How to make Tripa # Eritrea's & Ethiopian (Stomake ) የትሪፖ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የትሪፓ አሰራር ነው የካሮቱ አቆራረጥ የቅመሞቹ አመራረጥሽ ልዩ ነው ፅድት ያለ አሰራር መጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ራሄልዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ በጣም ቆንጆና በሚገባ ፅድት አርገሽ ጨጓራው ንጣቱ ሲያምር ፡የትሪፓ አሰራር ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ሼር ላይክ 🙏👍👍👌

  • @adona16
    @adona16 2 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ መልካም በጣም ገራሚ የትሪፓ አሰራር ነው ሲያምር ያስጎመጃል ልዩ እና ቀላል አሰራር ነው ዋው አበሳሰሉ 👌ለአይን የሚማርክ የመብላት ፍላጎት የሚጨምር የሚጣፍጥና የሚስብ ነው የሰራሽው ዋው እናመሰግናለን ሪቺዬ ሼር ስላደረግሽን👌🙏

  • @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ
    @ሮዝኢትዮ2-ጘ9ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛ ሪችዬ ዋዉ አንደኛ የሆነ ምግብ እስካሰራሩ ነው ሼር ያደረግሺን ከካሮቱ ጋር ሚክስ ስታደርጊዉ እንዴት እንደሚያምር ጤናማ ምግብ ዋዉ እጆችሺ ይባረኩልን👍

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራሄልዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሪችዩ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ የሚዎደድ የማይሰለች ትሪፓ ኑ የሰራሽልን ዋውውው የሚያሰኝ ለመብላት የሚጋብዝ አፌ ምራቅ ሞላው እናመሰግናለን ስላስጎመጀሽን ኪኪኪኪ የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏#👌👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ራሄልዬ በጣም ልዩ የትሪፓ አሰራር ነው እንታይ ክወፆ ወሐለ ሐፍተይ በርቺልኝ የምወድሽላይክ ሼርርርር🙏👍❤️

  • @rbkaym1811
    @rbkaym1811 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ድና መጣሽልን ራሄልዬ በጣም ቆንጆትሪፓ ነው ብሉኝ ብሉኝ የሚል እናመስግናልን ስላጋራሽን 🙏💕💕💕

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ራሄልዬ እንዴት ጤናማ የሆነ ምግብ ነው አሰራርሺ ሁሉ ይመቻል ይጥማል ሲያዩት ያስጎመዢያል ራሄልዬ ቀለል ያለ ጤናማ የሆነ ምግብ ነው የኔ ባለሞያ እጆችሺ ይባረኩልን ምግቦችሺ ሁሌም አነደኛ ናቼዉ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ ዋው በጣም ያምራል ምርጥና ቀላል የትሪፓ አሰራር ነው የጨጎጓራው ንጣት ሲያምር የካሮቱ ቅርፅ የሽንኩርቱ አከታተፍ አበሳሰል ዋው ልዪዩ ነው ለመጣፈጥ የተጠቀምሻቸው ግባአቶች ልዩ ጣዕም እንዲኖረው ያደርገዋል ሲያምር ሪቺዬ የኔ ባለሞያ ምራቅ ያስውጣል ለአይነት ተወዳጅ የሚጣፍጥ የትሪፓ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😋👌❤

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ራሄልዬ እንካን ደና መጣሽ ተበልቶ የማይጠገብ ትርፓነውየስራሽው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕💕

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የኔ ባለሞያ ራሄልዬ መቼስ አንቺ ስትሰሪዉ ሁሉም ቀላል ይመስላል ቲርፓ በጣም የምወደዉ የምግብ አይነት ነዉ ቀለል አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የተጠቀምሻቸዉ ቅመሞችም ምርጥ ናቸዉ ይህን የመሰለ ሞያሽን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሪቾዬ በጣም የምወደው የምግብ ነው ትሪፓ ዋው ልዬ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገና ሲያዬት ያስጎመጃል ልይ የሆነ ጽድት እጥር ምጥን ያለ ትሪፖ ነው የሰራኸው በዛ ላይ ካሮቱ ልይ ውበት ሰቶታል እጅሽን ይባረክ👌💕

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ ዋው ልዩ የሆነ ትሪፓ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት የተጠቀምሻቸው ግባቶች ሁሉ ለጤና ተመራኝ ለትሪፓው ደግሞ ምርጥ ጣዕም ይሰጡታ ካሮቱ ልዩ ሞገስ ስጥቶታል በቅፅ ማውጫ ስለተከተፈ በጠቃለው አንደኛ ነው ይህንን የመሰለ የትሪፓ አሰራር ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም የሚያስጎመጅ እና ቤሉኝ ብሉኝ የሚል ነው በጣም የምዎደው ሁሌም ብበላው የማይሰለች አንቺም የተመረጠ አርገሽ ሰርተሽዋል የካሮቱ አቆራረጥ ሽንኩርቱ ሁሉም ግብአቶች የተመረጡ ናቸው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 🙏🙏👌👌👍💖

  • @helenfikir5660
    @helenfikir5660 2 ปีที่แล้ว

    Wowww Looking good

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwልዩምግብአስራርነውእጅሽፕባረክ😋😋😋👌

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሪሂልዬዬዬ እና ውድ ቤተሰብ ሰላም ብያለሁ
    ሪሂልዬ እኮን ሰላም መጣሺ እማ ዋው አች የምታቀርቢያቸው ምግቦች እኮ ገቢ ናቸው ለጤናም ወሳኝ ናቸው ዋው እጂሺይባርክ የኔ አንደኛ በጣም በጣም ልዩነው 😍👌🌹❤

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ሲበላ የሚጣግጥ የትርፖ አሰራር ነው ያሳየሽን ከካሮት ጋር መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ይታየኛል እንዴት እንደሚጣፍጥ ይህንን የመሰለ ላዩ ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @netsihabesha4769
    @netsihabesha4769 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ ራሄልዬ መቼስ ይህ ትፓ እንዴት እንደሚጣፍጥ አጠያያቂ አይደለም የጨጓራዉ ንፃት እራሱ በደንብ በጥንቃቄ እንደታጠበ ያስታዉቃል ከዛም ደግሞ በቅመም ክሽን አድርገሽ ከአትክልቶቹ ጋር አዋህደሽ ለመብላት የሚያጓጓ ምርጥ የቲርፓ አሰራር ነዉ ያሳየሽን በጣም አጓጊ እና የሚያስጎመጅ ነዉ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว

    አስቀናሽነኝ ራሔላ በጣም ቆንጆ አሰራር

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ራሄልዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ራሄለይ አምሊጥኪኒ አሰራርሐ ጽርየቱ ክላሲካል እንታይ ክወጾ እንጆይ እንዳገበርካዮ ኢካ ትርእዮ 💃 💃 ያም ያም ኢድኪ ይባረካ ዋሐለ ሐፍተይ ላይክ ሼር❤️🥰🌷🌹🍾💃💃💃👍👍

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ ያሚሚ ምርጥ የሆነ ትሪፖ ነው የሰራሽው በዛ ላይ በንጽህና የተጠቀምሻቸው ቅመሞች እነዲሁም ነጭ ሽንኩርቱ ልዬ ቴስት ይሰጠዋል ከካሮቱ ጋር ብሉኝ ብሉኝ ይላል የኔ ባለሙያ 👌💞🙏

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว

    Rahelye welcome ! It looks yummy you made it very simple way and I am sure it tested delicious 💕👌👌🙏

  • @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ
    @ጓልዓጋመእየ-የ5ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ራሄለይ መዓረይ ኢድ ይባርክ 💕💕

  • @honey6765
    @honey6765 2 ปีที่แล้ว

    ውሐለ ውሐለ ኢኪ ራሄላ ምስናይ ጽርየቱ ጨጎራ አይበልዕንየ ኔረ ግን ብአኪ ሰንኪ ክፍትናየ የቀንየልና ሀቢበቲ

  • @hamzashahzad
    @hamzashahzad 2 ปีที่แล้ว

    So yummy

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว

    ራሄልየ ትሪፓ ተበልቶ የማይጠገብ ምግብ ነዉ አሰራርሽ ደሞ ይበልጥ ጥርት ያለ ነው አከታተፋ ከ አትክልቶቹ ጋ 👌👌💕💕🙏