መቼም አንረሳህም Tilahun 14th memorial

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @emeshawwolde6530
    @emeshawwolde6530 ปีที่แล้ว +7

    ታማኝ ሁሌም ከጥላሁን ጎን ነበርክ ! በጣም ደስ ይላል
    ጋሼ ጥላሁ ነፍሱን ይማርልን !
    አንተንም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ! እንወድሀለን !!!❤

  • @yovetic2564
    @yovetic2564 ปีที่แล้ว +3

    "የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ጥላሁን ገሠሠ"
    ታማኝ ማጀቢያ ያደረከው " አምሳሉ " በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው

  • @kyisfa
    @kyisfa ปีที่แล้ว +4

    ታማኝ እባክህን ከቻልክ አንተ፣ ጥሌ፣ ንዋይ አና ፀሃዬ በ አዲስ አበባ ስታዲዮም ውስጥ ለ እርዳት ተብሎ የተዘጋጅው የ ሙዚቃ ድግስ ካለህ ለምን አታሳየንም። That was the best concert ever for me, I was there. Your performance in front of Tamrat Layne was amazing and memorable too.

  • @Siskebero
    @Siskebero ปีที่แล้ว +4

    ጥላሁን ለሙያው የተሰዋ ታላቅ የጥበብ ሰው ነፍሱን ይማር

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 ปีที่แล้ว +2

    Yene jegna abat tiliyee❤❤❤ nebsih beselam tiref

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +4

    ታማኝን ሳያይ የኢትዮ ፓድራ ነው ትዝ የሚለኝ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ጥላሁን ቃላት የለኝም ሁሌም እናስታውስሀለን እንወድሀለን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏 ነፍስ ይማርልን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 7 หลายเดือนก่อน

    WoW !!! በ 5 ደቂቃ ውስጥ በጣም በጣም ብዙ ነገሮች አስታወስኩ ዘፈን እና ሽቶ ያለፈውን ግዜ ያስታውሳሉ ትለኝ ነበረ እናቴ ....
    አመሰግናለሁ !!!

  • @msakrhfmsakrhf
    @msakrhfmsakrhf ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ ጤና ከ ረጀም እደሜ ጋራ ከነ ቤተሰብህ ይሰጥልኝ መልካም ፋሲካ እና ዛሬ ድሞ ኢድ አልፈጥር ነው ለሁላች ውንድሜ ታማኝ ሰላም ለአንተም ለእኛም ከአፋር 🙏🙏🙏👍🇺🇸❤️🇪🇹🙏🙏🙏👍1

  • @teferibeyene8464
    @teferibeyene8464 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much my brother. You reminded me that time. I really appreciate truly.❤❤❤

  • @samdan1425
    @samdan1425 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tamagn for everything you do.

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝኛችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው ከ ጥልዬ ጋር እንደዚህ በቅርበት መቼም ከወስጣችን አትወጣም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ኢትዮጲያ ለምለሞ አበባዬ
    ሲያይሽ እርግፍ እርግፍ ይላል እንባዬ
    ሙሉውን ቪዲዮ ልቀቀው ካላስቸገርንህ🙏🙏🙏 የክቡር ዘበኛው እንቁ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 ปีที่แล้ว +1

    Ayeeeeee Telhun 😢 😢 why good people died so fast.
    We will never forget him 💔 Never 😢

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 ปีที่แล้ว +2

    ጥልየ ሂወቴ ነብስ ይማር ዘፈነን ፈጠርካት ጥልየ

  • @awokebelay1247
    @awokebelay1247 ปีที่แล้ว +2

    Reminds me that unforegetble golden time, can it come back? who knows.

  • @yooman8686
    @yooman8686 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian legendary!!!

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube ปีที่แล้ว

    ጥላሁንን ያህል ዘፈኝ የstage ስርአቱ በዚህ ቅጥ ባጣ መልኩ መቅረቡ እሱን ባይመጥንም ጥላሁንን ማየቱ ጥሩ ነው ነፍሱን ይማረው🙏🏾

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @adoniadonay9260
    @adoniadonay9260 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 8 หลายเดือนก่อน

    Stand against GONDER dominance

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 ปีที่แล้ว

    Bayewachu kotr abat en lj new emtmeslogni

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤