اللله يطول بعمرك يارب العالمين جزاك الله خير يا رب العالمين بخير الحمد لله على السلامة يا قلبي الله يسعدك ويوفقك ويحفظك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين جزاك الله خير ❤❤
مشالله تبارك الرحمن ربنا يبارك فيك ويحفظك ويخليك يارب العالمين جزاك الله خير يا غالي ربنا يسعدك ويحفظك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين جزاك الله خير وبارك الله فيك يارب العالمين الله يسمع منك يارب العالمين
ለእስልምና ክብር በመስጠት ይሄን ተግባር ስላደረጋችሁ ጀዛከላህ ኸይር !!
በጣም ነው ያደነቋችሁ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ደስ ስትሉ እስላም ሰላም ነው አብሬያቸው ስለኖርኩ አውቃቸዋለሁ ተባረኩ
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂 OMG
Islam jokers+ Christian Jokers=😂🤣😂🤣
❤❤❤❤❤
ሙሲሞች ጀግኖች አንወዳቸዋል
ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ ቁርአንን ላስከበራቹ ለለፋቹ ሙስሊሞች በሙሉ
ማሻአላህ እህት ወድሞቼ እስልምና ሰላም ነው እስላም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ትላላችሁ እኛ ኢትዩጵያዊያን መረዳዳትና መተዛዘን ባህላችን ነው
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራሽ ኢንሻ አላህ 😘😘😍🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️
ወላዊ አኮራቹኝ ጀግኖች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ አንበሶች
የእኔ እምነት ፕሮቴስታንት ነው። ነገር ግን እነዚህ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች/ይህ ሀሳብ ያቀረበችው እህት/እውነት እኔ እንደዚህ ዓይነት ሙሁራን ወገኖች መኖራችሁ በጣም ኮርቻለሁ ተባረኩ❤❤ እቺ ምስክን ምንም ያላወቀች ይቅርታ ማድረጋችሁ ለአገርቱ አሁኑ በኃይማኖት በብሄር ልዩነት ጥላቻ ለምዘሩት ትልቅ ትምህርት ይሆናልና በርቱ አላይ ይባርካችሁ❤😢
ማስተማር የእስልምና መርህ ነው እሰይ እንኳን አስተማራችኋት
ጀዛሁም ኽይር ያጀመአ
በመቀጠል ሌሎችም በሀይማኖት አትቀልዱ
እኔም ተቀይይሜብሽነበር አፉብየሽአለሁ አላኽ አፉዪበልሽ አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ዪመራን ያረብ❤
ሙቤ አላህ ዕድሜክን ከጤና ጋር
አይዞሽ አታሌቅሺ አላህትክክለኛውን መገድ ይምራሽ እንወድሻለን❤❤❤😢😢😢
ሙስሊሞች ወንድሞቻችን እግዛብሄርን በጣም ከልቤ ነው የወደድኳቹ የሰለጠነ ንግግር ነው ተባረኩ።
እኛ በቀልን ሀይማኖታችንም አይፈቅድም አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ አላህ አፉይበልሽ እኔ በበኩሌ አፉብዬሻለው የሰውልጅ ያጠፋል ጥፋትሽ ፀፅቶሽ ይቅርታ ብለሻል ስዚህ አፎይና ሊላሂ
መሻአላ ሙስሊም ሰላም ነዉ ህይረ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
መጀመሪያ ከልጅቷ መሰማታችን ለኛ ዲናች ያሰተምረናል ሰለዚ ጥሩ ስራ ሰርታቹሃል አላህ ይሰጣቹህ።
ሀቢብቲ፡እንደው፡በሰለምሽ፡የኔ፡እነት፡አይዞሽ❤❤❤
ሀቢበቲ አሳዘነችኝ የኔ ውድ አላወቀችም አላህ የሀዲሃ እናንተም አላህ ይባርካችሁ بارك الله فيكم وربي يحفظكم في كل مكان ❤
መሻአላህ ወድ እህቶቼ ወድሞቼ አስላም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ አስልምና ሰላም ነው❤😊❤😊❤😊❤❤😊
ሙቤ እራሱ በቀደም እኮ እየዛቱባት ነበረ ዛሬ ይሄንን መስማቴ ደስ ብሎኛል።
አቤት ትህትናችሁ ❤❤
ሱብሀን አሏህ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ
ሙስሊም ሰለም ነው አልሀምዱሊላህ
የእዉነት ኢትዮጰያ እደዚህ ነዉ
መሸአላህሙስሊምአህት፣ወድም፣አባትእናእናቶችጀዛችሁንአላህይክፈላችሁያረብ?
አላህ ይጠብቃችሁ ።
ጀዛከላሁ ኸይረን እንዳከበራችሁት አላህ ያክብራችሁ
ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም😰😰😰👈
አላህበትክልእኛው መንገድይምራ እህቴ
Aayizoshe ehita ❤❤❤
አላህ ይስጣችሁ ፡ ትክክለኛውን የእስልምና ሀይማኖት ፕሪንሲፕል ለሌሎች የክርስትና ተከታዮች ያሳያችሁበትና ያሳወቃችሁበት መድረክ በመሆኑ ኮርቸባችኈለሁ፡፡
አላህ ይመልስሽ❤❤ቀጥተኝዉንምንገዲ ይምርሽ❤❤❤❤
Egzihabher hulachunem ybarekachu tebreku ❤❤❤❤❤
እይዞሽ እህት ሰዎች ነንና ሁላችንም እንሳሳታለን ቁም ነገሩ ከስህተት መማር ነው አይዞሽ እህታችን እስልምና ክርስትና ተከባብረን አንዱ የሌላውን ሃይማኖት ማክበር ግዴታው ነው አንዱ የሌላውን ሃይማኖት ማቆሸሽ ምንም አንፈቅድለትም
በለማውቅ ስለተሳሳትሽ ለወደፊቱ ተጠንቀቂ ሌሎቻችንም ጥንቃቄ እናድርግ የራሱን እምነት የሚወድ የሰውን እምነት ይወዳል የሚያከብር የሌላውን ያከብራል እንከባበር እባካቹ በፈጣሪ ቃል አንቀልድ መልካም ገር ሁሉ ላገራች ይሁን ተባረኩ 18:09 ❤❤❤
ሁላችንም እምታመልኩት አምላክ ይርዳቹ ። በዚሁ ለአገራችን ጸልዩላት😂😂😂😂😂
ማሻ አላህ ኢስላም ሰላም ዲኔን ኢስላምን እወደዋለሁ 😘😘😘😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️
ጀዛኩሙላኸይር ሙስሊሞቺ
Ene penxe negne yhen guruop bexame le ethiopia hezeb mekebaber endalebn astemari yhone xeru new tebreku .❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tabarakuu 😢❤❤ Yamir
😢😢😢😢 galtomaa dhugaa umataa musilimaa 💯🥰🥰🥰
جزاكم الله خير😊😊🎉🎉🎉
ኮሜት እም ሠጡ ሠዎች አድ ውነታ ሥሙ ክብር ያለው ሰው ሰዉ ያክብራል ሐይማኖት ያለው ስው የሰዉ ሐይማኖት ያከብራል አያቃሽሽም የተሳሳተ ሰዉ ይመልሣሉ ስለዚ ሰዉ ለመሆን እንሞክር ይሔ የይትዮጵያ ንትርክ እተወዉ ምክኝቱ ለገዘብ ብለሕ ለገዘብላቹ አይምሮዋቹ አትሽጡ ምድረ መሓይም ሁላ እሺበሉ አትነግዱ አሢያ የሴት ንግሥት ጎበዝ በርቺ ሙቤ ማሻላሕ ሑላቹም በርቱ ዉሸት ተራራም ቢሆን ተጋፈጡት ይከስማል
ማሻአላህ😮😮😮😮😮😮
.መሸአለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቁርንየልቤብርሐን❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ።ደስ ይላል
ፈጣሪትግስቱንይስጥሽ
ማሻአላህ የኔ ምርጦች አላህ ይውደድላቹ
Edenanete yalewen egzabere yabezalen tebareku❤❤
እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
ጀዛኩሙሏሁል ኸይር
አላህ ይይልሽ
👏👏👏🌹🌹🌹
የተመሰገናችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን የእስልምና ዕምነት አማኞች☪️❤️፤ ወደድኳችሁ አከበርኳችሁ።❤❤❤
ኦርቶዶክስ ክርስትና አማኝ ወንድማችሁ።
ፈጣሪይጠቢቅሽ
اللله يطول بعمرك يارب العالمين جزاك الله خير يا رب العالمين بخير الحمد لله على السلامة يا قلبي الله يسعدك ويوفقك ويحفظك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين جزاك الله خير ❤❤
ፈጣሪ ይረጋጋሸ እህቴ አይዞሸ
እሦላም ማለት ሠላምነው ማሻላህ
አለህ ይጨምረለተችሁ
ፈጣሪ ❤ ያክብራችሁ ❤ እዳባቶቻችን ❤ ይቅርታ ❤ ይልመድብን ❤ እኛው ❤ያልተዛዘን ❤በስደት ❤ ማንም አይመጣልንም ❤ተባረኩ ❤መልካም❤ቀን ❤ይሁንላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Meshallah. Eyzoshe my sister you don't know. ❤
Alah yakbrachu hak yiwtalachu.mashaala muslimoch sinamir wela koranibachu.
Ayizosh 😢😢❤❤❤
አላምድልላህ ሙስሊም ላድርግ ኝ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
Masha Allaa Rabbiin isinirraa haajalatu
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
Masha allah
ገበዞች እናመሰግናለን
እህቶቸ ተባረካ 🌹
አለህይረጊመሽ
فعفو وصفحو
አቤት
አላህ ይቅር ይበላቺሁ
Measha allah allah Ethiopia hagerachenen allah ytebqat
ዝም ያለ ነጃውጣብለዋ የኛ ነብይ ዋነብሤ
ሡለላሁ ወስለም
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ሙስሊም ማለትኮ ቀልድ አይደለም ያአለህ እዝነት የበዛበት እምት ነው
አላህ ሂድያ ይስጥሺ አይዞሺ አላህ እውነታውን ይምራሺ
ይህ ነው ኤትዬጵያዊኀት የተሸረበብንን የሀይማኖት ጥል በማስተዋል ይዳኛል ያለማወቅ ለሰሩት ማስተማር ይቅር ማለት በፍፁም የሚያምን ሰው የአምላክ አምሳል አንገድልም
مشالله تبارك الرحمن ربنا يبارك فيك ويحفظك ويخليك يارب العالمين جزاك الله خير يا غالي ربنا يسعدك ويحفظك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين جزاك الله خير وبارك الله فيك يارب العالمين الله يسمع منك يارب العالمين
ልጅቱ ሚስኪን ነች በዚህ ላይ በሰው ሀገር የምትኖር አህታችን ነች ግን ለሷ አዛኝ መስለው ሙስሊሙን ከክርሰቲያን ወገኖቹ ጋር ለማገጨት የሚፈልጉ ወሮበሎችናቸው ነገሩን ያጦዙት
አላህየስሬዋንዪስጣት
🎉🎉🎉tbarku
اللهم اهدها
♥️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏☝️☝️☝️🇪🇷♥️🇪🇹🌷🌹👈
Masha allaah
Allahu akbar masha allah
መሸአለህ አለህ ቀጥተኘውን፡መንገድ፡ይምረሽ፡የሁለችንም፡መጨረሸ፡የሰምርልን፡እሼ፡ውዴ፡ቡዙ፡ሰው፡የንቺን፡ሰየቅ፡ተነዶብሽ፡ነበር፡አሁን፡ግን፡ሁሉም፡አፉ፡እንደለሽ፡እርግጠኝነኝ፡አለህ፡በደንብ፡ይቅር፡እንዲልሽ፡ስለሚ፡ውዴ፡እስሊሚነ፡ውብ፡ነዉ፡ኢሺ
Mashallah jazakaallah
አላህ ይምርልሽ እህቴ
And teyakea alegi video kertswo melkek lemen asfelege???
አላህ ያቆያቹ ማሮቸ
ስቢሀነ አለህ
alllh yehedeha
😢😢😢😢😢😢😢እውይ ይቅር በልዋት እባካቹ
አሏሁአክበር አልሀምዱሊላህ
ምርጥ ምክር ነው
Welahi korahubachu yene maroch❤❤❤❤❤❤😂
Esilimina Ayigelim ???? 2
وَلْيَحْكُمْ أَهْلُ الْإِنجِيلِ بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فِيهِ ۚ وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ
Warri Injiil waan Rabbiin isa keessatti buuseen haa murteessanu; Namni waan Rabbiin buuseen hin murteessin, isaan sun finciltoota
የኢንጅልም ባለቤቶች በውስጡ አላህ ባወረደው ሕግ ይፍረዱ፡፡ አላህም ባወረደው የማይፈርድ ሰው እነዚያ አመጸኞች እነርሱ ናቸው፡፡ sura 5:47😢😢😢❤
ጴንጤዎች መዘመር ሢጀምሩ እፍ እፍ ነዉ የሚሉት እብደት ሥለሚያበዙ አደለም ቁራን ድጋይ አጠገባቸዉ ቢያገኙ ይይዛሉ እ/ር ለልጆችሽ በሠላም ያድርሥሽ ሙሥሊሞች ግን ቀድማችሁ በአርበኛ አትሥሩ ሣይዉቁ ሚሣሣቱ ልጆች አሉ እና ቅድሚይ በአርበኛ ሥሩ ከአርቤት ነዉ ያለች ቢገሏትሥ ፀፀቱ አይወጣላችሁም ለምን ሆን ብላ ሥላልሆነ አርቦች ቢገሏት እንኳ አይፈርደባቸዉም በአርበኛ ሥለተሠራ
አረቦችኮ ዝም ብለው አይገሉም ቀጥታ ለህግ ብቻ ነው እሚሰጡት ለምን እስልምና ስለማይፈቅድ ሰውየው ቢያጠፋም እርምሱ ግለሰብ ሊገለው እስልምና አይፈቅድም ሀታ እሚያስገድልም ነገር ቢየገብር የግድሀ ህጉን እሚፈፅመው ፍርድ ቤቱ ብቻ ነው እንደ አይጥ እየያዝን የሰውን ነብስ አናጠፋም እኛ ሙስሊሞች ለነብስ ክብር አለን እስልምባችንም ስርአት አለው የትም ወንጀል ይፈፀም ማንም ይፈፅም አንጠልጥለን ለህግ ነው እምናስረክበው አረብም ሆነ ማንም እኔ ባረቦች እና በህጋቸው እኮራለሁኝ እንደኛ ሀገር ህግ አይደለም
@@DjDj-my8xf ህግ እሥከሚያጣራ የሥዋ ሂወት ሚበሣቆለዉ ምንም አይመሥልሽም በሥዋ ሥንት ቤተሠብ እንደሚቃወም እወቂ ሥለ ሠዉ ሀገር ህግ ከመበጥርቅሽ በፊት.
@@HanaHttt አረ የሷ ሄወት ይበሰቊቆላል አልሽ ነውንደ እኛ ደግሞ ከካፊት ይልቅ የክምቁርአናችንን ክብር እናስበልጣለን ቀድማ ነበር ማሰብ ያለባት ለሄዎቷ ካዘነች ማንም ሙስሊም የክርስትያኖችን መፅሀፍ ይዞ አይታወቅም
@@DjDj-my8xf ሥለዚህ ለሂወት ፀር ነዉ ቁራን ማለት ነዉ ልጅቱ ሆን ብላ እንዳልሆነ ተናገርኩ እናተ ግን ለሠዉ ሂወት የማያሣዝናችሁ በአርበኛ ተበጠርቃችሁ ተበጥርቃችሁም ቀራችሁ ሥታሥቡት እኮ መላዉ አርብ አብሯችሁ ሚያራግብ ነበር የመሠላችሁ ግን ግን እንደ ኢትዮ ሙሥሊም ሥራ ፈት አደለም እራሳቸዉ ካከበሩት ከሌላ ጉዳያቸዉ አደለም እናተ ጫትህን ሥትለቅም ለወሬ ተጥዳችሁ ሥለምትዉሉ ነዉ
አህባቢ እንኮራባቹዋን
I think she doesn't no about that quran.but you guy's thanks all !!!
እህቴ በእምነት አላህ መሐሪ አዛኝ ነውና ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ አላህም ከባሪያው ጋር ነው ወደርሱ በሚቀርብበት ጊዜ እርግጠኞች ሁኚ ለዓለማት ጌታ ለአንድም ፈራጅ ስገዱ። በቀጥተኛው መንገድ ላይ መሆንህን እርግጠኛ ሁን።☝☝🤲🏼🤲🏼☝☝