እህታቸው ሚስጥሩን ዘረገፈችው። ጠፋች የተባለችው ሴት እንዴት ሆቴል ውስጥ ተገኘች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • እህታቸው ሚስጥሩን ዘረገፈችው። ጠፋች የተባለችው ሴት እንዴት ሆቴል ውስጥ ተገኘች።

ความคิดเห็น • 3.8K

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 28 วันที่ผ่านมา +956

    ወድሜ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ እባክህ ከዘሌጋ ታረቁ እባካችሁ ሁለታችሁ ተስማሙ ይታረቁ እምትሉ በላይክ

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 28 วันที่ผ่านมา +7

      ይሄ ስራ እንድቆም እያጣሏቸው ነው የንስር አይን እና ዘሌ ማወቅ አለባቸው😢

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም​@@user-gq1dk5sc8n

    • @abdallahaltamimi928
      @abdallahaltamimi928 28 วันที่ผ่านมา +6

      ወድሜ እራስህጠብቅ እነሱ የሆነ ነገር አለባቸው ለሀሉም እራሳችሁ እየጠበቃችሁ❤❤❤❤ሁለታችሁም ጀግና ነችሁም

    • @user-nt2by5bp8c
      @user-nt2by5bp8c 28 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @maranata3195
      @maranata3195 28 วันที่ผ่านมา

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 28 วันที่ผ่านมา +441

    ዘሌ ና የነስርዓይን ሰላማቸው ይመለስ የምትሉ 👍👍👍

    • @user-op3su7vo7y
      @user-op3su7vo7y 28 วันที่ผ่านมา

      ዴምሪኝ😢

    • @user-kj7dh4yi7j
      @user-kj7dh4yi7j 28 วันที่ผ่านมา +1

      ምኞቴ ነው 🙏🙏

    • @user-yn3br6km9v
      @user-yn3br6km9v 28 วันที่ผ่านมา +1

      ምኞቴ ነው

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 28 วันที่ผ่านมา

      አረ ተው

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 28 วันที่ผ่านมา +112

    የነስርዓይን አዋቂ አስተዋይ የሆንክ ጀግናችን ነህ ኑርልን ዘላለምን ይቅርታ መጠየቅህ በጣም አስደስቶኛል ሁለታችሁም ጀግኖቻ ችን ናችሁ 👏👏👏👏👏👏

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 28 วันที่ผ่านมา +1250

    የነሰሪ አይን እና ዘሌ ይታሪቁ የምትሉ ሁለቱንም እንወዳችሆለን ❤❤😢😢

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q 28 วันที่ผ่านมา

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

    • @user-lb1mk8cz3m
      @user-lb1mk8cz3m 28 วันที่ผ่านมา +14

      ውይ በጣም ቢታረቁ ደስ ይላል ትንሽ የነስር አይን ስለሚቸኩል ነው

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y 28 วันที่ผ่านมา +11

      አወ ይታረቁልን

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 28 วันที่ผ่านมา +7

      Ye Neser Ayen yekerta teyeke beka zelalem wendeme Be Egziabher selam fetero .telat endayatekachu menged atekefeto. Huletachom yemiyagenan sera ale mehalachu .
      Zelalem be Egziabher tareko .😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 28 วันที่ผ่านมา +5

      ይታረቃሉእንሺአላህ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 28 วันที่ผ่านมา +457

    ዘላለም ወንድሜ ፡የንስር አይን ወንድሜ በእመአምላክ፡በማሪያም፡በመድሃኒያለም በእማማ ሃገሬ ኢትዮጵያ ስትሉ ተስማሙና እኛ ደስ ይበለን

    • @mehretmerca3332
      @mehretmerca3332 28 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Nimo1tube_hoppenes
      @Nimo1tube_hoppenes 28 วันที่ผ่านมา +1

      Bemaryam enenim demirign🙋🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰

    • @medilove1152
      @medilove1152 28 วันที่ผ่านมา

      Bant hager bilesh ema yetarekalu yene enat hagere seteye😢

    • @GerageraGeragera-vp1bl
      @GerageraGeragera-vp1bl 28 วันที่ผ่านมา +1

      ያጀግናምንይሁንበማይረባሃገርተወለደ

    • @yefkerhageruwodetnew319
      @yefkerhageruwodetnew319 28 วันที่ผ่านมา +2

      ይችልጅ ነች ውራሿ ስማን ቀይረውት ነው

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 28 วันที่ผ่านมา +50

    የስረ አይን እና ዘለዓለም ይቃረቁ የምትሉ ሁለቱንም እወዳችሆለን ጀግኖች ናችሁ ላይኪ አደረጉኝ❤❤❤❤😢😢😢

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 24 วันที่ผ่านมา +1

      Privacy invasion. የንስር አይን ለካ ጨካኝ ነህ? ሴትን ልጅ የምትማታ: ሆቴሏ ያለችበት ክፍል ለዛውም ሴት ልጅ ብቻዋን ያለችበት ክፍል በሯን በጉልበትህ ገፍተህ መግባትህ ህገ ወጥ ስራ ነው::ያለፈቃዷ በቪዲዮ ስለቀረስካትኀም ያስከስስሀል : እስክትወጣ መጠበቅ ነበረብህ:: አሜሪካን ሀገር ብትሆንትታሰር ነበር::የክፍሏን ቁጥር የሰጡህ ሆቴሎቹም ቢሆኑ ከተጠያቂነት አያልፉም ነበር: አይ ኢትዮጽያ ህግ አይሰራም ወይም ህግየለም::

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y 28 วันที่ผ่านมา +221

    የንስር አይን ከዘሎጋ ይታረቁ እምትሉ የሁለቱም አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 28 วันที่ผ่านมา +1

      የንስር አይን:- እንደዚህ በሴት ልጅ ላይ ጨካኝ መሆንህን አላወቅንም ነበረ.:: ስራህ ሁሉ ህገወጥ ሆነብን:: አውነትን ለማውጣት አንተ ወንጀለኛ መሆን አለብህ? ካልጠፋ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ በዘላለም ስራ ያለፈቃዱ ጣልቃ ገባህበት:: እህት አለኝ አላልክም? በዘለአለምና በዚች ሴት ልጅ ብዙ አፀያፊ ነገር አድርገሀል:: ያለፈቃዷ "ውጣልኝ"እያለችህ ቪዲዮ ቀርፀሀታል :: ሰድበሀታል:: አስፈራሮተሀታል:: ዝተህባታል:: ይህ ያስከስስሀል:: ይህን መጥፎ ባህሪህን ካላሻሻልክ ለዩቱብ ሪፖርት አድርገን ቻናልህን እናዘጋለን ና ለወደፊቱ ስነስርአት አድርግ:: ሰው ምን ወንጀል ቢሰራ በህግ ይጠየቃል እንጂ አንተ እንደፈለግህ ልታሰቃየው አልተፈቀደልህም:: we are verry dissapointed at you.

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 24 วันที่ผ่านมา

      Privacy invasion. የንስር አይን ለካ ጨካኝ ነህ? ሴትን ልጅ የምትማታ: ሆቴሏ ያለችበት ክፍል ለዛውም ሴት ልጅ ብቻዋን ያለችበት ክፍል በሯን በጉልበትህ ገፍተህ መግባትህ ህገ ወጥ ስራ ነው::ያለፈቃዷ በቪዲዮ ስለቀረስካትኀም ያስከስስሀል : እስክትወጣ መጠበቅ ነበረብህ:: አሜሪካን ሀገር ብትሆንትታሰር ነበር::የክፍሏን ቁጥር የሰጡህ ሆቴሎቹም ቢሆኑ ከተጠያቂነት አያልፉም ነበር: አይ ኢትዮጽያ ህግ አይሰራም ወይም ህግ የለም::

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 28 วันที่ผ่านมา +148

    ጀግና የንስረ አይን ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ የኔ ወንድም እናመሰግናለን በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ!!!! ደስ የላቹ ላይክ ግጩኝ ቤተሰብ 👍👍👍

    • @wintagebremichael934
      @wintagebremichael934 28 วันที่ผ่านมา

      Ewnet new ykrta meteyek alebet huletachu tareku huletum chanaloch enwedachu alena❤

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 28 วันที่ผ่านมา +19

    ምን ብየ ልግለፂህ ላንተ ቃላት አጣሁ ማርያም ከዘላለም ጋር ታርቁ ሁለት ጀግና እግዛብሄር ይጠብቃቹሁ❤❤👍👍👍👍

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 28 วันที่ผ่านมา +232

    ወይኔ የኔ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ከዘሌ ጋር ተስማሙና እውነታውን ተፋለሙ ሁለት ጀግኖች❤❤❤❤❤❤

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q 28 วันที่ผ่านมา +3

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ጀማሪነኝ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 28 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን፫ አወ ይታርቁ እህቴ ነኝ በቤቴ

    • @user-tw1ij3pr1u
      @user-tw1ij3pr1u 28 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤ goboz barta

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 28 วันที่ผ่านมา +2

      @@user-uf1zc7xe6q እኔም እንደችው ነኝ. እደምሪሽ አለው እንችም ነኝ ክእኔ ጋ

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 28 วันที่ผ่านมา +1

      Leknshe

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 28 วันที่ผ่านมา +205

    እባካቹ የነስር አይን እና ዘሎ ታረቁ ከነሱ ይልቅ የናተ ጉዳይ ነው ያሳሰበን እምተሉ 👍

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze 28 วันที่ผ่านมา +25

    ታረቁ ምርጥ የዘማናችን ጀግኖች ናችሁ ዘሌ ለንስር አይን ከወንድምም በላይ ነው እናም እባካችሁ ታረቁ ከተመልካችም ስትሉ

  • @makbelmakbel461
    @makbelmakbel461 28 วันที่ผ่านมา +108

    200k እናስገባው ይሄን ጀግና ❤❤❤ አንት ለእዉነት የቆምክ ጀግና 🙏🏻

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 28 วันที่ผ่านมา +80

    አንተ እዉነትም ጀግና ክብር ይገባል ወንድሜ 🙏🙏🙏

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariealemayehu
    @mariealemayehu 28 วันที่ผ่านมา +16

    አንተ ጎበዝ ነህ ግን የሚሠራ ይሳሳታል አምነህ ለምታደርገዉ በጣም አመሰግንሀለሁ ዘላለም ይቅር ብለህ እዉነት ያልከዉ ስለመሰከረልህ ታረቁ ለተመልካች ስትሉ

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l 28 วันที่ผ่านมา +132

    ወድማችን. ጨቆኛል ከዘላለምጋ ታረቁ 😢 ዘላለም የከፋዉ ለምን አያምነኚም ብሎ ነዉ ታረቁ በማራም😢😢

    • @user-vg3eg6dn2m
      @user-vg3eg6dn2m 28 วันที่ผ่านมา +4

      አወ ማርያም😢😢😢 በጣም የክፉቀኑነዉ በጣምነዉያዘንሁት😢😢😢😢 በፈጠራችሁታረቁ ከጓድኝህጋ😢😢😢

    • @Meron824
      @Meron824 28 วันที่ผ่านมา

      ዘሌ ከፍቶታል የኔ ሆድ ባሻ😭😭💔​@@user-vg3eg6dn2m

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 28 วันที่ผ่านมา +99

    የስር አይን መጣ መጣ እያገሳ እደነብር የኔ ጀግና እባካቹህ ወድሞቸ የነስር አይን ከዘሉላለም ጋር ታረቁ በወላዲት ታረቁ😢😢😢ለእኛ ስትሉ😢😢

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso 28 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የሚሰማኝ ቢኖር ኡኡ ብዬ እጮሁ ነበር መጣላታቸዉን አይቼ ቪድዮቹ ማየት እራሱ አስጠላኝ እኮ

  • @saratsega3131
    @saratsega3131 28 วันที่ผ่านมา +21

    በጣም ጥሩ ጥፋትን ማወቅ ትልቅነት ነዉ ዘላለም ወንድምህ ነዉ ❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 28 วันที่ผ่านมา +81

    ንስር ይቅርታ መጠየቅህ በሚዲያ የበለጠ እንዳከብርህና እንድወድህ አድርጎኛል !!!አግዚአብሔር ፍቅርአችሁን ይመልስ 🙏🙏🙏

    • @deborhateferi7122
      @deborhateferi7122 28 วันที่ผ่านมา +1

      Nsr gn Altfam Ena yegbgn

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@deborhateferi7122እኳ ጥፍቱ የዘኛው ነው የን ስር አይንን ይቅርታ እንድጣይቄው ብቻ መጣበቅ ሳይሆን እኛ ተመልካች ጭምር ነው ዘላለም ይቅርታ መጣያቅ ያለበት ሰው ነው

  • @user-ve1xm2ws4o
    @user-ve1xm2ws4o 28 วันที่ผ่านมา +61

    ወንድማችን የንስር አይን ከወንድማችን ዘላለም ጋር እንድትታረቁ እንፈልጋለን ለሌላ ሰው ሰላም እየደከማችሁ የእናንተ ሰላም ማጣት የለባችሁም
    ሰው በስራ ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል እናንተ ውስጥ ምንም ቅሬታ ማየት አንፈልግም የእውነት በዚህ ሁለት ቀን ታርቃችሁ ማየት እንፈልጋለን
    ይታረቁ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @Hirafikr
    @Hirafikr 28 วันที่ผ่านมา +28

    በእግዚአብሔር ስም ዘሌና አንተ ሰላም ፍጠሩ
    እኔ በበኩሌ በጣም ከፍቶኛል የናንተን ሁኔታ ብቻ እያሰብኩ ሰላም አጣሁ
    Pls ታረቁ 🙏

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 28 วันที่ผ่านมา +98

    ሁለት ጀግና እጅ ነዉ የገቡት ሰወቹ❤
    የዝቺ የትግሰት ሀቅ ፈጣሪ ሰረዳት እዉነቱ ልወጣላትነዉ

  • @RahmabintJemạl6018
    @RahmabintJemạl6018 28 วันที่ผ่านมา +81

    ንስር አይን ከዘላለም ጋር እዳትጣሉ ሁለታችሁም በራሣችሁ መንገድ አጣሩ ከዘላለም ጋር ይታረቁ የምትሉ ዘላለም ወንድማች ይቅርታውን ተቀበል የምትሉ በላይክ🎉🎉

  • @user-rr7pv8wl8q
    @user-rr7pv8wl8q 25 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ የሁለታቺሁ አብሮነታቺሁ ነው ደስ የሚለው ዘሌ መልካም ጠንካራ የእውነት ታጋይ ነው ይታረቁ የሚትሉ በላይክክ

  • @user-oh2eg7nc9t
    @user-oh2eg7nc9t 28 วันที่ผ่านมา +423

    የሀገሬ ጀግና መሸለም ያለበት ጋዜጠኛ በላይክ አሳዩኝ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 28 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Shalom285
      @Shalom285 28 วันที่ผ่านมา +3

      ሁለቱም ጀግኖች ናቸው

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 28 วันที่ผ่านมา +2

      ምንታሽቃብጣላቹ ዘልዬም የንስር አይንም ጀግናናቸው በታመመበት ሳት ጥርሱን ነክሶ የታገለለት ማነው

    • @user-ih5gw5mq7l
      @user-ih5gw5mq7l 28 วันที่ผ่านมา

      ዘሌም ጀግና ነው ይሸለሙ ይታረቁ

  • @ABBAa-m9w
    @ABBAa-m9w 28 วันที่ผ่านมา +218

    ጀግና እምለህ በምክንያት ነው❤❤❤❤❤ አንተን የመስሉ ልጆች 12ይስጠኝ ፈጣረ❤❤❤❤

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 28 วันที่ผ่านมา +2

      የስጥሽ

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@Idhidyshdjhd አሜን ማርርር

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @masaretteti1085
      @masaretteti1085 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤

  • @user-mo3xz6fg3h
    @user-mo3xz6fg3h 28 วันที่ผ่านมา +8

    የንስር ዓይን እህንን ልብህ ነው የምወደው ጀግና ነህ አየህ የሰው ልጅ ሲሰራ ይጋጫል
    ይቅርታ መባባል ደግሞ ትልቅነት ነው አሁንም ጀግና ነህ አብሽሪ ዘሌ ደግሞ ጥሩ ልብ አለው ይቅርታህን እንደሚቀበል ትልቅ እምነቴ ነው big Respect ❤❤❤
    ሰፊ ልብ እንዳለው አምናለው እሁን ደግሞ ያለነው በፆም ሳዓት ነው እንኳን ከወንድሙ ጋር የተጋጨ ሰው ከሌላ ሰው እንኳን ቢሆን
    ይቅር የምንባባልበት ሳዓት ነው ፍልሰታ እግዚአብሔር አምላክ የቀድሞ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ሁለታችሁን እንወዳችዋለን ❤❤❤

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 28 วันที่ผ่านมา +81

    አቦ ጀግና ግን በፈጠራቹ ከዘሩ ታረቁ ቀድማቹ እኛም ተመካቾቻቹ ደስ ይበለን የምትሉ 👍👍👍👍👍👍

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 28 วันที่ผ่านมา +58

    ዘላለም አትቀየምበት የነስር አይንን ይቅርታ በነስር አይን ስም❤ የነስር አይን ወድምህን አደራ ተናበቡ ለሀቅ እስከ ቆማቹህ ድረስ አስጨነቃቹህን ወላህ የነዚህ ሰወች በላ አያልቅም እናተንም እዳያጣሏቹህ ተመልካቹች እስኪ ላይክ እድርጉ

  • @hayadhayad9436
    @hayadhayad9436 28 วันที่ผ่านมา +18

    በአለሀ ወድሜ ጨቆኘል ከዘላለም ተረቁ😢😢ሀለተቹም ጀግነኘቹ💪💪💪

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 28 วันที่ผ่านมา +58

    ጀግና አተና ዘላለም ተስማሙ በፈጣሪ ይሁንባችዉ በምትወዳት እናትህ ተስማሙ እነዚህ ላተና ለዘላለም ሰይጣን ነዉ የሆኑባችዉ ብቻ ተስማሙ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 28 วันที่ผ่านมา +45

    በምን ቃላት ልግለፀህ የእኔ ጀግና ትለይ አለህ ዘላለም ጋ ታረቁ በማርያም ❤❤❤

  • @user-gb5fq6yi8n
    @user-gb5fq6yi8n 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ያጎረሰህ እጅ ነካሽ ነህ በእውነት ይርቅታ ስጠይቅ ስተትህን ለማሳነስ የሄድክበት መንገድ ያስፎግርሃልና በእውነት የተፀፀተ ህሊና ይኑርህ

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 28 วันที่ผ่านมา +111

    እኔ ኤርትራዊት ነኝ ሆኖም የንስር ዓይንና የዘላለም ሲበዛ ኣድናቂ ነኝ❤ስለእግዚኣብሄር ብላቹ ተታረቁ በዚህ የጾማችን ጊዜ መጣላት የለባቹሁም የንስር ዓይን ወንድሜ እባክህን ዘሌን ይቅርታ ጠይቀው በማርያም ። ሁለ ታችሁም እውነትን ፍለጋ ነው የምትደክሙት ያላቹህ።

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 28 วันที่ผ่านมา +1

      Who Cares Where Is Your From?!
      #Evil_People_Inside_Oút👎🏾

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 28 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ማርያምን ይታርቁ እና አብርው የትግስት አስፍን መጨርሻ ማውቅ እንፍልጋለ

    • @rahelhaftielsa1652
      @rahelhaftielsa1652 28 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለት ጀግኞች ፍቅር ያውርድላቹህ ኣብራቹህ የትዕግስት ኣሰፋ መጨረሻ
      ኣሳውቁን። እወዳቹሃለሁ

  • @senaysenay7257
    @senaysenay7257 28 วันที่ผ่านมา +35

    ጥፋት የለብህም ግን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ።አንተ ደሞ ሁሌ እ/ር የመረጠህ ትልቅ ሰዉ ነህ እና በርታ

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 28 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግናየ ከሁለታችሁም ጥፋት የለም ባለጌዎቹ ባለጉዳዮቹ ናቸው እናም አትለያዮም በርቱልን❤❤❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 28 วันที่ผ่านมา +94

    አተ ጀግና ጋዜጤኛ ላተ ምን ቃል ይግለፅህ እራሰህን ጠብቅ እስኪ ወድሜ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @ABBAa-m9w
      @ABBAa-m9w 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-xi4my9uy3l ሰላም ነሽ የኔዋ

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 28 วันที่ผ่านมา +33

    ሁለታችሁንም ሁልጊዜ እከታተላችኋለሁ ከጓደኛም በላይ ወንድማማቾች ናችሁ። አንተ የታመምክ ጊዜ ከጎንህ የቆመ ወንድምህ ነው። ይቅርታውም ተገቢ ነውና እባካችሁ ታረቁ እናንተ መጣላት አያምርባችሁም። በዚህ ዘመን ሀቅን ይዛችሁ የምትሰሩ አስደናቂ ምርጥ በእውነት ነው የምላችሁ ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ ጓደኛሞች ናችሁ። ስለዚህ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ታረቁ። ያለነው በሱባኤና በፆም ወቅት ላይ ነን። ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ እባካችሁ ታረቁ። እባካችሁ !!

  • @MeseluAbrham
    @MeseluAbrham 27 วันที่ผ่านมา +2

    የንስር አይን እና ዘሌ በመታረቃቹ የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
    ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ❤❤❤እንወዳችኋለን በርቱልን
    የኛ እንቁዎች

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 28 วันที่ผ่านมา +82

    የነዚህ ሰወች ጉዳይ ተከታታይ ድራማ መሰለኝ ሁለት ጀግኖች የነዚህን ሰወች ታሪክ ብትንን አድርጋችሁ አውጡት እመቤቴ ታግዛችሁ

  • @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
    @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 28 วันที่ผ่านมา +87

    ይሄን ልጂ ለማድነቅ ምንም ቃላት የለኚም
    ብቻ ቅዱስ ሚካኤል በሄድክበ ሁሉ ይከተልህ አምበሳየ
    አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ ሺ ዓመት ያኑራት
    እዉነትም የንስር አይን 😍

    • @Meron824
      @Meron824 28 วันที่ผ่านมา

      ካሀዲ ነው ለጓደኛው ያልሆ እኔ ከፍቶኛል ይቅርታ እንዲለው እየጠበኩ ነው😢😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@Meron824
      Khidet aydLim Y Neser Ayne Lewint y kom siLhon beach new

    • @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
      @MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu 28 วันที่ผ่านมา

      @@Meron824 ምን ላይ ነው ሲክደው ያየሺ ከመማገርሺ በፊት አስቢ

    • @RumanaAli-mj9cu
      @RumanaAli-mj9cu 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@Meron824አስበሽ ተናገሪ ያለውን ነገር በግልፅ አሳይቶናል ከሀዲ አይደለም

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@Meron824ይቅር ይበልሽ የጻፍሽውን ደለችው ለምን እንሱ መሃል የገባው ሰይጣን ነው እነዚህ ሴረኞች ያላደረጉት የለም ዘላለምም ያደረገው የነሥር ዓይን ቢሆኖሮ ያደርገው ነበር ዝም ብለሽ እንደመጣልሽ አትናገሪ አንገናኝም ሲለው እውነት መሰለው የክህደት ትርጉም አልገባሽም ስትጽፊው ቀለለሽ

  • @DhhsiEhsi
    @DhhsiEhsi 28 วันที่ผ่านมา +13

    የዘመኒ ጀግና ነህ አንተ ከዘላለም ጋ ታረቁ❤❤❤

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 28 วันที่ผ่านมา +18

    የንስር ዓይን እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 28 วันที่ผ่านมา +35

    የንስርዬ ይቅርታ ማለት ታላቅነት ነው ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ እባክህ !

  • @UserB721
    @UserB721 28 วันที่ผ่านมา +7

    ዋዉ ድግናም ውንደማችን አንቀህ አውጣሀት👏 ለግዜው ያለውን ሀብትና ንብረት ብታሳግዱት ደስ ይለኛል እውነታው እኪጣራ ከባከአካው ጅምሮ እስከ ጥሬ ገንዘብ ያሉትን እንዳያንቀሳቅሱ ቢሆን መልካም ነው እላለሁ ቢታገደ ጥቅሙ ስውቹ ከሀገረ አይውጡም :- ብሩንና ጥሬ ሀብቱንም እንዳያሽሹ ይረዳል : ውደ ሊላ ባዳ ስውም እንዳያስተላልፉት ይሆናል , ሁሉም ከውንጀል ነፃ እንዳልሆኑ ንግግራችው ብቻ መልስ ነው ላስተዋለው የንስረ አይን ፈራቻህም ጥረጣሬህም ልከ ነህ ካሳለፍከው ችግረ አንፃረ እኔ ባንተ አልፈረደም ዘሌ ሁሉንም ስለሚያውቅ ቢረዳህ ጥሩ ነበረ ስሚታዊ ባይሆን ግን እሱም ባንደ በኩል ልከ ነው ዞሮ ዞሮ ሀሳባችሁ ነው የተጋጭው እንጂ እናንተ አይደላችሁም አሁን ደግሞ እውነታውን ከዚህ በላይ እያውቃችሁ ስትመጡ ጉዳዩ ለናንተም ግልፀ ይሆናል :እኔ ግን አሁንም ይህ ጉዳይ ሊላድራማ ያለው ይመስለኛል ለምን ሁለታችሁም በጉዳዩ እንደትገቡ ፈለጉ ስውቹ ????የገባው ያስረዳኝ ? again ይህ ኬዝ ሊላ አጅንዳ አለው ዘሊና አንተ ንቁ ባችው የሚስማኝ ይህ ነው የትግስት አስፍ ጉዳይምመጭረሻውን ምናየው ቢሆንም በህግ ፊት በግዳጅ ካልሆነ በቀረ ስውቹ በውዴታ እሷን በተመለከተ አናውቃትም በሚለው የተማማሉ ይመስላል ብቻ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣጂ እናጣለን እያሉ ሚፈሩት በህይውት ብትኖረ ብየ አስባለው ያ ከዳናችና ከመጣች እናጣለን ብለው ያስባሉ ግን ይህ ከታውቀ በሆላ ስውቹ ቶሎ በህግ ጥላ ስረ ቢውሉ እውዳለው ካለች ህደው እንዳይገደሉዋት ስለምፈራ መቼም የሆነ ቦታ ውስደው ጥለዋታል 😢

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 28 วันที่ผ่านมา +46

    ዘሌና ነስር አይን ይሥማማሉ ምክንያቱም ሁለቱም ጀግና ናቸው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 28 วันที่ผ่านมา +48

    ጀግናዉ የንስር አይን 🦁🦁🦁👍👍 ከአንተ የሚያመልጥ የለም 👍👍

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 28 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም የለ የኛ ጀግና❤❤

    • @BirtukanGeber
      @BirtukanGeber 28 วันที่ผ่านมา +1

      Jagena nowu egzibher yexabekawu

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs2kn5jr9y
    @user-bs2kn5jr9y 28 วันที่ผ่านมา +5

    ንስርዬ ከዘሌ ጋር ተስማሙ አደራ በእግዚአብሔር አናንተ በጣም ጀግኖች ናችሁ ።

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 28 วันที่ผ่านมา +52

    ምናይነት ሰይጣን ቤተሰብ አድማማቾቹን አጣላቹ የነስር አይን እና ዘሌ እባካችሁ ሁላታችሁም ጀግና ናችሁ ታረቁ

  • @AskaleAlemayehu-d3v
    @AskaleAlemayehu-d3v 28 วันที่ผ่านมา +35

    ዘልዬ ወንድሜ ልበልህ በመድሐኒዓለም ጠላት ይፈር እናንተ ተስማሙ አንድ ላይ ጀግና ናችሁ

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 28 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ የሁለቱም እድናቂ ነኝ ግን እግርና እግርም ቢሆን ይጋጫል እባክ ዘሌ ይቅርታ ብሎካል ይቅር በለው ::ይቅርታ የታላቅነት ምልክት ነው አታምር እውነት አንተ ጋር አለ ታቃለክ

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 28 วันที่ผ่านมา +43

    የነስር አይን ለኛ ስትል ከዘላለም ጋር እርቅ ፍጠሩ ሁለታችሁም ወንድማማቾዎች ናችሁ በተመልካቾዎ ስም ይቅርታ ተባባሉ 🙏😢😢😢ዘላለም ና የነስር አይን ውጤቴን እዳር ለማድረስ ሁለታችሁ እርቅ አውርዱ 🙏😍😍😍😍

  • @hirut7396
    @hirut7396 28 วันที่ผ่านมา +24

    የእኛ ጀግና ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ እመቤቴ ትጠብቅህ ይሄ ቤተሰብ ከላይ እስከ ታች በወንጀል የተጨመላለቀ ነው እውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም ዘሌናየንስር አይን በፍፁም እንዳትጣሉ ተስማሙ በማርያም ❤❤❤እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ❤❤❤❤

  • @user-fn5go1zx5u
    @user-fn5go1zx5u 28 วันที่ผ่านมา +5

    አነዚህ ሁሉም ቀጣፋዋችና አጭበርባሪዋች ናቸዉ በርግጠኝነት ልጂቶን ገለዋታል ምከንያቱም የሀብቱ ባለቤት ሰለሆነች ምድረ አጭበርባሪ ሁላ ሲገረፉ ያወጡታል ጀግናችን በርታ ሚሰጢሩን አዉጣዉ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 28 วันที่ผ่านมา +20

    ካንተ እኮ ምንም የሚያመልጥ የለም ደግሞ ብልህነትህ የኔ አንበሳ እማዬ ይከን ጀግና ልጆትን ወልደው ስለሰጡን እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሩልን❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 28 วันที่ผ่านมา +40

    አየህ የንስር አይን ማርያምን ትላንትና የፃፍኩልህ ኮሜንት ወንድሟ እጁ አለበት ያልኩህ ። የንስር አይን በድንግል ከዜሌ ጋር ተስማሙ ❤🙏

  • @fantaabat
    @fantaabat 28 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳንተ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ ቢበዛልን እደት መልካም ነበር በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 28 วันที่ผ่านมา +23

    የንስር አይን እናመሠግናለን አዎን ከይቅርታ በላይ ምንም የለም 🙏
    የንስር አይን አጎትየውን በመላ ያዘው ልጆቹ ሳይገሉት የሚያውቀው ሚስጥር አለ እርግጠኛ ነኝ ፍጠን ወንድሜ

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 28 วันที่ผ่านมา +38

    ዘላለም እርግጠኛ ነበር ወንድሞቿ እንደደበቋት ወንድሜ በማርያም ከዘሌ ጋ ታርቃችሁ ይሄን ጉዳር ተጋግዛችው ከግብ አድርሱት አብራችሁ ስሩ ❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 28 วันที่ผ่านมา +3

    አትጫነቅ ወድሜ ዘላለም የራሡ ጉዳይ አተ ሀቅን መቃብር ገብተህ የምታወጣ ጄግና ነህ

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s 28 วันที่ผ่านมา +21

    ዘሌ ዘሌ እባክህን በቅዱስ ግብርኤል ለንስር አይን ይቅርታ አርግለት ካለው የስራ ፍቅርና ለተበድሉ ሰዎች ቶሎ መድረስ ስለሚፈልግና ካንተ ጋር ካልው ቅርበት ነው ግድ የልም ተርዳዱበት ኬዙ move ነው የሚመስለው እና ዘልዬ ፍቅርም እውነትም ያሸንፍሉ እሺ❤❤

    • @user-gk7vk9fu6u
      @user-gk7vk9fu6u 28 วันที่ผ่านมา

      እንዴ ጥፋቱ እኮ የዘላለም ነው እንነጋገር ሲለው እሺ ወንድሜ ብሎ ለምን ግዜ አልሰጠውም ???የንስር አይንን የመሰለ ሀቀኛ ቅን ሰው የለም

    • @user-qd1wd9ij1s
      @user-qd1wd9ij1s 28 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነህ ግን አንዳንዴ ሰዎች ስንሆን ተደፈርን ውይም ስተ ት እንሰራም ብልን እራሳችንን ከፍ ስናረግ እኮ ነገር የሚክረው ኧረ ታረቁልን እያልን ነው ::

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 28 วันที่ผ่านมา +13

    አይዞኝ የንሰር አይን በጣም ጀግናና ብልህ ነህ ይመቻችዉ እነዚህ ሰይጣኖች ናቸዉ ያጣሉዋችዉ ትታረቃላችዉ አይዞኝ

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o 28 วันที่ผ่านมา +7

    ይቅር ተባባሉ ነገርግን ጥፋቱ የዘላለም ይመስላል አንተም ይቅርታ ብትጠይቅም ምንም ማለት አይደለም እኔ ግን ዘላለም ይቅርታውን መጠየቅ ያለበት ይመስለኛል ይሄ የእኔ አስተያየት ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤ በርቱ!!!

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 28 วันที่ผ่านมา +23

    እውነትም አንተ የንስር አይን ነህ ላንተ ቃል የለኝም ጀግናው 💪💪💪

  • @user-bp3br6ou3k
    @user-bp3br6ou3k 28 วันที่ผ่านมา +25

    ጅግና ወንድማችን ኣንተና ዘሌ በማሃላችው ያለፀብና ብጭት ተነጋግራችሁ ፍቱት ታረቁ😢😢😢

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 28 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስ አለህ እኛም እንወድሃለን በርታ የእዉነት አምላክ ይርዳችሁ
    ምንም አይደለም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ደሞም የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ከልተሳሳተ እየሰራ አይደለም ይባላል
    የንስር አይን ተባረክ እግዚአብሔር እሄንን ነው የሚወደዉ የይቅርታው አምላክ ይቅር ይበልህ ዘላለምም እሄን ብቻ ነው የፈለገዉ እኛም አደራህን ለዘላለም እናደርሳለን እሱም አስተዋይ ስለሆነ ይቅርታህን ይቀበላል

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 28 วันที่ผ่านมา +20

    ደስ ይላል አሁን ወደ እውነት እየቀረባቹ ነው ከዘሌጋ ታረቁ ተስማሙ በአላህ ወንድሜ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 28 วันที่ผ่านมา +44

    ከዘሌ ጋር በጭራሽ አትጣሉ ወንድሜ በተረፈ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ።

  • @bene4809
    @bene4809 28 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ፡ እኔ የምለው ፡ የሆነ ምስጢር ጓደኛህ ደብቆሃል።ዱካ ሾው በንጽህና እንደሚደግፍህ ፡ በዚህ ጉዳይ እንድትደግፈው መፍቀድ ይገባው ነበር። ኣሁንም ያንተስህተት ብዙ ኣልታየኝም። በትልቁ ዱካ ሾው ከትክክለኛ መንገድ የሳተ ሆኖ ይገባኛል።ሰው ኣለማመንህ ፡ መጠራጠርህ በጣም ትክክል ነህ ። በርታ ተባተክ ።

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 28 วันที่ผ่านมา +19

    የኛ ጀግና አደንቅአለው እነዚ ሰዎች የሰው ህይወት አበላሽተው የአንተና የዘላለምን ቀረቤታ በጠበጡት እንዳተዋቸው በርታ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 วันที่ผ่านมา +45

    ይሄ ቤተስብ መጨረሻ ባዶ ነው እሚቀሩት የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው። በስውር የስሩትን በብርሀን ሊወጣ ነው ተአምር ነው😮😮 አንተን ፈጣሪ አይለይህ ይጠብቅህ በእውነት የዘመናችን ጀግና ነህ ❤

    • @fatma6629
      @fatma6629 28 วันที่ผ่านมา

      😂ሳህ ሌባ ሲሰርቅ ይስማማል ሲከፍፈል ይጣላል

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 28 วันที่ผ่านมา +4

    የንሥር አይን ጀግናችን ትልቅ ሰዉ። ምንም ጥፋት የለብህም። የሆነዉ ሆኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ። የዘላለም ነገር እንኳን ትንሽ ግራ ያጋባል። የሆነ ነገርማ አለ። አንተ ወጥረህ ስለያዝከዉ ከዚህ ድራማቲክ ቤተሰብ እራሱን ነፃ ለማዉጣት አንተ ላይ agressive የሆነ አይነት ነዉ የተሰማኝ። ቢሳካለት ተጠቃሚ ሊሆን ነበር። አንተ ደግሞ ጉዳዩ ዉስጥ ገብተህ ነገሩን ስታደፈራርሰዉ አንተን ጥፋተኛ አድርጐ እሱ ከፍ ብሎ ለመታየትና አራዳ አራዳ ለመጫወት የፈለገ ይመስለኛል። ሀቀኛ ቢሆንማ ኖሮ በዉስጥ መስመር ላናግርህ ስትለዉ በጨዋ ደንብ ያወራህ ነበር። ለነገሩ ጠበቃ ነበርኩ ብሏል አይደል። ነገሩ ገብቶናል Yes, Yes , ብለናል። አንተን የዋሁን ወንድሜን ግን በሄድክበት ሁሉ እናትና ልጁ ይጠብቁህ። ምንም እንዳላጠፋህ ህሊናህ እያወቀ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነዉ። ጓደኝነት ያልበገረህ ለሀቅ የቆምክ መሆንህን ያስመሰከርክ የአመቱ ምርጥ ሰዉ ነህ። ለክፉም ለደጉም ሠላም ብታወርዱ ደስ ይለናል። አንተም እራስህን ጠብቅ። ፈጣሪ ከፊት ከዃላህ ይከተልህ አሜን! አሜን! አሜን!

  • @NebyJohn
    @NebyJohn 28 วันที่ผ่านมา +32

    ስለአንቴ እር/ር ይመስገን ።የእውነት ሁሌታችሁም ኩራታችን ነችሁ....ከዘሌ ጋር ይቅርታ ተባባሉ ❤❤❤❤

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039 28 วันที่ผ่านมา +25

    ወንድም ❤❤❤ የኔ ጀግና አንዳትለቃት ትግስት አሰፋ የት ናት ከዘላለም ጋር ነገሮችን በሰላም መፍታት ይኖርባችኋል የናተን ፍቅር ❤❤❤ ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤❤❤❤❤በማርያም

  • @user-rt3yz4uy4q
    @user-rt3yz4uy4q 28 วันที่ผ่านมา +2

    የንስር አይን በጣም ነው የምንወደው ስራህን። ከዘላለምጋ ያላችሁ ጎደኝነት በማንም አጭበርባሪ ሌባ ማጣት የለባችሁም። ሁለታችሁም እውነትን ለማውጣት የተጎዳን ለመርዳት ነው የምትጥሩት። እንዲያውም አንዳንዴ ተባብራችሁ ብትሰሩ እንዳሁኑ መልካም ነው። በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ። በእናንተ ስራ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ🙏

  • @sajadme9619
    @sajadme9619 28 วันที่ผ่านมา +48

    ዋው ጀግነ ነህ ደስ ያላችሁ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sajadme9619
      @sajadme9619 28 วันที่ผ่านมา

      ብቻ ፍጣሪ ይጠብቅህ ነገር ግን ታርቁ በይቅርታ ተላለፎ❤❤

  • @user-hn2jm6sz1z
    @user-hn2jm6sz1z 28 วันที่ผ่านมา +20

    ጀግናችን ከዘሌ ጋር ተስማሙ እኛም ደስ እንዲለን ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ ይቅር ተባባሉ ንስር ዘሌ ምርጥ ወንድምህ ነው

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-አ8ዸ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍ ምን አለ ኢትዮጵያን አንተ ብትመራት የት በደረሰች ፈጣሪ ከሁሉ መጥፎ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 28 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ጀግና ድምፅህ ግርማ ሞጎስህ ሁሉ መናህ አደንቀህ አለሁ የኔ ጀግና ሺ አመት ያኑሩህ አበሳየ እዴት ልግለፅህ እነዚህ ልጆች የደበቁት ነገር አለ ትግስትን ገለዋታን ማለትነው መቸው እኔ እጃ ከአጎትየው ጀምሮ እጅ አለበት የወድማቸው ሚስትም ምራታቸውም ታውቃለች አውቀው ነው ያሸሻት እና በመጨረሻም ከዘላለም ጋር ታረቁ አደራ😢

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 28 วันที่ผ่านมา +18

    ይቅርታ የሚያስጠይቅህ ነገር የለም በተጠራህበት መንገድ ሄደሀል እሱ ላይ ነው ጥፋቱ ያለው ምክንያቱም ተረጋግቶ መነጋገርይችል ነበር አሁንም ጥሩ ይዛችሗል ይሄ ከባድ ቤተሰብ ነው ሁለታችሁም ጠንካራ ልጆች ናችሁ አብራችሁ ጨርሱት ይህን ጉዳይ ይህው በእሱ የተላከከችው ልጅ በአንተ ተገኘች ስለዚህ አብራችሁ ጨርሱት በርቱ እሱም ይቅርታ ይጠይቅህ በጣም የሚገርም ነገር ነው እያየንና እየሰማን ያለነው የትእግስትን ሀቅ ሊያወጣላት ጌታ ስለፈለገ ሁለት እሳት ነገር ይዘው የማይለቁ ጋዜጠኞች ላይ ጣላቸው ብቻ በርቱ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 28 วันที่ผ่านมา +2

      አይይይ መታረቅ አለባቸው እኔ ሰላም ነስቶኛል 🥹ሁለቱም በጣም ጎበዝ ናቸው በቃ ጥፋተኛ ሌቦች ቤተሰብ ናቸው

    • @LegeseDejene-f7u
      @LegeseDejene-f7u 28 วันที่ผ่านมา

      Don't jaje like this niser & donkey tube we are good but this case is for zelelme tell him for niser Don't be harry going slowly

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n 27 วันที่ผ่านมา

    አዎ ዘሌ እባክህ ይቅርታ አድርግለት የንስርም አይን ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ትክክል ነህ እኛ ፍቅራችሁን ነው የምንፈልገው አዎ የሄንንም ጉዳይ ደግሞ በጋራ እየተነጋገራችሁ ነው የምንፈልገው በርቱልን እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 28 วันที่ผ่านมา +23

    የነስር አይንን የምትዎዱ 👍👍❤

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 28 วันที่ผ่านมา +18

    በምትቀርባቸው ሰዎች ጉዳት ስለደረሰብህ ተጠራጣሪ እና ሰውን ያለማመን ስሜት በውስጥህ እንዲፈጠር አርጎሃል ! ያ ደሞ ወደ ነበረህ ማንነት ለመመለስ ጊዜ ይፈልጋል !!
    እርግጠኛ ነኝ ጉአደኛህ ( ወንድምህ ) ይህን አመዛዝኖ ወደቀድሞው ግንኙነታችሁ እንደምትመለሱ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l 28 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ጥሩ ኮሜንት

    • @faidaalmam1469
      @faidaalmam1469 28 วันที่ผ่านมา

      That’s right

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 28 วันที่ผ่านมา +3

    ምንም ይሁን ከሱጋ አትቀያየሙ ወንድሜ አላህ ያግዝህ በርግጥ ያናድዳል ስለጠፋችው ልጅ አስቲ ጎረቤት መረጃ ጠይቅ አኔ ሳስበው የጠፋችው ልጅበኽይወት ካለች ይገርመኛል ግን እንዲው አሣዝናኛለች በትገኝ ወላሂ ደስ ይለኛል እውነት ሀቅ ግን ተቀብሮ አይቀርም ኢነሻአላህ አላህ ያግዝህ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 28 วันที่ผ่านมา +16

    ቀጣዩን አሳውቀን ነስርየ በወላዲት እጠብቃለሁ 😢😢😢ከዘላለም ጋር ታረቁ አትጣሉ በወላዲት ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ታረቁ 😢😢😢

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 28 วันที่ผ่านมา +25

    የኛ ጀግና የውነትም የንስር አይን ኮራንብህ ወንድሜ ከዘሌጋ ታረቁ በተረፈ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @ayalneshdejene2761
    @ayalneshdejene2761 27 วันที่ผ่านมา

    የንስር አይን ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ዘላለምም ይቅርታውን ሊቀበል ይገባል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @senaitasmare3351
    @senaitasmare3351 28 วันที่ผ่านมา +19

    እናመሠግናለን የንስርዓይን 👍ዘላለምን በሚድያስም ይቅር በለው ሁለታችሁም ወጣቶች ናችሁ ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ እናንተ ስትጣሉ የሚጎዳው ሕዝብ ነው

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 28 วันที่ผ่านมา +17

    ጀግና የጀግና ልጅ የኔ አባት እራስህን ጠብቅ እባክህ ከዘላለም ጋር ታረቁ

  • @tru1614
    @tru1614 28 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ልጅ ይቅርታ መጠየቅ መሰልጠን ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ክቡር ነው

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 28 วันที่ผ่านมา +35

    በተመልካቶቻችሁ ይሁንባችሁ። ዘላለምጋር እርቅ አውርዱ። እባካችሁ ሁለት ጀግና አንድሲሆን ነው የሚያምረው እባክህን እርቅአውርዱ ከዘላለምጋር ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 28 วันที่ผ่านมา +10

    ጎበዝነህ ይቅርታ ላልከው ትልቅነትነው እሺ እየፃፍንነው ታረቁ እያልኩ ታረቁ አሁንም መላአኡ ቅዱስገብርኤል ያስታርቃቹህ❤❤❤

  • @estifanosaschalk9595
    @estifanosaschalk9595 28 วันที่ผ่านมา +6

    የነሰሪ አይን እና ዘሌ ይታሪቁ የምትሉ ሁለቱንም እንወዳችሆለን .Please vote.

  • @ShahadShahad-kk9ds
    @ShahadShahad-kk9ds 28 วันที่ผ่านมา +29

    1ኛ ነኝ ላይክ አርጉት የንስር አይንን የንስር አይንና ዱካ ሾው ፕሊስ ታረቁ ለኛ ለተመልካቻችሁ ስትሉ😢😢

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 28 วันที่ผ่านมา +13

    በውነት እግዚአብሔርን የምትፈራ የምትወድ ልጂ ነህ እንደዚህ ነው ክርስቴን ብታጠፉም ባታጠፋም ይቅርታ የሚጠይቅ እግዚአብሔርን የምትወድ ስው ነው ተባረክ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 28 วันที่ผ่านมา +1

    ንሥር አብሽር ትምህርት ይሆንሀል አትቸኩል ትንሽ ትቸኩላለህ ግልፍ አትበል 2ታችሁም ምርጥ ሀቀኛ ሠወች ናችሁ ያለቀሠሁሉ ተበዳይአይደለምና በሥራወችህ ሠከንብለህ ሥራ እሡ የሚበልጥህ ነገሮችን ሠከን አድርጎ ነዉ የሚሄደዉ ይሄን ባህሪ ከሡ ተማር ችኩልነትህ ነዉ ሊያሥቀይመዉ የቻለዉ። አትግባ ያለብህ ምክንያት ከሁለቱም ቤተሠብ ሀሣብን ሥለምትቀበሉ ነዉ የሥራችሁን ባህሪ ታዉቃለህ በተረጋጋ መፈሥ ሥላልጠየከዉ ነዉ የተቀየመዉ ሌላዉ ሥለሡ መጥፎነት ማጋለጥ የነበረብህ መጨረሻዉን አይተህ የተቀበለበት ወድማቸዉ ካሸነፈ ነበር በማሥረጃዉ መሄድና በሚድያ ማጋለጥ የነበረብህ።

    • @Rosie-m2v
      @Rosie-m2v 27 วันที่ผ่านมา

      Betikikil

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 28 วันที่ผ่านมา +15

    ትግሰት አሰፈ ፊትህ አሰጣት ጀግና ነህ እርጂም እድሜ ከጠና ጋር ይሰጥህ እርሲህን ጠብቂ

  • @HadeNege
    @HadeNege 28 วันที่ผ่านมา +18

    ጀግናው የንስር አይን ከዘላልም ተስማምታችሁ ስሩ እባካቹሁ እነዚህ ቤተሰቦች ውስብስብ ያሉ ናቸው

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልለ እ/ር ይመስገን የንስር አይን እኔም በዘሌ የተነሳ ክፍት ብሎኝ ነበር ምክንያቱም እውነት ማርያምን በጣማ ሀቀኛ ናቹ ሁለታችሁም ዘሌ ብዙብዙ መልካም ስራ ነው የሚሰራው በተለይ ያንተን ያጠቁህን ጠላቶችህን ማለቴ ወዳጅ መስለው ያጠቁህን ወንጀለኞች የተከታተለልህ ሰው ነው ከልቡ እና ለዛ በጣም ከፋኝ አንተን የመሰለ ሰው ማጣት አንፈልግም የንስር አይን እናንተን ለማጣላት ነው ወንጀላቸው እንዳይታወቅባቸው ያሰሩት ሴራ ነው እና ባይሆን አግዘው ተጋገዙ ጠላት ይፈር የንስር አይን ተመልካችን ስላከበርክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y 28 วันที่ผ่านมา +20

    እባካችሁ. ዘላለም ጋ. ታረቁ. እኛ ተመልካቾች. ደስ ይበለን. በፈጠራችሁ