ፓስተሮቹ ተጋለጡ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @MeseretYouTube-l9l
    @MeseretYouTube-l9l 2 วันที่ผ่านมา +30

    ለክርስትና ያለህ ክብርና አመለካከት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 2 วันที่ผ่านมา +14

    በእውነት አብዱልሰመድ፡መሀመድ ሰው ሰው ይሸታል የዘመኔ ልዩና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ እውነትም የነ ጳውሎስ ኞኞ፣ሀዲስ ዓለማየሁ፡መንግሥቱ ገዳሙ ያባቶችህ ልጅ ነህ አብዱልሰመድ ክፉ አይንካህ አንድ ቀን በስምህ ሀውልት ይቆማል ማንም ሰው አይረሳህም።የሀሰተኛ ነቢያቶች ዘመን ይህ የምናየው ነው ያለቀ ዘመን ላይ እንዳለን ሁሉ ይሰማኛል።ባለቀ ዘመን መውለድስ ምን ያደርጋል ብየ ሁሉ ይሰማኛል።

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 2 วันที่ผ่านมา +17

    ተባረክ
    🌿🕊የማሪያም ልጅ ይባርክህ🕊🌿
    🍂ጆሮ ያለው ይስማ🍂
    እዚህ ያሉትን የዲያቢሎስ ስራ አስፈጻሚ የሆኑትን ሀሰተኛውን ኢየሱስን የሚሰብኩ ብዙ ጉዶች አሉ።
    የመንግስት ድጋፍ ያላቸው በእምነት ስም ከሰይጣን ልዮ ልዮ ማዕረግን የተቀበሉ ***መናፍቃንንም*** የመጨረሻው ዘመን ምልክትን የሆኑትንም አጋልጥልን ....

  • @supersupersport235
    @supersupersport235 2 วันที่ผ่านมา +21

    እሚገርመው አንተ ማለትም "አብዱልሰመድ ሙህመድ" ሙስሊም ነህ ነገር ግን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና "የ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን" ስም አንደዚህ አክብረህ ስለጠራህው እናመሰግናለን

    • @melaku6264
      @melaku6264 2 วันที่ผ่านมา +4

      Why do you surprised Abdulsemed is the real journalist.Respect him.

  • @EsubalewGirma-k2p
    @EsubalewGirma-k2p 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል አብድ ይመች በር

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 วันที่ผ่านมา +13

    በዚህች 6 አመት ውስጥ በሀገራችን ውስጥ ያሉት ነብይ ነኝ ባይ ፓስተር ነኝ ባይ ሀሳዊዎች አይብሱም

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 2 วันที่ผ่านมา +7

    የኛውስ እድሜ ለባለስልጣን እና አብይ ሀገሪቱን አበላሹት

  • @AbdulsemadRashid-to6mx
    @AbdulsemadRashid-to6mx วันที่ผ่านมา +3

    የሚገሪመው ተከተዮች በግናቻው

  • @BubuLewi
    @BubuLewi 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብዱ እንደት እኮ እንደምወድህ ❤❤

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልከዉ ሀሰተኛ ነብያት ነበሩ አሉም ይኖራሉም ግን ይሄ ካንተ በፊት ጌታ በቃሉ ነግሮናል ይልቁንም የናንተ አወንጌል እዉነት ማፈግፈጉ ላይ አተኩር እንጂ እንዲች ባለች የሰዉ ያዉም የአጭበርባሪዎችን ያደፈ ታሪክ በመፃፍ ጊዜህን አታባክን ባይሆን ወደቤትህ ደብተሮች፣ ወደ ዘረኞች ጳጳሳት፣ ቤተ ክ/ን ዘራፊ ካህናት ተመልከት በአስማት በጥንቆላ በመስተ ፋቅር የስንቱን ቤት እንዳፈረሱ የስንቷን ሴት ሕይወት እንዳበላሹ በቤተ መቅደሱ ዉስጥ በዘረኝነት የንፁሃንን ደም ላስፈሰሱ ዘረኞች አባቶችህ መጨቅየት ትረዳለህ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w วันที่ผ่านมา

    ሳሎኖች ውነትምሳሎን ሳሎንሁሌም የፀዳ ሰለሆነ የናንተም ምዲያ ከነውር/ ከጋጠወጥነት/ ከሀሰት/ ወዘተ የፀዳችሁ ናችሁ። ድምፃችሁ ቃላት አቀነባበራችሁ ግብረገባችሁ ባጠቃላይ የተዋጣላችሁ ናችሁ ሰትሰሙ ብተውሉ የማትሰለቹ ምርጥ ድንቅ ኢትዮጵያውያን 👍👍💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 วันที่ผ่านมา +3

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ብድሩን ይከፍልሀል እውነት ን አለመፍራትህ መድፈርህ ሙሉ ሰው አድርጎሀል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር የውሸትን ጊዜ ለንጹሀን ሞት ሲባል ያስቁምልን

  • @HelenGeleta-d5c
    @HelenGeleta-d5c วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ሐገር ይብሳል በዚህማ

  • @habtamufirew
    @habtamufirew วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አብዲ

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይባርክህ !

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tabarek getachin iyesus kiristoosi yalewu hulumi tefetsimohali 😢 hasetenga nabiyi nengi bayochi bizu nachewu 😢 ewnetengam ale gin ❤ hasetenga yibezali kiristoos yisewreni

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን วันที่ผ่านมา +2

    ምድረ ወንበዴ ተሰብስቦ ክርስትናን ያሰድባሉ, የኛዎቹም ከነዚህ ምንም አይለዩም, ስንዴው ከእንክርዳድ ሚለይበት ቀን ቀርቡዋል, "ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል"!!!

  • @princead1239
    @princead1239 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተጫወቱባቸውኮ ጎበዝ ምን ማድረግ ይሻላል

  • @Moral-please
    @Moral-please วันที่ผ่านมา +2

    ተአምር መቼም አይቀርም ። ጌታ ለዘላለም ኗሪ ነው 😊 ሰዎቹን መተቸት ከፈለክ በትክክል ጥናት አድርገህ እገሌ የሚባል በዚህ ጊዜ ይህን አድርጓል ብለህ ። ጋዜጠኛ ስለሆንክ መተቸት ትችላለህ ። ነገር ግን ርእስህን አስተካክለው ። ርእስህ ሰዎቹ ላይ ሳይሆን ፈጣሪ ላይ ያነጣጠረ ነው ።" የተአምር ዘመን አበቃ አይባልም ።" አንተ እንኳን የምትተነፍሰው ተአምር መስራት የሚችለው ጌታ ስላለ ነው ። ተአምር አበቃ አይባልም 😊

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 วันที่ผ่านมา +17

    እኛ አገርስ ነብኝ ነኝ ባዬች ሴሰኞች እና ሌቦችስ ጭሮ ፣ እዩ ፣ ዮናታን ፣ ሜራክለ ፣ በላይ ...............የመሳሰሉ ላይ የምርመራ ዶክመንተሪ ቢሰራባቸው ከዚህ የከፉና የከረፉ ወንጀል ነው የሚገኝባቸው ግን ምን ያረጋል አባት ዳኛ ልጅ ቀማኛ ሆነው ከሌባ እና አራጅ መንግስት ጋር ተባብረው ይኖራሉ ! ግን ቀን ይመጣል!

    • @bedasakabeta355
      @bedasakabeta355 2 วันที่ผ่านมา +2

      ህገመንግስቱን ይፈራል ህዝቡ
      1993 የተሰጠ ህግ ነዉ።

    • @tsadealasmare3296
      @tsadealasmare3296 2 วันที่ผ่านมา

      @@eliasgetachew2334 እንግዲ የነእገሌን ጠባሳ አይተው ካላረፉ ይበላቸው

    • @nuale23
      @nuale23 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ተናገርክ

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ እኮ ግልጽ ነው! አንተም ብለህዋል እኮ እነዚህ ሰዎች የለየላችው ውንበዴዎች ናቸው! ይሄንን ደግሞ ስራቸው ይመሰክራል! ጌታ ኢየሱም እነዚህን ሰዎች ስራቸውን አይተን እንድንጠነቀቅ እና እንድንሽሽ አሳስቦናል የማቴ. ወንጌል ም. 7 ለማንኛውም ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መሲህ እና አዳኝ ነው ✝️✝️✝️

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን በሞባይል ስልክ ማውራት???😂

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 วันที่ผ่านมา

    እኛ እውነትንና ሀሰትን ለዛውም ክርስቶስ በምድር ላይ እያለ የሰበከውን እውነት በእግዚአብሔር ምህረት መከተል ትተን እርስ በርስ በሀይማኖት ስም እንጨፋጨፋለን...🙏🙏🇪🇹ብቻ እግዚአብሔር ልባና ይስጠን

  • @ma9546
    @ma9546 2 วันที่ผ่านมา

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 วันที่ผ่านมา

      You are so welcome

  • @fardiyebelaylj-p4x
    @fardiyebelaylj-p4x 2 วันที่ผ่านมา +10

    የሰማይና የምድሩ ባለቤት በጌትነቱ ምሉዕ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው‼️ እየሱስ ክርስቶስ አለይሂ ሰላም የአላህ ባሪያና መላክተኛው ነው። እንደ ሰው በምድር ተፈጥሮ ፤ ጌታውም በሻው ጊዜ ወደ ሰማይ የወሰደውና ከምፅአት ቀን በፊትም ወደ ምድር መልሶ የሚያወርደው ሲሆን ፈጠረው ፤ እንደ ማንኛውም ሰው በሂወት ኑሮ ከዚህ ቀደም ያልሞተ ሲሆን በመጨረሻም የማይቀረውን ሞት ሙቶ የትንሳኤም ቀን ጌታው ፊት የሚቆም ሰው ነው። ነብዩ (ኢሳ) እየሱስ ላይ የሀሰት መለኮትን ስልጣን እየሰጣቹ በስሙ አትቅጠፉበት። እርሱ ይህ እንዲሆን አይሻምና። ስለሆነም እውነተኛው መንገድ እስልምና ነውና.... ወገኖቼ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ አደራ‼️

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂mecha eunat hona 1 kohona eslmena lemen ba kebela menam yamfajew ,EYESUS CHERESTOS YALEM EUNETCHA GETA YA AMLAK AMALKET YA GETA GETA NOW YA NEGESTAS NEGUS NOW BESU YA LAMENO DERO TEFARDOBATAL

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጋዜጠኛው ነግሮሻል ጌታ ጌታ ነው የነብያት የዋሪያት ፈጣሪ ነው

    • @alaminmohammed55
      @alaminmohammed55 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@weletearegaytadesse4444😅😅😅😅ጋዜጠኛው የስራውን ባህሪነው የገለፀልሽ የጋዜጠኛውን ስብዕናነው ማድነቅ ያለብሽ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา

      ኢሳና ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አደሉም ። ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚወለድ ደግሞም እንደሚሰቀል በነብዩ በኢሳያስ እንዲሁም በዳንኣል ሰይወለድ ከአመታት በፊት የተነገረው ትንቢት ተፈፅሟል።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ጊዜ, ለምን እግዚአብሔር ዝም አለ እልና? ከዛ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ነውና እላለሁ😢፣ ካለበለዚያ የተፃፈልንን ውሸት ነው እንል ነበር፣

  • @melkamtemesgen9060
    @melkamtemesgen9060 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤በእምነት ስም ዘረፋ እና ወንጀል ቅጥ አጣ!
    እኔ እሚገርመኝ እኛም ሀገር ያሉትን አጭበርባሪዎች የሚያደርጉትን እምነት ነው ብሎ እሚቀበለው ህዝብ አእምሮው የት ሄዶ ነው???

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 2 วันที่ผ่านมา +1

    👍🏾

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 2 วันที่ผ่านมา +9

    አይ ጴንጤ?😂

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 2 วันที่ผ่านมา +1

      አባቴ... አይ ጴንጤ ብለህ ስቀሻል
      እኛ ግን አልርጎረበጠንም ተመችቶናል
      ሀሰተኛ ነብያት እንዳለ እሙን ነው በእነርሱ ምክንያት ብዙ ሚሊዮን ህዝብ መንካት አይቻልም ።
      በትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የሚከተሉ ቤተ ክርስቲያንም ስላሉ
      ምን አልባት አንቺ ኦርቶዶክስ ነሽ ግን እዛ ቤት ያለው ኮተትና ተረት ተረት ተውርቶ አያልቅም
      ብቻ አይነሳ
      ግን የእግዚአብሔርን ቃል ሳትፈሪ አንብቢ እውነቱ ያለው እዛ ነውና

    • @DanamoGezhgana
      @DanamoGezhgana วันที่ผ่านมา

      @@edenengda2398 hay penxi🤣🤣🤣

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብዱል ሰመድ እውነት አንተ ጥሩ ሰው ነህ መልካም ባለሙያ ነህ ስለዚህ ለውለታህ ጌታ ኢየሱሲ/ስ ይወድሃል።

  • @dawitteshome1460
    @dawitteshome1460 วันที่ผ่านมา

    ሀቅ ነው

  • @fassil47
    @fassil47 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይ ጴንጤ 😂😂😂
    አእምሮህ ከተወሰደ ጴንጤ ትሆናለህ

    • @GemechuAlembo-o7k
      @GemechuAlembo-o7k วันที่ผ่านมา

      @@fassil47 የአንተ ሃይማኖት ምን ነበር?

    • @EtenashShimalis
      @EtenashShimalis วันที่ผ่านมา

      ለመሳደብ አንደኛ ናቹ

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng วันที่ผ่านมา

    ከከከከከ ጆሮ የሌ የሲማ

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 2 วันที่ผ่านมา

    የእኛንም አሳየና

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እውነትን ይገልጣል እሄ አገራችንም ሞልቷል በጣም ትክክል ወንድማችን። እኔ የሚገርመኝ የተከታዮቹ መፍዘዝ መደንዘዝ ይሄ እኮ አጋንንታዊ አምልኮ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @AbdulsemadRashid-to6mx
    @AbdulsemadRashid-to6mx วันที่ผ่านมา

    ሐሐ

  • @FerhaninRedi
    @FerhaninRedi วันที่ผ่านมา +3

    የተናገርከውን ሁሉ ታምንበታለህ እንዴ? ካላመንክበት ለያንዳዱ ንግግርህ እስቲግፋር አብዛ። ከአላህ በስተቀር የአለማት ጌታ የለም ለገንዘብ ብሎ የኩፍር ቃል መናገር በጣም ያስፈራል

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ วันที่ผ่านมา

    የዛሬው የአፍሪካ ነበር በነካ እጅእ የራሳችንን ጉድ መቼ ነው???

  • @MeseretYouTube-l9l
    @MeseretYouTube-l9l 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @natanebruk2559
    @natanebruk2559 วันที่ผ่านมา

    ምነው ያፍሪካን ብቻ የኛዎችንም አጋልጥ

  • @MeseretYouTube-l9l
    @MeseretYouTube-l9l 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 2 วันที่ผ่านมา

    20:45 adamtut messi 😅😅😅😅😅😅

  • @nuale23
    @nuale23 วันที่ผ่านมา +3

    kikikijikikiki ኑ ጴንጤዎች ጉዳችሁን ስሙ😂😂😂

  • @bedasakabeta355
    @bedasakabeta355 2 วันที่ผ่านมา

    የሞቴ ሰዉ አያነሱም????

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 2 วันที่ผ่านมา

    Asafari nachew enezi pastroch 😢😢😢

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 2 วันที่ผ่านมา

    I would say do not use politics in religion and religion not to be mixed with politics. God sees when people suffer from the corruption acts of others, and He is aware of it. Proverbs 14:31 God promised He will rise up to act - Psalm 12:5.

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 2 วันที่ผ่านมา

    ORTHODOX LAZALAEM TUNUR WEY GOOD ,MEN AYNET HEZBE NOW MAXHAFU AYNBEN ENDYA ,WADE PENTWACH YEMTEDU TAMER NAFAKEWACH YA DENGEL MARIAM YERDACHU ,LECHA DEMO KESHTET MENGED YETBKEN 🤲🤲🤲✝️✝️🙏🙏🙏

  • @FitsumPhilipos
    @FitsumPhilipos 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 2 วันที่ผ่านมา

    17:30 😂😂😂😂😂😂

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 วันที่ผ่านมา

    Beneka ejh yegnawechunim btezegiblin tiru newu::

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብድልሰመድ እኔ የሚገርመኝ የእነሱ አይደለም እራሳቸውን እየሸጡ እነርሱን እናገለግላለን የሚሉት እና ተከታዮቻቸው ናቸው። በይበልጥ ዶክተር ማስተርስ ይዣለሁ እያሉ በህዝብ ሀብት ተምረው ህዝብን ሲጭበረበር እያዩ ዝም የሚሉት።

  • @NurAlhusin
    @NurAlhusin วันที่ผ่านมา +5

    በእርግጥ ኢሳ አንተም እንዳልከው አደለም እሱ አላህን ተገዢ ነበይ ሲሆን ሰው የሰው ልጅ በማህፀን ተረግዞ በአላህ በይሁን ቃል የተወለደ ሰው ነው። አደም የመጀመሪያው የሰው ዘር ሲሆን ከኢሳ ቢበልጥጂ አያንስም

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา

      የናንተ ኢሳና ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አይደሉም ።

    • @NurAlhusin
      @NurAlhusin วันที่ผ่านมา

      @beletetigist9አንድ ያላደሉት እናንተ የማይገባውን ክብር ስለሰጣችሁ ነው፣

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา

      @@NurAlhusin ነብዩ ኢሳያስ ኢየሱስ ክርስቶስ ሳይወለድ ከ700 መቶ አመት በፊት ነው ስለውልደቱ ስለሞቱ የተነበየው ተፈፅማል አንፍቀው ።

  • @feya-eu5qc
    @feya-eu5qc วันที่ผ่านมา +1

    መፃፍ ቅዱስ የቱጋ ነዉ ከልጅልጅህ ተወለጄ አድንሀለዉ ያለዉ አንተ አጋሰስ ጋዜጠኛ ግማታም የዉሸት ቃል ከየት አምጥተህ ነዉ የምታስተምረዉ😊😊😊😊😊😊

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 วันที่ผ่านมา

    fereng duro new ytechawetebn ende Etiopiea lalu deha Ageroch yale Erdata mener slmatchel be hasetena nbyatoch ena hawaryan azim endetaserebet Hzbu by adrashu sichefr ywlal betam asafary new

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይበላቸው አደለም መደፈር ቢገሏቸው አያሳዙኑም ምክንያቱም ከመጀመሪያው የእየሱስ ክርሰቶስ ፍቅር አሸንፏቸው ሳይሆን ግንዘብ እናገኛለን ብለው የገቡበት እንጅ እውነት እምነቱን አምነውበት የገቡበት ስለ ሆነ ይበላቸው የኛ አገር ጉዶችስ አሉ አይደል ሲረገሙም አሜን እንጀ ሌላ ምን ያውቃሉ 😂 😂

  • @PrmarkPta
    @PrmarkPta วันที่ผ่านมา

    ሙስሊም ሆነህ ክርስትናን ለመtንተን እንዴት ደፈርክ ይህ ለክርሥትና ያላህን ጥላቻ ያሳያል ለምን ሥላ ሙስሊም አታውራም

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs วันที่ผ่านมา

    ምን የአፍሪቃ ነብያት የአፍሪቃ ጠንቋዮች እንጂ።

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 2 วันที่ผ่านมา

    18:5 dekika adamtut yemote sew kesekes 😂😂😂😂😂😂

  • @RozaJimma-k1u
    @RozaJimma-k1u วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት መጣ ሀሰት ተወገደ
    አንተም ከአቂዳህ ጋር የሚጣረስ የኩፍር ቃል አትናገር።የሰባኪዎቹን ሌብነት ማጋለጥ ትችላለህ ግን የኢሳን ነቢይነትና የረሱላችንን የመጨረሻ ነቢይነት መካድ ከባድ ነዉ።

  • @MeseretYouTube-l9l
    @MeseretYouTube-l9l 2 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏q

  • @BakeBati
    @BakeBati 2 วันที่ผ่านมา

    የእነዝህ ወንጌል ሰይሆን ወንጀል ስለሆነ መንግስት ምሪመራ ልየደርግ ይገበል

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባሁን ሳአት እውነተኛ ከስንት አዱ ነው ብቻ እነሱ ብር ፍለጋ ነው ተከታዮች ናቸው የሞገርሙኝ አይናቸው እያዩ ጆሮዋቸው እየሰማ አለማመናቸው እናትን እያረጉ እነሱ አብታም ይሆናሉ 😂😂😂😂

  • @JJ107TV
    @JJ107TV 2 วันที่ผ่านมา

    መናፍkoch የሰይጣን አምላኪ ናቸው

  • @AkremAbdi23
    @AkremAbdi23 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😀😀😀😀😀🙉🙉🙉🙊🙊🙊 የአለሙ መዳኒት ? እመቤታችን ? አብድልሰመድ መሀመድ አደለህ እንዴ ተሳሳትኩ ወይስ አንተ ነህ የተሳሳትከው ? ጸሀፊው እራሱ አያነብም እንዴ አንተ ለምን ? እንጀራ ነው እንዳትለኝ ወላሂ !🙊

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ😂😂ይበላቸው ገና ምን አይተው

  • @jemaldawud5481
    @jemaldawud5481 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተፄፈልህን ታነባለህ ወይስ ክርስቲያን ነህ ሙስሊም ከሆንክ እራስህን ፈትሽ ብሮ

  • @KadiirJamaal-ir3ng
    @KadiirJamaal-ir3ng วันที่ผ่านมา

    ባ ቲኪኪለ ኤኘ ኣገረሰ ኢዴተ ኢያረጉ ነው ኢኔዚ ቁሻሾቸ

  • @samuelayalneh1984
    @samuelayalneh1984 วันที่ผ่านมา

    Kotet Abiy Ahmed be kirbe gize kabarernew behuala egna hager yalu gudochenem lekakemene enabaralene

  • @AD-lx3st
    @AD-lx3st 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ አንተ፣የምትለው፣ጉዳይ፣በሀገራችንም
    እየተደረገ፣ነው፣ይንን ጉዳይ፣በነካው፣
    አፍህ፣የእኛንም፣ጉድ፣አውጣው፣የራሷ
    እያረረባት፣የሰው፣ታማስላለቾ፣አንዳይሆን፣ወንድ፣ከሆንክ፣አውጣ ።

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 2 วันที่ผ่านมา

    Hesbu eko nw beg beka sew eendet sar yeblal ke egziyabher gar be selk yawral 😢😢😂

  • @MahamadAbduraman-b1t
    @MahamadAbduraman-b1t 2 วันที่ผ่านมา

    No more

  • @samuelayalneh1984
    @samuelayalneh1984 วันที่ผ่านมา

    21 የጠላሽ ይጠላ

  • @ashenafi200
    @ashenafi200 วันที่ผ่านมา

    Askedemen tenagren nebere. Yehe emnete orthodoxen lemaksem yetemokere be America yemidegom systematic fake haymanot nawe. Lezih nawe hasetegnawe 666 pentie yemenelewe.

  • @lubabamerima
    @lubabamerima 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ሃገረ የለም ማለት አይቻል ጀምረውታል አልሀምዱሊላህ

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 2 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @Bahru-r5t
    @Bahru-r5t วันที่ผ่านมา

    አላህ ከምትለው ሁሉ የጥራ ነው

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከሰርሰቶሰ የመጨረሻ ነብይ አይደለም ራሱ የመሰከረለት ነብዩመሐመድ ሰለላህ አሌሒወሰለም ናቸው ለዚህ ነው ተዎናያቱ የበዙበት እሱ ያልሰራው እየሰራችህ ወደ ጥመት ነው የጠባችህት

    • @praisepower5095
      @praisepower5095 2 วันที่ผ่านมา

      @@AbuaminNuru
      th-cam.com/video/RVMwurLTWUw/w-d-xo.htmlsi=7W6C7zfP4JxetNQe

    • @tesfayekidane
      @tesfayekidane 2 วันที่ผ่านมา

      @@AbuaminNuru ሐሰተኛ ነው ይመጣሉ ያለው

    • @girumjanny9872
      @girumjanny9872 วันที่ผ่านมา +1

      ክርስቶስ መቼ ነው ደሞ የመሰከረው???

  • @bezawolde759
    @bezawolde759 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረ አንዷ ጸጉሪቸውን እንዳቶቆርጪ ብለዋት ፈርታ የልጆቿን ጸጉር አትቆርጥም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲያ መሄጃ አሳጡን አይደል መንገድ ላይ እየጮሁ እኔ የሚገርመኝ የፖስተሮቹ ሳይሆን ተከታዮቹ በጎች ነዉ የማዝነዉ እራሳቸዉን እያታለሉ ለሚኖሩት የመጨረሻዉ ዘመን አንዱ ምልክት ሀሰተኛ ነብዮች ይመጣሉ

  • @besu1219
    @besu1219 วันที่ผ่านมา

    ይብላኝ ለሐበሻ አማኝ ነን ብለው ድርቅ ብለውለሚከራከሩ በጎች ታውራችዋል አታዩም?😮

  • @AmirSamihu
    @AmirSamihu วันที่ผ่านมา

    አሠላሙ አለይኩም ወንድሜ ከልጅ ልጅ ተወልጄ አድንሃለሁ የሚል ጥቅስ መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።

    • @AmirSamihu
      @AmirSamihu วันที่ผ่านมา

      በትረ ሙሣ የፃፈው ከሆነ እነሱ ያቅርቡ ። የምታነበው ነገር እንደ ኢስላም አስተምሮ ከባድ ነው ።አምላካችን ያፅናህ ያፅናን።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา

      ኢሳያስ የፃፈውንስ ታምናለህ እንሚወለድ እንደሚሰቀል የተነበየውን ?

  • @EliasAlem-c1b
    @EliasAlem-c1b วันที่ผ่านมา

    የድሮው ሳሎን ቲዬብ ኩሽና ቲዬብ ሆኗል

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 วันที่ผ่านมา

    ስራ ስትፈታ ጴንጤ ትሆናለህ ወይም አክትቪስት

  • @medina8926
    @medina8926 วันที่ผ่านมา

    ማነው ስጋየን ስትበሉ ደሜን ስትጠጡ ትደናላችሁ ( ትፈወሳላችሁ ) ያለው እየሱስ ነው ። የት አግኝተውት ስጋውንም ደሙንም ይብሉት ይጠጡት ። አስታክፉረላህ አንተ ለራስህ ሸርክ እየሰራህ ነው ። ከአላህ በቀር የአለም መድሀኒት የለም እየሱስ ነብይ ነው ለእስራኤል ልጆች የተላከ ። ስራህም ቢሆን ሀይማኖትህ የማይፈቅደው ከሆነ አትስራ የውመል ቅያማ ትጠየቅበታለህ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา +1

      ለማያምን ይሄን መስማት ከባድ ነው ። ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ ሲል ሰውን አጋድሞ መጋጥ ይመስላችኻል ነገር ግን ለሚያምኑት ስለነሱ ሲሰቀል የፈሰሰውን ደምና የተቆረሰውን ስጋውን ስለኔ አጥያት ነው ብሎ ማስታወስ ነው ። ኢሳ ኢየሱስ ስላልሆነ አልተሰቀለም እኛ ደግሞ የተሰቀለውን ክርስቶስን እናምነዋለን ።

  • @MohammedAmin-tf9id
    @MohammedAmin-tf9id 2 วันที่ผ่านมา +14

    አብድሰመድ ሙሐመድ ሙስሊም ነህ አይደለህ ለምን የማይመለከትህን ጉዳይ ለምን ታቀርባለህ ኢሳ ዐሰ አላህ ለዓለም አላከዉም ለእስራሄል ለጠፉት በጎች ሥለዚህ ሥለመዳኒታችን ሥለምንቻን እያልክ አትዘባርቅ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ ዲናቸዉን ተዉላቸዉ

    • @gezahegnteklemariamyonase8883
      @gezahegnteklemariamyonase8883 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@MohammedAmin-tf9id asafari nehe

    • @BakeBati
      @BakeBati 2 วันที่ผ่านมา

      የምበጥም ጥቅስ አለ እቡዱሩሰመድ ምንምይሁምንም የሌለውን ተነጋረ ልትል ነው እንተ ም ከእነዝ እንድ ትሁ እኔ ክርስትን ነኝ

    • @Marta-cw5nu
      @Marta-cw5nu วันที่ผ่านมา +7

      ጋዜጠኛ ሃይማኖት መርጦ አይናገርም

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 วันที่ผ่านมา +3

      እየተወራ ያለው ስለ ክርስቲያኖች ስለ ሚያምኑት ስለ ተሰቀለው ስለሞተው ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳው ነው ። ኢሳ ይሄን አላደረገም ምን ያገናቸዋል ።

    • @Dአዲስአበባልጅ
      @Dአዲስአበባልጅ วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ትገርማላችሁ ሌባን ሌባ ለማለት ሰው መሆን በቂ ነው። እናመሰግናለን አብዱሰመድ። እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን