የኦሮሞ ብሄረተኞችን የፈጠራ ትርክት በማስረጃ መናድ ለምን አስፈለገ? አቻምየለህ ታምሩ እና ቴዎድሮስ ጸጋዬ6/24/2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #Reyotmedia #EthiopianHistory #AchamyelehTamiru #TewodrosTsegaye

ความคิดเห็น • 253

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 4 ปีที่แล้ว +69

    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡ ግዜወ አልረፈደም አዲስ አበቤ 💚💛❤ ድል ለዲሞክራሲ፡፡
    አቻም እና ቴዲያችን ድንቅ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ💚💛❤

  • @andegna783
    @andegna783 4 ปีที่แล้ว +33

    እውነትም አቻም የለህ፣ እና ምርጥ ኢትዮጵያውዊ ቴዲ በርቱልን።
    *******
    አቻምየለህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያንተን መፅሃፍ እንጠብቃለን።

  • @yonasworku1382
    @yonasworku1382 4 ปีที่แล้ว +35

    አቻሜለህ ጠፋህብን እኮ በጣም እናመሰግናለን አቻሜለህና ቴዲ

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 4 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ቴዲ አቻምን ስላቀረብከው ደስ ብሎናል

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 4 ปีที่แล้ว +43

    አቻም እና ቴዲ/ርዕዮት,
    እናንተ የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆናችሁ ውድ ወገኖቻችን,
    የእናት ሀገራችንን እውነተኛ ታሪክ በግልፅ ለህዝባችን ያለመታከት ፈልፍላችሁ የምታቀርቧቸው ትምህርታዊ መረጃዎች በእውነት ትውልዱን ከባንዳዎች አይዲዎሎጂ እየታደጋችሁት በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባችሁአል !!
    የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከልባችን እንኮራባችሁአለን !!
    በጥላቻ የርኩስ መንፈስ ተጠምደው የዘረኝነት ዛራቸው በየጊዜው እያርገፈገፈ ለሚያስጓራቸው መርዘኞች አቻምና ቴዲ
    የኢትዮጵያን እውነተኛ የታሪክ ፀበል በመርጨት እያስወገዳችሁ ነው ያላችሁት !!
    ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከልባችን እናከብራችሁአለን !!
    እንወድዳችሁአለን !!
    በርቱ !!

    • @abalimmu
      @abalimmu 3 หลายเดือนก่อน

      just invite pro. Tessema and pro. Mohamed , historian and will come to know were you are

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 ปีที่แล้ว +59

    ጾሎት አደርጋለሑ እኔሥ ለሑለቱ ለአቻና ለቴድ ለኒያ ለጀግኖቹ ጠክሩ የእናንተን አይነቱን እውነተኛ ጀግና ያብዛልን ያረቢ አይዞን ውሸታምን ለማዋረድ ታጥቀናል አጥብቀን💪

  • @memeher7360
    @memeher7360 4 ปีที่แล้ว +18

    የጨዋ ልጅ የጨዋ ልጆች።በርቱ።የአጋር ልጆች ወደመጡበት ይሄዳሉ እኚ ወራሪዎች ።

  • @memeher7360
    @memeher7360 4 ปีที่แล้ว +26

    በርቱ እነዚህን ደናቁርት ታሪክ አልባ ገልቱዎችን ልክልካቸውን ንገሩልን በርቱ።አስተምሩን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 4 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ፡ እናመሠግናለን፡ ቴዲና፡ አቻም!

  • @teklebirhanbirhanu508
    @teklebirhanbirhanu508 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን እናመሰግናለን ።

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว +9

    አቻም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 ปีที่แล้ว +52

    እነ ኬኛዎች ማስረጃ፣ እውቀት፣ ፅሁፍ፣ ታሪክ ይፈራሉ። ውሸታቸውን በማስረጃ በእውቀት ብቻ ተመርኩዘህ ስታጋልጥባቸው ይደነግጣሉ።

  • @tsinat-
    @tsinat- 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን አቻም እንክዋን ኖርክልን፣ ሽህ አመት ኑርልን።

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp 4 ปีที่แล้ว +53

    አቻምየለህ እረ ጽሁፍህን በመጽሃፍ ብታሳትምልን ምን አለበት ግን ግን ከሚዲያ በጣም ጠፋህ አትጥፋብን ወንድምአለም የኦነግ መዳኒት ።

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሃሳብ ነው፥ አቻምየለህ ጦማሮችህን አሰባስበህ በመጽሐፍ ጠርዘህ ብታወጣው ጥሩ ነገር።

    • @wesenbegna7846
      @wesenbegna7846 4 ปีที่แล้ว +1

      @@yohannesgmedfu8100 አዎ። በጣም የሚደገፍ ሀሳብ ነው።በተለይ ሀጫሉ በሰጠው አስተያየት ላይ ተመረኩዞ የፃፈው ፅሁፍ ለ ኬኛ ባዮች ድኩማን አደብ የሚያስገዛ ይመስለኛል። እውነታውን ማወቅ ይኖርባቸዋል።አለበለዚያ እላያችሁ ላይ እንፀዳዳ ማለታቸው አይቀርም።መከባበርን በፍፁም አያውቁትም።በዚህ አጋጣሚ ግን ብዙ በሳል አስተሳሰብ ያላቸው እንዳሉም አንዘንጋ።

  • @mulugetatesfa8331
    @mulugetatesfa8331 4 ปีที่แล้ว +50

    አበበ ቶላ ለምድ የለበሰ የኦሮሞ ብሔርተኛ ነው። በሚደንቅ ፍጥነት ይህን ያህል አክሮባት ሰርቶ እንደዚህ ዓይነት ውስጥ መዘፈቁ የሚደንቅ ነው።

    • @gamo8973
      @gamo8973 4 ปีที่แล้ว

      ብሄርተኝነት በጣም በጣም መጥፎ ነው። በሚገርም ፍጥነት ነው ከሰባዊነት አዉጥቶ ወደ አዉሬነት የሚከተው። እናንም እንዳይነካን እፈራልሁ

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 4 ปีที่แล้ว +62

    እምየ ሚኒሊክ ያጠፋው ኦሮሞችን በመጣ እግራቸው ጠርዞ መመለሥ ነበር የዛን ጊዛ
    ያዘለ ተነከሠ ሖኖብናል ።

    • @sebledagnew2685
      @sebledagnew2685 4 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው የኔም ሀሳብ እሱ ነው የእምየ ሚኒሊክ ደካማ ጎን እነዚህን ጉግ ማንጉግ የሆኑ ህዝቦች በመጡበት ያለ መመለሳቸው ነው

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 4 ปีที่แล้ว

      @@sebledagnew2685 ene amharay eytelalow enikalow
      Emiye minlik gin akebrshalow
      Ende amharay alwashim
      Wedi tigray dekitom biwuhdom
      Zisemeru tegaru tegaru

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 4 ปีที่แล้ว

      @@sebledagnew2685 enante erkus hizboch emperor yewhans yawum
      Chirstyan hunachu
      Muslim ardewal sitlu ematafru
      Feri hizboch
      Minlik teneka bilachu eri tilalachu

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 4 ปีที่แล้ว +18

    **...እውነት ብለሃል አቻም **#ኢትዮጵያን** በሚገባ አናውቃትም ፣ብናውቃትማ እንዲህ ባልሆነች ነበር አሁንም ግዜው አረፈደም በሚገባ እንወቃት **#ኢትዮጵያ** **#ሀገራችንን** እንጠብቃት፣ እንታደጋት ከእነዚህ **#የትውልድ** **#ቅርፊቶች****
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
    **ቴዲ፣ አቻም ከልብ ከልብ ከልብብብ አመሰግናለሁ** 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weneeddemocracyweneeddemoc2810
    @weneeddemocracyweneeddemoc2810 4 ปีที่แล้ว +2

    በራራ =አዲስ አበባ
    ርዮት ሚድያ የኢትዮጵያውያን ድምፅ ለህዝብ ለዲሞክራሲ የቆመ ነው፡ ቴድዬ ታሪክ የማይረሳውን ትግል እያካሄደ የሚገኝ ነው
    በርታ ጀግናች የቁርጥ ቀን ልጅ ።

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 4 ปีที่แล้ว +5

    አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ፀጋዬ፣ አትዮጵያውያን ሁሉ እንወዳችኋለን። የምንወዳችሁ ከስሜት ሳይሆን ከዕውቀት ስለምትነሱ ነው።

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 4 ปีที่แล้ว +13

    እፁብ ድንቅ የሆነ ውይይት ። ስለ ገዳ ወይም ሞጋሳ ቁንፅል ዕውቀት ነበረኝ ወይም ብዙ አልመረመርኩም። ሆኖም ዛሬ ከውይይታችሁ እጅግ ብዙ ቁልፍ ነገሮችን ሸምቻለሁ። እግዜር ያክብርልኝ። የፀንፈኛ ኦሮሞ ብሔርተኞች ነገር "ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል" እንዲሉ፣ ይህው እኔንም ብዙ ማስታወሻ እንድይዝ ምክኒያት ሆነኝ። በተረፈ ቸር እንሰንብት።

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ያማራ ልጆች ብቃታቸው በጣም ይገርመኛል እውነት እዲሁም ቴድሮስ ፀጋየ ከትግሬ አድ አበሳ ሀቅ ተናጋሪ ጀግና ካማራው ተርቸ አልጨርሳቸውም አቻም ሀብታሙ ተድላ እኔበጣምየሚገርመኝያማራልጆችብቃታቸውበጣምይገርመኛልእውነትእዲሁምቴድሮስፀጋየከትግሬአድአበሳሀቅተናጋሪጀግናካማራውተርቸአልጨርሳቸውምአቻምሀብታሙተድላዉ ዘተ እንቁ ሙህሮችናቸው

  • @malakum9126
    @malakum9126 3 ปีที่แล้ว +1

    Stay bless our hero!!
    Ethiopia is a mysterious country!!

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 4 ปีที่แล้ว +8

    አቻምየለህ ላይበራሪ እኮነህ የኔ ወንድም የወንዶች ማርከሻ

  • @mekdesteshome7586
    @mekdesteshome7586 4 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም አቻም የለህ ይህሰው የኢትዪጲያ የታሪክ መፅሀፍ መማሪያ ነው ቴዲ በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 8 หลายเดือนก่อน

    Tewodros, you become graceful when you started to praise Ethiopia. I started to love you!

  • @tinademeke124
    @tinademeke124 4 ปีที่แล้ว +5

    አቻምየለህ ታምሩ እንደ ስምህ አቻምየለህ 😘 የማንም ባዶ ጭንቅላት የበታችነት ሲያሰቃየው እንኳን የኢትዮጵያን ታሪክ ቤተሰቦቹን እንኳን አስተካክሎ ሳያውቅ ሚዲያ ላይ ሲዝረከረክ እንደማየት ምን የሚያሳፍር ነገር አለ 🙈

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱ የማከብራችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች በርቱልን

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp 4 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ግን አበበ ቶላ ኢትዩጵያዊ ደም የለውም ጭራሽ እስቲ እዩት የፊቱ አቀማመጥ የአፍ አሰፋፍ የከንፈር ክብደት አጠቋቆሩ ሁሉ ሴጣን እራሱ የሚቀናበት ነው የሚመስለኝ አትፍረድበት ተፈጥሮ እራሷ በድላዋለች ። በዚህ ላይ ደግሞ የአምሃደስታ 4B ክፍል ተማሪ ነው ። መልክ የለ ጸባይ የለ ትዳር የለ ገርልፍሬንድ የለ በሃሳብ ድርቀት የሚሰቃይ ተራ የመንደር አልባልተኛ ይገልጸው እንደው እንጂ አሁን እሱ ሰው ብሎ ማዳመጥ እረሱ ቴዲያችን ሚዲያውን አይመጥንም ።እረ እንደው የሱ እድል ለጠላቴም አይስጠው በእውነት ነው የምላቹ የበታችነት ስሜት ተረግዞ የተወለደ እርኩስ ነው እንደውም ንቆ መተው ነው እንደዚህ አይነት አህዬችን እጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች አለ ያገሬ ሰው ። ስልጣን ተሰጥታቸው ፈረስ እና አህያ የኛ የሚሉ ጉዶች እኮ ናቸው ።እናንተ ግን በርቱ ጠንክሩ መሃይምነት ለዘላለም ይውደም ድል ለዲሞክራሲ!!!

    • @melelo1062
      @melelo1062 4 ปีที่แล้ว

      Yligoch masfarariy fit ek nawe yalwe Abeba Tola

    • @ethiopiaethiopia2718
      @ethiopiaethiopia2718 4 ปีที่แล้ว +1

      እላስፊላጊ አገላለፆ ነው በተልይ እንዲህ አይነት ስዎች የአበበን የወደቀ አስተሳስብ በማስረጃ የሚቀርበት መድረክ ላይ

    • @Mesi-dv1jp
      @Mesi-dv1jp 4 ปีที่แล้ว

      @@michaelmelaku3749 ምናባቱ ልኩን መንገር ነዋ ብዙ ግዜ መልከ ጥፍ ሰዎች ተንኮለኞች ናቸው ።

    • @Mesi-dv1jp
      @Mesi-dv1jp 4 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiaethiopia2718 ምኑ ነው አላስፈላጊ አገላለጽ

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 4 ปีที่แล้ว +4

    Great discussion, Thank you💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Global519
    @Global519 4 ปีที่แล้ว +6

    ACHAM AND TEDDY🙏🏾💚💛❤️

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 4 ปีที่แล้ว +1

    ሪዮት ሁሌም የምታቀርቡት ፕሮግራም ቆንጆ ነው እናም ቀጥሉበት ለማለት እፈልጋለሁ
    በስሜትና በዘፈቀደ ሳይሆን በእውቀት ተመርኩዛችሁ አክራሪ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የፈጠራ ወሬ እያመጡ ለሚያወዛግቡን የሐገር ጠንቆች እየተከታተልክ በማክሸፍህ እና መልስም ለመመለሰ በማይችሉበት ሁኔታ ነውና እየዘረርክ የምትጥላቸው ያለ
    ለዚያም ነው አበበ ቶላም ሆነ ሌሎቸ አክራሪ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ውጏ የማይቋጥር ወሬ የሚያወሩት
    መቸም ቢሆን አቻም የለህ ታምሩ ባለበት መድረክ ለመወያየት አይመጡም ብቻ ሳይሆን ፈፅሞም አያስቡትም በልባቸው
    እናም አቻም የለህ በርታ
    ቴዲም እንደዚያው አቀራረብህም ሆነ ኢትዮጵያዊ ጥሪት ያለ አመለካከትህን ነውና እያራመድክ ያለኸው በርታ በማለት ነው ሃሳቤን የምቋጭ
    በርቱ በርቱ በርቱ እናንተ
    እነሱ እንደለመዱት ኦኤምኤን እየወጡ ይጩሁ ቦታ አትስጧቸው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት እቁዋች ስወዳችሁ የእውቀታችሁ ጥግ ደስ ስትሉ በርቱ

  • @emuytekele9613
    @emuytekele9613 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም አቻሜየለህ ስምን መላእክ ያወጣዋል ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እነሱ የታሪክ አተላዎች ናቸው

  • @alehegnayanaw1594
    @alehegnayanaw1594 4 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ!

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 4 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou both of you

  • @weneeddemocracyweneeddemoc2810
    @weneeddemocracyweneeddemoc2810 4 ปีที่แล้ว +4

    አቻሜለህ ቴዲ እናመሠግናለን ብዙ መሠራት አለበት የኢትዮጵያን ታሪክ ለፅንፈኛ ኦሮሞዎች በወረራ መምጣታቸውን ማንነታቸውን ማሳወቅ አስፈላጊ ነው። አሁንም ወረራ በመቀጠሉ ታሪክን ገልብጠው በዉሸት ትርክታቸውን ቀጥለዋል በርቱልን በታሪክ እወቀት ያላቸውን አሠባስቡና በርቱልን ሐገሪቷን አድኑ.

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 3 ปีที่แล้ว

    አቻም የሺ ሰው ግምት የኢትዮጵያ ኩራት💚💛❤️ ቴዲ ምርጥ እናመሰግናለን

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว +4

    የጋላ መድሀኒቶች በርቱ

  • @merig627
    @merig627 4 ปีที่แล้ว +50

    Very refreshing and civlized discussion. Acham and Teddy are heavy weight Ethiopians ! No wonder anti-Ethiopians and opportunists attack you guys. Keep up the great work !! You should always expect this. Abebe Tolla is illiterate and not even funny !

  • @qal211
    @qal211 4 ปีที่แล้ว +31

    አቻሜለህና ቴዲን የሚያገናቸው ኢትዮጵያዊነት ነው ። ካስፈለገም ደግሞ በዘረኞች አስተሳሰብ ከተሰላ ትግራይና አማራ አንድ ግንድ ናቸው ።

  • @Fzegeye
    @Fzegeye 4 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው። በርቱ።

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 4 ปีที่แล้ว +28

    አቻ የሺ ሰው ግምት!!!
    አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ!

    • @mulutrfe3988
      @mulutrfe3988 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት፡ብለኸል✔️

    • @tigistwoldemichael1425
      @tigistwoldemichael1425 4 ปีที่แล้ว +1

      Tikikile 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @myfabflight983
    @myfabflight983 4 ปีที่แล้ว

    አቻም አንተን ማድነቅ አይቻልም እዉነትን ያለምንም ፍርሀት ያለምንም መለማመጥ በማስረጃ የምታቀርብ ድንቅ የታሪክ ሊቅ ነህ።
    በሁለቱ መካከል ያለዉን የታሪክ እውቀት ልዩነት በግልፅ የሚያሳይ ዉይይት ነው። ልዩነቱ በዕድሜ ቢለካ አናኒያ የሶስት ወር ልጅ ሲሆን አቻም ደግሞ የመቶ አመት ስለሆነ በፍጹም በፍጹም የማይመጣጠኑ ሰዎች ናቸው። ቴዲም እጅግ በጣም የማደንቅህ እና የማከብርህ ሰው ነህ እደግመዋለሁ ሰዉ ነህ

  • @danifrommississippirivermi3251
    @danifrommississippirivermi3251 4 ปีที่แล้ว +3

    TEDDY AND ACHAME GREAT ANALYSIS KEEP IT UP !!!

  • @legal7279
    @legal7279 4 ปีที่แล้ว

    Thanks for your service!!!

  • @teddyteddy9274
    @teddyteddy9274 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ማቴዎስ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @gamo8973
    @gamo8973 4 ปีที่แล้ว +1

    There is no one like Reyot and Achameleh that nullified the oromo tribalist politics and narration. The smartest and eloguent

  • @howardshaw7950
    @howardshaw7950 4 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ቴዲ መግቢያው ሙዚቃ ይቀየር ይተለመደው ኢትዮጵያ ሙዚቃ ይመለስ!

  • @biniyameaschalew7310
    @biniyameaschalew7310 4 ปีที่แล้ว +5

    ይስማል አቤ ለምን አትቀርብም ታድያ

  • @ahemmedmohammed2675
    @ahemmedmohammed2675 4 ปีที่แล้ว +1

    አቻም እና ቴድ እናንተ የኢትዮጰያዊነት ከፍታ ከእውቀት ጋር አጣምራችሁ የያዛችሁ ወገኖቻችን ክብር ይገባችሗል እናመሰግናለን!!ሲቀጥል ግን ስለ እናንተ መልካም ስራችሁ፡እንኳንስ ከኦረሞ የመጣ ቀርቶ ባንዳወቹም ቢሆኑ ላይመቻቸው ይችላል፡፡ስለዚህ ለነዚህ ከእውቀት ነፃ ለሆኑት ዘረኞች ሰሚ ስለለላቸው ብዙም ማሰብ አያስፈልግም፡፡

  • @malakum9126
    @malakum9126 3 ปีที่แล้ว +1

    Great point!!

  • @zereyakobking4039
    @zereyakobking4039 4 ปีที่แล้ว +1

    Like like gobezoch 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @atronustesfaye5783
    @atronustesfaye5783 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ አንድ ስጋት አለኝ እኛ በእውነተናኛ ታሪክ ይዘን ስንሞአገታቸው አነሱ በሀሰተኛ ታሪካቸው ወደፊት እየገሰገሱ የፈለጉትን አያደረጉ ነው ታድያ እዚህ ጋር ምንድነው ማድረግ የሚቻለው፤፤

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን 🙏 ወንድሞች ! እናንተን የመሳሰሉ ሰዎች እግዜር ባይሰጠን ኖሮ በእነ ቆርጦ ቀጥሎች መጫወቻ ሆኖ መቅረት ነበር የኛ እጣ ፋንታችን !!
    👉 ቴዲያችን አንተ ጋር መጥቼ comment ሳደርግ በጣም ተጠንቅቄ ነው ! ምክንያቱም እንተ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ስለሆንክ ብዬ ነው !! ጥንቃቄ መውሰድ ይኖርብኛል ! 😅😀 ለፈገግታ ያክል ነው ቴዲያችን ! 👈

  • @ኢትዩጰያትቅደም
    @ኢትዩጰያትቅደም 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናችኃለን አቻምየሌህ ታምሩ እና ቴዲሮስ ፀጋዬ

  • @binyseyoum9151
    @binyseyoum9151 4 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ እና አቻምየለህ እናንተ አሁን ያላችሁት በመከላከል ላይ ናቸው። እንደኔ እደኔ ወደ ማጥቃት ብትቀየሩ ይቫላል፣ኦሮሞ ብዛት እንጂ ታሪክ የለዉም ኦሮሞን በታሪክ የSouth Africa ነጮች የተሻለ ታሪክ አላቸው። ስታጠቁ የፈጠራ ታሪካቸው ያቆማሉ፣ ከእናንተ ብዙ ይጠበቃል።

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ 💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💪

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲም አቻምም ልዩ ናችሁ:: ምሉዕ ናችሁ እና በርቱ::

  • @indrisarenze8606
    @indrisarenze8606 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ነገሮችን ስለምትዳስሱ ብዙ ተምህርት እየተረዳን ነው አቻሜለሽ የታሪክ መምህር ወሀልክ ቴዮድሮስ ፀጋዬ የጋዜጠኛ ወሀልክ ናቸሁ በርቱአንወዳችኋለን ።

  • @hailumulugeta6785
    @hailumulugeta6785 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነትን አምኖ በሰላም አብሮ ለመኖር የሚረዳ ውይይት ነው ::

  • @memeher7360
    @memeher7360 4 ปีที่แล้ว +13

    አበበ ተረት እና ታሪክን መለየት አልቻለም እንደ ዘመዶቹ።

  • @Global519
    @Global519 4 ปีที่แล้ว +3

    Well done 👏🏾

  • @aredodhidhibben7839
    @aredodhidhibben7839 4 ปีที่แล้ว +4

    አቻም የለህ ታምሩና ቴዲ- የኢትዮጵያ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጆች፡፡ ሚዛናዊ የሆነ የታሪከ ትርክት ሁሉም ያስፈልጋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ህዝብ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን የመሰረተ ታላቅ ህዝብ ነው፡፡ ይህ ሁሉ የታሪ ፋላሲ የመጣው የህዋሃት እና የኦነግ አዛውንቶች ናቸው፡፡ እነሱ በፈጠሩት የታሪክ ዲስኮረስ እኮ ቅንጣት ሀፍረት የማይሰማቸው ናቸው፤ የአገሪታን ታሪክ በውሸት በመታጣም፡ የሴራና የተንኮል ምንጭ ናቸው፡፡ የኦሮሞን ህዝብ ከኢትዮጵያዊ ወንድሞቹ በተለይ ከአማራ እና ከደቡብ ህዝቦች ለመለየት የተሰራ ነው፡፡

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 8 หลายเดือนก่อน

    You guys, carry and delever science, you enrich in your expression, language use touch me deep in the bone! What kind of personality intigrated to teach us men, I am proud of you! You make me to rewined Menase Haily.

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 4 ปีที่แล้ว

    Am happy to see you guys you are simply the best for teaching the nation !!!

  • @meletimetube8703
    @meletimetube8703 4 ปีที่แล้ว +1

    እጹብ ድንቅ ገለፃ እና ውይይት ነው ! እውነት ነው እንዲህ በእውቀት መሞገት መቻል ኢትዮጵያን ማዳን ነው!!!

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 4 ปีที่แล้ว

    Thank you!!

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 4 ปีที่แล้ว +2

    Knowledge is Power!! እውነትም አቻም የለህ!!!! ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባል የለ? እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋውን ይጨምርልህ፣ አቦ!! አቻምዬ፣ እባክህ ስለኢትዮጵያ ህዝቦች አሰፋፈር እና ታሪክ በማስረጃ አሰደግፈህ በአጭሩ በመፀሀፍ መልክ አቅርብልን? ።ትውልዱ በተረት ነጋሪዎች እና በሀሰት እየተናወጠ ነው። በትንሹ እንኳን ሰሞኑን ያ ህፃን ስለ አፄ ሚኒሊክ ፈረስ በተናገረው ተረት ላይ ተመረኩዘህ ለመሰሎቹ የፃፍከው ፅሁፍ ለ ኬኛ ባዮች ድኩማን አደብ የሚያስገዛ ይመስለኛል። ምንም ጥያቄ የለውም፣ እውነታውን ማወቅ ይኖርባቸዋል።አለበለዚያ እላያችሁ ላይ እንፀዳዳ ማለታቸው አይቀርም።መከባበርን በፍፁም አያውቁትም።ትወልድንም እያቆሸሹ ይገኛሉ።

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 4 ปีที่แล้ว +4

    Oh God!!! Simin Melak Yawetawal Achamyelehi Tamru.

  • @tewodrosbekele264
    @tewodrosbekele264 4 ปีที่แล้ว +17

    ቴዲ አህያ ፈሳች ብዬ አፍንጫዬን አልይዝም ይባላል ባንተ ፕሮግራም አቤ ስሙ በመጠራቱ ደስታው ነው እንደነኝህ አይነት ደነንቆሮች ጊዜህን አያበላሹት

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም አቻሜለህ🙏 ቴዴ እናመሰግናለን 🙏
    ወራሪ በጣም ገብጋባ አልጠግብ ባይ መሆናቸውንማ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ እያሳዩ ያሉት ቅጥ ያጣ ስግብግብነት እያየን ነው

  • @MessayAyalk
    @MessayAyalk 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much guys!

  • @TemesgenTsehaynew
    @TemesgenTsehaynew 9 หลายเดือนก่อน

    Great Discusion

  • @agidewbaynesagn
    @agidewbaynesagn 4 ปีที่แล้ว

    waw it is so good

  • @bx5831
    @bx5831 4 ปีที่แล้ว

    እግዜብሔር ሁለታችሁንም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ።የአማራ እና የይግሬ ውህድነት በሁለታችሁ ይንጸባተቃል የወደፊት ብሩህ ተስፋችን የሚታይበት።ክፉ አይንካብኝ።

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 4 ปีที่แล้ว

    ቴዲ እና አቻሜ ጀግኖች።

  • @memeher7360
    @memeher7360 4 ปีที่แล้ว +15

    በራራ ቀዳሚት አ.አ ይነበብ።።።።

    • @bx5831
      @bx5831 4 ปีที่แล้ว

      ያነበንነውንም በስራ ላይ እናውለው።

  • @ethio-habesha7972
    @ethio-habesha7972 4 ปีที่แล้ว

    real Ethiopians ! Wish U long Life!!

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 4 ปีที่แล้ว +16

    አይ ኦነጋውያን ብለው ብለዉ ለምን ማስረጃ አቀረብክ ብለው ይጠይቃሉ? ኪኪኪኪኪ
    እንደ ሀጫሉ ለሀጩ ከቂጡ ባጦ እንደሚናገረው መሰለው እንዴ😨😨😨😨ጥሩ ቢሉት እኮ ከተስፋዬ የዉሸት መፅሀፍ ከቡርቃ አያልፉም👈👈👈👈ወይ መከራ

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 4 ปีที่แล้ว +5

    Teddyee share aregaualu

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤ እድለኛ ነው :: በቴዲ እና በ አቻምየለህ አጀንዳ ሆኖ መቅረቡ :: ነገ ቢሞት አይቆጨውም ::

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 4 ปีที่แล้ว +8

    እንደ አቤ ቱልቱላ ካንፓሱ የጠፍበት ዝንጀሮ አላየሁም

  • @sarkaasksj5945
    @sarkaasksj5945 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 8 หลายเดือนก่อน

    Wow!❤

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopan yametsela gedel yegeba
    Taddy God bless you!!!

  • @babayhop6283
    @babayhop6283 4 ปีที่แล้ว +5

    ጋላነታቸውን እያሳወቁነ ነው ሁሉም ንፍጥ አመለካከት ነው ያላቸው በጣም የበታችኘት ስሜት በደማቸው ውስጥ በዝቷል

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ዓይነት ውይይት መጥፋቱ ነው ለአክራሪዎቹ መፈንጫ ያደረጉት ። እባካችሁ በርቱ እንደዚህ ዓይነት ውቀት በጣም አስፈላጊ ነው ።

  • @sibtadsibtad2040
    @sibtadsibtad2040 4 ปีที่แล้ว

    You guys are brilliant. Thanks for what you are doing.

  • @elizabethgirma8239
    @elizabethgirma8239 4 ปีที่แล้ว

    Thank you my brothers 💚💛❤

  • @cptestteam4702
    @cptestteam4702 4 ปีที่แล้ว

    widdddddd both of u

  • @zereyakobking4039
    @zereyakobking4039 4 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @MeklitMandefro-s4n
    @MeklitMandefro-s4n 8 หลายเดือนก่อน

    Where have you beried all these rationality?TPLF shadowed you I am very happy to see and hear you with this kind of outlook, you are really outstanding confident person, appreciate you in your truth and facts.

  • @yonatanaddis1151
    @yonatanaddis1151 4 ปีที่แล้ว

    Well done !!!

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 4 ปีที่แล้ว +6

    እስቲ ሃጫሉ ሁንዴሳን ጠይቁልን - ፍየልም የኦሮሞ ናት ወይ ? ጨረቃስ ?

    • @mamebirke2955
      @mamebirke2955 4 ปีที่แล้ว

      So funny!!! H hhhhhhhhhhhhhhhh

  • @ashagerderso1556
    @ashagerderso1556 4 ปีที่แล้ว

    Great discussion u guys.

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 4 ปีที่แล้ว

    Good to see you two geniuses💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @bx5831
    @bx5831 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በዚህ ቅራቅምቦ መንም ሚዛን የማይመታ እብቅ እንዲያዉ ዩቲዩብ ላይ ወጥቶ ክቲማንክቲ ስለጮኸ እናንተን የመሰለ ባለምምጡቅ አእምሮ ለዚህ ለማይመጥነ‍ኣችሁ ንፋሽ ይሄን ያክል መድከም አይጠበቅባችሁም ነበር።ስለአስተማራችሁን በጣም እናመሰግናለን።

  • @babayhop6283
    @babayhop6283 4 ปีที่แล้ว

    ቴድየ አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @laeketeklemariam4015
    @laeketeklemariam4015 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ ።

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 4 ปีที่แล้ว

    God bless you !!!