ግሩም ትረካ - አስገራሚው የፊዚክስ ንድፈ ሀሳብ፣ String Theory ምንድን ነወ ? ሒሳባዊ ጨዋታዎች - በግሩም ተበጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @Xabdinet
    @Xabdinet 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያንተን ድንቅ ሰራወች ከሀሪፍ ድምፅ እና አተራረክ እንዲሁም ቆንጆ የምዕናብ እይታ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 3 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩሜ ምርጫዎችህና አተራረክህ ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ነው።በብዙ ድካምና ቅንነት ስለምታቀርብልን ስራዎችህ ምስጋናዬ ትልቅ ነው።ደግሞ ሳይንስና ሳይንቲስቶችን እንዴት ለነፍሳችን ቅርብ እንዳደረግካቸው ሳስብ እደነቃለሁ።

  • @tiktokfunnyvideoscollectio1156
    @tiktokfunnyvideoscollectio1156 2 วันที่ผ่านมา +1

    Always best❤

  • @michaels7684
    @michaels7684 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ ነፍሴ, ሺ አመት ኑርልን🙏🙏🙏

  • @zvarietytube5784
    @zvarietytube5784 2 วันที่ผ่านมา +1

    የ ግሩም ትረካ ከሸገር fm 102.1የዛሬ 3 or 4 years ጀምሮ ነው የምሰማው .......ዋውውው bro

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ ጠፋህብን እኮ ለተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን አመታዊ በአል አደርሰን አደርሳችሁ ምርጥ ሰብሰብ ክብርት ይሰጥልን ግሩሜ ቴኪው❤❤

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 2 วันที่ผ่านมา

    Yene girum keepup!!!

  • @robabonso-do9vz
    @robabonso-do9vz 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቪዲዮውን ሳልጀምር like ማረገው ነገር ነው ያልገባኝ ግሩሜ በጣም ነው ምትመቸኝ❤❤❤

  • @1_United_Ethiopia
    @1_United_Ethiopia 3 วันที่ผ่านมา +1

    ባለፈው ስለ ሳይንቲስቶች እና quantum physic ስራልን ብየ ነበር ይሄው ተሰራልን
    Thanks Girumachn

  • @lucy6071
    @lucy6071 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ💚

  • @YeabseraNegash
    @YeabseraNegash วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @firewbekele1608
    @firewbekele1608 3 วันที่ผ่านมา

    Love To Listing You Girume.

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 3 วันที่ผ่านมา +2

    አየህ ታሪክ እንደፈለገ ቢሰራ እና ቢረቅ ብልህ እና ጆሮ ጎታች ነጋሪ ካላገኘ ከ ደደብ ሰዎች ታሪክ እኩል ሳያስገርም ያልፋል ግን ተመልከት ያንተን የታሪክ አጸድ ምን ያህል ውብ አርገህ ለመኖር ታሪክ ለመስራት እንደምታስጓጓን ። 🤗

  • @Soccertimeseth
    @Soccertimeseth 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኦሾን እንድወደው ምክንያት የሆነኝ ሰው ግሩም ተበጀ

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @kidanutessema
    @kidanutessema 3 วันที่ผ่านมา

    I don't know what i should say ❤❤❤❤

  • @AbdellaMuhammd
    @AbdellaMuhammd 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ere tefaheben grumi.. btam teru trek nw

  • @BekelechTadesse-ug9pb
    @BekelechTadesse-ug9pb 3 วันที่ผ่านมา

    First

  • @habtamo1079
    @habtamo1079 3 วันที่ผ่านมา

    ብራዘር ሰላም❤

  • @mmennurr
    @mmennurr 3 วันที่ผ่านมา +1

    10Q

  • @quantum2716
    @quantum2716 วันที่ผ่านมา

    የክሩ ንድፈ-ሀሳብ የሚያረጋግጠው በዩሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አንድ ከቁጥር 1 እስከ ቁጥር 3 ያለውን እረቂቅ መለኮታዊ ሀሳብ ነው።
    (¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።)
    የክሩ-ንድፈ ሀሳብ ስሌቶች እና ቀመሮች በወረቀት ላይ ብናሰፍራቸው ምን ያህል ገፅ ሊፈጅብን ይችላል 100 ፣ 200 ፣ 300 … ? መጸሀፍ-ቅዱስ ግን በሶስት ዐርፍተ-ነገር ብቻ የክሩን-ንድፈ ሀሳብ አረጋግጦልናል።
    1:- ሁሉም ነገር አስቀድሞ በንድፈ ሀሳብ ደረጃ ነበር ይኅው ንድፈ ሀሳብ-ም በእግዚአብሔር እረቂቅ ህሊና (አስተውሎት) ውስጥ ነበር።
    2:- ከሁሉ አስቀድሞ የሁሉም ነገር ንድፈ-ሀሳብ
    በእግዚአብሔር እረቂቅ ህሊና ውስጥ ታስቦ ይኖር ነበር።
    3: - የሁሉም ነገር ንድፈ-ሀሳብ በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ወደ ህያውነት ተቀየረ ፤ አንድም ክስተት እንኳ በዘፈቀደ የሆነ አልነበረም።
    የሰው ልጅ በግልፅ የተቀመጠን ነገር አይወድም ይልቁንስ የሰው ልጅ ውስብስብ ነገሮችን አብዝቶ ይናፍቃል።
    ተፃፈ :- ህዳር 23 - 2017

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 2 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሲደመር አንድ ይሆናል ሶስት 😂😎

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጭን በገጠር እንዝርት ማዞሪያ በከተማ የወንድ ልጅ አዕምሮን መበጥበጫ 🤣🤣🤣

  • @hussenahmed1727
    @hussenahmed1727 3 วันที่ผ่านมา

    ትለያለህ እኮ በቃ ትረካ በአንተ ሲተረክ ልዩ በስሜት አለው

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ💚

  • @GollaGolla-i1d
    @GollaGolla-i1d 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤