NEW | ድንቅ ቃለ መጠይቅ | ከ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ጋር - INTERVIEW WITH Aba g/kidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በህይወት ያቆይልን

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 ปีที่แล้ว +6

    እሳቸው ኹሌ እንዳማረባቸው ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው እመቤቴ ማርያም ተጠብቅልኝ እስኪ ላዳምጣቸው ገና አላዳመጥኩም ✝️

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ። በተከታታይ በዩቲዮብ ከሚለቀቁት ስብከቶች ተምረናል እና እግዚአብሔር ይመስገን ወደፊትም እንዳይቋረጥ አደራ ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜ ይስጦት

  • @MMel12379
    @MMel12379 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አይነት ፀጋ በልጅነታቸው እንደተሰጣቸው የሚገርም ነው። ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ጋዜጠኛው ግን ለእርሳቸው የሚመጥን አልመሰለኝም።

  • @tube9174
    @tube9174 2 ปีที่แล้ว +6

    አባየ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርወት

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇪🇹☦🇪🇹☦🇪🇹☦

  • @mosco3969
    @mosco3969 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን👏

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ክቡር አባታችን
    እንዲሁም ውድ ወንድማችን
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ክቡር አባታችን
    እኛም የሰማነውንም በልባችን ጽላት ይጻፍልን አምላካችን ቸሩ መድኃኒአለም በቸርነቱ አሜን ።

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ4ከ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ4ከ 2 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇨🇬⛪⛪⛪🇨🇬⛪⛪⛪🇨🇬⛪⛪⛪⛪🇨🇬⛪⛪⛪

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +5

    ይፍቱኝ አባቴ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ያኑርልን አባታችን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇪🇹🤲⛪🤲🤲✝️🤲🤲🇨🇬🕍🙌🙌🕍🇪🇹🙌🙌🙌🇨🇬

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +5

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድሎት

  • @እሙ-በ6ፈ
    @እሙ-በ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያግልግለት ዘመንህን ያራዘምልን አሜን🙏💒

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅሜና ጤና ይሰጠዎት አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንድሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ የምንወደውን አባታችን ሰላቀረብክልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መምህረ ትህትና ..የፍቅር አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ9ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ9ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ቲጅነኝባለማህተቧ
    @ቲጅነኝባለማህተቧ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gesese1381
    @gesese1381 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን በረከትዎት ይደርብን

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ኢትዮጵያ ባለውለታ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🕯🤲
    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነተኛ አባቶችን አያሳጣን ቸሩ መደኃኔዓለም🤲✝️

  • @johirhossain7227
    @johirhossain7227 2 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እምወዶት አባት ኖት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🥰🥰🥰

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ለእኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን በእውነት ድንቅ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን!

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱን እድሜና ጤና ይስጥዎት ሆንብለው ነው የኛ እምነት ላይ ባህልን የሚቀላቅሉበት

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    በዉነት ለመምህራችንና ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏

  • @amazingastronaut3402
    @amazingastronaut3402 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ረዝም እዴም ከጤና ጋር እምብርት ትስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇨🇬☦☦ 🌇🛐 🇨🇬✝️

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጤና ያኑርልን

  • @sirakhabtom10
    @sirakhabtom10 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ጸቃ ይጠብቅለን

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen abatachen bedemi btsega yanurowete mesitern yegeletselewte

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ቸሪቱ እማምላክ ትጠብቅልን አባታችን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 🇪🇹 Like 👍👍 Like 👍👍🇨🇬☦🇨🇬🌇 🛐 🇨🇬🤲

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +9

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalen abatachin🙏

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን።

  • @ftfetehayto7311
    @ftfetehayto7311 2 ปีที่แล้ว +1

    Asyyyyyyyy Amen amen amen kele hiwet ysmalen egzabher amlak xaga ab rise xaga yabzhalkum 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @merongebru5157
    @merongebru5157 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ...🙏🙏🙏

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️💛💚❤️💛💚⛪⛪⛪🙏🙏🙏✝️✝️

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 ปีที่แล้ว

    በመሀል ሙዚቃው ይረብሻል። ጠያቂው ሥነሥርዓት ይጎለዋል እውቀትም እንደዛው። መንፈሳዊ ነገር ለገንዘብ ሳይሆን ለአገልግሎት ሥራ።

  • @አራጌደጉ123ቻናል
    @አራጌደጉ123ቻናል 2 ปีที่แล้ว

    10Q

  • @mosco3969
    @mosco3969 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን👏

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን