Syria | ሶሪያ አበቃላት | አል አሳድ ተጋለጡ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @addisplanet4687
    @addisplanet4687 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አስቀድሞ በመፅሐፍ ቅዱስ ይህ እንደሚሆን ተናግሯል፡፡ ስለሆነው ሁሉ ለሚሆነውም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡ ሰው ሁሉ ደካማ ነው፤ ሐያላኖችም ይወድቃሉ፤ ጎበዞችም ይሸነፋል፤ ብዚ ነን የሚሊም ታናሽ ይሆናሉ፤ ሁሉም ነገር እንደህልም ይቀየራል፡፡ ማታ ለቅሶ ቢሆን ጠዋት ሳቅ ይሆናል፤ እንዲሁም በታቃራኒው፡፡

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 4 วันที่ผ่านมา +9

    አላሣድ የሠዉ ልጆች ጠላት ነዉ ሩሥያ ሄንን አረመኔ ማቀፍ የለበትም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 วันที่ผ่านมา +2

    በዳዮችን ያንሳልን ጥሩ ፖለቲከኞችን ያምጣልን የአለም ንፁሀን ህዝቦች ተሰቃየን በነሱ ምክንያት

  • @KinduGetnet-d6x
    @KinduGetnet-d6x 3 วันที่ผ่านมา +2

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ

  • @teddyMeseret-h5w
    @teddyMeseret-h5w 3 วันที่ผ่านมา +1

    በረከቱ አይለየን ለኛም

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 4 วันที่ผ่านมา +3

    አባቱ ሰው ገዳይ ልጂ ሰው ገዳይ ናቸው አለም እያወቀ ዝም የተባለ ነበር ነገር ግን የተገፋ የተጨቆነ ተሰፋ ሰያለመልም ፈረጥጦ ወጣና ሰላም አንዠበባት

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 3 วันที่ผ่านมา

    ሶሪያ አሁን የምዕራባውያን ድንጋይ መወርወሪያና የዩሃዲያን መፈንጠዣ ወነች። ነገር ግን በቀጠናው ሰላም የማይታሰብበት ነው የሆነው። ሰላም ለአለማችን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @CandyZackልዩ
    @CandyZackልዩ 4 วันที่ผ่านมา +4

    የኛን ሀገርም እስቲ ዳሰስ አድርጉት በነካ እጃቹህ የአላሳድን በሰማንበት በዛው እንስማው 😂😂😂😂

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 4 วันที่ผ่านมา +4

    100% ሰዉየዉ ሙስሊሞችን እስከገደለና እስካሳደደ ድረስ ሁሌም ጥሩ ሰዉ ነዉ ለራሺያና ለአሜሪካ ምርጡ በትር ባሻር ነዉ
    አሳድ የእስራኤልም ሳንባ ነበር
    ፍልስጤማዊ ታጋዮችን እያፈኑ የሚገድሉት ደማስቆ ላይ ነዉ
    ጠንካራ ሙስሊሞችን በአሜሪካ በራሺያ በእስራኤል እርዳታ ሲያርድ የኖረ የምድራችን ፈርኦን ነዉ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለውይ ሙስሊም ሶርያውያንን ክርስቲያን ሶሪያውያንን አሰቃይቷል። ሂዘቦሏህ ፀር ኢስላም ነው

  • @stihan58
    @stihan58 2 วันที่ผ่านมา

    የሰማኸውን ያነበከውን ማውራት እውቀት አይደለም አዳማጭኸንም ላለማሳሳት አስብ ተጠንቀቅ ሀላፊነት ይሰማህ.

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 4 วันที่ผ่านมา

    ጉርምሥና ልብ ይደፍናል ፈጣሪን ዐለማወቅም ሠይጣናዊ ሥብእናን ያላብሳል ። ሦርያውያን የብዙ ዘመናት የተለያዩ ነገሥታት አሻራቸውን በማውደም አገራቸውን አቀለሏት ወደ ባዶነትም ቀየሯት እኛሥ ከሦሪያ ምን እንማራለን ? የአሜሪካውያን ምቀኝነት እና በየአገራቱ ጣልቃ ገብነታቸው ብዙ አገራትን ዋጋ አሥከፍሏል ።

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሳሎን ቤተሰብ. እኔ gin ሜራባወያን አላምንም. ምክንያቱም ጋዳፍም እንደህ ነው ሲሉት የነበር እስክገሉት ከዛ. አገሩ ሲወድም. ጥሩ አባት ነበር ነው ያሉት. እኔጃ ehen መቀበል ይከብደኛል. ብቻ አልላህ በዳዮቺን ena ወሸታሞቺን ያትፋልን. ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ..

  • @ma9546
    @ma9546 4 วันที่ผ่านมา +3

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  4 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks for watching!

  • @elsa3589
    @elsa3589 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲህ አይነት ሆዳም ሰዎች ሬሳቸው ነበር መጎተት የነበረበት ከነ ቤተሰቡ

    • @AxumawiKing
      @AxumawiKing 4 วันที่ผ่านมา

      ያንተ ነበር እንጂ መጎተት 😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 3 วันที่ผ่านมา

      በህይወት ተይዞ

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 4 วันที่ผ่านมา +1

    Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbuln mert programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebellhe 🖐️🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🖐️🌹🖐️🌹🥀🥀💐💐🥀💐🌻🌻❤️♥️♥️🖐️

  • @SeidHassen-z2j
    @SeidHassen-z2j 3 วันที่ผ่านมา

    በናንተ ሥም የሚጠቀሙ ሰዎች አሉ ? ሐማንኛውም ዓለም በውሎ አዳሯ ምን እንደሚዶለትባት ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ስለምታስኮመኩሙን እጅግ በጣም እናመሰግናለን,,,,,

  • @metadelsimegnew
    @metadelsimegnew 3 วันที่ผ่านมา

    ለእኔ አብዱል ሰመድን የሚክል ጋዜጠኛ የለም, ከኢትዮጵያ ሬድዮ ጀምሮ እኔ እና አባቴ እንወድሃለን

  • @yimersimeneh-g2w
    @yimersimeneh-g2w 2 วันที่ผ่านมา

    ባሁኑ ሰአት እኛም ሀገር እንደሆነ አልተናነሰም😂😂😂😂

  • @HalfiyaaSamuu
    @HalfiyaaSamuu 3 วันที่ผ่านมา +2

    የአላህ እርግማን በእሱ ለይ ይሁን 😢😢

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 4 วันที่ผ่านมา +18

    ሰውዬው በደንብ ሲታይ እባብ ይመስላል

    • @AsAs-ly1oy
      @AsAs-ly1oy 4 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂ትክክል

    • @dagemkeru2056
      @dagemkeru2056 4 วันที่ผ่านมา +2

      ሁሉም መንግስታት ባህሪያቸው ይሄ ነው የኛዎቹንስ ጉድ መች ይሆን የሚገለጠው

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 3 วันที่ผ่านมา +1

      ከሚስቱ ጭምር

    • @MerkebuManaye
      @MerkebuManaye 3 วันที่ผ่านมา

      😂 😂 😂 👍

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሳሎኖች
    አንድ ሰው ለንግድ ወደ እሩቅ አገር ሄደ
    ከዚያ ወደ ሀገሩ ለመመለስ መንገድ ለይ አህያው ሞተበት
    ከዚያ የአህያውን እሬሳ በገመድ አስሮ ሲጎትት
    አነድ ሰው አየውና
    ሞታች እኮ ጥለሀት አትሄድም በሎ ጠየቀው
    የአህያዋ ባለቤትም ሲመልስ ያገሯ ጅብ
    ይብላት ብዬ ነው ብሎ መለሰለት
    ሶርያውያን በጣም ተሳስተዋል
    ሊቢያን ኢራቅን ያዬ ይህን አያደርግም
    ምንም ክፉ ቢሆን
    የአገሩን ለአላዌነት ያስከበረ መንግስት ይሻል ነበር
    ፈጣሪ ሶርያን እና አለምን ይባርክ
    ሳሎኖች🙏🕊🕊🕊✅

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 3 วันที่ผ่านมา

    የአላሳድን አረመኔነቱን አምናለው። ነገር ግን እሱ በመፈናቀሉ የከፋ ኪሳራ ውስጥ የገባችው ዜጎቿና ሃገሪቷ ናት።
    አላሳድ እሄን ሁሉ አመት ገዝቶ ለዛውም በተማረ ና ልምድ ባለው ጭንቅላት ዜጎችን አልጠቀመም፣ አገሪቷንም መለወጥ አደለም ይባስ የማይታይና የማይታለም ሲኦል ውስጥ ነው የከተታት።

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 4 วันที่ผ่านมา

    ሳልፈልግ ፖለቲከኛ ልሄን ነው ጎበዝ😂😂😂

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 วันที่ผ่านมา

    Allah Ethiopianena Abyichenene yetebekachw.

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 3 วันที่ผ่านมา

    Abeyete getaye hoye lande 1, seletane sebale yehe holu gefe mene yelutale wayyyyy😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔 getaye hoye ante FEREDEBET🙏🙏🙏///ahone ende ene seyaye mene yele yehone😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 3 วันที่ผ่านมา +1

    አርመኔ

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 3 วันที่ผ่านมา

    Yihe sheyxan🤐🤐

  • @AbateHassen
    @AbateHassen 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁላችሁምአልገባችሁ፡፣ሳዳምሁሴን፣ሙሀመድጋዳፊ፡የህያሲኒዋር፡በሺርአላሳድ፡ኢብራሂምራይዚ፡ቀጣዩደግሞ፡ኤርዶጋን፡አልሲሲ፡ኢሳያስ፡ወዘተ፡ለአውሮፓ፡ተላላኪያልሆነሁሉይፈርሳል

  • @sake7577
    @sake7577 3 วันที่ผ่านมา

    This is to beilive for ppl to proof for USA action on syria

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 3 วันที่ผ่านมา

    Melkome seyetane 666 yemeselale 😭😭😭🖤🖤💔💔💔

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 วันที่ผ่านมา

    Assad hw you are going to mitt Allah.

  • @KedirMohammed-o2q
    @KedirMohammed-o2q 4 วันที่ผ่านมา +2

    Freedome fighiter change your speech

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 วันที่ผ่านมา

    አራጁን ደም መጣጩን የኦነግ መሪውን ባለ ጠባብ ጭንቅላቱን አብይን ያንሳልን አብይ

    • @SehaniTerefe
      @SehaniTerefe 2 วันที่ผ่านมา

      @@azebshewa6197 @oromolibration /OLA and Abiy Ahimed are never the same! completely different. Ola is fighting for his freedom and self determination! And for netions and nationalities 💖

  • @FonSara-x6x
    @FonSara-x6x 3 วันที่ผ่านมา

    አላሳድ በመወገዱ የተከፋህ ትመስላል

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 4 วันที่ผ่านมา

    Propaganda