Ethiopia: "የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ለምን ተዳከመ?" // ቴዎድሮስ ፀጋዬ ይናገራል ...

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 122

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +13

    ቴዲ አንተ እውነት እውነቱዋን ቁጭ ነው የምታደርግ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 5 ปีที่แล้ว +18

    ቴዲ ጠንካራና ከውስጡ በሚወጣው ቃል ብቻ ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊ ጀግና !!

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 5 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
    ቴወድሮስ ተባርክ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 ปีที่แล้ว +13

    ልክ ብለሃል ቴዲዬ አንተ ሁሌም የምትሰብካትና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በዜግነታቸው ብቻ የምታየው ታላቋ ኢትዮጵያ ወደቀደመ ታላቅነቷ እንድትመለስ በአራቱም ማዕዘን ያለ ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጵያዊ በጋራ ሊሰራ ይገባል። ተቆረጥኩ ተገረዝኩኝ ተገለልኩኝ የሚል የተሸናፊነት ስሜት ያላቸው ውሸታሞች የስልጣን መንበር ሲይዙ ሀገርና ህዝብን ይበትናሉና ጠንክረን ለኢትዮጵያችን እንስራላት። ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +17

    ቴዲ ነብስ እኮ ነህ ኑርልን

  • @iyobtemesgen9647
    @iyobtemesgen9647 5 ปีที่แล้ว +11

    Support RIOT media Ethiopians should have to stand with ESKENDER NEGA 🙏👍💪

    • @geletawaka1703
      @geletawaka1703 5 ปีที่แล้ว +1

      ህወሀት የሚረዳውን አቋርጦበት ነው ወይ እኛ ምስኪኖቹ የምትጠይቀን እንኳን ለሱ ለእስክንድር ራሱ በቴዲ በኩል እንደሚረዱት እየተሰማ መሆኑን መናገር ባትችልእንኳን ልትደብቀን ግን አትሞክር

  • @nomoredrama2992
    @nomoredrama2992 5 ปีที่แล้ว +14

    ቴዴ ሁሌም ቴዲ ነው ። ችግሩ አሁን ኢትዮጲያ ዉስጥ ያለው ችግር ውይይት፣ መመካከር፣መከባበር፣ሃላቺነት የሚፈታዉ አይደልም ፣ የተጋፍጥነው ጠላት ሀይል እንጂ ሌላ ነገር የሚፈታዉ አይደለም።መዘጋጀቱ አይከፋም ቴድሻ

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 5 ปีที่แล้ว +19

    **ቴዎድሮስ ምንም አልልህም በእጭሩ እጅግ በጣም አመሰግናልሁ፣ እውነቱን አስረግጠህ ስላብራራኸው "" ኢትዮጵያ በፍፁም ምትፈርስ ሀገር አይደለችም ""**
    **እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስላት አሜን**

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ፡ እንጃ ፡ ምን ፡ ማለት ፡ እንዳለብኝ ፡ ባላውቅም ፡ ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ ራስህ ፡ ጠብቅ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ተመኘሁ ፡ በርታ ፡

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 ปีที่แล้ว +17

    Teddy you're hero
    Le Ethiopia tasfelgatalhe

  • @helenalebachew1978
    @helenalebachew1978 5 ปีที่แล้ว +10

    Tedy ..... Big respect for U !

  • @netsanet4all
    @netsanet4all 5 ปีที่แล้ว +12

    Thanks for standing the truth, Tedisha.

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 5 ปีที่แล้ว

      @Ahmed Yasin Trump university

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 5 ปีที่แล้ว

      Where was he when TPLF used to kill poor Ethiopian people.???

  • @MegaWondu
    @MegaWondu 5 ปีที่แล้ว +14

    Teddy speaks the truth .... this is how it should be!

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x 5 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም እይታ ነው ተባረክ ቴዶ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 5 ปีที่แล้ว +21

    እሰይ አንጄቴን አራሰው ይሄ ቴዲ የሚባል ጀግና !! አብይን አቀመሰልኝ ::

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 4 ปีที่แล้ว

      Bufa
      Your ancel meles zenawi gave 2000km sea port to ertrea
      Why you cray now
      Ask meles

  • @bettykiros9633
    @bettykiros9633 5 ปีที่แล้ว +23

    Egzabher yebarkh Teddy

  • @letube5960
    @letube5960 5 ปีที่แล้ว +11

    OMG!!!! Teddy what a knowledge!!! I can't have enough of you. How can I get his contact? Any idea please.

  • @mt-dq1rs
    @mt-dq1rs 5 ปีที่แล้ว +13

    Teddy is really hero.I have no words to express how teddy is having great personality....

    • @ermias2859
      @ermias2859 5 ปีที่แล้ว

      FM .when we were in jail y know

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 ปีที่แล้ว +9

    Thanks Teddy!

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 5 ปีที่แล้ว +10

    Ted mert ye Addis lije berta💚💛❤💪💪💪😚😚

  • @hulemaregngeta7725
    @hulemaregngeta7725 5 ปีที่แล้ว +18

    ወርቅ እኮ ነህ ቴዲ፤ ሙሉ ሀሳብ እና የኢትዮጵያ ፍቅር ያለህ፡፡ የውሸት ያይደለ፡፡

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 5 ปีที่แล้ว

      Where was he when TPLF used to kill thousands of Ethiopian people.???

  • @cptestteam4702
    @cptestteam4702 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow! Thank you!

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ እንቁአችን

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 5 ปีที่แล้ว +13

    WOW WOW WOW Thank you Tedisha, you have a unique mind and heart. I don't have words to express my feeling, you're just a brilliant poletical analysts ever. Keep it up bro. 👌👍👌👍👌👍👌👍👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌

    • @user-kq5uj6qo5x
      @user-kq5uj6qo5x 5 ปีที่แล้ว +1

      Proud Ethiopian Exactly, so, we Ethiopians Schould be united 💚💛❤️

  • @argiahussin2161
    @argiahussin2161 5 ปีที่แล้ว

    የኛጀግና ቴዲዬ አቦተባረክ እድሜናጤና በሰፌው እመኝልሀለለሁ ኢትዮጲያ በክብር ለዘላለም ትኑር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 ปีที่แล้ว +15

    አሁን ያሉት ባለስልጣናት በሙሉ በአንድ ላይ ቢጨፈለቁ አንድ ቴዎድሮስ ፀጋዬን አያክሉም። ቴዲዬ ከዘመናችን ቀድመህ የተፈጠርክ ብልህ ኢትዮጵያዊ ነህ Love You😘 💚💛❤

    • @ethio3515
      @ethio3515 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ermias2859 በነገራችን ላይ ቴዲ ፀጋዬ ሁሌም የሚሰራውና ሲሰራ የነበረው ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው አንድም ቀን ለዘረኞችና ሀገር ከፋፋይ ድርጅቶች ድጋፍ ሰጥቶ አያውቅም ከመቃወም ውጪ!

  • @robelgirma7849
    @robelgirma7849 5 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ

  • @JoJo-uo9ep
    @JoJo-uo9ep 5 ปีที่แล้ว +22

    ምን እንደምልክ አላውቅም ስንት ተማርን ከሚሉት ክነ ፕሮፋስርና ዶክተር ተብዬ የነተብ ሽማግሌዎች አንተ100 እጥፍ ትበልጣለክ በሚገባንና ባልተወሳስበ ሀሳብ የምታስተምር ጀግና ነክ ።

    • @moges720
      @moges720 5 ปีที่แล้ว +2

      Jo Jo እንዳንተ በግምት ሥለሚያወራ ነው?

    • @JoJo-uo9ep
      @JoJo-uo9ep 5 ปีที่แล้ว +2

      ከዘለፍው በእውቀት ላይ ተመርኩዘክ ብትሞግተኝ ደስ ይለኝ ነበር ። ግን አንተ ለሱ አልታደልክም

    • @moges720
      @moges720 5 ปีที่แล้ว +1

      Jo Jo አተመጥነኝም ለሟሟገት:: ከይቅርታ ጋር::

    • @JoJo-uo9ep
      @JoJo-uo9ep 5 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታውን ተቀብያለሁ

    • @wagwagodan5116
      @wagwagodan5116 5 ปีที่แล้ว

      I THINK U FEEL SYMPATHY BECAUSE HE IS BLIND BUT IF YOU HEAR HIM WELL HE WILL GET ETHIOPIA TO WAR WITH THIS IDEA.

  • @manenet2867
    @manenet2867 5 ปีที่แล้ว +13

    ማርያም ለእናትህ አድልታ አንተንባትሰጠን ኖሮ..! ዛሬ አንጀታችንን በምን እናርስ ነበር..????

  • @tesloveley
    @tesloveley 5 ปีที่แล้ว +3

    teddy good job thank you keep it up and be open to support any politician who can make Ethiopia big again

  • @henyafro4210
    @henyafro4210 5 ปีที่แล้ว +5

    tedros tsgaye egzabher edmehen yarzemew we are with you egegbetam enamesegnalen

  • @poloethio7099
    @poloethio7099 5 ปีที่แล้ว +2

    Teddy anten Weldech Ethiopia ... we will support you

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 5 ปีที่แล้ว +1

    Such impressive speech.

  • @tamrathiluf
    @tamrathiluf 5 ปีที่แล้ว +3

    Good job god bless you

  • @haimisha
    @haimisha 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you both Achamyeleh and Tewodros. You nailed it

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 5 ปีที่แล้ว +4

    You are one of the most brilliant person in Ethiopian politics.

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 5 ปีที่แล้ว +12

    ቴዲ የተለየ ክስተት የሆነ ሰው ነው :: ይባርክህ አቦ!

  • @terrame
    @terrame 5 ปีที่แล้ว +2

    Teddy,it's well articulated paper.

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 5 ปีที่แล้ว +1

    አክባሪህ ነኝ ቴዲዬ

  • @user-io5iz7en4g
    @user-io5iz7en4g 5 ปีที่แล้ว +7

    Teddy 👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @nseid6460
    @nseid6460 5 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ቴዲ እድሚ ይስትህ በርታ አለን ከጎንህ

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 5 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ የኛ ጀግና በርታልን ከጎንህ ነን።

  • @user-kq5uj6qo5x
    @user-kq5uj6qo5x 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much Tedy

  • @Reactopian
    @Reactopian 5 ปีที่แล้ว

    የተከበራቹ ወገኖች በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ ፡፡

  • @higo7840
    @higo7840 5 ปีที่แล้ว

    He knows what he is doing. He is diligent, purposeful, truthful, eloquent. He loves his country and his people.

  • @user-fq9dy5hi6h
    @user-fq9dy5hi6h 5 ปีที่แล้ว +4

    ቴድያችን በርታ ዋዉዉዉ ሁሉም ትክክል

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 5 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ ምርጥ ሰው

  • @mohamedtarabi2398
    @mohamedtarabi2398 5 ปีที่แล้ว

    የትውልድ የማንቂያው ደውል... በእውነት ላይ የቆመ አደበተ እርቱ ጀግና ነክ ቴዲዬ👍

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍 *በጎ ነው* !

  • @nomoredrama2992
    @nomoredrama2992 5 ปีที่แล้ว +2

    The problem in Ethiopia went from bad to worse and now it's at the level where logic, reason, and responsibility can't solve it. The only way out seems building our muscle and face our challenge head on. Our rivals understand only force and we have to also start speaking their language:force

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 ปีที่แล้ว

    Teddy !!! Men abate largeh?? Anjeten eko qobe atetahew!!!!!! Mirt bechegna!! 1gna , tefokalari yeleleh 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 4 หลายเดือนก่อน

    Yes ❤❤❤❤❤❤tedy

  • @meronberhan2395
    @meronberhan2395 4 ปีที่แล้ว

    Yene leb berhan tidiye egezeyabeher ade ayenen lestew nigerulg

  • @inateweladit-qal2301
    @inateweladit-qal2301 5 ปีที่แล้ว +2

    ከኢትዮጵያ ፍርስራሽ እና አመድ ሌላ ደንክዬ ከአፍንጫ ቀዳዳ ያነሰ መሀረብ ሀገር መስራት አይቻልም ስትጠፉ እናያለን እንጂ ኢትዮዽያ አትጠፋም
    ቴዲያችን ደንቅ የኢትዩጵያ አምላክ ስራ ነህ ብልጥ የሆነ ካንተ ይማር
    ጀባዳ ኦበሌሶ ሲንጃለዳ ገለቶማ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 ปีที่แล้ว +6

    Teddy You are GREAT !!!!

  • @user-be1ef3gh6f
    @user-be1ef3gh6f 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 5 ปีที่แล้ว +3

    Eritrea for Eritrea shabia for ever I love shabya

  • @saadatmusa6226
    @saadatmusa6226 5 ปีที่แล้ว +4

    Anbesa😀

  • @moges720
    @moges720 5 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ኢምፓየር ይፈልጋል ግን ዝጎች መብት አላቸው ይላል ከአማርኛ በስተቀር ቋንቋ አይፈቀድም::ያልማል ሰውየው?

  • @simonmicael7752
    @simonmicael7752 5 ปีที่แล้ว +2

    U never ever have red see

  • @menahaile4458
    @menahaile4458 5 ปีที่แล้ว +2

    wow wow teddy thanks we love you 10000% ture

  • @yw4039
    @yw4039 5 ปีที่แล้ว

    wodagoche addisun ye ene ermias & guadochun ethio 360 media share arigu

  • @zelalemtesfaye1564
    @zelalemtesfaye1564 5 ปีที่แล้ว

    Ager katefachu behuala ethiopiawinet yemitisebkut mindin new

  • @user-jg1om6ku1e
    @user-jg1om6ku1e 5 ปีที่แล้ว

    Hero
    Tedy
    ው ይ !! አ ን ጀ ት አ ር ስ ት ን ተ ና.

  • @user-ds3qg6mr8r
    @user-ds3qg6mr8r 5 ปีที่แล้ว

    lik neh teddy ethiopiawi meri endinor new minfeligew ye ebabun bahri bedemb awkehewal

  • @simonmicael7752
    @simonmicael7752 5 ปีที่แล้ว +1

    You guys don't talk about eritrea if u won't go and try because your brathers they try over 30years no more impossible for ever

  • @esgesgproductions4243
    @esgesgproductions4243 5 ปีที่แล้ว

    Tewodros is spot on on one thing: ethno-nationalists have taken the upper hand in inculcating their version of history (typically false history) into the ethiopian psyche, culminating in the building of the shameful Anole statue. They have spread their false narratives for several decade with little opposition. I think it is now for Ethiopian patriots to right the wrong. We need a gramscian approach: we need to develop a hegemonic history and culture of ethiopianness, which should propagate its own values and norms so that they become the "common sense" values of all. This is an endeveour that should be done by every Ethiopian.

  • @nebwoss9116
    @nebwoss9116 5 ปีที่แล้ว +1

    So, what do you want with us? Watch your heart!

    • @nebwoss9116
      @nebwoss9116 5 ปีที่แล้ว

      You or anyone else, don't want to hear anything we have to say. No one is ready for the truth. More bloodshed needed to sober most. But if you dare... 3105007329

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለ እንድነት ሀይሎች መዳከም አንድነቱን ካዳከሙት የህወሀቶች ተላላኪ በላይ ምክንያቱን ለማግኘት ቢቸግርም እውነታውን ትነግሩናላቹህ ብለን የምንጠብቅ የዋሆች ግን አይደለንም:

  • @abebatesfaye4513
    @abebatesfaye4513 5 ปีที่แล้ว

    Effff kefafi ewure

  • @natnaelbeyene3475
    @natnaelbeyene3475 5 ปีที่แล้ว

    we did not worship Abiy and lema but we love them because their true internal words and God put them now for Ethiopia to rule not only them but also there are a lot of people who works with them

  • @yonastesfamichael3855
    @yonastesfamichael3855 5 ปีที่แล้ว

    Asseb asseb sitel ahun demo yemann edmi litseres new mqawem bicha politica meslohael agrehn balieh habte ginba yesew baher atmeng Day dream

  • @therock3058
    @therock3058 5 ปีที่แล้ว +6

    ዑወር እንተሸፈተስ ካብ ድሕሪ ገዛ ነይሓልፍ። ተኻታተልቲ ስርዓታት ኢትዮጵያ ባሕሪ እንዳበሉ ጉድጓዶም ኣትዮም። ኣታ ሬሳ እኳ ትርኢ እንተትኸዉን። ክንደይ ፈጣጣት የዒንቶም መሊኦም ዝራኣይዎ መጨረሽትኡስ መዳበርያ ኮይኖም ተሪፎም። ግኑዝ ሬሳ።

  • @wagwagodan5116
    @wagwagodan5116 5 ปีที่แล้ว

    BIHER NEW ETHIOPIA YEFETERAT WENDIME

  • @samsonwoldegaber5060
    @samsonwoldegaber5060 5 ปีที่แล้ว +1

    Teeodros I am very sorry because I cannot show you how we Eritrean sacrifice to be independent. Please stop dreaming about our Red Sea

    • @Worldvax
      @Worldvax 5 ปีที่แล้ว

      SAMSON WOLDEGABER do you truely believe that? Yes separated country but not independent people.

  • @dlegess7450
    @dlegess7450 5 ปีที่แล้ว

    Just dream what you dreaming on day time about the port kushasha sew atagedadl ybekal

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ መቼም ተዳክሞ አያቅም የተዳከመው የትምክህተኝነት የጨቃኝዋ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ነው ትምክህተኞች ግን ኢትዮጰያዊነት ፖለቲካ ተዳከመ ይላሉ ግን ያ ተመልሶ እንደማይመጣ ግልጽ ነው

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 ปีที่แล้ว +3

    Tplf is criminal wenjelegha drejt new.

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 5 ปีที่แล้ว +2

    አረፋ ያስደፈቀው ዘር ኛውን አብይ ቴድ ነው

  • @user-ov9ml1ng2c
    @user-ov9ml1ng2c 5 ปีที่แล้ว

    መቸም አእምሮ ስቶሃል ሃሳብህ ውብ ስለሆነ አማርኛህም ውብ ነው!

  • @amenamen8983
    @amenamen8983 5 ปีที่แล้ว +5

    ayi tedi ke Eritrea rase wered yante medhanet Jewar jegna becha nw ,,

    • @amenamen8983
      @amenamen8983 5 ปีที่แล้ว +2

      @Asefa Henok Aseb aygegnm atasebew

    • @amenamen8983
      @amenamen8983 5 ปีที่แล้ว +2

      @Asefa Henok kartahn astekakelew

    • @lovemab2256
      @lovemab2256 5 ปีที่แล้ว +2

      @Asefa Henok እንኳን ወደብ ልታገኝ ቀርቶ አገር ሆነህ መቀጠልህም ያወዛግባል ከዚህ በሇላ ኢትዮጽያ የምትባል አገር አትኖርም ፈርሳልሃለች አሰብን ከመመኘትህ በፋት እራሳችሁን ሰብስቡ ከኤርትራ እራስ ውረድ እንቦጫም እንቦጫችሁን አጽዱ::

    • @lovemab2256
      @lovemab2256 5 ปีที่แล้ว +2

      @Asefa Henok ካርታህን አስተካክል

  • @Mike-ci5io
    @Mike-ci5io 5 ปีที่แล้ว +1

    Guadoch yihe selay neww tigray aytamenim

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 5 ปีที่แล้ว +1

      All weyane seporters are creaing day and night

    • @girmayirgu2963
      @girmayirgu2963 5 ปีที่แล้ว +1

      Weshetam
      Tplf is the enemy of etjiopia not Abye(Abichu)
      Viva Dr. ABYE

  • @yosefasfaha4265
    @yosefasfaha4265 5 ปีที่แล้ว +3

    አተ ዘረኛኦ እስከአሁን ሰለ ኤርትራ ታወራለህ አገር ሳይኖርህ ሰለ ባህር ትመኘአለህ አገህ ተሸረርፋ 85 ቦኦታ እደ ቅርጫት ተከፈላ ሰለ ባህር ታወራለህ በመጀመርይአ እንኻን በ2 በ1 እግሮኦ አቁማት ምን ውስጥ እደገባች አውቀህ አየደለም የምታለቀሰው ይለሆው ገና እነ ጃዋር 100ሺ ሁኖ ነው የምመጥብህ አተ ስለ ኤርትራ አውራ ( ድቃላ ድቃላ ድቃላ አባቴ ወታደር ነበር ትላለ ወታደሮች ነበሩ አትልም የመና እደ ሆነክ እናትህም አታቅም)

  • @user-fs9dx1jb8x
    @user-fs9dx1jb8x 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ ቴወድሮስ! ለሀገራችንና ለህዝባችን ያሰብክ እያስመሰልክ አጭበርብር: : ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዳሉት: :
    ትክክለኛው ማንነትህ በቅርብ ብርሀን ላይ ይወጣል: :

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 5 ปีที่แล้ว +1

    I bet you end of the day you are tplf100% no more places for you and your dramas in ethiopia weyane is dead Believe or not

  • @hftzghiatobrhan4549
    @hftzghiatobrhan4549 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝ ኣብሔር ኣይነ ስዉር ያረግህ እኮ፡በ ዓይኖችህ ፡ብዙዎች ለማጥፋት ምክንያት እንዳትሆን ብሎ ነው፡ ቅጀታም።

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 ปีที่แล้ว +3

    Taddy ante laba tplf. Tplf is criminal wenjelegha. Tultula Ethiopia wera turumba akomalech. Ye Ethiopia koshasha eyeteterege bew lik ende tplf.

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 5 ปีที่แล้ว +2

    መቼስ ህወሀት እስፖንሰር ከሚያደርገው ሚዲያና ከምላሱ ጀርባ የህወሀትን ተልኮ ደብቆ ይዞ ከሚያካሂድ የሚዲያ ባለቤት ህወሀትን የማስመለስ እንጂ የኢትዮጵያን ትንሳኤ መጠበቅ ባይቻልም ምሁር ተብዬዎቻችንን ግን ምን እያደረጉ እንደሆነ እንኳን ዞር ብለው ለማሰብ እንደተሳናቸው ሳይ በህወሀት ተገዝተው ለመኖር ምን ያህል እንደተመኙ ያሳየኛል : ዳዊት ከበደ(የአውራምባው) ከቅንጅቶች ጋር አብሮ በመታሰር ስለ አርበኞች ግንቦት ሰባት በተደጋጋሚ በመፃፍ ህወሀት አሰደደኝ በማለት አሜሪካ በመምጣት ሊያደርግ የነበረው ቡርቦራ ስለተደረሰበት በመጨረሻ ወደ እውነተኛ ወደሚያገለግለው እናት ድርጅቱ ህወሀት ተመልሶ አሳይቶናል : ዛሬም ምትኩ ቴድሮስ ፀጋዬም በኢትዮጵያ አንድነት ሥምና በአዲስ አበባ ባለቤትነት ስም የህወሀትን በትረስልጣን መመለስ እያስተካከለ ይገኛል : የዋህ ተከታዮችንና አድርባይ ምሁራንን ለመሰብሰብ ቢሞክርም እውነታው ሲጋለጥ እፍረታቹሁን እንደምትሽከሙ እርግጠኛ ሆኜ እነግራቹሀለሁ: :
    1

    • @adamwoldetekle656
      @adamwoldetekle656 5 ปีที่แล้ว +1

      You try to rationalize your wrong understanding of ethiopia and Ethiopian ppl,cheap analogy