ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዉይ እነዚህ ፓሊሶች በጣም ነው ያሰደሰቱኝ ሁሌም እንዲህ ቢሆኑልን ተራኪውም ድንቅ እናንተም ግሩም መካሪዎች ናችሁ
ድራማላይ ብቻ ነው በተግባር የለም
ይሄ እኮ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ነው
ገራማ ታሪክ በርቱልን መልካምነት ለራስነዉ
የስለ ህይወት ቤተሰቦች የእውነት እግዚአብሔር ይባርክቹ አስተማሪ ነገሮችን ስለምትለቁልን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ብለሃል
ከእንደዚህ አይነት ሕይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን 🤲🙏
አሜን
በዚህ ሰሞን ብርዱ የመሬት መንቀጥቀጥ አጠቃላይ ሳይ እውነት ጓደኞቼ ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ስለዚህ ለነገ አትጨነቁ🥺🥺🥺🥺እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
ብርዱንማ ተየው ሞት ያስመኝ ል
@@mememekdi6705 በጣም ዘንድሮ ጫን ያለ ነው
Amennn
አሜን ውዴ ክምር አር እኛማ ልንሞት ነው ብሄሩት ወይ አንዴ ብርዱ አንዴ የመሬት መንቀጥቀጥ አንዴ ፍዳታ አር ኡኡ ሃገር ብሄሩት ምን ይሻላታል😢😢😢😢😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ደስ ይላል ። በርቱ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዛሬ አንደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ ቅመሞች ብርዱ እደትነው እኛጋ ሊገለንነው መሰለኝ 😥😥😥😥😥😥👈☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ጠጡእሺ ታዳ ስኳር የለኝም ዝብላችሁ ጠጡ 😘😘😘😘😘😘👈
አይ የኛ አሳቢ ተባርኪ
የትነሽ ማማየ አሁን ብርድ የለም ለቀቀ እኮ
kkkkkk🍫🍬
የት ነሽ ዉዴ ዱባይ እኮ ቅለል ብሏል ቡና ግን ስኳር ትንሽ ጨምሪልኝ እእእ 😍😍😍😍
እንድነው ነሽ አይዞሽ በርቺ ያልፋል ኦርዶን ነሽ ምሰልኝ
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ግን ልጁን ያሳደገችለት ሰራተኛዋን ቢያገባ ኖሮ እፎይ ብሎ ይኖር ነበር 🙄
ሰራተኛን ማን ስው ያርጋታል ብለሽ ነው ይገባዋል
ዛሬ የድምፅ ጥራት የለዉም ስለ አስተማሪ መልዕክት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰዉረን ከእንደዝህ አይነት ክህደት በእዉነት
ብስራት ለረጅም ጊዜ የምታስተላልፊያቸውን መልዕክቶች ስከታተል ነበር። አድናቂሽ ብሆንም አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ነበር። በአስተማሪነቱ አቻም የለው የሚሰኝ ነውና አንቺም ባልደረቦችሽም በርቱልን በትንሹ በአገልግሎታችሁ ተባረኩ!
በጣም ያምወደው ፐሮግራም በጣም አሰተማር እንካንም ሰርቼ ፍግቼ ያምኖር አረከኝ እናመሰግናለን እናንተን
ሱብሀንአላህ!!! የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙዎች እንደዚህ አይነት ነን
ደስ ይላል መጨረሻው ይች ርኩስ አላህ ናእን ይውረድባት😭
ምን ይደረግ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኙም
አስናዋሪ ሴት. ግን እኮ አንድ ግዜ አምሽታ እና ልጁን ስታሰቃይ ተቤት ማባረር ነበረበት ።
መካሪ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍👍👍
አትቢ፡ስላትነው፡አርፋ፡ልጁን፡እያሳደገች፡እራሷን፡ጠብቃ፡ተከብራ፡መኖር፡ስትችል
እንዃን በሰላም ያመጣቸው ❤️❤️🙏🙏🇪🇷
ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይጠብቀን 🙏🙏
አሜንንን
ፈጣሪ፣ከዚህ፣ጉድይጠብቀን
ብስራት እና ሲሳይ እና ድምፀ መርዋው ተራኪ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትዳር ይከበር 🥰🥰🥰
በግ ነው ሰውየው 😭
ከእንደዚህ አይነት ጦሰኛ ትዳር ባአፍንጫ ይውጣ
በህፃን ልጅ ያውም እናት በሌለው ልጅ ላይ የጨ ከነች ሴት ለትዳር እንደምትሆነው በምን እርግጠኛ ሆኖ ንብረቱን እንድትቅጣጠር የለቀቀላትና ቤት እስከ መስራት ስትደርስ ያልነቃው ? እየዘረፍች ለህፃኑ ፍቅር ብትሰጥ መልካም ነበር የህፃኑ ግፍ ነው ፍርዱን ያፋጠነው
Thank you so much
Welcome back thank you for Ethiopian police
ልክ የአባቴ እናት እራሷ ናት በቃ
ሱብሀን አሏህ
ስጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
አሁን ሕግ የለም ተበድለህ መኖር እጂ የምድር ፈራጂየለም ከሰማይ ነው እምንጠብቀው
ትክክል
This is a classic narcissistic and empath relationship.People need to know more about this. Thanks for creating awareness
Zenidro yemayisema gudi yelem 💚💛❤hager Ethiopia selam yibzalati
ፈሪሐ እግዚአብሔር ይጨምርልን ያሳዝናል አንዱ ለትዳሩ ሲጥር አንዱ ለማፍረስ ይሞክራል እግዚኦ
አይ ያሳዝናል
አቀራረባችሁ መልካምና አስተማሪ ነው ግን ፖሊስ ባላችሁት ልክ ፕሮፌሽናል ነው?
ኣይ ሴት ምስኪን ወንዶች የምታድርጉ ነገር
ሰላም ዉድ ኢትዮጲያዊይ በሙሉ በየአላችሁበት ሰላም እና ጤና ሁሉ ለሃገራችን ሰላሙን ያዉርድልን በእምነት አማካኝነት የታሰሩ ወገኖቻችን ፍትህ ይሰጣቸዉ ህግ ከአለ ትቢት ተናገሪነን ብለዉ በሃይማኖት ስር ተቀምጠዉ ሃማኖት ከማይማኖት የሚያጣሉ እነሱ ሴራዉን አቅደዉ ጌታ ተናግሮኛል ብለዉ የሚያጭበረብሩ ሰዎችም ይጠየቁ እዉነት ህግ ካለ ህግ አስከባሪ ነን ብለዉ አንድ የእምነት አባትን በአደባባይ በጥፊ የሚመታዉም ይጠየቅ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይኻል ሆነ የኢትዮጲያ ላይ የሚደረገዉ ስርአት ኢትዮጲያዊይ መሆኔን አሳፍሮኛል ።
በጣም ያሳፍራል ቸሩ መድኃኔዓለም ፍርዱን ይስጠን በእዉነት 😭
እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይ የሰው ልጅ ተመስገን ብላ ማደር ስትችል እንደዚህ አይነት ውርደት ምን ይሉታል
ይበለው የእጁን ነው ያገኘው ሴት ያመነ ጉም ዘገነ
የዛሬው ጥራት የለውም ድምፅ
ባልዬው ግን ምን አደነዘዘው ለልጅ ያልሆነች ሴት እንዴት ትሆነኛለች ብሎ ያስባል
ይቅር ይበለኝ እና ሰውየው ሞቶ የተነሳ ነው የሚመስለው ፀጉሩ ሲያስጠላ
እረ ኣይባልም😂😂
Awo yikar yibalish
ልጁን ስታስቸግር ነበር ማቆም የነበረበት።ትምርት ሰጪ ነው
ወንድኮ ዘር ከቀላቀለ እግር የሰቀለ ላይ ነው ትኩረቱ
ወገኖቼ በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን ሁሉም ለሚሰራዉ ስራ በጌታ ፊት መልስ ይሰጣል እንመለስ ወደ ፈጣሪ እናመሰግናለን ብስሪ
አንባቢው ግን ምነው ትንፋሽ አጥሮት ነው ህ እያለ የሚያወራው😀
Ene eko kasilke mslona nber 🤣
የተራኪው ድምፅ ይቆራረጣል
እይዋ
ምንድ ነው ድምጽ
የድምፅ ጥራት የለውም ዛሬ
አደኛነኝ ኑየመዳም ባጃጆች
besirhate sewideshe😍🌹bircie
tabarkuu
Welcome 💕
ስታስጠላ እንደዚች አይነት ሴት!!
ያሳዝናል ከዚህ በዃላ ደግ ሴት ቢያጋጥመውም ደግም አያምንም። ሂወቱን አጨለመችብት
ተራኪው ድምፁ ይረብሻል ማይክራፎኑ ጎሬሬው ላይ ነው እንዴ የተገጠመው አይር ለመሳብ ኢሄ ሁሉ ድምፅ ምነው ሸዋ
መጣሁ እኔም ሁለተኛ ነኝ ዛሬስ
ወይጉድ ድሮም ባለፋችበት ሥንት የሚጎሣ ሤቶች በሚኖሩባት ሀገር እዲህ መጨማለቅ ደሞ ሚሥቱ ትላላችው እዴ
Lijochachin asadigen lewogi maregi yemnadinabeka yadirgen
በስማም ምኗነች
Geta hoyi kezi kifu alem yexebiqin😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Besmeab
Ar sawach hoyii inyaa yamadam qimamoch alnilchih dawilolinyii
11 ደቂቃ ከ 55 ሰከንድ ላይ ምን አስባ ነው ግን ሰራተኛዋ ስልኩን ገልብጣ ያወራቺው 🙄
ማመሳሰል ነዉ😂😂😂😂
አይተሽልኛል😂😂😂😂😂😂😂
Yenea Abat Enqan Behiwet Terefk
Drom Ye enjera enat
❤❤❤❤❤❤
Part 2 new lemin dagamachu
Min Aynet Bilgna Now Sigerm
የዛሬው ተራኪ ምንድነው ድምፁ ልክ አይደለም
እናመሰግናል አቅራቢዎች 🙏
ድሀኮ አይለፍለት ቱ😫😫
የኔም ሃሳብ ነው
ክክክክ ማንም ከናቱ ሆድ ሀብት ይዞ አይወጣም እረ ቅን ልብ ይስጠን እንበል
Bezu sewch almawek yatekanal eswa betasetewl noro derjetunm masadeg yeswam biteseboch teyayzew yadegu nebern tareku asetemary new seleheywetoch enamesegenaln sewyiw rasu masetwal yansewaln yehim leju becha bekiy nebern biyasetewl noro enateyew eyalch ena awen lay leju yalbet n becha ayto masetewal neberbet.
עצוב מסכן הילד 🙏🙏😭😭♥️👍
ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ ኑ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌷
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️☝️ያረቢ ጪካኔ
❤❤❤
🥺😞
Always people love to take money 💲 the don't earn one day stop to do evil things.
ጡረተኛ!!🤔🤔 አይ የሰው ልጅ መጨረሻ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እረ ኒቶርክ አይ ኢትዮጵያ
Blh set. Beja. Betan. Tseralech. Senef. Set. Begeza. Eja. Yerasan. Bet. Tafersalech. Kemayreba. Nuro. Bchegnnet. Besnt. Tamu
ሴት ማለት እኮ ቱ 😤😤😤
ትበለው ከርፋፋ🤮🤮
አንች መሃይም ደደብ
Enkuan dena metachu mertochy
Serategnawan neber magbat yeneberebt
Terakiw demtsu tenesh yerebshal ye recorderum tenesh yenkoshakoshal yesteekakel
endet aynete balge set nat
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
❤❤❤❤❤🤔🤔🤔
Aye wend
የሚገርማቹ ነገር እግዚአብሔር እግ የሚያከብሩት ጉራጌዎች ናቸዉ ወንድም እሴትም ሰርተዉ ስራ ሳይንቁ ባላቸው ነገር ተደስተው ይኖራሉ ቤተሰብም ረድተው ከገጠር ሲመጡ አዳች የላቸውም ሲመለሱ ኪሳቸው ሙሉ ነዉ እንኳንም ጉራጌ ሆንኩ 👍👍👍
እናመሠግናለን የጉራጌን ማንነት ስለገለፅሽ ውዷ
Please get out from ethnic centered mind. Don't be narrow mind.
ለዚ እኮ ነዉ ጉራጌ ክልል መሆን አለበት ብለን ምንደግፋቹ
ጡሩነት ከጉራጌ ጋር ማያያዙን አልደግፊም የመርካቶ ነጋዴ ሸማችን ጉድ እያደረገ ማን ሆነና ነዉ
@@positivethinker2770 😂😂አሁንኮ መርካቶ ያለው የኢትዮጵያ ሁሉም ነዉ አስለመድነዉ ስራ 👍👍
ሼይባው ደደብ ነው እሄ ሁሉ ጥፋት እያየ ይባስ ብሎ በንብረቱ ውስጠእ ያስገባታል
ጅብን አህያን ጠብቅ ቢሉት ትጠፋብኛለች አለ ይባላል :: ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳልሌባ ለአደራ አይበቃም !!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Older men, please, do not marry younger women. They never love, just want the cash
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲👏
Men ale seratenaws begeba nero
የሴት፣ውበዴ፣ያስጠላል
ዛሬ የተራኪው ድምፅ ያስጠላል
ፍርዱ፤ሜዲነዉ
ፍርዱለምዲነወ
ጀልጂላጂልደጋረገች
ዉይ እነዚህ ፓሊሶች በጣም ነው ያሰደሰቱኝ ሁሌም እንዲህ ቢሆኑልን ተራኪውም ድንቅ እናንተም ግሩም መካሪዎች ናችሁ
ድራማላይ ብቻ ነው በተግባር የለም
ይሄ እኮ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ታሪክ ነው
ገራማ ታሪክ በርቱልን መልካምነት ለራስነዉ
የስለ ህይወት ቤተሰቦች የእውነት እግዚአብሔር ይባርክቹ አስተማሪ ነገሮችን ስለምትለቁልን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነት ብለሃል
ከእንደዚህ አይነት ሕይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን 🤲🙏
አሜን
በዚህ ሰሞን ብርዱ የመሬት መንቀጥቀጥ አጠቃላይ ሳይ እውነት ጓደኞቼ ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ስለዚህ ለነገ አትጨነቁ🥺🥺🥺🥺እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
ብርዱንማ ተየው ሞት ያስመኝ ል
@@mememekdi6705 በጣም ዘንድሮ ጫን ያለ ነው
Amennn
አሜን ውዴ ክምር አር እኛማ ልንሞት ነው ብሄሩት ወይ አንዴ ብርዱ አንዴ የመሬት መንቀጥቀጥ አንዴ ፍዳታ አር ኡኡ ሃገር ብሄሩት ምን ይሻላታል😢😢😢😢😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ደስ ይላል ። በርቱ
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዛሬ አንደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ ቅመሞች ብርዱ እደትነው እኛጋ ሊገለንነው መሰለኝ 😥😥😥😥😥😥👈☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️ጠጡእሺ ታዳ ስኳር የለኝም ዝብላችሁ ጠጡ 😘😘😘😘😘😘👈
አይ የኛ አሳቢ ተባርኪ
የትነሽ ማማየ አሁን ብርድ የለም ለቀቀ እኮ
kkkkkk🍫🍬
የት ነሽ ዉዴ ዱባይ እኮ ቅለል ብሏል ቡና ግን ስኳር ትንሽ ጨምሪልኝ እእእ 😍😍😍😍
እንድነው ነሽ አይዞሽ በርቺ ያልፋል ኦርዶን ነሽ ምሰልኝ
ከዚህ ሁሉ ጣጣ ግን ልጁን ያሳደገችለት ሰራተኛዋን ቢያገባ ኖሮ እፎይ ብሎ ይኖር ነበር 🙄
ሰራተኛን ማን ስው ያርጋታል ብለሽ ነው ይገባዋል
ዛሬ የድምፅ ጥራት የለዉም
ስለ አስተማሪ መልዕክት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰዉረን ከእንደዝህ አይነት ክህደት በእዉነት
ብስራት ለረጅም ጊዜ የምታስተላልፊያቸውን መልዕክቶች ስከታተል ነበር። አድናቂሽ ብሆንም አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ነበር። በአስተማሪነቱ አቻም የለው የሚሰኝ ነውና አንቺም ባልደረቦችሽም በርቱልን በትንሹ በአገልግሎታችሁ ተባረኩ!
በጣም ያምወደው ፐሮግራም በጣም አሰተማር እንካንም ሰርቼ ፍግቼ ያምኖር አረከኝ እናመሰግናለን እናንተን
ሱብሀንአላህ!!! የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙዎች እንደዚህ አይነት ነን
ደስ ይላል መጨረሻው ይች ርኩስ አላህ ናእን ይውረድባት😭
ምን ይደረግ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኙም
አስናዋሪ ሴት. ግን እኮ አንድ ግዜ አምሽታ እና ልጁን ስታሰቃይ ተቤት ማባረር ነበረበት ።
መካሪ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍👍👍
አትቢ፡ስላትነው፡አርፋ፡ልጁን፡እያሳደገች፡እራሷን፡ጠብቃ፡ተከብራ፡መኖር፡ስትችል
እንዃን በሰላም ያመጣቸው ❤️❤️🙏🙏🇪🇷
ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይጠብቀን 🙏🙏
አሜንንን
ፈጣሪ፣ከዚህ፣ጉድይጠብቀን
ብስራት እና ሲሳይ እና ድምፀ መርዋው ተራኪ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ትዳር ይከበር 🥰🥰🥰
በግ ነው ሰውየው 😭
ከእንደዚህ አይነት ጦሰኛ ትዳር ባአፍንጫ ይውጣ
በህፃን ልጅ ያውም እናት በሌለው ልጅ ላይ የጨ ከነች ሴት ለትዳር እንደምትሆነው በምን እርግጠኛ ሆኖ ንብረቱን እንድትቅጣጠር የለቀቀላትና ቤት እስከ መስራት ስትደርስ ያልነቃው ? እየዘረፍች ለህፃኑ ፍቅር ብትሰጥ መልካም ነበር የህፃኑ ግፍ ነው ፍርዱን ያፋጠነው
Thank you so much
Welcome back thank you for Ethiopian police
ልክ የአባቴ እናት እራሷ ናት በቃ
ሱብሀን አሏህ
ስጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
አሁን ሕግ የለም ተበድለህ መኖር እጂ የምድር ፈራጂየለም ከሰማይ ነው እምንጠብቀው
ትክክል
This is a classic
narcissistic and empath relationship.
People need to know more about this. Thanks for creating awareness
Zenidro yemayisema gudi yelem 💚💛❤hager Ethiopia selam yibzalati
ፈሪሐ እግዚአብሔር ይጨምርልን
ያሳዝናል አንዱ ለትዳሩ ሲጥር አንዱ ለማፍረስ ይሞክራል እግዚኦ
አይ ያሳዝናል
አቀራረባችሁ መልካምና አስተማሪ ነው ግን ፖሊስ ባላችሁት ልክ ፕሮፌሽናል ነው?
ኣይ ሴት ምስኪን ወንዶች የምታድርጉ ነገር
ሰላም ዉድ ኢትዮጲያዊይ በሙሉ በየአላችሁበት ሰላም እና ጤና ሁሉ ለሃገራችን ሰላሙን ያዉርድልን በእምነት አማካኝነት የታሰሩ ወገኖቻችን ፍትህ ይሰጣቸዉ ህግ ከአለ ትቢት ተናገሪነን ብለዉ በሃይማኖት ስር ተቀምጠዉ ሃማኖት ከማይማኖት የሚያጣሉ እነሱ ሴራዉን አቅደዉ ጌታ ተናግሮኛል ብለዉ የሚያጭበረብሩ ሰዎችም ይጠየቁ እዉነት ህግ ካለ ህግ አስከባሪ ነን ብለዉ አንድ የእምነት አባትን በአደባባይ በጥፊ የሚመታዉም ይጠየቅ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይኻል ሆነ የኢትዮጲያ ላይ የሚደረገዉ ስርአት ኢትዮጲያዊይ መሆኔን አሳፍሮኛል ።
በጣም ያሳፍራል ቸሩ መድኃኔዓለም ፍርዱን ይስጠን በእዉነት 😭
እንኳን ደህና መጣችሁ
ወይ የሰው ልጅ ተመስገን ብላ ማደር ስትችል እንደዚህ አይነት ውርደት ምን ይሉታል
ይበለው የእጁን ነው ያገኘው ሴት ያመነ ጉም ዘገነ
የዛሬው ጥራት የለውም ድምፅ
ባልዬው ግን ምን አደነዘዘው ለልጅ ያልሆነች ሴት እንዴት ትሆነኛለች ብሎ ያስባል
ይቅር ይበለኝ እና ሰውየው ሞቶ የተነሳ ነው የሚመስለው ፀጉሩ ሲያስጠላ
እረ ኣይባልም😂😂
Awo yikar yibalish
ልጁን ስታስቸግር ነበር ማቆም የነበረበት።ትምርት ሰጪ ነው
ወንድኮ ዘር ከቀላቀለ እግር የሰቀለ ላይ ነው ትኩረቱ
ወገኖቼ በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን ሁሉም ለሚሰራዉ ስራ በጌታ ፊት መልስ ይሰጣል እንመለስ ወደ ፈጣሪ እናመሰግናለን ብስሪ
አንባቢው ግን ምነው ትንፋሽ አጥሮት ነው ህ እያለ የሚያወራው😀
Ene eko kasilke mslona nber 🤣
የተራኪው ድምፅ ይቆራረጣል
እይዋ
ምንድ ነው ድምጽ
የድምፅ ጥራት የለውም ዛሬ
አደኛነኝ ኑየመዳም ባጃጆች
besirhate sewideshe😍🌹bircie
tabarkuu
Welcome 💕
ስታስጠላ እንደዚች አይነት ሴት!!
ያሳዝናል ከዚህ በዃላ ደግ ሴት ቢያጋጥመውም ደግም አያምንም። ሂወቱን አጨለመችብት
ተራኪው ድምፁ ይረብሻል ማይክራፎኑ ጎሬሬው ላይ ነው እንዴ የተገጠመው አይር ለመሳብ ኢሄ ሁሉ ድምፅ ምነው ሸዋ
መጣሁ እኔም ሁለተኛ ነኝ ዛሬስ
ወይጉድ ድሮም ባለፋችበት ሥንት የሚጎሣ ሤቶች በሚኖሩባት ሀገር እዲህ መጨማለቅ ደሞ ሚሥቱ ትላላችው እዴ
Lijochachin asadigen lewogi maregi yemnadinabeka yadirgen
በስማም ምኗነች
Geta hoyi kezi kifu alem yexebiqin😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Besmeab
Ar sawach hoyii inyaa yamadam qimamoch alnilchih dawilolinyii
11 ደቂቃ ከ 55 ሰከንድ ላይ ምን አስባ ነው ግን ሰራተኛዋ ስልኩን ገልብጣ ያወራቺው 🙄
ማመሳሰል ነዉ😂😂😂😂
አይተሽልኛል😂😂😂😂😂😂😂
Yenea Abat Enqan Behiwet Terefk
Drom Ye enjera enat
❤❤❤❤❤❤
Part 2 new lemin dagamachu
Min Aynet Bilgna Now Sigerm
የዛሬው ተራኪ ምንድነው ድምፁ ልክ አይደለም
እናመሰግናል አቅራቢዎች 🙏
ድሀኮ አይለፍለት ቱ😫😫
የኔም ሃሳብ ነው
ክክክክ ማንም ከናቱ ሆድ ሀብት ይዞ አይወጣም እረ ቅን ልብ ይስጠን እንበል
Bezu sewch almawek yatekanal eswa betasetewl noro derjetunm masadeg yeswam biteseboch teyayzew yadegu nebern tareku asetemary new seleheywetoch enamesegenaln sewyiw rasu masetwal yansewaln yehim leju becha bekiy nebern biyasetewl noro enateyew eyalch ena awen lay leju yalbet n becha ayto masetewal neberbet.
עצוב מסכן הילד 🙏🙏😭😭♥️👍
ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ ኑ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌺🌷
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️☝️ያረቢ ጪካኔ
❤❤❤
🥺😞
Always people love to take money 💲 the don't earn one day stop to do evil things.
ጡረተኛ!!🤔🤔 አይ የሰው ልጅ መጨረሻ
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እረ ኒቶርክ አይ ኢትዮጵያ
Blh set. Beja. Betan. Tseralech. Senef. Set. Begeza. Eja. Yerasan. Bet. Tafersalech. Kemayreba. Nuro. Bchegnnet. Besnt. Tamu
ሴት ማለት እኮ ቱ 😤😤😤
ትበለው ከርፋፋ🤮🤮
አንች መሃይም ደደብ
Enkuan dena metachu mertochy
Serategnawan neber magbat yeneberebt
Terakiw demtsu tenesh yerebshal ye recorderum tenesh yenkoshakoshal yesteekakel
endet aynete balge set nat
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭
❤❤❤❤❤🤔🤔🤔
Aye wend
የሚገርማቹ ነገር እግዚአብሔር እግ የሚያከብሩት ጉራጌዎች ናቸዉ ወንድም እሴትም ሰርተዉ ስራ ሳይንቁ ባላቸው ነገር ተደስተው ይኖራሉ ቤተሰብም ረድተው ከገጠር ሲመጡ አዳች የላቸውም ሲመለሱ ኪሳቸው ሙሉ ነዉ እንኳንም ጉራጌ ሆንኩ 👍👍👍
እናመሠግናለን የጉራጌን ማንነት ስለገለፅሽ ውዷ
Please get out from ethnic centered mind. Don't be narrow mind.
ለዚ እኮ ነዉ ጉራጌ ክልል መሆን አለበት ብለን ምንደግፋቹ
ጡሩነት ከጉራጌ ጋር ማያያዙን አልደግፊም የመርካቶ ነጋዴ ሸማችን ጉድ እያደረገ ማን ሆነና ነዉ
@@positivethinker2770 😂😂አሁንኮ መርካቶ ያለው የኢትዮጵያ ሁሉም ነዉ አስለመድነዉ ስራ 👍👍
ሼይባው ደደብ ነው እሄ ሁሉ ጥፋት እያየ ይባስ ብሎ በንብረቱ ውስጠእ ያስገባታል
ጅብን አህያን ጠብቅ ቢሉት ትጠፋብኛለች አለ ይባላል :: ሌባ ለአመሉ ዳቦ ይልሳል
ሌባ ለአደራ አይበቃም !!!