ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የልጆቻችንን ደህንነት በንስር ዓይን እንጠብቅ /ከፀሐይ በታች /ዘነበ ወላ / Zenebe Wola

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2022

ความคิดเห็น • 16

  • @user-vo6ew2zr4q
    @user-vo6ew2zr4q 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ የማከብርህ

  • @mesfinkebede5019
    @mesfinkebede5019 ปีที่แล้ว +1

    ውድ አቶ ዘነበ እኔ የማውቅህ በ80ዎቹ ጎንደር በነበርኩበት ወቅት ነበር። በዚያን ጊዜ ፕሮግራምህን ስትጨርስ ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ ነኝ ትል ነበር ታዲያ ዘወትር በምታቀርበው የባህር ህይወት እደመም ነበር ። አሁን በሰፊው ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል በርታልን ።

  • @mesayhuber4977
    @mesayhuber4977 ปีที่แล้ว

    Hi zenbe pls j tv lay yetelalefu yeneberu program kalek upload betaregelen des yelgnal betam ewedachew nber

  • @abelnegash20
    @abelnegash20 ปีที่แล้ว

    derase zeneba wola progeramochu betame arfe hasabene emeyanasuna emeyawayau nachew yebale yemanedage emeyasebelu nachew gene tenesh ker yalene nager ye majebeya musicawe damtsi kafetana selahona yerabeshale esune betasetakakelawe baye nani.amasagenalew

  • @nathanfikadu
    @nathanfikadu ปีที่แล้ว

    if you come via Spotify it would be much easier for me kind of ppl who work round and round and pls ጋሽ ዘነበ make a mark on this if you have a time thank you!!

  • @altasebteruneh4673
    @altasebteruneh4673 ปีที่แล้ว +1

    ክበርልን ትልቅና አስተዋይ ሰው ብዙ ነው ካንተ ያተረፍኩት

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 5 หลายเดือนก่อน

    በጄቲቪ ላይ ያለችው ክላሲካል (እያወራህ የምትሰማዋ) በመቅረቷ ግን የአቀራረብ ውበቱን ቀንሶብሀል። የምሬን ነው

  • @henokabraham4330
    @henokabraham4330 ปีที่แล้ว +1

    ከፀሀይ በታች በJtv ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራም በጣም ጥሩና አሰተማሪ ነበር..ነገር ግን አውን ላይ you tube ላይ አይገኝም ለምን??

    • @zenebewola
      @zenebewola  ปีที่แล้ว +5

      ወዳጄ ያ የጄቲቪው ለቴሌቪዥን ፕሮግራም የተቀረጸ ነበር ። ሃሳቡን የምከውነው እኔ ስለሆንኩ ይረባል ብዬ ያሰብኩትን ደግሜ እዚህ ፕሮግራም ላይ አወጋለሁ ። በተጨማሪም እርባና ባላቸው አያሌ ሃሳብ ላይ እንገናኛለን ። ሰላም !

  • @ismui678
    @ismui678 ปีที่แล้ว

    በ ጣም ናፍቀንህ ነበር እንኮን ተመለስክልን

  • @haileendeshaw3740
    @haileendeshaw3740 ปีที่แล้ว

    keberelen zene the movable library

  • @user-vo6ew2zr4q
    @user-vo6ew2zr4q 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥልቅ ሰዉ ነህ እዉድሀለዉ

  • @genbaw542
    @genbaw542 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆችን ለማሳደግ አባትም በቂ ጊዜ ለልጆች መስጠት አለበት በተለይ ለወንድ ልጁበእናት ብቻ ያደጉ ወንድ ልጆች ብዙውን ጊዜ ስሜቶቻቸውን ማቀብ ይሳናቸዋል ይሄ ደግሞ በኋላ ህትወታቸው ላይ ችግር ውስጥ ይከታቸዋ።

  • @kidistzewdie8069
    @kidistzewdie8069 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን…ድምጽ ግን አይሰማም

    • @zenebewola
      @zenebewola  ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ' የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም' እንዲሉት ሆኖብኝ ነው ። ይህ እስካሁን የምታይው በጓደኞቼ እገዛ የተቀረጸውን ነው ። በቅርቡ የራሴ ስቱዲዮ ሲኖረኝ ይታረማል ። ለአስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለሁ ።

    • @kidistzewdie8069
      @kidistzewdie8069 ปีที่แล้ว

      @@zenebewola Big respect to you🙏