አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  ปีที่แล้ว +235

    የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 ปีที่แล้ว

      ጋቢ ካለህ አዲስ አበባ አጎቴን ሰርፕራይዝ አድርግልኝ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 ปีที่แล้ว

      ዳሢብሎኛል፡አድስዬ፡❤️❤️❤️❤️👍👍

    • @chaltu.kebedachaltu8449
      @chaltu.kebedachaltu8449 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marthamarita7499
      @marthamarita7499 ปีที่แล้ว

      የምር ትቀልድ አለ ?

    • @mihiretabiye9463
      @mihiretabiye9463 ปีที่แล้ว

      እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @aselefechyeadonayenat7588
    @aselefechyeadonayenat7588 ปีที่แล้ว +61

    መመርቁስ አይከፋም ነገር ግን ተምሮ ስራ አለማኚተ በጣም ያማል ይሄው ባለቤቴ ከተመርቀ ድፍን 3 ዓመት ሆነው እስካሁን ስራ አላገኘም እኔም ይሄው በስደት እየተንከራተትኩ ነው 😭😭እስት 2016 ፈጣሪ ባለቤቴን እንዲያስባው በላይክ ምኞታቹን ገለጹልኝ 🙏❤❤እንኩዋን ደስ አለህ አዲስ

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 ปีที่แล้ว +2

      Egzabher yerdachu! Dengele Maryam Terdachu!

    • @yka2992
      @yka2992 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እናቴ በእግዚያብሄር ሁሉም ያልፋል

    • @aselefechyeadonayenat7588
      @aselefechyeadonayenat7588 ปีที่แล้ว +2

      @@yka2992 እሺ የኔ ዉድ 🙏❤️

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 ปีที่แล้ว +610

    መመረቅ መማር ምን ትርጉም አለዉ ተምረዉ ተመርቀዉ ስራ አተዉ በየመን በረሀ እየሞቱ ነው ተስፋ አተዉ አተም እኳን ደስ አለህ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +179

    ዛሬ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ኪዳነምህረት ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ታሳካላቹ🙏🙏🙏✝️❤🥰😍

  • @rorott4134
    @rorott4134 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደስአላችሁ ሐድስና ቢኒ ወንድሞቻችን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አቤት መዝሙሩ ደስ ሲል መታደልነው ይሄን ፀጋ ማግኘት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hiwothiwot2030
    @hiwothiwot2030 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም አለቀስኩ ለምን እንደሆነ ባላቅም በጣም ደስ ብሎኛል አዲስ እንኳን ደስ አለክ ኮንግራ ቀሪ ዘመንህ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን በጣም ነው ምወዳችሁ ሙሉ ቤተሰብ ክበሩልኝ ክፉ አይንካችሁ ከፍ በሉ ❤❤❤❤❤ ቤብ ህፃኑም በክርስቶስ ፀጋው እድግ ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 ปีที่แล้ว +208

    በንደዚህ አይነት ፋሚሊ እንደኔ እሚቀና አለግን😢😢😢

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +27

    እውነት አስለቀሳችሁኝ ያለሁበት ሂወት ቢያስቸግረኝም እኔም ቀጣይ ተመራቂ ነኝ ቤተሰብ ፀልዩለኝ አዲስ ቃል መላው ቤተሰብ እንኳንስ ደስ አላችሁ

    • @lonymimi5154
      @lonymimi5154 ปีที่แล้ว

      አላህ ይገዝሸ ወይም ይገዝህ

    • @jekjabmadathil3293
      @jekjabmadathil3293 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያግዝሽች

  • @janeta8359
    @janeta8359 ปีที่แล้ว +84

    እንኳን ደስ አላቹ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ደስ የምትሉ ቤተሰብ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 ปีที่แล้ว +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ለእነዚህ የፍቅር ተምሳሌት ለሆኑ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ ปีที่แล้ว +2

    ደስይሚል ቤተሰብ አሏህ ደስታችሁንያብዛው መዝሙራችሁብቻነው የማልከታተለው
    ስወዳችሁ የምርፍቅርታስተምራላችሁ

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +127

    እንኳን ደስ አላችሁ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +46

    እልልልልል እኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ ና አዲስ እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች አዲስና ቢኒ እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ውዶች❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +38

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤ በ 👍👍👍

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ደሰ አለችው አዲስ በጣም ያመወደህ መዝሙር ነው

    • @احمدالناشري-ه7و
      @احمدالناشري-ه7و ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልል ተመስጌን አምላኬ አድስየ እንኳን ለዚህ አበቃህ አይዛን ሀገራችን ትስተካከል አለይ ስራም የመጣን እንኳን የተማር ያልተማርነውኛም እናገኛለን

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
    @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ አደስ ደስ ይልል🌹ግን ምርቃቱ የምን ድነዉ አልገባኝም 🙈ያልገባችሁ እንደኔ ✋

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +22

    አዲስዬ የኛ ተወዳጅ ብዙ ጸጋ የበዛልህ የተዋህዶ እንቁ ልጃችን እንኳን ለዚ የተወደደውን ቀን አደረሰህ ደስ ብሎናል እኖድሀለን ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን የድካምህን ዉጤት ለማየት አበቃሕ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እንኳን ደስ ያላቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉🍾👏

  • @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ
    @ቃልየድንግልልጅ-ደ7ዸ ปีที่แล้ว +61

    እናንተ መልካም ቤተሰቦች እንዴት እንደምወዳችሁ እንኳን ደስስስ አለህ አዲስዬ እንዲሁም ቃልየ. 🥰ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ. አሜንንን በሉ🙏🏻

    • @helenbereket8144
      @helenbereket8144 ปีที่แล้ว +1

      Amen enkwan abero aderesen

    • @melkamnababw9233
      @melkamnababw9233 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ✝️👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @rahhaharadsh8328
      @rahhaharadsh8328 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

    • @BettyLove-m8k
      @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለህ ወድማችን 🎉

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv ปีที่แล้ว +8

    እንካን ደስ አላችው ዘ እግዛብሔር ለተመራቄውች እህት ወንድሞቻችን መልካሙን ዘመን አምጥቶልን የሥራ ዘመን የሰላም ያርግል በቃ ይበለ ፈጣሪ ❤❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ተባረኩ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ayall12
    @Ayall12 ปีที่แล้ว +16

    ደስስስ ስትሉ እኔ የቤተሰቡ ፍቅር ያስቀናኛል ልጆች ወልጀ እንደዚህ በፍቅር አንድ አድርጌ ማሳደግ ነው እሚያምረኝ መታደል❤❤❤❤❤

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 ปีที่แล้ว +66

    ❤❤❤❤ተመስገን እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹ ኮንግራ የምወዳቸ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤አዲሴ እና ቃል እኔ እናንተ ናቹህ አራየዎቼ ሰርፕራይዝ ነዉ የሆንሁት እውነት ለመናገር አስራ ቤት ሳለ ነው ቻናላቹህ ቤተሰብ የሆንሁት ቃል ስትመጣ ድሮ ጀምሬ ነው የምከታተላቹህ እና ገና ስገባ ላይክ አርየ ግን ቪድዮውን በመጨረስ የምከታተል ቁጥር አንድ ቤተሰብ ነኝ ግን አልኮምትም ኮመንትም አላይም የትም ቦታ እደዛ ነው የማደርገው ዛሬ ግን አዲስ የምር እያለቀስሁኝ ነው ያየሁት በደስታ እንኳን ደስ አለህ ቃልም❤እንኳን ደስ አለሽ ሁላችሁም ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሎላዊም በድሜ በፀጋ እድግ ይበልላቹህ እጅግ በጣም ነዉ❤የምወዳቹህ መላ ቤተሰቦችህም እንኳን ደስ ያላቸው እነ አብየ እዮባ ሁላም የተለቀቁትን ቪድዮ በጠቅላላ ከ100%99.9እያለሁ ያለማጋነን ቃልየ ስትወልጅ እንኳን ማርያም አላልሁሽም ኮመንት ማስቀመጥ ስለማልወድ ብቻ የኔ ልዩዎች እጅግ በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹህ አደራቹሁን እዳትቀየሩ ሁሉም ሰው ነው የሚወዳቹህ የምንወዳቹህ እና አዲስዬ በድጋሜ ኮንግራጅሌሽን ❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 ปีที่แล้ว +4

    ማነዉ እንደ እኔ የሰዉ ደስታ ሚያስደስተዉ❤️🙏እንካን ደስ አላችዉ ከነቤሰቦችሕ🙏❤️

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
    @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ ปีที่แล้ว +9

    አዲስዬ እንኳን ደስ አለህ የምንወድህ የምናከብርህ ለመላው ቤተሰቦችህ ሁሉ እንኳን ደስ አላቹህ ምርጥ ቤተሰብ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +43

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤ እኔም አምስተኛ አመቴን እመዳብ ኩሽና ማስተሬን ሊሰጠኝ ነው 😢😢😂😂😂😂 😢 እኔም ሀሳቤ የደከምኩበት ፍሬ አፍርቶ እንዳይ ኪዳነ ምህረት ትርዳኝ❤🙏

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv ปีที่แล้ว +26

    ዋውውውውው እንኳን ደስ አለህ አዲስ ኮግራ ለሃገራችን👏❤ ሰላም ይስጠገን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹👏ለዘላም ትኑር አሳዩን❤🇪🇹👏

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 ปีที่แล้ว +1

    ኮግራ ሾ አዲስ ለቤተሰብችክን አና ላንተም ለባለቤትክም ለልጅክም 💐💐💐💐 አኳን ለዚ ወግ ክብር ደስታ አበቃክ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ ሁሉም ተመራቂ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ግን በምንድነው የተመረቁት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 ปีที่แล้ว +14

    አድስየ ቃልየ እኳንደስያላችሁ ሁላችሁም የተመራቄ ተማሪውች በሙሉ እኳን ደስያላችሁ አላህ ልፋታችሁን ቆጥሮ ጥሩ ስራ የማያገላታ እናተም በተሰማራችሁበት የስራዘፍህ ለሀገራችሁ ለህዝባችሁ ታማኝ አገልጋይ ያድርጋችሁ በድጋሜ እኳን ደስአላችሁ መልካም የሰራእድል ተመኘሁ

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi ปีที่แล้ว +27

    ከደስታዬ የተነሳ ማልቀሲ አዴስዬ እንካን ደስ አለክ ለመለላው ቤተሰቦቹ እንካን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴት እንደምወዳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhaminzelalem824
    @nuhaminzelalem824 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ትላላችሁ አወዳችሀለው

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እኔ ልጀን በስደት ሆኘ አስተምሬ ሳልመለስ ጨርሶ ተመረቀ በሌለሁበት ከጎኑ ኖሬ እደዚህ ደስታውን ባይ እዴት ደስ ባለኝ ነበር አይ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አይዞሽ 😢

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 ปีที่แล้ว +2

      @@tigesttakele6452 አመሰግናለሁ ማሬ በልጅነት የወለድሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigesttakele6452
      @tigesttakele6452 ปีที่แล้ว +2

      @@ummlky1994 ደስ ይላል የኔእናት መጨሻውን ያሳምሪው ጧሪሽ ይሁንልሽ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 ปีที่แล้ว +1

      @@tigesttakele6452 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ ❤️❤️❤️

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 ปีที่แล้ว +1

      @@tigesttakele6452 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @tigisttube5648
    @tigisttube5648 ปีที่แล้ว +13

    እኳን ደስ አለህ አዲስ እመቤቴን በጣም ደስ ብሎኛል ድምፅህን አጥፍተህ ለዚህ ደረስክ እኳን ደስ አለህ በድጋሜ ቃልየ እኳን ደስ አለሽ ያች ጠንካራ ሚስትነት ነው ለዚህ ያደረሰዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ደሰሰ ያለህ ወንድም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz ปีที่แล้ว +9

    ተመሰገን እንኳን ለዚህ ክብር በቃችሁ
    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት በጣም ደስ እምትሉ ቤተቦች ናችው አዲስ ቃልየ እንኳን ደስ አላችው🎉🎉🎉🎉

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ ቃል እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሀገራችን ቤተሰብ ለፍቶ ያስተምራል ስራየለም ምንዋጋአለው ❤❤❤😳

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉ሰው የልፋቱን ዉጤት ሲያገኝ ደስ ይላል🎉🎉🎉❤

  • @sable7204
    @sable7204 ปีที่แล้ว +1

    የምወደቹሁ ቃል እና አድስዬ እንኳን ደስ አለችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @እየሩስ.እየሩስ
    @እየሩስ.እየሩስ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሥ አላችሁ አዲሥ ኢንድ ቢኒ ውይ ቃል በምን ታደልሽው ከዚህ እንቆ ቢተሠብጋ መቀላቀልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስስ ያለህ አድስ እግዚአብሔር ዘናቹውን ይባርክ

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ ปีที่แล้ว +11

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና ከጭቅጭቃቸው ከስደት አለም በቃን ብሎን በሰላም ለሀገራችን በቅተን እዲዚህ የምንደሰትበት ከቤተሰቦቻችንጋ ቸሩ መድሀኒያለም በሰላም ያድርሰን የምትሉ ሰዎች በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናትና ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ይጥላችሁ ቤተሰቤሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃች❤❤❤

  • @tefoanchprivat2639
    @tefoanchprivat2639 ปีที่แล้ว

    ዋውው conigra እንኩዋን ፈጣሪ ለዚ ክብር አበቃቂ በጣም ደስ ብሎናል ቃልየ ሁላችሁም እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 ปีที่แล้ว +2

    አይናት አይአባት ምን ይከፈላችሁአል ግን እቴቴ ስማቸው ሳይ እማየ መጣይ እናቴን በጣም ናፈቃኛለች መቸይሆን የስደት ጉዞየ በሰላም ተቋጭቶልይ እማየን በአካለስጋ ማገኛት ፈጣሪ እረጅም ድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ወንድሞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ቤቢ እድግበልልይ የኔአባት ስወደው ከምር ፅድት ያለህፃን በጣምነው ምወድ እውነት ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ ሁላችሁንም የሰውልጅ ፍፃሜው ሲያምርነው ለናትና አባት ለዝህ ያደረሱአችሁን ከ5ተቸሁ አዋጣችሁ አንድ ስጦታ ብሰጡ ባይነይ ስቶች እዳልሆነ ሁነው የቀሩ አሉ እናተን በምነታችሁ በምግባራችሁ በስራችሁ ስራት አስይዘው ለማረግ ያበቁአችሁ እነሱናቸው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +10

    😢😢😢😢😢
    እደ ቤተስብ ደስታ ምን አለ
    እግዚአብሔር
    ይርዳን ቤተስብን ለማስደስት
    ወልዶ ለዚ ክብር
    ሲበቃ ማየት እደሚስደስት
    ምን አለ ❤❤❤❤

  • @uae1023
    @uae1023 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ሁላችሁም
    የልጃችሁን ደሞ ያሣየን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃላቹ❤❤

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላቹህ የኔውዶች ቃልየና አዲስ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 ปีที่แล้ว

    Congratulations አዲስ በጣም ደስ ይላል ቃልዬ መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችው

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 ปีที่แล้ว

    እኳን ድስ አለህ አዲስ እደው በተሠቡ ደስስስስስስትሉ ማሻአላህ የኔ ወድም ብቻ እድህ ሳይመረቅ ወክሎ ባለቤቱ መልጀዋ ደርሶ ሄድ ወደክፍል አገር ግንተሰማኝ እድህሳላየው መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ አይዞህ መድሜ ሁሉም ያልፋል 7:44 7:48 7:48 7:49 8:15 8:17 8:19 8:21 😮 8:23 8:25 8:26 8:30 8:31 8:32 8:33 9:19

  • @-4587
    @-4587 ปีที่แล้ว +7

    ከምይ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ ዬሜ ፈጣሪ ይባርኩም💞💝😘

    • @FTWILBEYፍትዊልበይYOUTUBECha
      @FTWILBEYፍትዊልበይYOUTUBECha ปีที่แล้ว +1

      ብሓቂ ምቁራት እግዚአብሔር ይባርኮም።

    • @-4587
      @-4587 ปีที่แล้ว +1

      @@FTWILBEYፍትዊልበይTH-camCha ኣብ ፕሮፋይለይ ኣቲኩም ቤተሰብ ግበሩኒ ክብርቲ ሓፍተይ💝💝😘💞🙏

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @abubakardetego7689
    @abubakardetego7689 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሙስሊም ወድማቹ ነኝ በጣም ነው የምንዋዳቹ❤

  • @tsion-xc3md
    @tsion-xc3md ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ደስ ይላል ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ የሠዉ ልጅ የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ በጣም ደስ ይላል አዲስ ይገባሀል በእዉነት በርታ "ቃል እንኳን ደስ አለሽ ዘንድሮ በደስታ ተንበሸበሻችሁ ከዚህ በላይ ደስታችሁ ይብዛ "

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    በጣምኩራትነዉአምስትልጅ ሁሉ በምግባርበስራት መታደልነዉእናትአባትበናተቦታሆኜሳስበዉደስታእባቀደመኝ🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 ปีที่แล้ว +4

    ማነው የነ አድስን፣ቤተሰብ ሲያይ የሚቀና በፍቅራቸው እህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደሰ አላችሁ ፍቅረ የሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደስ ኣላችሁ ኣቤት ደስ ስትሉ እልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @selamgetachewdegaga5950
    @selamgetachewdegaga5950 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው?
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @kiflemandefro4594
    @kiflemandefro4594 ปีที่แล้ว

    አዲስ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ 👏👏👏
    Congratulations

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
    @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ❤❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 ปีที่แล้ว +21

    እኛን የመዳም ቅመሞችን ፈጣሪ ይመርቀን በሱ መመረቅ ይበልጣል

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤
    አድስ ትልቅ መልእክት ነው "ሥራ ፍጠሩ" እውነት ነው መማሩ ምኑ ጋር ነው ጥቅሙ እራሳችሁን ማንቃት ነው ያለባችሁ የተማራችሁ የተመረቃችሁ ወጣቶች ህብረት አድርጉ አንዱ ካንዱ የተሻለ ሀሳብ ስላለሁ ራሳችሁ ለራሳችሁ ስራ የመፍጠሩ ሀይል ይሰፋልና በርቱ በርቱ እንወዳችኋለን 🥰

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ የረዳህ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ በማስተር እንጠብቅሃለን

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว

    እደዝህ ያለ ፋሚሊ ውስጥ መቀላቀል መታደል ነው ቃልዬ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @tybe2780
    @tybe2780 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደስ አላቹህ የምወዳቹህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለምዬ ሀገራችን ለኢትዮጵያ

  • @HannaHanna-j2v
    @HannaHanna-j2v ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለህ ደስ ስትሉ የተባረካቹ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለህ አዲስ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ እንኳን ለዚህ የደስታ ቀን አደረሳችሁ

  • @emukal6088
    @emukal6088 ปีที่แล้ว

    ሐዲስ #Congregation እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሳለህ ግን መመረቅ ቁነገር የለዉም ተመረቀን ወደስደትነዉ የተማርኩበትን ዘመን ወደስደት መጥቼበት ብሄን ስትነገር ባሳካሁነበረ ሁሉም በጉቦነዉ አድስራ ለመቀጠር ዘመድ ከሌለህ ወይም ገንዘብ ከሌለህ ከቱድካምነዉ ተመሰገን እኔም ወደስደቴ ገብቼ እየሸቀልኩነዉ

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ አናንተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Snid-xy9mi
    @Snid-xy9mi ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስአለህ/አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉!!!!!!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አልህ ሓዲስ ድንግል ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ🙏

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ congregation

  • @Burte-x1q
    @Burte-x1q ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሩን በጣም ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @-4587
    @-4587 ปีที่แล้ว +9

    ዋው እንዴት ዶ ምታስቀኑ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ እንካን ደስ ኣላቹ የኔ ውቦች ብፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ኣድርጉኝ ስዋዳቹ የኔ ቅኖች🙏💞😘

  • @mintamirmama9074
    @mintamirmama9074 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 ปีที่แล้ว

    አዲስ እንኳን ደሳለህ ማዘር ፋዘርቃልኪዳን መላው ቤተሰብ ወንድሞቹ በሙሉ እንኳን ደሳላችሁ ልጃችሁ ይደግ

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለህክ አዲች የሄ መዝሙር ለብቻዉ ልቀቅልን

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc ปีที่แล้ว +7

    ጓደኛህ አበባ ሳልይዝ ስወጣና ልቤ ስፍስፍ አለና😥😥💔💔 ጋሽ መስፍን ሲሰጡት ደስስስ አለኝ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @irikrir538
      @irikrir538 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ😢😢

    • @tgegisttgegist1238
      @tgegisttgegist1238 ปีที่แล้ว

      እኔ የለቀሰኩት ነገርሰ እህ😢😢😢

  • @ሉሉየዉጫሌዋ-ጰ5ዐ
    @ሉሉየዉጫሌዋ-ጰ5ዐ ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደሥ አላችሁ ደሥ የሚል ቤተሠብ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቤተስቦች ናቸሁ እንኳን ደስ አለህ አደስ መልካም ሰው ቃልየ እመቤቶ እንኳንም ደስ አላቸሁ ❤❤❤

  • @saras6084
    @saras6084 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አላችሁ ሞላዉ ቤተሰቦቹ እላለሁኝ እዲሁም አድስና ቃልየ እኳንም ደሳላችሁ አያችሁ ባባየማ ሀብታምነዉ አባቱንአስመረቀ አብሮ ፈሽረክ እያለ የኔባት ባባየንም በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ደሰሰ አላቹ የድንግል ማርያም ይመሰገን
    የኔ ማሮች ❤❤❤❤👏👏👏

  • @meseretfekadu6526
    @meseretfekadu6526 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሕ ግን ባሁን ዘመን እኔ መመርቅ ያሳቅቀኛል እንጂ አያስደስተኝም ከዚሕ ሁሉ ተመራቂ አብዛኛዉ በስራ እጦት ተስፍ ቆርጦ ስደት ይመርጣል በመገድ ይመቀረዉ ወጣት ደሞ እእፍፍ ጭራሽ ዘድሮማ ቅጥር የለም ተብሎል እእእሕሕሕ ፈጣሪ ለሐገራችን ስላምን የምጣልን

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሰ አለህ አዲ እንሁም ቃልየ ለዚህ ክብር አበቃ እግዚአብሔር ይመሰግና ❤❤❤

  • @betelhemgebeyaw
    @betelhemgebeyaw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ አዲስዬ እኳን ደስ አለህ❤❤❤ ሁለተኛውን ደሞ ከ 2 ተኛ ልጅህ ጋር ለመመረቅ ያብቃህ አባቴ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 ปีที่แล้ว

    አዲስዬ እንኮን ለዚች ቁን አበቃህ እንኮን ደስ አላችሁ ለመላው ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 ปีที่แล้ว

    እረ ታስቀናላችሁ ወላሂ ማሻአላህ ብያለሁ ወንድማችን አዲስ እንካን ደስ ያለህ

  • @fatumafatuma870
    @fatumafatuma870 ปีที่แล้ว +1

    የተማር ሁሉ ስራ ባገኘ ምነው በየመን የወንዲሞቻችን ባላጣናቸውነበር በየተራራው ባልተከራተቱነበር ችግሩ ሀገራችን ተስፋ የለም ተምሮም ምንም የለ ለፍቶም መኖርየለም ብቻ አልሀምድሊላህ አላህ እርዝቃችንንን በሀገራችን ይስጠን ወላሂ ስንቱ በርሀ በልቶት ቀር እቀየራለሁ ብሎ ሀገራን ላይ ተምሮ ስራቢኖር ይህ ሁሉ ባልሆነነበር

  • @glory1350
    @glory1350 ปีที่แล้ว +1

    Addis congra🎉 benateh mezmurun audio lakelgn bxam nw dess yemilew

  • @felanatube
    @felanatube ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ አዲስ እንኳን ደስ አለሕ ደስታችሁ ደስታችን ነው congratulations🎉🎉🎉ሲቀጥል ለዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች አጭር መልእክት ልቸራችሁ ያለንበት ሀገራችን ነገር እሳሳቢ ነገር ላይ ብንሆንም በተማርንበት ደረጃም ይሁን አይሁን የተገኘውን ስራ በመስራትም ሆነ ስራ በመፍጠር እራሳችንን እና ኑሮአችንን ማሸነፍ መቻልን እንልመድ እንወቅበት እያልኩኝ
    ስራ ለመፍታት የአይምሮ ዝገትን
    መቀመጥ ቁምጥናን
    እንደሚሉት አያቶቻችን እንዳንሆን እንትጋ።
    @felana tube የኮሜንት አርበኛ💚💛❤

  • @feraerga9290
    @feraerga9290 ปีที่แล้ว

    እንካን ደስ ኣለህ ውድ ወንድሜ ኣዲስ እግዛቤሄር ለዚህ ላበቃህ ክብር ምስጋናው ይድረሰው ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up ปีที่แล้ว

    አዲስ እንኳን ደስ ያላችሁ ከዚህ በበለጠ ደረጃ አሏህ ከፍ ያድርጋችሁ