የ18 አመቷ ታዳጊ አ ሳ ዛ ኝ ወግ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian true love story

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
  • Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 175

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢግዚኦ የሰው ህይወት ክፋት የ ሰው ጥንካሬ አስተማሪ ና አሰቃቂ ታሪክ እናመሰግናለን

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰው ከሆንክ ሰው ትሆናለለህ ምርጥ የሕይወት ፍልስፍና ♥♥

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ትረካ ነው ግን ሁለተኛ ጊዜ ስሰማው በጣም ልብ ይነካል እኔ አንደው ምናለ በቦታው ኖረ ብረዳቸዉ አልኩ 😢😢😢

  • @HayatBirara
    @HayatBirara 5 หลายเดือนก่อน

    wellahi sisemawu sewunet hulu tenketikitual wow migerem ena asitemari tarik! thanks bro🙏🙏🙏

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ አስተማሪ ታሪክነው

  • @NuryatolsaNuryatolsa
    @NuryatolsaNuryatolsa 2 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ታሪክ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 ปีที่แล้ว +22

    አስለቀሳችኝ የእውነት በጣም የሚገርም እና አሰዛኝ ታርክ ነው😢😢😢😢😢😢😢 የሴት ጓዳኛ አያስፈልግም በእውነት ሰው መሆኔ ነው የጣለውት ብቻኝነት ማንም ሰው ከጎንህ ከሌለ ለካ ማንም እጫዋትብነል

    • @Etenesh-pm6jf
      @Etenesh-pm6jf 5 หลายเดือนก่อน

      plllllllllllllllllpllllpllll😅pp😅🤒ll😅😅 20:48 llllllllllllllllllllllllllllllllllll
      llikllp

  • @ghfggjfudfhf
    @ghfggjfudfhf ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትረካ 😍😍😍

  • @cityalain2935
    @cityalain2935 3 ปีที่แล้ว +15

    አቤት የኛ የሴቶች መች ይሁን የምያልፍልን እፍፍፍ

    • @rakrak6651
      @rakrak6651 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢እዋይ ስቃይይይይ

  • @dgsd1872
    @dgsd1872 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም 💔💔💔💔😭😭😭 ልብ የምነካ ታሪክ

  • @BezaBeza-ue7ye
    @BezaBeza-ue7ye 8 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ
    @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አከራረብ ነው ወንድሜ ግን ሙሉ ምተርካቸውን ደራሲውን ከ እርህሱ ጋር ብታስቀምጥ ደስ ይለኛል እንደ ሃሳብ 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜

  • @muniramunira6205
    @muniramunira6205 3 ปีที่แล้ว +4

    ታርኩ በጣም ያሳዝናል አቀራሬብህ በጣም ደስ ይላል

  • @MaryanmohamedXasan-b8c
    @MaryanmohamedXasan-b8c ปีที่แล้ว

    በጣምአሳዛኝታሪክነው

  • @Tube-sn4rt
    @Tube-sn4rt ปีที่แล้ว

    በጣምየሚያሳዝንነው ያርብመጨርሻየንአሳምርልይይይይ

    • @Tube-sn4rt
      @Tube-sn4rt ปีที่แล้ว

      ከሰውመሳይአውሬአንተጠብቀይ

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 3 ปีที่แล้ว +10

    ደምፅህ ገዳይነው በተርፍ አሪፍነው በርታ

    • @helensema3608
      @helensema3608 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚገርም አሳዛኝ ታሪክ ነው

    • @שמואלטבגה-ס4צ
      @שמואלטבגה-ס4צ 3 ปีที่แล้ว +2

      መሀባየ አንችም በጣም ታመሪ አለሽ

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 3 ปีที่แล้ว +9

    አሳዛኝ ታሪክ ነበር
    😍 ደስ ከሚል አተራረክ ጋር በርታ ፍቃዱ 👍
    እናመሰግናለን ናትናኤልንና ፍቃዱን 👏🙏

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 ปีที่แล้ว +7

    እኛ ሴቶች እኮ ስንደፈር ከአካላችን ይልቅ ስነ ልቦናችን ይጎዳል በመምህራቸው የየተደፈሩ ተማሪዎች ቤት ይቁጠራቸው😢😢😢😢😢

  • @edentadese685
    @edentadese685 ปีที่แล้ว +3

    ልብ የሚነካ ትረካ ነው 💔💔💔 😢😢😢

  • @ሁሉምበአንተፍቃድይሁን
    @ሁሉምበአንተፍቃድይሁን ปีที่แล้ว +15

    ለወንድ ልጅ ያለኝ ጥላቻ በጣም እየጨመረ ነው አይ ወንዶች

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 ปีที่แล้ว +1

    Yest guwadegna eko kesnet 1new enji betam asechigari new.

  • @sarakaraki8541
    @sarakaraki8541 8 หลายเดือนก่อน

    ምገርም ታሪክ ነው

  • @birtukantulu6957
    @birtukantulu6957 2 ปีที่แล้ว

    UUuuffffffffff yemir tariku yasazinal yastamiral enameseginalen🙏

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዚናል ነፍስ በጭቀት ልትወጣ ደርሰች

  • @samrwitmoges3304
    @samrwitmoges3304 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ይለያል

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ💔💔💔💔

  • @allamallam2311
    @allamallam2311 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ልብ ሚነካው 🥺🥺🥺💔💔💔

  • @ፍቅርነውዘመዴየመርኬዋ
    @ፍቅርነውዘመዴየመርኬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 💜💞

  • @erahmetarega5833
    @erahmetarega5833 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያማል 😭

  • @KiyaMekonen-ns2gk
    @KiyaMekonen-ns2gk 11 หลายเดือนก่อน +1

    በስማብ ዉይ ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭💔💔💔💔 የኔ አናት ሰታሳዝን አይ አቺ ዓለም 😭😭😭💔

  • @emamiaba1234
    @emamiaba1234 2 ปีที่แล้ว

    she is strong girl this history need to be heard in all in tiered world

  • @umrikiyatube107
    @umrikiyatube107 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 bro

  • @semiramuhammed4343
    @semiramuhammed4343 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ክፉ ሰው በምድር ሳለ የእጁን ሲያገኝ እጅግ ደስ ይላል በጣም አዝኜ ነበር ግን መጨረሻውን ሳይ ህይወት ሚዛናዊ መሆኗ አስደሰተኝ!🥺💔

  • @monaa8605
    @monaa8605 8 หลายเดือนก่อน

    Wow respect 👌🏻le dimsek👏🏻👏🏻

  • @susuhabeshawit524
    @susuhabeshawit524 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😭

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 3 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ታሪክ

  • @africanqueen8758
    @africanqueen8758 3 ปีที่แล้ว +1

    So sad 😭

  • @tomibalgeru9406
    @tomibalgeru9406 ปีที่แล้ว

    Wow❤

  • @kasecheabatedannaa1191
    @kasecheabatedannaa1191 3 ปีที่แล้ว

    yasazenale betami aslkasachine mine maderge ichelalo

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli953 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ትችላለህ

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 ปีที่แล้ว +1

    💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ታርክ ነው

  • @ZewdiHabtemariam-p8n
    @ZewdiHabtemariam-p8n ปีที่แล้ว

    It’s very sad story 😢

  • @addisalemsefu3441
    @addisalemsefu3441 2 ปีที่แล้ว +1

    Bexam asezaghi tarik😥

  • @shewayihidego2913
    @shewayihidego2913 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እሳዛች ታሪክ ነው:: እና ሁሉ ግዚ ቡዙ የተቀበረ ሚስጥር አለና እባክህ በርታ:: እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪቀጥልበት::

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 ปีที่แล้ว

    Betam New Miyasazinew Allah Yidreslsh Etalemye

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ ปีที่แล้ว

    እግዚኦ የጭካኔ ጥግ ሰዉ እንዴት ይህን ያክል ሰዉ ጨካኝ ይሆናል😭😭

  • @Betlhem-x2w
    @Betlhem-x2w 4 หลายเดือนก่อน

    Uffffff😢😢

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ያሳዝናል ታሪኩ

  • @jibrilmuradahmed5837
    @jibrilmuradahmed5837 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል

  • @lakekebie5484
    @lakekebie5484 2 ปีที่แล้ว

    So sad

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ. እፍ ምን አይነት ነገር ነው በጣም ያሳዝናል

  • @SaadaAdam-lr2cb
    @SaadaAdam-lr2cb ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናልልልልል😢😢😢😢😢

  • @seli-i3g
    @seli-i3g หลายเดือนก่อน

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው🥺💔😭

  • @eyarstlahunu4270
    @eyarstlahunu4270 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ፈተና ትርካው ያምራል

  • @tube2984
    @tube2984 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቄ

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 3 ปีที่แล้ว +3

    ሚገርም ታሪክ አሳዛኝ ታሪክ አቤት የሰው ልጅ ስቃይ ቢሰሙ ስንት ጉድ አለ ከምርጥ አተራረክ ጋር እናመሰግናለን 🥰

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይነካል ያሳዝናል

  • @ሠአዲጓደሬዋ
    @ሠአዲጓደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቄ & ጸግሽ ሁለታችሁም እኮ ልዬ ናችሁ

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዉይ የዝህ ኣላም ፈተና ስያመጣ እንድይ ነው

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ታሪክ ከሚገርም አተራረክ ጋር ግን ምን አለ መጨረሻዋ እንክዋን ደስተኛ ብትወን ህይወት እንዲህ ናት ባንዱ ያጣችውን በሌላ ታገኛለች ግን ከረፈደ ይወንና ሁሉም ነገር ያበቃል የአይኔ አበባ የእውነት ከሌቤ አዘንኩልሽ አለቀስኩልሽ አልቀይረው ሆነ ታሪኩ በርቱ አሪፍ ታሪክ ነው

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚገርም ታሪክ ያሳዝናል

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว

    ፍቄየ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @tgsitw2552
    @tgsitw2552 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ያምራል

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว +2

    Minew minnew Fike menedat eko akategn mecheresawe liben ademaw

  • @eyerusalemeyerusalem6833
    @eyerusalemeyerusalem6833 3 ปีที่แล้ว +1

    Ante leji leban bechachikeh chereskew keswa mekeregna nefse yelk natin eyasebku besu bota hogna salkut omg menm alelm yefekedewn arege!!!!💞❤️😢

  • @tsehayamare5783
    @tsehayamare5783 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አሳዝኝ ታሪክ

  • @mubarakriyadh1367
    @mubarakriyadh1367 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢

  • @lubabalubaba7410
    @lubabalubaba7410 2 หลายเดือนก่อน

    😭 እኔ የሚለው ጣፋኝ በዚች ምድር ላይ ስንኖር ብዙ አይነት ፈተና አለ አቤት ትዕስቷ

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 ปีที่แล้ว

    Yeha new hege maserja yalu sewn meyasegedelu police malet yemot new.tich

  • @lubabalubaba7410
    @lubabalubaba7410 2 หลายเดือนก่อน

    😭💔 ግን ስንቶቻችንን ብዙ ልናወራ እየፈለግን ግን አዳማ ሴት መሆን ከባድ ፈተና ነው የሆነችው እሷ እያለች ምንም ያለውንኩት እኔ በጣም አመኝ ግን እኔም ብሆን ትንሽ ነው የማይባሉትን ብዙ ስቃይን አሳልፈያለሁ ከኢትዮጵያ የጀምሮ እስከ ስደት ግን ጊዜ በገፋ ቁጥር በዛው ልክ ጭካኔም እየበዛ ነው በጭስ ተደብቄ ሁሌም ማነ ባለው 👈😒

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ እዚህ ቤት አዲስ ነኝ መዉጣት አልቻልኩም ይሄ ደግሞ እንዴት ልብ ይነካል ኡፍፍፍፍ😭😭😭አይ ፍቅር

  • @smms6004
    @smms6004 9 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጂ መከራው 😢 😢😢አወይ እናትየው ትሳዝናለች😢😢😢 ሰው መሆን ከባድ ነው😢😢😢😊

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭Tnx🙏🙏

  • @fatimafetiya8806
    @fatimafetiya8806 ปีที่แล้ว +1

    Batam yizazinal

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል የመምህር ጨካኝ አለ ግን

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame ปีที่แล้ว +1

      ሞልቶ የባዮሎጂ መምህር አንዴ ሊዘጋብኝ ነበር እንደ መምህር ባሌጌ አለ እንዴ ዩኒቨርስቲ ሴት እህቶቻችን አላማቸው እና እቅዳቸው ባዶ የሚያሰቀሩት የተረገሙ ናቸው በለ ትዳር ሁነው እንኳን ትንሽ አያፍሩም

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ ሳስፈራ 😢😢😢

  • @muluneshiasantiasanti
    @muluneshiasantiasanti 3 หลายเดือนก่อน

    Libi yemineka tarki new 😢😢

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ መሆን እዳነው አሳዘንሽኝ በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ተራኪው ግን ደምፅህ ሳምር ዋው❤️👍

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ የሴት ልጅ ፈተናዋ

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 ปีที่แล้ว

    አስተማ አሳኝ የሚያምር አጨራረስ❤👌👌👌👌👌👌♥♥♥👌❤❤❤❤♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤

  • @sideswipee4jdhhd744
    @sideswipee4jdhhd744 2 ปีที่แล้ว

    Terkachiu des yelal berthu

  • @rahelrahel3635
    @rahelrahel3635 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚሳዝን ታሪ ነው መጀመርያውም መጨረሻውም እህ😢

  • @nutsnuts1298
    @nutsnuts1298 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህም ይመቻል

  • @HelwaneHelwane
    @HelwaneHelwane 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta4911 ปีที่แล้ว

    Yemasazen tarek new

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚያሳዝንና የሚያስተምር ምርጥ ታሪክ💔እባካችሁ ይሄን ቻናል አሳድጉት ላይክ ስብስክራይብ ሽር ምርጥ ቻናልና ታሪክ የሚቀርብበት ነው💌❤️

  • @arabtowers7924
    @arabtowers7924 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም እናየሚያስተምር፣ታሪክኑው

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 3 ปีที่แล้ว

    des yemile story new enamsgnalen

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 ปีที่แล้ว +1

    ጋጌጠኛዉ ግን ገራሚ ነው

  • @AtsedTsehayAtsedMaryam
    @AtsedTsehayAtsedMaryam 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው ፋቃዱ ተገኘ
    መፅሀፍ ጭራሽ ማይወድን ሰው በዚህ መጠን የቀረ ነው
    ድምፅ ወዬ ጉድ የመሰማው ሁሉ ነገር የሱ ድምፅ ቢሆን አይሰለቸኝም የፈጣሪ ሰራ ይገርማል የሚገርም ድሞፅ

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 3 ปีที่แล้ว

    Mecershawe yazazenale endzihe mehone alenberbtim uuff siyanadede

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว

    wiy

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 ปีที่แล้ว

    Men guwadegna ale sew eskezi sers tekulegna nenen

  • @سارهأثيوبيا-ف7ن
    @سارهأثيوبيا-ف7ن 3 ปีที่แล้ว +8

    ያሳዝናል መጨርሻው ቢምር ጥሩ ነበር ግን መታመን ለራስ መሆኑን ያስተምራል ፍቅር እከመቃብር ነው

  • @መይሙናአብደል
    @መይሙናአብደል 3 ปีที่แล้ว

    💔😢😢

  • @meskiethio1603
    @meskiethio1603 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርም እና ሚሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @zemzemteshome6704
    @zemzemteshome6704 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @fifidahban1234
    @fifidahban1234 หลายเดือนก่อน

    Memot aelneberebatem😮😮😮😮