ልጄን እስከ መግደል ያደረሰኝን ብሶቴን ላስረዳችሁ || ምን እንደነካኝ አላዉቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2024
  • A woman who has suffered a lot. #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ለ3 አመት አብረን ቆይተን ሴት ልጅ መዉለዴን በስልክ ስነግረዉ ወይኔ ደገመኝ ብሎ ዘርፎኝ አድራሻዉን አጠፋብኝ።
    የገዛ ልጄን በዉሀ ዉስጥ እስከ መድፈቅ ያደረሰኝን ሙሉ ታሪኬን ልንገራችሁ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0968693167
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
  • เพลง

ความคิดเห็น • 114

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  2 หลายเดือนก่อน +5

    ለ3 አመት አብረን ቆይተን ሴት ልጅ መዉለዴን በስልክ ስነግረዉ ወይኔ ደገመኝ ብሎ ዘርፎኝ አድራሻዉን አጠፋብኝ።
    የገዛ ልጄን በዉሀ ዉስጥ እስከ መድፈቅ ያደረሰኝን ሙሉ ታሪኬን ልንገራችሁ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0968693167

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማንኛውም ወላጅ ዋጋከፍሎ እንደሚያሣድግ ታሣድግ እንደውም ነገረ ሥራዋ ያበሳጫል በህጻናቶች ላይየሚደርሠው በደል ከዚህ ይጀምራል

    • @saratekle9598
      @saratekle9598 2 หลายเดือนก่อน

      Yhchi lj adga behg tfaredatalech, yehone yeaymro xegem btameta yegeza enatwa tfat new. Enantem yezih midya balebetochm bthonu tteyeqalachu

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 26 วันที่ผ่านมา

      ይችን ማገዝ ቀርቶ ለሕግ ነበረ የማቀርባት ይች ክፍ ዳፒሎስ ጭራሽ እርድ?
      ለማንኛውም ይች
      ለልጅዋ ያልሆነች ለማንም አትሆንም
      ቢበዛ እኮ ይች አረመኔ ናት እንጂ ለአፅስናት ማሳድርግያ እንክዋን ይመጣል ከመግደል የሰው ቤት ስራ እንክዋን ብናስገባት ልጅ ትችላለች ክፍ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 2 หลายเดือนก่อน +9

    ገና ከጅምሩ መስማት ዘግንኖኝ ሳላዳምጠው ያቋረጥኩት ታሪክ ኸረ እባካችሁ ለኛም አስቡልን እንዴት ነው እንዲህ አይነት ዘግናኝ ነገር የምታቀርቡት ኸረ በስመአብ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +2

      የመጨረሻ ዘግናኝ ደግም እርዳታ ይለምናሉ ያሳፍራል

  • @lemmylem-lp2gz
    @lemmylem-lp2gz 2 หลายเดือนก่อน +5

    እዚህ ያሉ አሳዛኝ ታሪክ በየቀኑ በስደት ሀገር ሁኜ እየሰማሁት ነው ያሳዝናል ግን የኔም ታሪክ አንድ ነው ከልጅነት እስከ እውቀት ግን ጠንካራ ሆን አለብኝ ማምንም ስለሌለኝ😢😢😢😢

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 หลายเดือนก่อน +9

    ለማደጎ አትሰጥም ይህ ጠፍቶት ነው ሁሉ ነገር እንደኖርማል የምትናገሪው አሁንም መታረም አለባት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ትልቅ እርምት ይገባዋል

    • @hussienyimam2590
      @hussienyimam2590 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 หลายเดือนก่อน +4

    በኢየሱስ ስም አቤት ጭካኔ ለ ልጅሽ እንዲህ የጨከንሽ ለ ሌላው እንዴት ትሆኝ😭

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 หลายเดือนก่อน +31

    እችን ለሚድያ ሳይሆን ለህግ ነው ማቅረብ ሚዲያዋች ግን ምን ሆናችዋል ወይ ህግ ኢቲክስ የሌለው አገር!!!!!!!!

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo 2 หลายเดือนก่อน

      Atifiraji

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምንድን ነው ሁሉንምነገርአትፍረዱ ሠውእየገደሉ ያልተፈረደ ምንሊፈረድ ይችላል​@@Tigisthayme-wh1wo

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 หลายเดือนก่อน

      አትፍረድ !!! 👉👉👉👉

    • @tigistendilalu153
      @tigistendilalu153 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tekeke yeche nebese geday neche

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚዘገንን ታሪክ ነው ለመስማት የሚከብድ ወንጀልም ነው

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለመሆኑ በህግ አትጠየቅም በጣም አረመኔ ነች እናንተስ ይሄ ምን ያስተምራል ብላችሁ ነው የምታቀርብት ፍትህ ለህጻናት የህጻንዋ ስቃይ በጣም ነው ያመመኝ

    • @ALemTesfaye-jb4so
      @ALemTesfaye-jb4so 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሚዲያውማ በዚህ ልክ ውንጀልም ብትሰሩ ችግር የለውም ለፕሮግራማችን ድምቀት ትሰጡናላቹ ለማለት ነው😊

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ውይ ውይ እኔም መስማት አቃተኝ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው በጌታ እንደው አፍ አለሽ እግዚኦ ማረን ማረን

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h 2 หลายเดือนก่อน +4

    እረ በስመአም ምን አይነት ሴት ነሽ ሕግዚአብሄርን የማትፈሪ ስንት አማራጭ አለሽ የዱዳ ነብስ ለማጥፋት መነሳት ቲሽ የናትነት ጣም የሌለሽ እራስ ወዳጅ ክፉ ሴት ነሽ።

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 หลายเดือนก่อน +4

    በስምአብ እንኳን እግዚአብሔር አተርፈልሽ እህቴ የወንዶች ጭካኔ ነው እናት በልጆቿ ላይ የምትጨክን😥

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሔር ያጥፋሽ አፈር ብይ ጨካኝ እንዴት ነው የናት አንጀት እንዲህ ያረጋል ይቺ ምንአባትዋ ትረዳለች ህፃንዋ ብትተርፍም እናትየዋ 100 ጅራፍ መገረፍ አለባት ገና ሳያድጉ ላገኙት እየተኙ ብዙዎቹ ቀጥታ ነው የሚያረግዙት ገና ሳያውቁት ላገኙት ነው የሚተኙት አእምሮ የሌላቸው ሴቶች እየተፈጠሩ ነው ቀልቃሎች አይንአውጦች

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጨካኝ ና አረመኔ ሴት ለመስመት ይዘገንናል መሳደግ ካልቻለች ለሚያሳድ አሰጥም ስትናገር አታፍርም 😭😭😭

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 หลายเดือนก่อน +8

    በመጀመሪያ የምትሰሩት አጣችሁ እንዴ አለም ሰገድ አንድ ታሪክ በየቦታው እምታቀሩት ሲቀጥል እዛኛው ላይ ስትናገር ፃታውን አላወቀችም ስወልድ ወንድ ነው ሴት አለኝ እኔም ሴት ስለው ደነገጠ ነው ያለችው እዛ ያለችውን እዚህ አትደግምም እዛ ያለችውን እዚህ አትልም እናም ማማዬ በ25 አመትሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ልጅሽን ለቤተሰብ ሰርተሽ አረብ አገር ወተሽ ቤተስሽንም ልጅሽንም አሳድጊ እጅ እግር ጤና እያላቸው ታሪክሽ ሰውእንዲያስተምር አንቺም እድትረጂ ማለት ስንት የሚራዳ እያለ ማንም እርሩዋን ሰቅላ ትጋደም እና የኢትዪጵያ ሕዝብ ይርዳኝ ሌላ የለሽም ስንት ልጅ ፈላጊ አለ ልጅሽን ለመግደል ውሃ ውስጥ ከመዝፈቅ ለእርዳታ ድርጅት አትሰጪም በገዛ አፍሽ በለፈለፍሽው መቀጣት መከሰስ አለብሽ ከቻልሽ አሂንም ዝፈቂያት ሲያስጠሉ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ወደድኩሽ ካለት መገልበጥ ነው ስራቸው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

      እንደኔነሽ ሲያነዱኝ አንድቀን ካገኙትጋር ጭንመክፈት ሽርሙጥና ዝሙት ማባረር ነውሥራቸው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ውሃ ውስጥ ከትቼ ከደንኩዋትና ብዙ ስዓት ቆየች የማይሆን ንግግር

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስምዋ ተአምር በያት እባክሽ ይቺ ልጅ የጌታ የሱስ ልጅ ናት ሁሉ ያልፋል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 2 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭እኔ ልጨንቅላት ልጄ ልጄ ወይይይ እግዚአብሔር ሆይ ማርን

  • @melessechdegu
    @melessechdegu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኡ ኡ ኡ ኡ ፍትህ ለህፃናት ለህግ ትቅረብ ይህች እናት ሳትሆን አውሬ ናት😢😢😢😢😢😢😢

    • @berihuaraya1652
      @berihuaraya1652 2 หลายเดือนก่อน

      መፍረድ በጣም ቀላል ነው ከነገሮች መጋፈጥ ግን የገጠመው ብቻ ነው የማያውቀው ።

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 2 หลายเดือนก่อน +2

    እአዙ ቢላህ ሳልሰማው ጨርሸ ዘገነነኝ እረ ልጆሯችንም እሰቡልን አላህ ይዘንልን የአለም ፍፃሜ መድረሱ ግልፅ ነው ይሄን ጭካኔ ለሚድያ ማቅረብ አልነበረባችሁም ምንም አያስተምርም የምር መረዳት ካለባት ልጇን ማሳደግ ተስኗት ነው ብትሉን እንረዳለን ግን አሁን ይሄንን ልጂቷ አድጋ ብሰማ እናቴ ትላታለች ሚድያ የወጣ ሁሌም ተቀማጭ ነው አጂብ አላህ አያሳስተን ጌታሽን ምህረት ጠይቂ ስንት አማራጭ አለ መንገድ ዳር ብትጥያት ይሻል ነበር

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሴት ነኝ መፍረድ አልፈልግም ግን የፈለገ ቤሁን ለ9ኝ ሰአት ያክል ዉሃ ዉስጥ አረገሻት ይህ ታአምር ነዉ መትረፏ ስታድግ እራሷ ልጅሽ ምን እንደምታስብ ገምተሻል ቤያስ እዛዉ ቤተሰቦችሽ ቤት ትተሽ መጥፋት ትችይ ነበር ይሂን አሁን ምን ምን ብላቹሁ ታቀረባላቹሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ያንን ያህል ስዓት ውሃ ውስጥ ቆይታ አትድንም እውሸት ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ጭካኔዋ ግን ያፀይፋል

  • @user-yy2vu6ep6n
    @user-yy2vu6ep6n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ነካችሁ ይች ወንጀለኛ ነች ስታወራ እራሱ አይሰቀጥጣትም ባሊ ውስጥ ከተትኳን ስትል እኔ አንቀጠቀጠኝ እሷ ግን ጨካኝ 😢

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቶችዬ ምኑንም ከማታውቁት ወንድ ጋር በስመ ፍቅር ግንኙነት ከመፍጠር በቤተሰብ ተድሮ ተከብሮ ወግ ማእረግን ማየትን የመሰለ ነገር የለም::

  • @amen4756
    @amen4756 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከዚህ ይሰዉረን

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ከመጀመሪያዉ እኮ ነዉ ያጠፋሽ ከሱ ጋር ማቆም ነበረብሽ ገና ሳትወልጂ የእናት አንጄት እንዲህ አደረም😢😢😢😢

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ትጠመቅ በብስጭት አይምሮዋ ተሰውሮ ነው ባባት ንዴት ልጅን መጥላት ነው ወዳን አይደለም እንርዳት እግዚአብሔርም ይደሰትብን ለልጃ ስንል

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 2 หลายเดือนก่อน

      Ya inanta tsabale dagimo

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው ወየዉ አያድርስ ነዉ
    አይዞሸ የኔ አናት ❤❤❤🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
    እኔን እኔን

  • @user-im8jd5sw3v
    @user-im8jd5sw3v 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ጭካኔ ያደረግሽውን እንኩዋን ምናለ ሳትናገሪ ብታልፊው ዘገነነኝ😢 ልጅሽ የባልሽ ንዴት መወጫ አረግሻት😢😢

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስ ስም😢😢😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

    Sami studio እባካችሁ እባካችሁ አስተውሉ

  • @ZemzemNesredin
    @ZemzemNesredin 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የልጅቷ ታሪክ አልተዋጠልኝም ያንያህል ሰአት ቆይታ ህፃኗ እንዴት ዳነች ይህን የለኩት እኛ ሰፈር አንዷ ባልዲ ወሀ ዉሰጥ ገብታ ወዲያዉ ነዉ የሞተችዉ የዚቸ ልጅ ግን ረጅም ሰአት ቆይታ መትረፋ ገረሞኛል ጥያቄ ጭሮብኛል ምናልባት ተረፊ ያላት ነፈሰ ትሆን ይሆናል

  • @user-gw3ys9zt7i
    @user-gw3ys9zt7i 2 หลายเดือนก่อน

    የፈጣሪ ያለህ ገና ስልሰማ ዘገነነኝ ይችን ክፉ ለሚድያ ሳይሆን ለህግ ማቅርብ ነበርባቹ ግን ምን ነክቷቹ ነው እንዳልኬ😢😢😢😢

  • @ethio125
    @ethio125 2 หลายเดือนก่อน

    አይን ይብላሽ አፈር ብይ ጨካኝ ደሞ ታወራለች እግር ከማንሳትሽ በፊት ይህ እንደሚመጣ ማሰብ ነበረብሽ ድንጋይ በጣም ነው ለመስማት ይከብዳል ይቺን ችግር ቡገጥማትም መርዳት አያስፈልግም ሞት ያንሳሽ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 หลายเดือนก่อน

    Bsmam 💔💔💔💔 wiy amelake hoy adrahen ke endzi aynet ftna swergn 🙏🙏🙏🙏

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 หลายเดือนก่อน

    አለማፈርሽ ደሞ:የፈለገ ቢቸግርሽ እንዴት የዚች ህፃን ህይወት ለማጥፋት ትሞክርያለሽ?

  • @user-zv5zw5zf1e
    @user-zv5zw5zf1e 2 หลายเดือนก่อน +1

    Afer yasebelash selasa

  • @hussienyimam2590
    @hussienyimam2590 2 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላ ምንዲንነው የሚታሰሙን እረረረ

  • @nebt9215
    @nebt9215 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሮዬ ነው 😭😭😭😭

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው ይሄን ታሪክ ደጋገማችሁት ከዚህ በፊት እኮ ሰማነው

  • @mimitamrat9411
    @mimitamrat9411 วันที่ผ่านมา

    ጨካኛ አታፍሬም ስታወሬ ማሳደግ ካቃተሽ ላሳዳጌ አትሰጭም

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 หลายเดือนก่อน

    Egziyoo
    Anchi Aremene 😭😭😭😭

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 2 หลายเดือนก่อน

    Ebde Ebde

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tasazenalachu lemgemereya geza mente senot echen balga menew menewe menew ??? Ahunem lijetan endategelte

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦኦ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከጅምሩ ያስፈራል።ኣልሰማውም

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 หลายเดือนก่อน

    ከሴት ተወልደን !!! 😐😐😐 በጣም ይገርማል

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለህግ ኣቅርባት እንጅ ለምን ቁጭ ብለህ ትሰማታለህ😢🙄🙄ይሄ ሚድያ ወደት እየሄደ ነዉ😒😒

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ያልሆነ ሚዲያ ነው

  • @zinashzewde677
    @zinashzewde677 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ በሳይንሱ ያን ያህል ሰአት ልጇን ውሀውስጥ ዘፍቃት በህይወት ልትኖር ትችላለች ብዬ አላስብም:: ከሆነግን እሷ ገላታለች ህፃንዋ በእግዚአብሐር ተአምር ተርፍለች:: እናትየዋ ጤነኛ አይደለችም የሷን እጥፍ ድርብ ችግር ና በደል ቢደርስብን እንኳን እኛሴቶች በዚህ ልክ የመጨከን አንጀት የለንም:: ለሷ ይሚያስፈልጋት psychiatric help እንጂ የገንዘብ እርዳታ አይደለም::

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 หลายเดือนก่อน

    በስማም እረ እንደዚህ አይነት ነገር አታሰሙን ባካችሁ ዋ ምን ይጠቅመናል

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ትዳር እያልክ የምታወሩት ጎዳናላይ ተገናኙ ጎዳናላይ ጥላት ሔደ ማንን ጠይ አገባና

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይይይይ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 2 หลายเดือนก่อน

    ልጇን ቤተክርስቲያን የተለያየ ቦታ መጣል ስትችል ለመግደል መሞከር ያሳዝናል እሱ ብቻ አደለም የንን የሞከረች ሰው እንደገና አሁንም እቺ ምስኪን ልጅ እጇ ላይ ናት አሁንም እናንተ ለከ ገንዘብ ከመ ለመነ ይልቅ ልጅቷን እሚያሳድግ ነው መፈለግ ያለባችሁ ከሰጣችሁኝ እኔም አሳድጋለሁ በጣም እሚያስፈራኝ ልጅቷ እሷ እጅ ላይ መሆኗ ነው በጣም ይዘገንናል እናትነት ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ውስጥህን ብርብር እንድታደርግ የማያደርግ ነው

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Lubaba-bp2it
    @Lubaba-bp2it 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይነት ሚድያ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ ጤነኛ አይደለሽም ነወር ልጅ ውሃ ውስጥ ትዘፍቂያለሽ ማፈሪያ ነሽ 3አመት አበረሽ እየኖርሽ በዛ መሀል ማስተካከል ስትችይ ፀበል ተፀበይ ተረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ
    አንዳንዶቻችሁ አታሳዝኑኝም እኔ ሰራተኛዬ በሰላም እየኖረች አሞኛል መስራት አልችልም አለች ምንድነው ችግርሽ እባክሽን እናሳክምሽ ብንላት በፍፁም እናቴጋር ማረፍ እፈልጋለሁ አለች ከአመት በዃላ ልጅ አዝላ ተጎሳቁላ አገኘዃት አናደደችኝም አሳዘነችኝም በጣም አሳዛኝ ጊዜ ነው ያለንበት ሴቶች ወጣቶች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh 2 หลายเดือนก่อน

    እኔን የገረመኝ አንተ ፕሮግራም ነው ብለህ ማቅረብህ በጣም ገርሞኛል ቢያንስ ማሳደግ ካቃተሽ ለድርጅት አትሰጭም እውነት ነው የምልሽ አንቺ አረመኔ ነሽ ወደፊት

  • @Beki5uy9er8r
    @Beki5uy9er8r 2 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሂጅ ጨካኝ ስታወሪ ትንሽ አታፍሪም

  • @user-yo1vl4hn3x
    @user-yo1vl4hn3x 16 วันที่ผ่านมา

    አፈር ብይ ወንድ ከሆንሽ ራስሽን አታጠፊም ባለጌ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 26 วันที่ผ่านมา

    ይህ የሚዘገንን ታትሪክ ይች ምንም ይበላ ይች ልጅ የገዳይሁን መንፈስ አራስዋን ወዳድ ሰይጣን ለሕግ ትቅረብ ልጅ ምሳደግ ትያለሽ አፈር ብይ ምነው ባገኝሽ አንቺ ሰይጣን

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑተቃራኒ ጾታአብረው ሢተኙ ልጅመምጣቲንአያቁምን ልጅሢመጣ በየወንዝና ጎዳናላይ አልፎም በውሀልጅንእሥከመዘፍዘፍ ራሣችሁንአትሠበሥቡም መጀመሪያ ይሄኔ ቤተሠብ ተይሢልሽ አሻፈረኝ ብለሽነው እኝደዚህአይነትሤቶች ከኔበላይሴትአለብለውአያሥቡም ችግርሢፈጠርነው ለቅሦየሚያበዙት

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d 2 หลายเดือนก่อน

    አችበ ሕግ መቅረብ አለብሽ

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 2 หลายเดือนก่อน

    Weye geta hoye yekre yebalne

  • @user-yy2vu6ep6n
    @user-yy2vu6ep6n 2 หลายเดือนก่อน

    አቅራቢው ጥሩ ሰው ነበርክ ዛሪ ግን. ተኝተሀል አይንህን ገልጠህ

  • @ALemTesfaye-jb4so
    @ALemTesfaye-jb4so 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ትልቅ ጀብድ እንደሰራች በኩራት እንዶታውራ ውንጀለኞችን የሚያበረታታ ውንጀለኛ ሚዲያ 😂

  • @tigistendilalu153
    @tigistendilalu153 2 หลายเดือนก่อน

    Ere eche ahunem lelela leje atemelesem

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጭኔ ነው እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n 2 หลายเดือนก่อน

    የወላድ አንጀት አደለም አንጀትሽ እንጅ ለምኘም አሳድጋታለሁ

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh หลายเดือนก่อน

    ይህች ለህግ መቅረብ አለባት

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት አስቻለሽ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @melessechdegu
      @melessechdegu 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው በዚህ የምታገኙት ገንዘብ አይዘገንናችሁም ይኸ ወንጀል ኬዝ ነው

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር ብይ ገዳይ ቡሽቲ

  • @SaraNatan-cc3fl
    @SaraNatan-cc3fl 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ እንግዳ አያስወራም

  • @kokob1227
    @kokob1227 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር ብይ

  • @bashat5742
    @bashat5742 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴጣን ይፈትናል አይዟሺ ሁሉም የላፈል ልጅሺ በጥንቃቄ አሰድግ ለምን አረባ ሀገረ አት ሄጅም

    • @ethio125
      @ethio125 2 หลายเดือนก่อน

      ስይጣን ቢፈትን በልጅ ላይ በዚህ ልክ

  • @fateo4493
    @fateo4493 2 หลายเดือนก่อน

    ምናለእምገላይብጥያትተምዘፍቂያት

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሴቶች በጣም ድክመት አለን ተቶን እንደሚሄድ አብሮን እንደሚዘልቅ እያወቅን በልጅ ለመያዝ እሚደረገው ነገር ድክመት እንደሆነ እስቲ አንዱ ካንዱ እንማር እባካችሁ ልጅንም እራሳችንም ለችግር አንጣል እባካችሁ ሴቶች እህቶች ,
    እንደገና አለምንም ጥንቃቄ ግንኙነት ልጅ ብቻ አደለም በሽታም አለ እባካችሁ ጥንቃቄ እናርግ ከእዚህ ሁሉ አነጠንቀቅ ።

  • @ashkamal4361
    @ashkamal4361 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ ቅብር በይ አልሠማም ይሄንን ወሬ ብየ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 2 หลายเดือนก่อน

    Atifred yiferedbhal

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ዉሸት ሰዉ ከተንሳፈፈ ሞቷል Dan

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p 2 หลายเดือนก่อน

    ይጠቅልልሸ፡ወሬብላ፡ታወራለች፡፡ብቻ፡ማሳደግ፡አዲሰ፡ነገር፡ነው?

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይገስጽሽ አፈር በበላሽ አንቺ ብትሆኚስ እደዚህ የተደረግሽው ለፍርድ ትቀረብ🤒😡😡😡😡❌

  • @lubabaabdella3793
    @lubabaabdella3793 2 หลายเดือนก่อน

    Betam aremene chekagn nesh. Le hig tikreb. She should get punished for her crime. Disgusting!

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 2 หลายเดือนก่อน

    አፈር ብይ አፈር ያስበላሽ እኛ የልጅ ያለ እንላለን የወለዱት ደሞ የተሰጣቸውን ለመግደል ይጋጋጣሉ የልጅ ያለ ያስብልሽ "የወለደች ሁሉ እናት አትባልም" ዋናው ለካ ማሳደግ ነው::