ሶማሊያ መፈረካከስ ጀመረች ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሶማሊያ መፈረካከስ ጀመረች በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ / በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

ความคิดเห็น • 173

  • @WubshetTeshome-g4i
    @WubshetTeshome-g4i 14 วันที่ผ่านมา +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትይኦጵያ ለዘለም ትነኑር እግዝያቤር ይ ብቃት አሜን

  • @tigistubirhanu2178
    @tigistubirhanu2178 14 วันที่ผ่านมา +14

    Ethiopia❤❤❤ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው!!!

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 13 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @miliko938
    @miliko938 14 วันที่ผ่านมา +32

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @worldking5441
      @worldking5441 14 วันที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣

    • @ظةنةنةهوها
      @ظةنةنةهوها 13 วันที่ผ่านมา

      @@worldking5441
      የሳቅክ ቢመስልህም የ 🇪🇹 መከላከያ ሰራዊት አንፀባራቂ ድል እድሜ ልክህን እያነባሀ ትኖራለህ ። ባንዳ

  • @HananJimmaa
    @HananJimmaa 14 วันที่ผ่านมา +8

    Ethiopia is the king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯

  • @ma9546
    @ma9546 13 วันที่ผ่านมา +1

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤

  • @meleseweyesa3160
    @meleseweyesa3160 14 วันที่ผ่านมา +10

    አብዱል ሰመድ እናመሰግናለን ኮሜንት ውስጥ ገብተው የባንዳ እንጉርጉሮ የሚያቀነቅኑትን ካሀዲ ደኔቁርት የሚመለከተው አካል አድኖ በሀገር ክደት ወንጀል ሊጠይቃቸው ይገባል።

    • @EidMitiku
      @EidMitiku 14 วันที่ผ่านมา +2

      የሌላን ሀገር ሉአላዊነት ማክበር አለብን።

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 13 วันที่ผ่านมา

      is correct

    • @amanuelyonas5048
      @amanuelyonas5048 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@EidMitiku
      ወንድሜ እኛ ኢትዮጵያዊያን የሌላውን ሀገር ሉዓላዊነት እናከብራለን ሱማሌላንድ ከሱማሌ በመለየት ከ30 ዓ.ም በላይ ራስ ገዝ በመሆን እንደሀገር ስትኖር ሶማሊያ እንደሀገር የምታስባት ቢሆን አንድ ይሆኑ ነበር ግን ከሶማሊያ ይልቅ በእድገት ሶማሊላንድ የተሻለች በመሆኗና እውቅና ማግኘት በመቻሏ በቅናት ብግን ያለው መንግስታቸው የሶማሊያ ሕዝብ ከመንግሥታቸው እጅግ የተለዩ እና ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ መልማት ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ጋር በመሆን 1 ሀገር መሆን ይፈልጋሉ ❤🎉 ሌሎቹም ክልሎች ወደፊት ተመሳሳይ ጥያቄዎች በማቅረብ ከሀገራችን ጋር መዋሀድ እና ማደግ መልማትን ይሻሉ❤🎉

  • @AlmeaAgro
    @AlmeaAgro 14 วันที่ผ่านมา +6

    ትውልድህ ይባረክ በልዕልና ከፍታ ላይ እየበረረ ያለው ዘመንይ ይበርክት አብዱሰመድ

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 14 วันที่ผ่านมา +14

    ድል አገራችን ህዝቦች
    ድል ለጀግናው የአገር መከላከያ ሠራዊታችን
    ሞት ለግብጽና ታለላ ባንዳዎች ።

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 14 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 14 วันที่ผ่านมา +11

    አብድርሰመድ!ሶማሊያን ወደ እሷ የሚፈሱ ወንዞቻችንን አቅጣጫ ማስቀየር ብቻ በቂ ነው።

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 14 วันที่ผ่านมา

      ምን ሆነህ ነው የምትሳደበው???​@@Tbebu2815

  • @abduselamhayredin-v2j
    @abduselamhayredin-v2j 14 วันที่ผ่านมา +7

    እዪ የሀገር ጉዳይ ነው እንጂ የአንድ ፓርቲ ጉዳይ ቢቻ አይደለም እዬን መለየት ያሰፈልጋል

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 14 วันที่ผ่านมา +4

    Ethiopia Ethiopia Ethiopia I will give you my blood for you my dear moma Ethiopia

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 13 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @surefiel
    @surefiel 14 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @miftanurimiftanuri6148
    @miftanurimiftanuri6148 14 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚለዉ ነገር ኢትዩጵያውያን በእናት ሀገራቸዉ ቀልድ አያቁም ለዛህ የግብጽ እና የሶማሊ ዉርደት ቅርብ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 14 วันที่ผ่านมา +1

    You are lovely & professional jornal.
    With amazing voice & expression

  • @kassahun9438
    @kassahun9438 14 วันที่ผ่านมา +2

    በአሰብ ጉዳይ ያነሳኸውን ሀሳብ እጅግ በጣም አድርጌ አድንቄያለሁ !!🙏🙏🙏🙏🙏 ክብረት ይስጥልኝ አ/ሰመድ መሐመድ !!!! አላህ ይባርክህ !! እምዬ ምኒሊክ ለፈረንሳይ አሳልፈው የሰጡትን ጂቡቲ ወደብ በቀጣይ ምን እንደተፈጠረ በግዜው ፣ የነበረውን እንደምታስቃኘን በተስፋ እጠብቃለሁ !!!

  • @jemalieNaserie
    @jemalieNaserie 14 วันที่ผ่านมา +4

    መጀመሪያ ከምንም በላይ የዉስጥ ሰላማችንን እናምጣ አለበለዚያ ጡሩ ነገር አይታየኝም አላህ እትዮጲያንና ህዝባን ከኩፉ አሳቢ ጣላቶቻ ይጠብቃት

  • @mohammedseid184
    @mohammedseid184 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም ሠላም ለሁሉም

  • @user-kj4fz5fc9s
    @user-kj4fz5fc9s 13 วันที่ผ่านมา

    Abduye tnx betam new yemwedh gn 1 ken ye Alexander the great zegbln aatea

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 13 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopiachn tadgalech tbeletsigalech ❤🙏

  • @amanayele3733
    @amanayele3733 14 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና ጋዜጠኛ አብዱል ሰመድ❤❤❤

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 13 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ሁል ጊዜም አሸናፊ ናት ❤❤❤

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 14 วันที่ผ่านมา

    ወው አብዱሴ የእትዮ የምንግዜም የተሪክ የጆርነል ልቅ ከልብ እነመሰግንሀለን
    በእናት አገሬ ኢትዮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ የመጣ በህይዋቴ እንደመጣ ይቆጣር

  • @sultanahmedin1524
    @sultanahmedin1524 13 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ ግድቡ ደደቡ ጋምቤላ ሳይሆን ቤንሻንጉል ነው ያለዉ

  • @kassahun9438
    @kassahun9438 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Long live Ethiopia

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 14 วันที่ผ่านมา +2

    Ay abey wede zemene mesafin atmelsen

  • @HosenHosen-s8u
    @HosenHosen-s8u 12 วันที่ผ่านมา

    del ethiopia difence hullachinem bethiopia guday 1nan ethio lejochi ethion etbeklan long life ethio and peopel

  • @zj2164
    @zj2164 13 วันที่ผ่านมา

    ሶማሌ መጨረሻቸው ደርሷል መሰለኝ? ይህ የሱማሌ መንግሥት mature አይደለም። እግዚአብሔር አምላክ ይይዛቸው። ወኔም የላቸውም። በሞያሌ በኩል የመጣውን የሶማሌ ሰራዊት ሁለት ኢትዮጵያውያን መለሱ አሉ። አንዱም አባቴ ነበር ለሶማሌ አልንበረከክም ብሎ ቆሞ ይተኩስ ነበር አሉ። በዛ ምክንያት እጁን መቱት ግን አባቴ አንድ ቀን እጄን ብሎ አያውቅም። ለሶማሌና ግብፅ አርፈሽ ቁጭት በይ። ለኢትዮጵያ የምዋጋ ኢትዮጵያ ነው።

  • @menurmudesir4109
    @menurmudesir4109 10 วันที่ผ่านมา

    Abduselam ❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 13 วันที่ผ่านมา

    ታሪካዊ ጠላቶቻችን ግብጽ ሶማሊያ ኤርትራ የመሣሠሉ አገሮች ሴራ ለማፍረስ አንድ እንሁን።

  • @abdurezakidris7614
    @abdurezakidris7614 14 วันที่ผ่านมา +2

    የት ጠፍታችሁ ነው?

    • @SalonTube
      @SalonTube  14 วันที่ผ่านมา +1

      አለን አለን

  • @zj2164
    @zj2164 13 วันที่ผ่านมา

    ከጥንት ጀምሮ ምዕራባውያን ኢትዮጵያን እንደ መጠመዱ ነው። ኢትዮጵያ ከአሜሪካ የገዛችውን መሳሪያ በኃይሌሥላሴ ዘመን ኢትዮጵያን ከልክለው ለስያድበሬ ለሶማሊያ ሰጡት ብላ አክስቴ በቅርቡ ነገረችኝ። የምዕራባውያን አይኖች ከኢትዮጵያ አገራችን የተያዘ ይሁን።

  • @AfeworkDesta-n9k
    @AfeworkDesta-n9k 13 วันที่ผ่านมา

    እመኑኝ የሱማሊያና የግብፅ ወታደራዊ ስምምነት ኢትዮጵያን ለመውጋት ሳይሆን ለማስፈራራት ነው ከዚያ አልፈው ከሄዱ ከፍተኛ ጉዳትና የመፈራረስ አደጋ ነው የሚገጥማት

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 14 วันที่ผ่านมา +2

    ጥቁሩ ጣሊያን ቡሽቲዉ የኤርትራዉ መሪ እና ግብፅ እያሉ ምን ሰላም አለ ጥቁሩ ዘለንስኪ ቡሽቲ 😢

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 14 วันที่ผ่านมา

    Selhm. Tigiray. Egzhbear. mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. Selhm. Tigray. ✝️☝️🙏🌿💊🌿

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 13 วันที่ผ่านมา

    ሶማሊላንድ ብዙ አመት ራሷን ነፃ አድርጋ አስተዳድራለች። ይህ ማለት በዙ ትርጉም አለው።
    በዛ ላይ መንግስት ሁለቱን ለማስታረቅ ብዙ ርቀት ተጉዣለሁ እያለ ነው። ስለዚህ ጥያቄያችን ሀጥያት ያለው አይመስለኝም። አፍሪካ ህብረትም ስለሶማሊላንድ ጥናት አድስጎ እንደነበር ሰምተናል። ፍላጎታቸው ነፃ ሀገር ነው።ኀየራሳቸው ወታደርና ገንዘብ አላቸው። ሌላኛው ሀጥያትነት እንደሌለው የሚያሳይ ምክንያት

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 13 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹 metebekat.Egzebehere.new

  • @AddisuDawud
    @AddisuDawud 10 วันที่ผ่านมา

    Beyetignawum bemangnawum menged wedeb yasfeligenal.

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 13 วันที่ผ่านมา

    መመታት ያለበት ሻቢያ በተለይ በሀ ሰብ ጉዳይ

  • @TesfayeGabre
    @TesfayeGabre 14 วันที่ผ่านมา

    Coming soon!!!!!!🙏 somali Land and ethiopia will make an agreement over Union ,to make economic,social,military federational treaty.

  • @2163quarter
    @2163quarter 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉም መጨረሻው ቅርብ ነው።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 13 วันที่ผ่านมา

    No matter what we need a Port even assb itself

  • @yetnayetmegrssa9870
    @yetnayetmegrssa9870 14 วันที่ผ่านมา

    ዲ ኤም ሲ በካሬ 74ሺ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ነው ?

  • @Anwarmustsefa
    @Anwarmustsefa 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለዚሁሉ ጥፋት ምክንያት የሆነው ኢሃደግ ነው ምክንያቱም ያኔ ሻዕብያን ደምስሰን የባህር በር ማግኘት እየቻልን ያለምንም ምክንያት ተመለሱ ብሎ ጦሩ የመለሰበት ቀን ነበረ ኢ/ያ ከባህር ነፃ ሆና እንድትቆይ የፈረደባት😢

  • @wintaweldu8473
    @wintaweldu8473 14 วันที่ผ่านมา +1

    Shintam yante 7000 serawit be and tokis yemiferetit min yadergal sew hager. Nah enathi qemis giba blew!!!

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e 13 วันที่ผ่านมา

    Ke Egyptian ena ke somalia yiliq Ethiopian eyaferese yalew yihe qoshasha yenech telalaki mendertegna mengist negn bay beteleyim yebeshashaw tenquay new mot le kebtochu siriat yihun amen !!

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 10 วันที่ผ่านมา

    ከየት የመጣ ማከፋፍል ነው ትከፋፈል እንደሆን እንጂ ድል ለፋኖ ውርደት ለ ስዩም ተ ሾመ.

  • @rakitadesse-d9f
    @rakitadesse-d9f 13 วันที่ผ่านมา

    Hulum letkmu yesrale ethiopia letikmwa tetagelalech aleke.

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 14 วันที่ผ่านมา

    ዲር አብዲሴ እኔ ምለው አገር ውስጥ የሉ ከጥንት ከጉራ ጉንደት እስካ አድወ በድማ በደራሱት የበንደነት ክህደት አይማሩም ነው በተለይ የሰው ደም የሰከራቻው የደም ነገዴዎች በርነት ነፈቂ ትውልድ አቅፈን እንዴት እንጓዘለን

  • @alemteebarelyamentohunilac236
    @alemteebarelyamentohunilac236 14 วันที่ผ่านมา

    Sile min bet nw mastaweqa min selam ale bilen nw bet mine megnw selam yawerdelen kirstos

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 14 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian power የ አከባቢ ሃገራትን አንጫጫ😅😅😅

  • @abaybenti1779
    @abaybenti1779 14 วันที่ผ่านมา

    alen le inat ethiopiyachin
    inmotalel le agerchin
    somale le 4gn gize ke metu somale mibal hager ke kart iske mititefa dires new mitimetaw
    🇪🇹 Ethiopia tikdem
    🇪🇹
    🇪🇹

  • @DanielDubale-s2e
    @DanielDubale-s2e 14 วันที่ผ่านมา

    አብድርሰመድ መሐመድ ዜና ለምን ተሎቶሎ አትለቅም?!

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 14 วันที่ผ่านมา

    ግብጽ ሆይ
    ፥ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ሊባኖስ፣ የመን፣ ሊቢያ፣ ሱዳን እና ጋዛ ሲወድቁ ይህ ማለት ግን ገና ያልወደቁት አረቦች ከውድቀት ተርፈዋል ማለት አይደለም፣ በፍጹም አይደለም፣ ምክንያቱም የግብፅ ውድቀት መምጣቱ የማይቀር ነው። የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው። ፍልስጤም የምትባል ሀገር ብትጠፋ እንኳን ሌላ የአረብ ህመም አይቀርም ነገር ግን ህመሙ ይዋል ይደር እንጂ ወደ አንቺ ይተላለፋል።
    ግብጥ ሆይ😉

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 13 วันที่ผ่านมา

    ነባሩን ሕዝብ እያፈናቀላችሁ በሕዝብ ኪሳራ እየነገዳችሁ ነዉ

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 13 วันที่ผ่านมา

    What are you advertising? Sheet

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 14 วันที่ผ่านมา

    Obviously, Ziela port was for Ethiopia. Forget it how do you act in case on shore countries were like the fate of Ethiopia??? What will be the fate of desert countries if water is blocked from the wareshed areas??? I asure you the benefits from watershed areas is tremendous compared to ports. Let us not compare and contrast like this. It is rather better to supplement each other rather than fight.

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አሁን ፓለቲካ ገብቷታል ተመሰግን

  • @kemalkedir2196
    @kemalkedir2196 14 วันที่ผ่านมา

    As wa yetiopiya mengist hawu newu lesumale land ewqina mesthet atifiru ahal ketnagar newu

  • @teklittewelde1487
    @teklittewelde1487 11 วันที่ผ่านมา

    The neftegna have lost their Semitic origin due to racial mixing, and the only way they can survive is by monopolizing Ethiopia while oppressing Tigrigna and Oromo people. If Ethiopia collapses, the neftegna will not survive.

  • @worldking5441
    @worldking5441 14 วันที่ผ่านมา

    ድል ​​ለግብፅ

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh 13 วันที่ผ่านมา

      Sitan Egezbehehr yemsegen Ethiopia yenka yelwem bereka

  • @user-wc4zi1hr2t
    @user-wc4zi1hr2t 14 วันที่ผ่านมา

    القوات المسلحة المصرية في حالة تأهب قصوى على حدود اثيوبيا من جهة الصومال وجيبوتى والسودان

    • @worldking5441
      @worldking5441 14 วันที่ผ่านมา

      حتناkو

    • @user-wc4zi1hr2t
      @user-wc4zi1hr2t 14 วันที่ผ่านมา

      هندخل عندكم اثيوبيا وندخلو فى طيzk

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 13 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ አፍጥነው
    የሱማሌላንድ ኤምባሲን አዲስ አበባ ላይ ክፈተው

  • @ademhassan2170
    @ademhassan2170 12 วันที่ผ่านมา

    ምንም ብትል ኢትዮዽያ ስርየስ ችግር ዉስጥ ገብታለች

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 14 วันที่ผ่านมา

    Somalya atefesm meknayatum gef alserachm bewst gudaywa yegebaw ebdu sby ahmed new

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 10 วันที่ผ่านมา

    ድል ለ ኦነግ

  • @kalu8560
    @kalu8560 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ መሳይ መኮንን ተፋጠሩ ዛሬ ባንዳዎቹ።።

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 14 วันที่ผ่านมา

    ይህ የፍራኡኖች ውል የውጫሌውን ውል ወደኋለ መለስ ብለን እንድንመለከት የስገድደነል ከነኝ በንደዎች የተፈፀመው ክህደት በጎራስከበት እጅ እንደመናከስ የምቆጠር ስለሚሆን ተልባ ብወቅቱት እምፖጭ እንደምሉት እንኳን ምስታችን ግብፅ ይቅርና ሌሎች እምፖጮች ብጨፈለቁ በአቢይ አህመዷ በኢማሙ አህመዷ በኑግስ ነጀሽዋ አገር እትዮ መንም ዝንፍ እንድል እድል አንሰጥም

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 14 วันที่ผ่านมา +6

    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኤርትራ የምትገነጠል ከሆነ ኣሰብ ወደኢትዮጵያ እንዲጠቃለል የሚል ውሳኔ መኖሩ ግልፅ ነው። ኢትዮጵያ ያንን ማንሳት ነው ያለባት።

    • @wintaweldu8473
      @wintaweldu8473 14 วันที่ผ่านมา +1

      Sataneb atawrira alu ayiteqimim denqoro.

    • @fatma6629
      @fatma6629 14 วันที่ผ่านมา +1

      ከተገነጠለች ስንት ግዜዋና

    • @hiber3
      @hiber3 13 วันที่ผ่านมา

      Tew qerro

  • @yilmakebede412
    @yilmakebede412 10 วันที่ผ่านมา

    ነፍስህን አይማረው ?? ያለ ገደብ አስቀረን

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 14 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ መንግስት ግብጽን አልጋበዘም ተሳስተሃል

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 14 วันที่ผ่านมา

    አሁን እራስዋ ግብፅ መጣች ድሮ ባሮችዋን ኤርትራ እና ወያኔን ነበር የምትልከው 😂

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese 13 วันที่ผ่านมา

    ከትግራይ በላይ ለኢትዩፒያሥ የሞተ አለን ትግራይ አዳክማ ብልጣ ግብፅ ከተፍ አለችለምን የኢትዩፒያት አቅም ታቃለች የትግሬት ክንድ በራሥ አሉላ ቀምሣ ሥለምታቅ በመለሥ ግዜማ ሠጥ ለጥ ብላ ነበር እሣም ሻብያም ሡማሌም የሞተው ብዙ ትግሬዎች ናቸው መሥዋት የከፈሉት ትግሬ ይዘዛል ግን ኢትዩ ባለዎለታዋን አታከብርም

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ ያለ ጦርነት መኖር አትችሉም የጎሮቤት አገር ሰላም አሳጥተህ ሰላም ትኖሩ ማለት ዘበት
    ሌላ አለ ጁቡቲ አጠገብ ዘይ የባቡር መስመር ለግብፅ የጦር ሰፈር እንሰጣለን

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 14 วันที่ผ่านมา +1

      ተክሌ ቴድሮስ የሻብያና የግብፅ ፍርፋሪ ነው እንዲህ ያናገረህ??

    • @sahilumekonen-fw8qh
      @sahilumekonen-fw8qh 14 วันที่ผ่านมา +1

      ዋዋ ዋዋ እናንተ የኢትዮ ጠላቶች መጥፊያችሁ ቀርቧል

    • @fatma6629
      @fatma6629 14 วันที่ผ่านมา

      @@tekletedros4764 ወላሂ በይ መጡጂሄድን

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 10 วันที่ผ่านมา

      ያለጦርነት መግባባት ከማይችል አለም ጋር ለመኖር ጦርነትን የኑሮ ዘይቤ አድርጎ መኖር ግድ ይላል። አየነውኮ ማንም እየተነሳ ሲጨማለቅ!

  • @mehdihuffaneh1584
    @mehdihuffaneh1584 14 วันที่ผ่านมา

    Saylac is belong to somali and somali people only brother you need to wake up 😂😂😂😂😂🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጀመሪያ፡ስለእራስ፡ሀገር፡መልከአምድር፡ማወቅ፡ጥሩ፡ይመስለኛል፡ግድቡ፡የሚገኘው፡ቤንሻንጉል፡ክልል፡ሲሆን፡ክልሉ፡ከአማራ፡ክልል፡እና፡ከሱዳን፡ጋር፡ይዋሰናል፡ጨረስኩ።

    • @ermiaszewde1970
      @ermiaszewde1970 14 วันที่ผ่านมา

      Min waga alew kemanim bitega akim selelelh yaw bekutitirachin sir new.

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሁሉ የወደብ ችግርና ከሱማሌና ጅቡቲ ጋር እንድንለማመጥ ያደረጉን ወያኔና ኤርትራውያን ናቸው የኢትዮጵያ መንግሥት የአሰብ ወደብን ሞክሮ ኤርትራ አልወደደችም ጉሮሮአችንን አንቃ ለያዘች ኤርትራ ( ሆዳቸውን የምንሞላበት ምክንያት ምንድነው ጤፉን በቆሎውን ማሽላውን ስንዴውን ቲማቲሙን የኤሌክትሪክ ሃይል ለምንድነው የሚላከው ወደኤርትራ ኢትዮጵያ እየቀለበችና ጉልበታቸውን እያፈረጠምን ኑና ግደሉንና አጥፉን እያልን ምን አይነት ጉድ ነው ይሄ ነገር ውይይት ተደርጎበት መቆምና እግራችን ስር እንዲወድቁና ደም እንባ ማስለቀስ ያስፈልጋል ወደጅቡቲም የሚላከው ጫትና ሌላ ሌላ የምግብ ቁሳቁሶችን በሙሉ ለጅቡቲ መላኩንና መገበያየቱን ማቆም አለበት የኢትዮጵያ መንግሥት ወላዋይና ተለማማጭና ቆራጥ አለመሆኑን ስለሚያውቁ ምን ያመጣሉ ብለው ነው አራቸውን የሚያሩብን

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሁሉ የወደብ ችግርና ከሱማሌና ጅቡቲ ጋር እንድንለማመጥ ያደረጉን ወያኔና ኤርትራውያን ናቸው የኢትዮጵያ መንግሥት የአሰብ ወደብን ሞክሮ ኤርትራ አልወደደችም ጉሮሮአችንን አንቃ ለያዘች ኤርትራ ( ሆዳቸውን የምንሞላበት ምክንያት ምንድነው ጤፉን በቆሎውን ማሽላውን ስንዴውን ቲማቲሙን የኤሌክትሪክ ሃይል ለምንድነው የሚላከው ወደኤርትራ ኢትዮጵያ እየቀለበችና ጉልበታቸውን እያፈረጠምን ኑና ግደሉንና አጥፉን እያልን ምን አይነት ጉድ ነው ይሄ ነገር ውይይት ተደርጎበት መቆምና እግራችን ስር እንዲወድቁና ደም እንባ ማስለቀስ ያስፈልጋል

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 14 วันที่ผ่านมา

    የተባበሩት ውሸታም ድርጅት ነው አሸንፎ ዲፐሉማሲውን መጀመር እንጂ ለተሸነፈ ፈራጅ የለም

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 12 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ከአገርህ ጋር ታረቅ አባትህ ወያኔ ያመጣው ጣጣ ነው የባጡን የቆጡን ብታወራ ምንም የምታመጣው የለም ተረት ተረት ነው ከዋናው ሱማሌ ጋር ታረቅ ሰላም ስጠና

  • @GechoGesess
    @GechoGesess 14 วันที่ผ่านมา +2

    እመኑኝ የጨቅላዉ ስርአት ቀድሞ ይፈርሳል

    • @B2D3
      @B2D3 14 วันที่ผ่านมา +3

      @@GechoGesess እሱ ጀግና መሪ ነው ጭፍን ጥላቻህን እዛው ቤትህ አራግፈው ዶክተሩ ገና ገና ይመረሃል ያለምንም ጥርጥር

    • @B2D3
      @B2D3 14 วันที่ผ่านมา +3

      አብይ አህመድ አሊ እጅግ በጣም ጀግና እና ምሁር መሪ ነው እሱ ገና ገና ገና ይመራናል

    • @tadesseangasu9935
      @tadesseangasu9935 14 วันที่ผ่านมา

      yante ena yzerih anat yifersal, yeshermuta lij, banda

    • @tadesseangasu9935
      @tadesseangasu9935 14 วันที่ผ่านมา

      anten yarach ,enat mahitsenuwa yizega

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 13 วันที่ผ่านมา

    ወሽታሞች ለአሰብ ወድብ አገልግሎት በብር ነበር የምትከፍሉት ቀጣፊ እናተ የራሳችሁ ያልሆነን ንብረት በውሸት ትርክት መውሰድ ነው የምትፈልጉት ደሞም አይሳካም

  • @kassahuneyi1786
    @kassahuneyi1786 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ የመለው ፣ለመሆኑ ኢ/ዊ ናችሁ ? በየሄዳቹበት ስትገረፉ በእልህና ባንዳነት አገራችሁን የምትቃወሙ የሙቀጫ ልጆች መሆችሁን ማስረገጣችሁ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ።

    • @girmabeyene7699
      @girmabeyene7699 14 วันที่ผ่านมา +1

      የወ/ሮ፡ኮር፡ዳዊት፡ልጅ፡ነህ?

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 14 วันที่ผ่านมา +31

    ነግ በኔ ማለት ነው ነገአቅም ያገኘ ጋንቤላን ከእነ ግድቡ ይዞ ሀገር ነኝ ቢል እነሱም እውቅና ቢቸሩት የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ይሆን መልሱ

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 14 วันที่ผ่านมา

      @@marsilastewodros3599 Gamibela ?

    • @AbdukadirKamal-j4t
      @AbdukadirKamal-j4t 14 วันที่ผ่านมา +8

      መኑሞ አይሞክረን እንደ ሱደን ይፈረከከሰል

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 14 วันที่ผ่านมา +17

      ለሱ መልስ አለን ላንተና መሰሎችህ ግን የወያኔ ትምህርት ይሆንሀል
      እንዲህ አላሉም ከሆነ ጋነግ ምነ ነበረና ስራዉ ሲመታ እጁ ሲቆረጥ ፀጥ እንዳለ ሌላዉም ፀጥ ይላል

    • @wollotimes
      @wollotimes 14 วันที่ผ่านมา +6

      30 ምን ችግር አለው ኣባይ ለብቻው ይገደባላ

    • @maps1572
      @maps1572 14 วันที่ผ่านมา +7

      ግድቡ ጋንቤላ አይደለም😂

  • @gondorawitegondore
    @gondorawitegondore 14 วันที่ผ่านมา

    ሂሂሂሂበማርየተለወስመርዝየሆነአስተያየትመሆኑነውሂሂሂ ጅል

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 14 วันที่ผ่านมา +4

    የሶማሊያ መፈረካከስ ለኢትዮጵያ የውድቀት ጅማሬ ነው።
    ስለዚህ በዚህ ደስ የሚለው ካለ ሞኝ ነው።

    • @bahirudima8465
      @bahirudima8465 14 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ የኛ የሆርን አፍሪካ የጂኦ ፖለትክስ ታንተኝ

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @addismeda7406
      @addismeda7406 13 วันที่ผ่านมา +1

      በምን ሂሳብ አዲስ ነገር አይደል ፈራርሰው አይተናል ምንም አልሆንም ይህን እውቀት ከየት አገኘኸው እንዴት ተገለጠልህ ምንስ ከእነሱ ይቀርብናል ነዳጅ ነው ምግብ ነው ምንድነው የሚቀርብን

    • @danicollection7778
      @danicollection7778 13 วันที่ผ่านมา

      Its happened before 30 years ago ...mndenew yemetekebaterew

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 13 วันที่ผ่านมา

      @@bahirudima8465 አስኪ ተመልከት ካልተሳሳትኩ 90 % ኮንትሮባንድ የሚካሄደው በሶማሊያ በኩል ነው ይህ የሚያመለክተው የጎረቤት መዳከም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያን ማደከሙ አይቀርም። ከሞላ ጎደል ትንታኔው ተሳክትልኛል።😂😂😂

  • @oddaa647
    @oddaa647 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ዓብይ አህመድ ለኢትዮጵያ አስቦ አይደለም በቃ ተልኮ አለው።

    • @abdijah5478
      @abdijah5478 14 วันที่ผ่านมา +7

      @@oddaa647 wedeb yenuren malt baher hayl yenuren malt MN aynt telko nw Le abiy sayhon Le Ethiopia nw mitekmew so ke denkurna enwta gobez

    • @wintaweldu8473
      @wintaweldu8473 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@abdijah5478abet awaqiw. Wedeb mamtat benexa meselah betornet millions gebreh new mebetatenm liyamta yichilal.

    • @bahirudima8465
      @bahirudima8465 14 วันที่ผ่านมา

      ታሰዝነለክ አንተ ነክ አሁን እንደዜጋ የምትቆጣረው

    • @user-eg8er2zf3j
      @user-eg8er2zf3j 13 วันที่ผ่านมา

      Yemigerm chenkelat pepeeepep