕቢያ የለት እለት ዉሎዉ በካሜራ የተሰነደ ታሪክ ነዉ ።የዉሸት ታሪክ ተረት ተረት አታዉራ ማፈሪያ

  • @yakobtesfamariam3865
    @yakobtesfamariam3865 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተገነነ እውነት የተደበቀበት ነው ትረካውን ከማዘጋጀትህ በፊት ኦሮማይ አንብቦ

  • @akely3091
    @akely3091 8 หลายเดือนก่อน +1

    Eplf was though for you and you have lost that's all. Don't say blabla now

  • @Kemper360
    @Kemper360 8 หลายเดือนก่อน

    You are still slaves. Not free. This is seen by Lots of immigrants fleeing the country.
    The army of ET at the time was a world class army .Sabbotag from inside and unpopularity of the regime are the failures. The golden opportunity to live with ET was gone by the ignorant ,cruel &shot sighted political leaders. Unity is power, prosperity, mutually benefiting.Learn from European, learn as civilized society.

  • @yonasbokredingil5008
    @yonasbokredingil5008 8 หลายเดือนก่อน

    Be kentu wetatochen atefachuhwachew wenjelegnoch nachu

  • @isayasskidane6230
    @isayasskidane6230 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባአጠቃላይ ታሪኩ ሲጠቃለል
    እንጀራ የለም እንጂ ወጥ ቢኖር ኖሮ እንበላ ነበር።
    አይ ሻለቃ ከሞቱት ይልቅ አንተ ታሳዝናለህ

    • @Wellaitay
      @Wellaitay 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 don't be harish to the general please.

    • @nigatuteferi9347
      @nigatuteferi9347 8 หลายเดือนก่อน

      የሚያስዝነዉ ኢርትራዊያን እራሳችሁን እንዳተለቃችሁ አምባገነ መሪያችሁን "ታቦት" አድርጋችሁ ከሰላሳ ዓመት "ነጻነት" ከምትሉት በኃላም በድህነት ትማቅቅላችሁ።ወጣቱ ስደት ላይ ነዉ ፣ትምህርት የለም ፣ታዲያ ምን ሞራል አላችሁ ስለሌላ ለመናገር።ባዶ ፊኛ!

    • @Kemper360
      @Kemper360 8 หลายเดือนก่อน

      You are still slaves,ruled by a cruel dictator,cruel than mengistu.
      Sabotages,double standards with in ET, political divisions. are the reason for failure.
      Shabia well knows the strength of the Northern command at the time.
      ET at the time had a world class army.

    • @Kemper360
      @Kemper360 8 หลายเดือนก่อน

      Failed state & under slavery by a cruel dictator who separated people with similar culture.
      Immigrants risking a dangerous route to ET & Europe explains every thing.

    • @Kemper360
      @Kemper360 8 หลายเดือนก่อน

      Shabia was bitten many times by the Northern command at the time . double standard role played by Eritreans(Ethiopians), divisions with in are the reason for failure to Liberate from unpopular Shabia.

  • @kidane6417
    @kidane6417 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 atfrm yai wusat tarik bamqrb 😂😂😂😂

  • @jhon83220
    @jhon83220 8 หลายเดือนก่อน

    Always you have excuse Wrong information Please leave us alone 😂😂😂😂😂😂

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 8 หลายเดือนก่อน

    እዚህ የምታወራው ውሸታም ከዩቱብ ሳንቲም ለመልቀም ስትል የውሸት ታሪክ አትተርትር እዛው የነበርን ሰዎች እኮ ዛሬም በህይወት አለን!

  • @askitahaile6688
    @askitahaile6688 8 หลายเดือนก่อน

    Were bicha sakes

  • @JemalMouhamed
    @JemalMouhamed 8 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zizuzizualmero
    @zizuzizualmero 8 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ታሪክ