229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 626

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍቱልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 3 ปีที่แล้ว +46

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የማታዉን የ ላይቭ ትህምርት እየሰማው ዉዬ የ አምልኮት ስግደት ሰግጄ አቡና ተክለ አይማኖትን እየለማንኩ ዉሃዉ ጸበል ይሁነኝ እያልኩ ተጣመኩና ምግብ ባልቼ ተኛዉ ከዛ በጣም ደስ የምል ህልም አየው በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እባክህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብሌክ ምክንየቱም የ አባቴ መንፈስ በሰው አገር እያስ ቻገረኝ ነው 😢👏👏👏👏👏

  • @tegubeza8459
    @tegubeza8459 3 ปีที่แล้ว +6

    አረ መምህር በመጀመሪያ እግዚአብሄር ፀጋዉን ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህና እኔም ልጅዋን በፀሎትና በእምነት ከሚጥል በሽታ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ምልጃ ያዳነች ጀግና እህቴ አለች ብናገኝህ ይህ አንድ ገጠመኝ ይሆን ነበር እምነቶዋ እጅግ በጣም ይገርምህ ነበር እኔ ካየሁትና ከሰማሁት ምስክርነት መስጠት እፈልጋለሁ ልጅዋ ባልታወቀ ጉዳይ ተደጋጋሚ ሲወድቅ ህክምና ይታከምና የአዉድቅ መዳኒት ይጀምር ሲባል አልፈልግም ብላ ፀሎት ጠበል ጀመረች ልጁ በጣም መዉደቅ ቀጠለ ሰዉ ሁሉ መፍትሄ እያለ የሚያመጣዉ መፍትሄ በጣም ይገርም ነበር መፃፍ ይከብዳል ልጁ መዉደቅ ቀጠለ መጨረሻ ላይ ታሪኩ ብዙ ሆኖ ሳለ የመጨረሻዋ ቃል ጌታሆይ ልጁን የሰጠከኝ አንተ ነህ መዉሰድ ይቻልሀልና ወድቆ ሳይጎዳ ቀጥታ ዉሰድ ብላ ትናገር ነበር እግዚአብሄርም እምነቱዋን አይቶ በአባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስ ፀሎት ምልጃ ዛሬ ልጅዋ ተፈዉሶ ምስክርነትን እየሰጠች ያለች ጀግና እህት አለች ና ለምስክርነት ይሆን ዘንድ በቴሌ ግራም ዉስጥ መስመር ስልኩዋን እፅፋለሁ ምስክርነቱን አንድ ቀን ግለፀዉ የአባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስን ታሪክ

  • @ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ
    @ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ለሷ የደረሰ አምላክ የኔንም የሀፂያተኛዋል ድንጋይ የሆነ ልቤን ይክፈትልኝ

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 ปีที่แล้ว +31

    ወለተ እየሱስ
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ ሰንበት
    ወልደ እየሱስ መህምርዬ በፀሎተወ አስብን🙏

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን በአቡነ ሃብተማርያም በለተ ቀናቸው ይህንን ታምር በመስማቴ ደስ ብሎኛል
    በጣም እፁብ ድንቅ ታምር ነው የአባታችን የአቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ምልጃቸው ይደርብኝ አሜን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የአባታችን አቦነ አብተማሪያም በረከታችዉ ይደረሰን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለእህታችን ልጅ እኑን የክፈተ እምላክ ለኛም ልባችንን ይክፈትልን መምህር ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅህ ቤተስቦችህን ይጠብቅልህ መምህሪ ከክፉ ይጠብቅህ እሜን 🙏🙏🙏

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    እህቱችን እናመሰገንልን የአባታችን የፃድቁ
    አቡነሀብተማርያም አምላክ ምልጅ
    ፀጋናበረከት ሁላችንም ይጉበኝን
    ምንኝ መታደል ነው

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ትምህርት በጣም የሚገርም ትምህረት ነው ብዙ ነገሮችን ማለት የመንፈስንም ነገር እንዳውቅ ነው የሆነው አሁንም እግዚአብሔር እንደ ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ዓይነት አባቶችን ያብዛልን ይሄ ታሪክ ነው ራሱ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ።

  • @asefutsegaye4956
    @asefutsegaye4956 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለ አቡነ ሀብተ ማርያም ይሁን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድስ ይላል እፁብ ድንቅ ነው የእህቴቻችን በረከት ይደርብን አምላከ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን በኛም ህይወት በቤታችን ይግቡ በፃሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህረ እጅግ የሚደንቅ ትምህረት ነው ሁላችንም ልንማረበትና ለናሰተውል የሚያደረግ ትምህረት ነው አቡነሀብተማሪያም ለሁላችንም ይድረሱልን መምህረ አንተም ተባረክ የሚገረመው የጓደኛ ልጅ 3ኛ ልጇ አይነሰውረ ሆኖ ነው የተወለደው እና እናቷ ያመልካሉ በሒወቱ የሉም እሷም አንዲ አኪሞ ፀበል ትወሰደዋለች ለውጥ የለም እና ዛሬ ይህን ትምህረት እልክላታለው ፈጣሪ ይመሰገን የቤተሰቡ ሒወት የቀየረ አምላክ የኛንም የሰቀይረልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል የአባታችን የአቡና ሀብተማርምያም በረከታቾ ይድርሰን አሜንንንንንንን መምህር ፀጋውን ታብዛልህ እማ ፍቅር

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚ ክብር ይመስገን በጣም የሚደነቅ ታአምር ነው አቡነ ሀብተ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው በምልጃቸው የሁላችንንም ሸክም ያቅሉልን

  • @bouzianje5967
    @bouzianje5967 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለህታችን የደረሠው በረከት ይደርብን ሀብተ ማሪያም በረከታቸው ይደርብን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁፍፍፍፍ እዴት ደስ ይላል ክብር ለአቡነ አብተማርያም እሷን የሰማ እኛንም ይስማ ልጁህ አይኑ መብራቱ በጣም አስደስቶኛል መምህር

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ንጹህ ልብ ፍጠረልኝ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ

  • @hyyh1559
    @hyyh1559 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአባታችን በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል እሂን ድቅ ቴአምር ነገር በመስሜቴ እግዚያንሄር ይመስገን እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም የፈጣሪን ድቅስራ ሳስብ በጣም ይገርማል መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ስሙይባረክ ሽ አመት ኑርልን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጥንካሬዋ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር እሷን እንደሰማ እኛንም ይስማ። መምህር አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 3 ปีที่แล้ว +6

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ።እልልልልልልልል
    ልል እጂግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን ይድርሱልን አቡነ ሀብተ ማርያም በመስቀላቸው አገራችንን ይባርኩልን ይጠብቁልን።

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +11

    የዘመናችን ሀዋሪ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አምላከ እግዚአብሔር ።
    ብዙ ነፍስ ወደ ፈጣሪዋ እየቀረበች ነው በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 3 ปีที่แล้ว

    አቡነ አብተማሪያም በርከትሁ ለኔም ለሀጻተኝዋ ይደርብኝ መምህርዬ በድሜ በጤና ያቁይልን የኛ እቁ

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናዬዬዬዬዬ በፀሎት አሰብኝ ወለተ መዲህን ገብረ ማሬያም ገብረ እየሱስ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚደንቅ ነው ፃዲቁ አባታችን በእውነት በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ስለነሱ ልመና ብሎ የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ
    @የበርሀዋመናኘዮሀንስአባቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የአባታችን የአብን ሀበተማርያም በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን አሜን የኔም ቤተስቡች ተፍውስው ደነው ከስይጣን አመልኩ እግዚአብሔር የማምልኩበት ቀን ነው የናፍቅኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኤፍታሕ በለኝ ቸሩ መድሐኔ አለም የድንግል ማሪያም ልጅ ዉስብስቤ በዛ ወለተመዲሕን ወለተ ማሪያም ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ ብላችሑ በጸሎት አስቡን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @azimraazimra2267
    @azimraazimra2267 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የፃዲቁ አቡነ ሃብተ ማሪያም ከበረከታቸው አማላጅነታቸው ይደርብን አሜን

  • @ኣዶጎይታንዒምሳይኩኒ
    @ኣዶጎይታንዒምሳይኩኒ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን
    ወለተ ትንሱኡ
    ወለተ ገብርኤል
    ወለተ ኣብርሃ
    ወለት ፃርቃን
    ወለተ ኢዮሱስ
    ተክለሃይማኖት
    ሃይለመርያም በፆሎት ኣሱቡኝ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት እያሰተማርከን ነዉ አመሰግናለሁ ። የነፍሰ ዋጋ ያድርግልህ።

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ዲቅ ነው እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ የሚሰራው እፁብ ዲቅ ነው በረከታችሁ ይደርበን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ድንቅ ነገር የአቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ይድረስን:: ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር::

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +26

    እልልልልልል ክብር ምሰጋና ለእሱ ይሁን የኔጌታ አንተ እኮ የሚሳን ነገር የለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት ዛሬ ደስ አለኝ ምንም የማያውቀው ሕፃን በእኛ አጤያት ተሰቃዬ የኔ ማር ሁለት አመት ሙሉ ተሰቃዬ እኮ ሁለተኛ መወለድ ነው ከዚህ በላይ ደሰታ ምን አለ ቤተሰቦች መምህር ትምህርቱን ሳልጨረስ ነው ኮሜንት የምኮምት

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 10 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልል እሰይይይ ለአበታችን ለአቡነ አብተ ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን❤❤❤❤🙏🙏🙏 መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💚❤🌿🌿🙏🙏🙏

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁላችንም በአንተ ትምህርት ብዞቻችን የስተማርከን በተግባር እያደረግን ተለውጠን ተስተካክለናል እኛ ተመስገን እግዚአብሔር በአንተ አድሩ ስራውን ሰራ ፈጣር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ ምእመናን የሰማነው እንተግብር

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን አቡነ ሃብተማርያም በረከታቸው ይደርብን ለኔ ሀጥያተኛ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተገብርኤል ብላቹ

  • @SaeedAli-ke7yl
    @SaeedAli-ke7yl 3 ปีที่แล้ว

    መምሕር ተሥፍዬ በእውነት በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሥራው ድቅ ነው

  • @ethiopiateka4882
    @ethiopiateka4882 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ !! ሥራዉ ድንቅ ነዉ

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው በእውነት ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረበታለሁ እናመሰግናለን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘💘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አቡነ ህበቴማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የእዉነት በጠም አስተመር ገጠመኝ ነው እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ስለሚናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላችሁ በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +2

    የአብነ ሀብተማርያም አምላክ ይመስገን አሜንንን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልል

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እኳን አደረሰክ ለተክልዬ ዓመታዊ ክብረ በአል ላመት ያድርስክ መምህር እደው እድሜዬ ጤና ይስጥክ ለኛ በምንለወ ጥበት መልኩ ጉጠመኝ እያመጣክ ታስተምረናለክ ፀጋውን ያብዛልክ አሚን።

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +4

    ተአምር ነው የዛሬው ገጠመኝ በጣም እሚገርም እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው ልባም ሴት ማለት እህታችን ናት ጀግና ሴት በረከትዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ልባምን ሴት ማን ያገኛታን?? እውነት ነው ልባም ሴት ማንም አያገኛትም መምህራችን ቃቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ሽ አመት ሩርልን ውድ መምህራችን እንወድሐለን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    ሴቶች እንደ እህታችን ልባም ሴት እንሁን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እስትንፋስን እፍ ብሎ የፈጠረን ጌታ ይህን ማድረግ ለሱ ቀላል ነው ነኛን ከሀጥያት መመለስ ብቻ ነው የማፈልገው እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን አስካለ ማርያም ነኝ በጸሎታቹ አስቡኘ

  • @mesigasnuw1256
    @mesigasnuw1256 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአቡነ ሀብተ ማርያም በርከታችው ይደርብን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ደስ የሚል ታሪክ በጣም የምትደነቅ እህቴ ናት አንቺ ንም የሰሙሽ አቦነ አብተ ማርያም ለእኛም ይደረሱል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ እግዚያብሔር እንኳን እረዳሽ እዉነት እድለኛ ናቸዉ ለእናንተ የደረሰ አቡነ ሐብተማርያም ለእኛም ይድረስልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว

    መድሀኒያለም አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ጀግና ሴት::
    እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
    መምህር ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልክ :
    ፈጣሪ ይጠብቅልን የስንቱን ነፍሰ አድነሀል ኑረልን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ ባለታሪኮቻችን በእውነት መታደል ነው ለእናንተ የደረሱ አባታችን ቡነ ሐበተማርያም ለእኔም ፈውስ ይሁንልኝ የተነካነውና መከራውን የሚያወቀው

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መመምህር የተዋህዶ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    ልቦና አድሎን በምግባር በሀይማኖት ያፅናን አትፈትነኝ አይባልም በፈተና እንድንፀና ትግስትን ያድለን አሜን ከኛ የበረታችሁ በፀሎት አስቡን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
    ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን አሜን

    • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
      @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ከፆሎት ማህበሩ ለምን ጠፋሺ ምን አጋጥሞሺ ነው???

    • @kalkidankalkidanwoloyewa137
      @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ እኔ አልገባሁም እቢ ብሎኛል እንዴት ብዬ መግባት እንዳለብኝ አላቅም

    • @masaratethopua49
      @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ታገይ እንዳታቋርጭ ቃል ቅዱስ ገብረኤል ያሶግድልሸ

    • @kalkidankalkidanwoloyewa137
      @kalkidankalkidanwoloyewa137 3 ปีที่แล้ว

      @@masaratethopua49 አሜን አሜን አሜን 🙏💒

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 ปีที่แล้ว +7

    አስተማሪ የህይወት መሪዬ የገነት ቁልፌ መምህሬ አመሰግንሃለሁ 👂🙏💚💛❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥክ የልጆችክ አባት ያርግህ

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት እግዚአብሔር እመስገን የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ረደቱ በርከቱ በሁላችንም ይደርብን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ፀጋ ያብዛልህ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 💐የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች ኑ እንማማር

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርርርር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ኑ የመምህር ፍሬዎች እንለወጥ እኔ እንደተለወጥኩ ተለወጡ አዴምጡ ከልብብብ

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ክበር ለድንግል ማርያም ልጆ ይሁን አሜን በጣም ደሰ ይላለ ጠላታችን እግዚአብሔር ይገሰፀው በእውነት መምህራችን እኛ በሰደት ያለን እምነመገበው አናውቅም ሰለ ምግብ ትምህረት ትሎ ለቀቅል መምህራችን ፀጋውን ያበዛልህ አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት
    በቤተ ሙሉ በእው እንጂ በጣም አረፍ ነው
    በእውነት እንጂ በጣም አሰትማር ነው
    እግዚአብሔር አምላክን ያ እንድዝ በስምለይ እኮ በእውነት ድንግል ማርያም ከርድፕችይስም በእውነት

  • @manuel2445
    @manuel2445 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ለሁሉ እደደረሰ ለኛ ይድረስ ልን አሜን አሜን አሜን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው የአቡነ ሀብተ ማርያም እረድኤት ከሁላችን ጋር ይኑር

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 3 ปีที่แล้ว +77

    ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ የመምህር ተማራዊች እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ሐይመኖት ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ፣አደርሰን ።አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
    @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ነፀአ ያዉጣን ለሁገራችን ያብቃን በስደት ያለነዉ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፍልህ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ልቦናዬን ያብራልኝ ፃድቁ አባቴ ይባርኩኝ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ያባታችን አቡነ ሀፍተ ማርያም በረከት ምስኩላትና ይኹን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @ወቅሸትህይወቴ
    @ወቅሸትህይወቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚል እንኳን ብርሀኑ ተመለሰለት ለእፃኑ ወይ በጣም ደስ ይላል እኔም አንድቀን ተስፋ አለኝ የቤተሰቦቸ ሰላም እንደሚመለስ በጸሎት አስቡኝ

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በውነት በጣም ልቤ የሚነካ ትምህርት ነው ፈጣሪ በአካል እንዳገኞት ይፍቀድለኝ ለሃገሪ ስበቃ መምህራችን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የታደሉ ቤተሰቦች ናቸው ። ልጁም በእናቱ ተባረከ ። መምህር ፀጋህ ይብዛ። አባታችን በረከታቸው ለሁላችንም ይድረሰን , ክርስቶስን ቃል በቃል ያናገሩ እኛንም ያማልዱን ። አሜን
    ❤❤❤🍇🍇🍇🌷🌷🌷🙄

    • @saraabata4886
      @saraabata4886 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 3 ปีที่แล้ว

    ነየሳሙኤል እናት በጸሎትሽ አስብኝ ወለተ ማርያም ብለሽ እባክሽ 👏👏👏

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመ ስላሴ
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የጠንካራ ሴት ውጤት ነው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር 🙏ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጇችሁን

  • @የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ
    @የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰራ አኮ እፀብ ድቅ ነው ተመስገን ኣምላኬ🌺🌺🌺🌺

  • @ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ
    @ቅዱስጊወርጊስነውእረዳቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው እረደታቸው ይደርብን
    የወድሜን ጆሮው ተከፍቶ አፉ ተፈትቶ ለምስክርነት እድበቃ እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድህ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይመስገን በእውነት ድንቅ ታምር ነው እእእእልልልልልል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን የልጃቸውን አይን ስላበራላቸው እነሱንም ወደልባቸው ስለመለሳቸው የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው አዳንዴ በፀበል ቦታ መመላለስ ትልቅ ጥቅም አለው ሁሌም በቤቱ እድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @samuelaynbahu8538
    @samuelaynbahu8538 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህር ብዙ ፍሬ እያፈራህ ነው በርታ ።

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አብነ አብተ አምሪያም በረከታቸው ይደረብን አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጅ እግዚአብሔር ታምሩን የገለፀበት በቤቱ በፀጋው።ያሳድገዎ በረከታችሁ ይድረሰነሰ❤👏

  • @habtam3689
    @habtam3689 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ ይሄን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ🌸

  • @fuff9372
    @fuff9372 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ይሁሉ ላደረገ እምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አብነ አብተማራያም በረከቱ እረደኤቱ ይደርብን የኔንም የታዋረ ልቦና እዳበራልኝ በፆሎት አስቡኝ እህተ /ማርያም እያላችሁ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ ብርሀን ።
    የአባታችን የአቡነ #ሀብተማርያም በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን🙏

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 3 ปีที่แล้ว +2

    ዕቁ መምህራችን እንዴት አመሽህልን ስሚልቦና ይስጠን ማነው እንደኔ ዘንድሮ መሰደዱን ያመስግነ እሄን ይመስል ፍትፍት ትምህርት ጉባኤ ማግኘቴ ከምንምበላይደስትኛነኝ

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት የኔ ጌታ የተዋህዶ አምላክ ይመስገን

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ያቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +31

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 😥🙏🏿
    ኤፍታህ በላት ኢትዮጵያን ጌታ ሆይ 🙏🏿😭
    እንኩዋን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን 😘ሰምተን እንድንለወጥና 30 60 100ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን የልዲያን ልቦና የከፈተ የኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈት 🤲🏿እኔ እጅግ የመርሳት ችግር እየባሰብኝ ነው በርግጥ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው አሁን ግን ባሰ 🥺

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጌታችን ለመድህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 3 ปีที่แล้ว

    በዚህች ሰው ያደረ የአባታችን በረከት ባዳመጥነው ላይ ሁሉ ይደርብን!!!

  • @elsabethfekadu24219
    @elsabethfekadu24219 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል አቡነ ሀብተማርያም ቃልኪዳናቸው ለኛም ይድረሰን፡፡ ደስ ብሎኝ ዛሬ በሀብትዬ ቀን ሻማ አብርቻለው ፡፡የኛንም ልቦናችንን ያብሩልን፡ አሜን፡፡ወለተ ፃድቅን አስቡኝ፡፡

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 ปีที่แล้ว

    የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይድረሰን።

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ እና ጥበቃ አይለይህ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አባታችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጉልን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መአምሕር የአባታችን አረዴት በረረከታቸውይዲረሰን አቡነአብቴማርአም ጤናአዬን ይእንዲሰጠአኝ መአምሕር በፆሎትሕ አሰበአኝ

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የስንቶቹን ህይወት የቀርክ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ