ኢየሱስ እኔ እንደማስበው እንዳልሆነ ተረዳሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +5

    🎯 አብራችሁኝ በገንዘባችሁ ለማገልገል ፈቃደኛ የሆናችሁ ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇
    t.me/BibleAndMe

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 2 หลายเดือนก่อน +3

    “እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።”
    - ራእይ 3፥20

  • @MeseretMathiwos
    @MeseretMathiwos 3 หลายเดือนก่อน +7

    Eseleman ye wushat hayemanot nawu

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🤲

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ እረዳክ እንዳትሞት ስሙ ይባረክ 🙏እግዚአብሔር ይባርክ ጸጋ ይብዛልህ ወንድም መሐመድ 🙏🙏🙏

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน +1

      መሐመድ አይደለሁም🙏

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 3 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ወንድማችን

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በእውነት ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰።

  • @josexxvi
    @josexxvi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ የመረጠህ በሕይወት እድትኖር ነው።

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 12 วันที่ผ่านมา

    Ashebarinet shebir new ke lijinetachew yememaruti yasazinal betam

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is lord

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው ማወቅ ያለበት እየሱስ ክርስቶስ ለያዳዳችን የህይወት ዋጋ እደከፈለ እሱ ሞቶ እኛ በህይወት እድንኖር ዋጋ ከፈለ ዋጋ የሚለውን ላብራራው እድ ዋስትና የመኖርን መብት ለኛ ከፈለ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄርፍቅርነውለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for this Interesting and informative story of the saver and the killer... JESUS THE WAY,THE TRUTH AND THE LIFE

  • @ህይወት4502
    @ህይወት4502 3 หลายเดือนก่อน

    ኦ!እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😥😥

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabiher yimesgen ✝️❤

  • @fatmauae7979
    @fatmauae7979 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @keeletatbeandeken2919
    @keeletatbeandeken2919 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Jesus ❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SeyoumSolomon-b3i
    @SeyoumSolomon-b3i 3 หลายเดือนก่อน

    Mahmde.Antane.Egzhbhre.yewodhale.yamrtahe.lande.nafse.becha.sayhoone.Endtaglgelelate.naw

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰው የነብያቸው መሀመድ የዘር ሀረግ እንዳለው ሰምቻለው ተናግሯል

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ወንጌል አመኝ ነኝ ግን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጠለቅ ያለ እዉቀት የለኝም 😢ከሉቃስ ወንጌል እያነባብኩ ኢየሱስ የታነገረዉን አንድ ቃል አገኘሁ እርሱም👉 ለምን ቸር ትለኛለህ? የምል ነበራ ምን ለመላት እንደሆነ አለወኩም ሉቃ 18÷19

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน +2

      Bro inemi indante mini alawikim neber idmee le Muhammad ewnetlehuluu ina Muhammad ababaw Dani ewnetlehuluu Act 17 ina idmee lenesuu awun anebalewu gin manimi yefelegewun bili be imnetee diridir alakim awun inde Duro bihoni Muslim hunge neber kiristoosn😢 Muslims indezi sile mayawkutin lijochi iyesus fituri injji fatari aydelemi iyaluu bible silemayawku yatalilaliu yenga lijochi bible sayawku imnetee tenekaa bilo beza sebeb ke tikikilengaa menged yiwotaluu 😢ante anbib begetaa 🥺

    • @Fikadu-sr7bq
      @Fikadu-sr7bq 3 หลายเดือนก่อน +3

      (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 18)
      ----------
      19፤ ኢየሱስም። ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
      20፤ ትእዛዛቱን ታውቃለህ፥ አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አባትህንና እናትህን አክብር አለው።
      21፤ እርሱም። ይህን ሁሉ ከሕፃንናቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ አለ።
      22፤ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ። አንዲት ገና ቀርታሃለች፤ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።
      23፤ እርሱ ግን ይህን ሰምቶ እጅግ ባለ ጠጋ ነበርና ብዙ አዘነ።
      24፤ ኢየሱስም ብዙ እንዳዘነ አይቶ። ገንዘብ ላላቸው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት ጭንቅ ይሆናል።
      ለምሳሌ
      1ባለ ጠጋው ሰውዬ እንደማይከተለው ያውቅ ነበር ሀብቱን ከሕይወቱ በለይ ይወድ ነበር
      2 ለሚከተለው ሰው እየሱስ ከቸራም በላይ ነው ቁጥር 22 ተከተለኝ ብሎ ነበር ነገር ግን ሰውዬው ቸር ያለው እየሱስን እሱ እንደሚፈልግው እንዲያወረለት ነበር
      3 እየሱስ ለስውዬው ሰው ብቻ መስሎት ነበር እሱ ራሱ እግዚአብሔር እነደሆነ አላወቀም
      4 የዘላለም ሕይወት እሱ ራሱ ነው
      በተረፈ በtel gram aweragn be voice negiralew

    • @Hani-v9h
      @Hani-v9h 3 หลายเดือนก่อน +1

      Geta bizu gze yeswochin lib eyayee ende motivachew new mimlsew andande ,emitykutin sayhon lela yimlslachewal .ersu be andebet be albabes be ewket sayhon libachewn yayyal leza new. Gin menfskdu yagzenal kalun kemanbebih befit tinsh tsely.
      Geta dink new.

    • @biruktemesgen-ll1pe
      @biruktemesgen-ll1pe 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Fikadu-sr7bqእሽ ታባረክ

    • @Fikadu-sr7bq
      @Fikadu-sr7bq 3 หลายเดือนก่อน

      @@biruktemesgen-ll1pe አሜን አንተም🙏

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 หลายเดือนก่อน

    ምርቃና ምድያ

    • @ewnetyasarfal
      @ewnetyasarfal  3 หลายเดือนก่อน

      ከእግዚአብሔር በላይ የምታዪ ድንቅ ምስክር ነሽ!!👏👏👏😁 እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

    • @አይደለም
      @አይደለም 3 หลายเดือนก่อน

      የፈለከዉን በል የአንተ ቤት ያለዉን ኮሮማ ሙሀመድን ስራት አስያዝ

    • @seyanasi5711
      @seyanasi5711 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@አይደለምኮርማ የሚመነጨው ከኮርማ ጭንቅላት ነው ሙሀመድም ማለት ምስጉን ነው እሺ ኮርማው😅

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
    @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤