Ethiopia - የመሶብ ዳንቴል አሰራር (እጅስራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • / ethio_crochet
    Facebook page : goo.gl/bdo1rL

ความคิดเห็น • 163

  • @FasiNico
    @FasiNico  6 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ባለችሁበት ይሁን: ለምትሰጡኝ አስተያየት እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለው 💚💛♥

    • @sunnatobe2720
      @sunnatobe2720 6 ปีที่แล้ว

      Fasi crochet አረ ።መሲ ለረከቦት ልስራው ወይ እህት ያምራል ውነት መልሽልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว +2

      Hayat Hassan ለረኮበት አይሆንም እህቴ ክፍተት ስላለው

    • @ራቢያነኝስድትያደከመኝቤተ
      @ራቢያነኝስድትያደከመኝቤተ 6 ปีที่แล้ว +1

      Fasi crochet ሀይ ስላም ነው እህት እኔ እንዴት እንድሚስራ አላውቅም ገና አልጀመርኩም መርፌና ክሩ እራሱ እንዴት እንድሚያዝ አላቅም ለጀማሪዎች እስኪ አሳይን።እናመስግናለን

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      እራቢያ ቢንት ሁሴን እራቢያ ቢንት ሁሴን ሰላም እህቴ ምንአልባት ይህ ይረዳሻል
      th-cam.com/video/AWM5mQ9wzJE/w-d-xo.html

    • @momlove7025
      @momlove7025 6 ปีที่แล้ว

      Fasi crochet እህት እኔ አልገባኝም ማር ምንይሻለኛል

  • @guzalamguzalam3369
    @guzalamguzalam3369 9 หลายเดือนก่อน +2

    እጅሽ ይባረክ እደዚህ ካሚራ አቅርበሽ ስለሆነ የምታሳይን በጣም ቅን ልቦና አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለው 🙏💖

  • @fatumaseid9353
    @fatumaseid9353 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እና ቀላል የጅ ስራ ነው ያሳየሽን እኔ ዳንቴል ስራ የመጀመሪያ ነው ያንችን እያየሁ እንዳንች ቆንጆ አድርጌ እየሰራሁ ነው አመሰግናለሁ

  • @SarkeAyalawe
    @SarkeAyalawe 3 หลายเดือนก่อน

    በጣመ ነዉ የሚያምረዉ🎉🎉🎉

  • @jemals4345
    @jemals4345 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. በርች ትምህርትሽ ሁሉ ይገባል

  • @fhfhdhjg1803
    @fhfhdhjg1803 5 ปีที่แล้ว +1

    የዚህን የመጨረሻዉን ሊክ ከስር ላኪልኝ

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ስታስረጂ እንዴት እንደ ሚገባኝ ሰላምሽ ብዝት ይበል በርቺ ጎበዝ

  • @ኢክራምስደተትያደከማት
    @ኢክራምስደተትያደከማት 6 ปีที่แล้ว

    እህትየ ጀዘከላሁ ከይረን የኔ ባለሙያ

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አናመሰግናለን የኔ ማር ኑሪልኝ

  • @fatumaseid9353
    @fatumaseid9353 5 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ሰፕስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስይላል እህት በቅርብ ጊዜ ይሄን ስራ ሰርቼ ነበር አስቀናሽኝ

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 ปีที่แล้ว

    እንዴት አባቱ ነው ባክሽ የሚያምረው። እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ክፉ አይንከመሽ።

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว +1

      Frity Getachew አሜን የኔ ቆንጆ: አመሰግናለው በጣም

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 6 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጎበዝነሽ እጂሽይባረክ የኔቆጆ በርች የማስተማርችሎታሽ በጣምደስ ይላል እዲህነው ሰውማለት በጎመሆን ለራስነው በጣም እናመሰግናለን በርች ።

  • @ኮኪየናቶልጂእናቶንናፋቂ
    @ኮኪየናቶልጂእናቶንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዛሬ በጣምቆጆ፡አሠራር፡ለቀሻል ፡የኔቆጆ፡እናመሠግናለን

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ማሪ እግዚአብሔር እጅሺ ይባርክ ማስራት እችላለሁ ግን ድዛይኝ ያስቸግረኛል😕. 🇪🇹💚🙏💋

  • @ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ
    @ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ 6 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ምን እንደምልሽ አላቅም ምንም አላቅም ነበር በአንች ነው የተማርኩት ሲጀመር የማስተማር ችሎታው ከተፈጥጦሮሽ ስጦታ እስከሚመስለኝ ድረስ ነው በጣም የማስተማር ችሎታው አለሽ ማንኛውም ስው ሞያ ቢኖራቸው ለማስተማር ግን ችሎታ የላቸውም አንች ግን እውነት የስራው ችሎታውም የማስተማር ችሎታውም አለሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ እውነት ሞክሬው አላቀውም ባንች ተማርኩኝ ፈልጌ ያንችን ስራ ነው ፈልጌ እምከታተለው ብልሽ አታምንኝም እና በርች የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሄር ካንች ጋ ይሁን እውነት እወድሻለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን እህቴ ከልብ አመሰግናለው ደስም ብሎኛል አብረሽኝ ስለምሰሪ: ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ እኔም እወድሻለው ኑሪልኝ 💝💝💝

  • @fatemafatema713
    @fatemafatema713 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትይኛለሽ ስታሳይ በግልፅ ነው

  • @zahlecell6196
    @zahlecell6196 6 ปีที่แล้ว

    ስራዉ በጣም ያምራል የሁለተኛዉን ክፍል እፈልጋለሁ

  • @زيناتزوزو-س3ط
    @زيناتزوزو-س3ط 6 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም የምፈልገው ስራ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @bashaduleloo1497
    @bashaduleloo1497 6 ปีที่แล้ว

    Wooooooooooooooooooooow egishi yebareki mare tebarekii

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      Bashadu Leloo አሜን አሜን

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውበ ጣም። ጎበዝነሽእህታ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว

    ፋሲ እመሰግናለሁ😘😘

  • @አቢሲኒያ-ጀ8ኈ
    @አቢሲኒያ-ጀ8ኈ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህት በጣም
    ያምራል ጎበዝ🌟

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውው የኔ ውብ እንደት ያምራል እህት እጂሽን ይባርከው

  • @imhabibaimridwan9846
    @imhabibaimridwan9846 6 ปีที่แล้ว

    እርጋታሽ በጣም ደስ ይለኛል

  • @makeyamhmd435
    @makeyamhmd435 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔባለሙያ፡አመሰግናለሁ።
    እኔንም፡ባለሙያ፡አደርግሽኝ።
    ደግሞበደብ፡ዲክም፡ብለሽ፡ነው፡የምታስርጂን፡፡ያችን፡ስራ፡እያየሁ፡አዲቀንም፡ተሳስቸአላውቅም ።
    በርች፡እህትዋ።

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 6 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በስንት ነው የምትሰሪው ቆንጆ ጎበዝ በርች እኔም ካንች ተማርኩ

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እስከምሞክረው ኀጉቻለሁ

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 3 ปีที่แล้ว

    ስታስረጅ ጎበዝ ነሽ የቡፊ እስቴ ስሪልኝ ሆደ

  • @serkaabera9947
    @serkaabera9947 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ሲያምር ታድልሽ ምንም አልች ግን መስራት ብጣም ነው እምፍልግው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቸ4ጐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቸ4ጐ 6 ปีที่แล้ว +1

    ፋስዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ያሸንፋል አሜን

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 ปีที่แล้ว

      ምሶብሽያጭ። ካለ ንገሪኝ የክር ማለት ነው??

  • @sarasisay1026
    @sarasisay1026 6 ปีที่แล้ว

    Hii konjoo eny eysrahut nber eyayhu lmen new estrt ayhonme embey aley????

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህታችን እናመሰግናለን ሌላም ዲዛይን አሳይን 😘

  • @fatimall8235
    @fatimall8235 6 ปีที่แล้ว

    እሲብየቡፌና የሶፋ እሚሸጥ ካለሽ አንድ አይነት እንግዛሽ እሽ ዱባይ ነኝ ያለሁት ወይት ነሽ እደው ክሩን ወይት አገኝሽው ጠቁሚኝማ የሞሰቡም ዋው ብያለሁ በተረፈ እጂሽ ይባረክ

  • @burkanburkan8430
    @burkanburkan8430 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን በዚዉ ብዎሮዲ ለትልቅ መሶብ መሆን ዪቺላሊ

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ግን እህቴ ለአልጋ የሚሆን ብታሳይኝ ከይቅርታ ጋር

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 5 ปีที่แล้ว

    ijish yebarak marrr

  • @smartphone6906
    @smartphone6906 6 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ

  • @hhfchf6397
    @hhfchf6397 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን ስድስት ያልሽውን አሳይን በቀጣይ ክፍል😊

  • @tigistigizachowsena5380
    @tigistigizachowsena5380 6 ปีที่แล้ว

    Wowu fasi batami das yilali. 😘😘😘😘😘😘

  • @ፊዳከአቢወኡሚወነፉሲያርሱ
    @ፊዳከአቢወኡሚወነፉሲያርሱ 6 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallah wbbb new ejishi ybarekk ehit

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፉሲ ያርሱል አላህ አሜን: አመሰግናለው ቆንጆ

  • @አሚናትመኮነንአሊ
    @አሚናትመኮነንአሊ 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ቲሊግራም የለሽም

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ስገባ እሰራለሁ ሳላመሰግንሽ ግን አላልፍም በርች ያገሬ ልጅ

    • @kaschakonejo8322
      @kaschakonejo8322 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል

    • @aynalemmroue3344
      @aynalemmroue3344 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ አረብ አገር ነኝ ግን አብሬሽ እየሠራሁ ነዉ ለእናቴ ቤት ተባረኪ ይሄን ደሞ ነገዉኑ እሠራዋለሁ

  • @ruhitruhit1926
    @ruhitruhit1926 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @hdhhfhhduhhjsjqhsh9087
    @hdhhfhhduhhjsjqhsh9087 6 ปีที่แล้ว

    Mashealhe dantelsera Batman naw yamwad amsgnalhu bzu dezayun asyshn Weda katyibatttt😙💓

  • @imissyoumom-gq3dr
    @imissyoumom-gq3dr 6 ปีที่แล้ว

    Yegna habeshawit balemoya siwedishko 😍😍😘😘😍

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሲቀጥል ሌላ አይነት የሞሰብ ልብስ ስራ አሳይን

  • @rahmahali6256
    @rahmahali6256 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @imhabibaimridwan9846
    @imhabibaimridwan9846 6 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ የኔቆንጆ

  • @mintkhalai3436
    @mintkhalai3436 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnale Eht yebuna Mefreshya Btasayn

  • @fyeenatenafakifyenatenafak9288
    @fyeenatenafakifyenatenafak9288 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 6 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን ♥♥♥♥

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግነለን እህታለም እኔ ጀምሬው አለሁ እስኪ ሌላ አይነት የሞሠብ ልብስ አሠራረ አሣይን አንድ ቦታ ድረብ አንድ ቦታ በነጠላ እያለ የሚያልቅ እህት

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 6 ปีที่แล้ว

    WOW sis wedjelshalhu 👍

    • @abdallahsaleh5653
      @abdallahsaleh5653 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአለህ

    • @dantalfredsaisiraafrdes6562
      @dantalfredsaisiraafrdes6562 6 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay Geni fashin dantal

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 6 ปีที่แล้ว

      dantal Fredsa isiraaFrdes berchi yena wude betam yamral Egziabher beselam le Ethio kabkagn eseralhu anchim berchilgn mamaye 😍💝

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 ปีที่แล้ว

    Wawuuu ijish yibarak mare

  • @ወርቅየየዴማሲቆልጅ
    @ወርቅየየዴማሲቆልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ ግንየትነዉያለሺዉ ከይቅርታጋ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว +1

      ወርቅየ የዴማሲቆልጅ አሜን: ፈረንሳይ ነው ያለሁት እህቴ

  • @hhfchf6397
    @hhfchf6397 ปีที่แล้ว

    ክፋል ሁለች ካለ ልቀቁልኝ

  • @burkanburkan8430
    @burkanburkan8430 6 ปีที่แล้ว

    በረቺ 💜👍

  • @uaeuae2872
    @uaeuae2872 6 ปีที่แล้ว

    Wawww mamiy betam new yemiyamrew egziabher ybarksh

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 3 ปีที่แล้ว

    አጣሁት

  • @دعإثيوبياتعيشإلىالأبددعإثيوبيا

    የኔ ይጎደጉዳል ብለዉ ብለዉ እቢ አለኝ 😔

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 ปีที่แล้ว

    Ehet alem masha allah des yilale

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      Semira Jemale Mehammed አመሰግናለው እህቴ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 ปีที่แล้ว

    ፊሲየ ግን አለሽ ወደ የእጂ ስራዎችሽ ሁሌ ይናፍቁኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว

      አለሁ ውዴ ይመስገነው እጅስራዎቼን ሁለተኛው ቻናሌ ላይ ነው የምለቀው ethio crochet ብለሽ ታገኝዋለሽ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 2 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico ነውደ እኔኮ ጠፍችበኝ እያልኩኝ ነበር ሰላም ከሆንሽ ችግረ የለውም ሁሌም ሰለምከታተልሽ አሁን በዚህ እፈልግሻለሁ ሁሌም ሰላምሽ ብዝትት ይበልልኝ ከአንች ብዙ ተምሪየለሁ ።

  • @saratai9958
    @saratai9958 5 ปีที่แล้ว

    Eny serchw nber gen betame godgodbey melshe fetahut ende ladrg

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 7 หลายเดือนก่อน

    ❤ barcheeee

  • @ወርቅየየዴማሲቆልጅ
    @ወርቅየየዴማሲቆልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዱባይመስለሺኝነዉየኔቆንጆ በቃእሺ አመሰግናለሁ

  • @አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ
    @አሚናየረሱልወዳጂ-ቈ9ጸ 6 ปีที่แล้ว

    Wow naw konjio berechi

  • @ummuhuuzeyfainshallah8430
    @ummuhuuzeyfainshallah8430 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for everything

  • @hanamariym3566
    @hanamariym3566 2 ปีที่แล้ว

    የምትሰሪያቸው ሁሉ ያምራሉ ግን ክሮቹ የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ኢትዮጵያ አይደለም ያለሁት ያለሁበት ሀገር ነው የምገዛው

    • @hanamariym3566
      @hanamariym3566 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ...... ክሮቹ ለዲዛይኖቹ ይበልጥ ውበት ይሰጠዋል ለማንኛውም ሙያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግንሻለሁ .... እኔም ስለምሰራ ነው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    👏

  • @sewing3188
    @sewing3188 6 ปีที่แล้ว

    Thank you my sister tena yeseteln kongo nw

    • @zegashzegash9505
      @zegashzegash9505 6 ปีที่แล้ว

      sewing ውይይይይይ እህታችን እጅሽን ወርቅ ያርግልሽ እኔግ እዴት እደሚገባኝ አላቅም

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 6 ปีที่แล้ว

    ግን የሞሰቡን መያዣ ላይ ያለውን ዲዛይን በሌላ ሰርተን እደገና አች የሰራሽውን ፈንድሻውንና ሰሰሉን መስራት ይቻላል

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አዎ ይቻላል እህቴ

    • @zeenatmuhamed3732
      @zeenatmuhamed3732 6 ปีที่แล้ว

      @@FasiNico
      እሽ አመሰግናለው ማሬ
      አያቴ ስታቆላምጠኝ የኔ ወይዘሮ ትለኝ ነበር
      እና አችምን ቆንጆ ወይዘሮ ብየሻለው

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Love 💘 it

  • @fatumaabdullah3796
    @fatumaabdullah3796 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህደስዪላል

  • @konjitkonjo3221
    @konjitkonjo3221 6 ปีที่แล้ว

    Ehte ebaksh memar efegalehu gn chinkilaten areboch dngay aderegut meselegn algebash alegn

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 ปีที่แล้ว

    እህት እስኪ ይህን የሞሠበ ወረቅ እንደት እደጨረሺው ፓስት አድረጊልኝ እየሠራሁት ነበረ 16ኛ ዙረ ደረሸ አለሁ እማ

  • @መአዛአለሙየድግልማርያምል
    @መአዛአለሙየድግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እህቴ ይሄ ዳቴን ስራ ባየውባየው አልገባኝ አለ ሥለዚህ እዴት ልልመደው

  • @sunnatobe2720
    @sunnatobe2720 6 ปีที่แล้ว

    በክቡ ብሰራው ሰሰለቱ ችግር አለው እህት

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      Hayat Hassan ሰላም እህት ለጠረንጴዛ ለትሪ ለረኮበት መሸፈኛ በክቡ ልትሰሪው ትችያለሽ: ወይ ሰሞኑን የዚህ ተመሳሳይ እሰራለው እሺ

  • @jolycell4870
    @jolycell4870 4 ปีที่แล้ว

    ILOVEYOUMYSISTER

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 7 หลายเดือนก่อน

    ቴሌግራም ላይ ላኪልን

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 หลายเดือนก่อน

      Ethio crochet

  • @wedyafkrhalhua4026
    @wedyafkrhalhua4026 6 ปีที่แล้ว

    emfelgew sera nerce

  • @እግዚአብሔርአመሰግናለሁ
    @እግዚአብሔርአመሰግናለሁ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥበብም ከልኡል ዘንድ ነውና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
    @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 6 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kadamendres6837
    @kadamendres6837 6 ปีที่แล้ว

    Yenejegena berchellgn selamsg baleshbet ybzallsh ye etyopeya jegnanesh lene

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      Kadam Endres አሜን ለሁላችን እህቴ አመሰግናለው

  • @taganegemechu9001
    @taganegemechu9001 6 ปีที่แล้ว

    Wawu

  • @sofiyaseid9270
    @sofiyaseid9270 6 ปีที่แล้ว

    ከቻልሽ የቡና መፈረሻ አቅርቢልን አመሰግናለሁ በርች

  • @anshaomar2434
    @anshaomar2434 6 ปีที่แล้ว

    ማር እስከግማሽ ስሪልን

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 ปีที่แล้ว

    Bench serchw harife new

  • @cd4496
    @cd4496 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እረ በናትሺ እንዴት ልወቅ መልመደ እፈልገለሁ ግን አይገበኝምምም ተበበሪኝኝኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      ومن یتوکل علی الله فهو حسبه Cd ሰላም እህቴ ምን አልባት ይህ ይረዳሻል እይው እስቲ
      th-cam.com/video/JpE9qJf2qp8/w-d-xo.html

  • @jolycell4870
    @jolycell4870 4 ปีที่แล้ว

    Gentelwomens

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ በናትሽ ለጀማሪዎች የሚሆን ስልጠና ስጭን

    • @FasiNico
      @FasiNico  6 ปีที่แล้ว

      አለ ከዚህ በፊት የተሰራሁት እህቴ

  • @mohammedsalam1663
    @mohammedsalam1663 4 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @ሙናያኸስረተአለልዱንያ
    @ሙናያኸስረተአለልዱንያ 6 ปีที่แล้ว +5

    ማማዬ ቀስ በይ ከኡቀቴ አፃር ይዤው ቀረሁ በተረፈ ሳላመሰግን አላልፍም

    • @ze8865
      @ze8865 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @jemals4345
      @jemals4345 6 ปีที่แล้ว

      ሙና ያኸስረተ አለል ዱንያ. በምን. መሥፊያው እንደት አገኘሽው ክሩን ሳይሆን. የምታሾልክበትን

    • @ነኡምቲቲዩብ
      @ነኡምቲቲዩብ 6 ปีที่แล้ว

      @@jemals4345 ከሱቅ አቦ ሪየለይን አለ አረብ ሀገር ከለሽ

    • @jemals4345
      @jemals4345 6 ปีที่แล้ว

      ነኢማ ቢንት አብደለ. ጅዳ ነኝ. እህት. በአረበኛ ምንድን ነው.

    • @ነኡምቲቲዩብ
      @ነኡምቲቲዩብ 6 ปีที่แล้ว

      @@jemals4345 ሱሙን አለቃውም አገጠሚ ክሩን ስፈልግ እሱንም ከጠገቡ አገኜሁት መጀመሪየ ኢብረ ሀቅ ሱሁፍ ቢዬ ጠየኩት ሱሁፍ መለት ክሩ ነው ከዘ መርፌዎች ሲየሰይኝ እዘው አብሮት ነበር አገኜሁት ሞክሪ ተገኚወለሽ

  • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ
    @በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 ปีที่แล้ว

    እህህህ እደው እኔስ ባይሽባይሽም እጀ ለመጥለፍ ምንም አልቻለልኚም
    በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ እህት

  • @ነበርግን
    @ነበርግን 5 ปีที่แล้ว

    ይህበድንብአስይኝ

  • @ነበርግን
    @ነበርግን 5 ปีที่แล้ว

    አልቁክሆንሽርአትጌለን

  • @radeealii6851
    @radeealii6851 5 ปีที่แล้ว

    8

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ገብቶኛል አመስግንሻለሁ

  • @tsahyayele9831
    @tsahyayele9831 2 ปีที่แล้ว

    ድሞጽሸ አይሰማም