ትሪፓ አሰራር | tripa recipe | Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የትሪፓ አሰራር ነው ጨጓራው ንጣቱ ደስ ይላል ፅድት ያለ አሰራር ነው ቀለል ያለ መንገድ ነው ያሳየሽን እንደሚጣፍጥ ሲያዩት ያስታውቃል የተባረከ ይሁን የኔ መልካም

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ቆንጆ የትግል አሰራር ነው የሰራሽው ሁሉን እንደቅደም ተከተሉ አሳምረሽ አከታተፋን እኩል አርገሽ ልዩ ነው እጅሽን ይባርከው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በጣም ነው የወደድኩት

  • @zinatube
    @zinatube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ የትሪፓ አዘገጃጀት ሰርተሽ ሼር ያረግሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ ❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan dehna metashe 🙏 yummy 😋🤤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 หลายเดือนก่อน

    Selam haniye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt ye tiripa aserar new yeserashiw egish ybarek ❤❤

  • @addisabeba669
    @addisabeba669 3 หลายเดือนก่อน

    Yetfa sew betam konjo areges new yesrase berhe atetfe 👍👍👍

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺም እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የሆነ የትሪፓ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome Mesiye wow ፅድት ያለ ስራ Looks yummy thank you for sharing ur recipe

  • @helenealemayehu4466
    @helenealemayehu4466 2 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo nw sistuka ❤❤❤❤

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  2 หลายเดือนก่อน

      merci sis 😘

  • @Rina-od5ju
    @Rina-od5ju 3 หลายเดือนก่อน

    Wow 😋😋😋

  • @fikiraddis306
    @fikiraddis306 3 หลายเดือนก่อน

    መሲ የኔ ባለሞያ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ግን ለምን መረቅ የለውም አሰራሩ እንደዚ ነው እንደኔ ነው በተረፈ ግን 👍👍👍❤