ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሙዚቃ አቁመሻል ወይ? ዘመኑ የዘፈን አይመስለኝም .. ያሳደግነው ልጅ አያት አድርጎናል ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቻቺ ታደሰ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ย. 2023
  • ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት rb.gy/8ildc
    ሙዚቃ አቁመሻል ወይ? ዘመኑ የዘፈን አይመስለኝም .. ያሳደግነው ልጅ አያት አድርጎናል ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቻቺ ታደሰ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 532

  • @almazali4784
    @almazali4784 11 หลายเดือนก่อน +127

    ቻቺና እናቷ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎዳና ልጆችን መርዳት የጀመሩ ደግ ኢትዮዺያዊ ናቸው ክብር ይገባቸዋል 👍🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 11 หลายเดือนก่อน +16

    ቻቺየ በልጅነቴ ድርጅትሽ ነበርኩ ባአካልም አገኚሽ ነበረ መስቀል አደባባይም ኮንሰርት አዘጋጅተሽ ይዘሽኝ መድረክሽ ላይ ደንሻለሁ እውደሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash 11 หลายเดือนก่อน +57

    ቻቺ ታደሰ ከድሮም ዘመኗን የቀደመች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት

  • @dawit5033
    @dawit5033 11 หลายเดือนก่อน +21

    ቻቺ የእኔ መልካም ሴት፣ ልዩ ነሽ በጣም የአንቺን ሙዚቃና መልካም ስራ እየሰማውና እያየው በማደጌ I'm blessd.
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው!!

  • @habby20057
    @habby20057 11 หลายเดือนก่อน +6

    Well said chachi I don’t think Seyifu understands what she’s saying everything is not a joke seyifu chachiye we need more people like you God bless you ❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 11 หลายเดือนก่อน +21

    ቻቺ እምታወራው 101% ልክ ናት ትውልዱ እየጠፋ ነው ያሳዝነኛል በየቦታው አሁንላይ በየ ሰፈሩ እድሜያቸው ከ 25 አመት በታች ጆቶኒ እና ከረቡላ የዲስ የመጣው ቁማር ሰሙ ጠፋኝ ኮስ ሚያሲዙት ነገር ሰራ ፈተው ቁጭ ብለው እድሜያቸውን ሚጨርሱ ወጣቶች ያሳዝኑኛል ሀገራችን እንደ ኤርትራ ሳዋ ቢኖረን ወጣቱ በስነምግባርም በስራወዳድነትም በሞያም ተቀርጾ ይወጣ ነበር ሀገራችን ወጣቱ ቁጭ ብሎ እድሜው እየተበላ ነው ቻቺን ደግፈን አዳዲስ ስራዋችን ፈጥረን ወጣቱን አሰልጥነን ሰራ ወዳድ ትውልድ አሁን ካላፈራን ብዙ እንከስራለን ቆም ብለን ማሰብ አለብን ጎበዝ ንቃ ።

    • @us3rG
      @us3rG 11 หลายเดือนก่อน

      ሀ ግዕዝ አስተምረዉ

  • @user-im9pj7kn6e
    @user-im9pj7kn6e 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቻችየ የኔ ቆንጆ የዘመናዊ ሙዚቃ መሪ የደሀ እናት ሁሌም ከነ ስራወችሽ እንወድሻለን ኑሪልን !!

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 11 หลายเดือนก่อน +13

    በህይወቴ የምደሰትበት ነገር ቢኖር የሰሜኑ ሀገራችንን ክፍል ዞሬ መጎብኘቴ ነው ። ብዙ ትዝታ
    አለኝ የህዝቡ አቀባበል ፍቅራቸው ዛሬም በልቤ ዕያው ሆኖ ይኖራል ክፏቸውን አያሰማኝ ሀገር ወዳድ የሆነ ሕዝብ ነው 😘😘😘😘🙏

  • @user-ni8pl3cs6f
    @user-ni8pl3cs6f 11 หลายเดือนก่อน +33

    ሰይፋ ቻቺዬን ስላቀረብካት ከልብ አመሰግናለሁ በሚገርምህ ቃለ መጠይቁን ሳልሰማ ገና ስላዬጏት በደስታ ነው የፃፍኩት አኔ የቻች ልጆች የሚባል የእግር ኳስ ቡድን መስራች ነኝ እና ያልተነገረላት ጀግና ናት አሁንም በትዉልድ አቋቅመንላታል አሁንም ወደፊትም ስሟን ይጠራል ከተቻለህ ፎቶዎች አሉን እልክልሀለው ግን ከኛ እንድትገናኝ ለማድረግ ሞክር አመሰግኔለሁ

    • @jemilsharif9750
      @jemilsharif9750 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 11 หลายเดือนก่อน +16

    ቻቺዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ሰይፍዬ ስላቀረብካት እናመሰግናለን።

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 11 หลายเดือนก่อน +27

    Chachi, the superstar from Ethiopia, not only rocks our world with her awesome music but also throws herself into humanitarian works!😊 The Bible says giving is even better than receiving, and you can see it on her face - pure happiness! Big shoutout to Seifu for bringing her onto your show. We're head over heels for you, Chachi!❤

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e 9 หลายเดือนก่อน

      ሴፈ እኮ ታስቃለሕ ዘመንሕ በኢየሱስም ብዝት ይበል❤❤

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 11 หลายเดือนก่อน +25

    ቻቺ ዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ::
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ እህቴ 🙏

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 11 หลายเดือนก่อน +14

    ምን ላድርግሽ ቻቺዬ የልቤን ነው የተነፈሽው ትውልድ እያለቀ ነው በነሱ ላይ እንስራ የምንታወቀው ሰዎች እያልሽ ነው በጣም የሚደገፍ ሐሳብ ነው የምናውቃት ሐገራችን ኢትዮጽያችን አያመለጠችን ነው ቀስቅሽው የተኛውን በርቺ እሕቴ ተባረኪ 🙏 😭😭😭😭

  • @tsehaybekele774
    @tsehaybekele774 11 หลายเดือนก่อน +17

    ጨዋ በስርአት ያደግሽ ለብዙ ምሳሌ የሆሽ ሰው ነሽ ከነ ባለቤትሽ በጣም የምወዳችሁአድናቂሽ ሁሉም ካንቺ ቢማር ኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ ትደርስ ነበር በዛ በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት ልጆችሽም ዘመንሽም ይባረህ

  • @tayebambaw6100
    @tayebambaw6100 11 หลายเดือนก่อน +68

    " ቻቺ "
    በአገውኛ ቋንቋ
    ቻ = ማለት ነገ
    ቺ = ማለት እደሪ
    ማለት ነው ።
    ስለዚህ ቻቺ ሲተረጎም ነገም እስከወዲያኛው ዘመን ኑሪልን ለዘለዓለም ኑሪልን ማለት ነው።
    እውነት ነው አሁንም ቻቺ ቻቺ እላለሁ ።

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 11 หลายเดือนก่อน +2

      እሷ እኮ ዝም ብሎ ስም ነው አለች ። አንተ ግን ወደራስህ ቀየርከው😂። አንተ እንዳልከው ትርጉም ቢኖረው ራሷ ትነግረን ነበር

    • @semirali89
      @semirali89 11 หลายเดือนก่อน

      ነገ እደሪ ነው እንጂ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 11 หลายเดือนก่อน

      በምንኛ ነው ቻ ቺ ተረጎማቹት ? የኛ ህዝብ እኮ ጉደኛ ነው በቻይነኛ ነው በሉኝ 😂😂😂

    • @kidestaylwe1619
      @kidestaylwe1619 11 หลายเดือนก่อน

      ሰላሳወቅከን እናመሰግናለን❤ደሰ ይላል

    • @Gize7
      @Gize7 11 หลายเดือนก่อน

      @@semirali89😂👍

  • @mikiyaslegesse3919
    @mikiyaslegesse3919 11 หลายเดือนก่อน +73

    ቻቺ ከማንም በፊት ሙዚቃን ከዘመናዊ ዳንስ ጋር ማቅረብ የጀመረች።A living legend!!

    • @fundesha
      @fundesha 11 หลายเดือนก่อน +2

      What but Almayehu eshetw

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 11 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@fundeshais not comparable with Chachi's dance style.

    • @Helu460
      @Helu460 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@fundeshaእሱ እኮ በሰአቱ ቆንጆ ስለነበረ እንጂ ድምፅ እኮ የለውም በግድ እያቃሰተ ነው የሚዘፍነው 😅

    • @fregt5276
      @fregt5276 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Helu460😅😅

  • @seband7364
    @seband7364 11 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ቤተሰቦችሽን ይባርክ የተባረከ አይምሮን የሰጠሽ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን you're amazing God bless you

  • @ablove7957
    @ablove7957 11 หลายเดือนก่อน +15

    I was a teenager when i saw Chachi with my friends in Addis Ababa .She Was very humble and said Hello.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 หลายเดือนก่อน +14

    ስይፉዬ ምችት ይበልህ አክባሪህ የምወድህ የማደንቅህ ከነቤተስብህ እረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ

  • @user-km8fe8ev1p
    @user-km8fe8ev1p 11 หลายเดือนก่อน +21

    ቻቺ አቃታለሁ ደግ ነት እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤❤❤👍👏💯💯💪🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 11 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል❤️🙏❤️ ቻቺ ድሮ እውነተኛ ፍቅር ነበር ቻቺ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ሃርያ የሆነች ብዙ ጎዳና ተዳዳሪዬችን የረዳች
    እረጅም እድሜ ከሰላም ና ከደስታ ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቀለል ያለ ሜካፕ ቀለል ያለ አለባበስ ሰይፉጋር ለመቅረብ ከሙሽራ ሜካፕ ባልተናነሰ መልኩ ከሚለቀለቁ ሴቶች 100% ትቦንሻቸዋለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @heavenzemelak62
      @heavenzemelak62 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 🙏

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 11 หลายเดือนก่อน +2

      On this situation I don't agree with you because Chachi she doesn't respect the show and the audience she should dress well, she's over acting the way she was dressed was okay for her but she blamed this generation and I didn't see any difference the way she was dressed from this generation.

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 11 หลายเดือนก่อน +2

      @@Elbethel167I agree with you. Love her but come on, you can throw on some jeans and a blouse ende! This gorgeous body and the audience deserve better

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 11 หลายเดือนก่อน

      ጆግ እያደረገች በዛዉ የገባች ነዉ ሚመሰለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፉዬ የኔ ጎበዝ ደስ የሚል የቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ቻቺንም ከልብ እናመስግናለን አገር መውደድ እንዲህ ነው❤❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 11 หลายเดือนก่อน +4

    I loved and admired Chachi so much when I was a tween!! Everything about her, her modern music, reggae influence, love and incorporation of history, philanthropy, and style! I knew all her lyrics and listened to her songs everyday.
    God bless you abundantly 🙏🏽

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቻቺ የኢትዮጵያ ጀግና መቼም የማትረሺ ሁሌም እንወድሻለን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏🙏❤❤❤

  • @waltenegus
    @waltenegus 11 หลายเดือนก่อน +31

    Amazing interview. Selfless, humble, focused, ardent on repentance and authenticity. Timely. God bless you both.

  • @hanantadese2964
    @hanantadese2964 11 หลายเดือนก่อน +6

    Wow ቻቺዬ አንችን በቃላት መግለፅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባረከው🙏

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 11 หลายเดือนก่อน +13

    Beautiful in and out. You have a great awareness of the meaning of life.

  • @shottellfit
    @shottellfit 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺዬ።ባለ ሰፊ ልብ።ትምህርት ቤት ነሽ።እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።እንወድሻለን።

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 11 หลายเดือนก่อน +61

    ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ
    እንካን አደረሳችሁ🎉❤

    • @reemreemnyn6don.659
      @reemreemnyn6don.659 11 หลายเดือนก่อน

      0

    • @user-wp6ep5cf9k
      @user-wp6ep5cf9k 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንማ ዉጥንቅጧ ወቷል 😢

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 11 หลายเดือนก่อน

      Me too 😌

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 11 หลายเดือนก่อน +1

      ያለህበት ቆይ. ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ ብዬ መጥቼ መከራ ብቻ ነው.

    • @wedihaile1780
      @wedihaile1780 11 หลายเดือนก่อน

      አትቅበጥ አርፈህ ተቀመጥ

  • @meronsisay3965
    @meronsisay3965 9 หลายเดือนก่อน

    በርግጠኚነት ቀንተሽ ነው ትላላቹ። በጣም ብዙ ሰዎች ሲቀርቡ ጀግናችን ነሽ ጀግናችን ነህ ትላላቹ የሰው ጀግናም የሰው ደግም የለም። ጀግናም ደግም እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቻቺ ጌታ ይባርክሽ በጣም ተመስጬ ነው ኢንተቪውሽ ያዳመጥኩት ብዙ ነገርሽ መንፈሳዊ ነው እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቱን ትውልድን የሚያንፅ ያብዛልን 🙏❤

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia 11 หลายเดือนก่อน +22

    Long live ቻቺ ታደሰ !!! A great role model !!!

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያለፈ ዘመኔን አስታወሽኝ ከጋሽ አበራ ሞላ ጋር በነበረሽ ብሮጀክት ተሳትፌ ነበር ካንቺ ጋር ባዛር ፕሮግራም አቅርቤ ኢንፔሪያል ሆቴል የባሌት ዳንስ ስልጠና ነፃ ስልተና አግኝቼ ነበር ምን ዋጋ አለሁ ትግስት አትቼ ተሰደድኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 11 หลายเดือนก่อน +14

    Wow, time flies. Great to see visionary person like her.❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺዬ ቅን ልቧ አሑን በኢትዮጵያ ላይ ለሚታዩ በጎ አድራጎት ለሚሰሩት መሰረት ነች ግን ለምንድን ነው የክብር ዶክትሬት አይሰጣትም ?ሰው በሒወት ሲያልፍ ብቻ ነው የምናመሠግን ጥሩነቱን የምናወራ😥እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቻቺዬ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 11 หลายเดือนก่อน +3

    You are the best. Great Advice. You need your own talk show. You are saving many people.

  • @Co_equal
    @Co_equal 11 หลายเดือนก่อน +10

    what a lovely person, this one hour conversation feels like 5 mt. I enjoyed it very much, its so educational. I hope many of us abroad must join her to save the new generation.

  • @tiktokfun4574
    @tiktokfun4574 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቻቺን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋት መስቀል አደባባይ መድረክ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር ስትዘፍን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ቻቺዬ የእውነት ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ!

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቻቺ የስልጣ የዘመናዊ ፋሸን መጀመሪያ ናት ቻቺና ጂጂ በፈሪዝ በጣም ደስ የሚል ነው ሁለሁ ነገርሽ ግን ዘፈን ሀጢአት እንደሆነ በመጽሃፍ ቅዱስም አለ ሀጢአት እንደሆነ ስራሽ መልካም ነው ጅብ የበላወን ልጅ እኔም አይቼዋለሁ ኮርያ ሆሰፒታል ነው መስለኝ
    እኔ ዘመድ ጥያቓ መጥቼ አይቸዋለሁ በጣም ይስደንግጠ ነበር ግን አሁን እንደዚህ ጥሩ ነገር ላይ መድረሱን ስሰማ በጣም ነው የገረመኛ
    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቻቺዬ የልቤን ነው የተናፈሽው ትውልድ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ያስብን ይርዳን :: አመስግናለሁ ሰይፍ ይቺን መልካም ሰው ስለጋበዝክ🙏

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 11 หลายเดือนก่อน +8

    ደስየሚል;ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም
    በአሁን ሰአት የሚያስፈልግ.!

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 11 หลายเดือนก่อน +5

    Wow! ቻቺዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @joswag2419
    @joswag2419 11 หลายเดือนก่อน +1

    አታረጅም እንዴ እድሜዬ በ 10 ሮቹ ነበር የሷ ክሊፐ ሲታይ አሁን 40 ሞልቶኛል እሷ በትንሹ ከ 60 በላይ ናት ግን ቁልጭ እንዳለች ነው በጣም ጎበዝ ሴት።

  • @cherenetdagne6160
    @cherenetdagne6160 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቻቺ እንወድሻለን ....... ሰይፉ ግን እባክህ ማሽቃበጥ ይቅርብህ !

  • @abiye150
    @abiye150 11 หลายเดือนก่อน +6

    Chachiyee thank you you’re so intelligent very smart we need people like you very true need work on this generation they’re getting bad I hope seifu will do that too soon great Ethiopian woman’s ❤️❤️❤️

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቻችዬ በጣም ነው ምወደሽ በዘፈንሽ ብዙ ትዘታ አለኝ ኑሪልን እውነት ነው ስለወጣቱ መጥፋት ያልሽው እንቅልፍ ይነሳል።

  • @hailesolomon1924
    @hailesolomon1924 11 หลายเดือนก่อน

    ቻቺ ትክክል ብለሻል ወጣቱ roll model ነው ያጣው ሰይፉን የመስለ ታዋቂ ሰው ያለውን ጊዜ ሚድያውን እውቀቱን ተሰሚነቱ በቀልድ ብሎም የ western ሸቐጥ ባህል በወጣቱ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማራገፍ ተባባሪ በመሆን ሲያጠፋ ይውላል
    ቻቺ የምትወራው ሌላ እሱ ሊጠይቃት የሚፈልገው ግን የተለመደው ቀልድ
    ሰይፉ ቢገባው ቻቺ በትክል ነግረዋለች ቀልድ ትቶ በወጣቱ ላይ ለመስራት አቅም እንዳለውና መስራት እንደሚገባው
    ቻቺ ድንቅ ኢትዮጵያዊት በጣም ግሩም አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነበር ዘመንሸ ይባረክ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሸ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺ ላንቺ ትልቅ ክብር ሃለኝ ላገርሽና ለእዝብሽ ያለሽን ፍቅር በተግባር የገለፅሽ መልካም ልብ ያለሽ

    • @almazwoldgaber4331
      @almazwoldgaber4331 11 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen God bless you my dear sister ❤️ 🙏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 11 หลายเดือนก่อน +1

    Chachi u r so smart the living Legend ነሽ :: በተግባር የኖርሽ thank you ❤️🙏🏽

  • @mayo5105
    @mayo5105 11 หลายเดือนก่อน +4

    የቻቺ ንግግር በጣም ጠቃሚ ነው ለራሱ ለሰይፉም ትምህርት ነው ነው ምንን የማይጠቅሙ ተሳዳቢ ሰዎችን ሳይቀር ነው የምታቀርበው ከዚ ተማር

  • @Co_equal
    @Co_equal 11 หลายเดือนก่อน +2

    very refreshing! thank you coaching for all you do. That is what we want to hear kind, humble, visionary, intelligent and caring woman. 🇪🇹 ns need you. love. Thanks.

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺ ትዝታየ እውነት legend አየየ ዳንስ ስታይል። መልካም ዘመን ነበር!!

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 11 หลายเดือนก่อน +5

    100% መልካም ኮሜንቶች ዋው ቻቺ ❤

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 11 หลายเดือนก่อน +15

    ወደ ኢትዮጵያ አፋር idia ውን ይዛችሁት ተጓዙ ልክ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የሚገርም ደግነት አለ 🙏👍🇪🇹✌️❤

    • @hiruteabata7858
      @hiruteabata7858 11 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ደግነት አንድነት ፍቅር ወይኔ ምን ብዬ ልናገር አፋር ተወልጄ ማደጌ በጣም ደስተኛ ነኝ አፋርዬ በጣም ነው ምወደው❤❤❤

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 11 หลายเดือนก่อน +2

      🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔ ፍቅር ብቻ አይገልፃቸዉም እኮ እኔ እዚያ ነበርኩ የዛሬ 7 አመት

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hiruteabata7858❤❤❤❤

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 11 หลายเดือนก่อน +8

    ቻቺዬ ምርጥ ሰው ❤ እሜ እና ጤና ይስጥሽ አንጋፋ አርቲስት

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362 7 หลายเดือนก่อน +1

    I couldn’t believe what i saw her
    Wow chachi was like madonna of America
    When i saw her know humble..& wise woman
    I really appreciate for ur being a model to most people & helping a lot of homeless..& orphan kids
    Thanks 😊 seifu
    It’s good to bring those kinds of people on ur media
    I really like your way of presenting question

  • @aberabalch1345
    @aberabalch1345 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቻቺ በጣም ጥሩ ታራፒ ነዊ ሰይፋ ከዚህ ሁሉ ያቀረብከ አንደኛ thanks ቻቺ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ትገርማለች ቻቺ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳውቃት ይሄው ነች የሚገርም ነው 👌 የዛሬው ቃለመጠይቅ ላይ የእግዚአብሔር ሴት ስትል ሰማሁ አልገባኝም ምን ለማለት ነው???

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 11 หลายเดือนก่อน

    ቻቺ እንዴት እንደምወድሽ ትዝታዬ ነሽ ፀጉሬን ከአንቺ አይቼ በጎን ልጥፍ አረግ ነበር ደግ ቅን ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏

  • @mikymersie9286
    @mikymersie9286 11 หลายเดือนก่อน +7

    Chaci since I was small, I likeyu ,so humble

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 11 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ ነሽ ሴፉ ይችላል በእውነት የልቤን ነው የተናገርሽው።

  • @user-dj5lg5ch4h
    @user-dj5lg5ch4h 11 หลายเดือนก่อน +1

    Chachyre I understand how you been through.
    May God give you your peace of mind and strength

  • @AntenehMehari-il6em
    @AntenehMehari-il6em 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቻቺዬ በጣም ነው የምወድሽ ከሁሉም ለየት ትይበኛለሽ እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @altudz4055
    @altudz4055 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺዬ ተባረኪ🥰🥰 ደግ ልብ ያለው ሁሌ ለሀገሩ ታአዳጊ ያስባል 👏👏👏 ስለ ቲክቶክ ያልሽው ልክ ነው ምንም ሚታይ የለም ከዳንስ ውጪ

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቻቺ ታደሰ አድናቂሽ ነኝ።ሰይፉ እናመሰግናለን ።❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቃላት ስላጣሁ ነው መልካም አደበት በደንብ አዳመጥኩሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሰይፉም እናመስግናለን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ቻችዬ እኔም ቲክቶክ የለኝም ሰአቴን ሶሻል ሚድያ እዳይሻማኝ ለዛነው ብዙም ሶሻልሚድያላይ አይስፋልግም

  • @etalemgebretsadik3372
    @etalemgebretsadik3372 11 หลายเดือนก่อน +1

    አነጋገርሽ በጣም አስደስቶኛል የምመኘዉን ሥራ ነዉ የምትሰሪዉ ምናልባት የሆነቦታ ላይ እንገናኝ ይሆናል
    እናመሰግናለን ሁለታችሁም

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሰይፉ ዘፈን ሃጥያት አይደለም፣ ልብሱ ፌስቡክ ላይ ያሳየህን የለበሰችው የራቁት አለባበስ የአደሬ አለባበስ ነው ስትል ዝም ብለህ አሳለፍካት የሀረር ሰው ነህ ግን። ትገርማለህ።
    ቻቺ ትውልድ ላይ መስራቷ ከግዜ በሃላ ጥሩ ነው
    ነገር ግን እራቁት አለባበስ ትልትል ምጅንስ ልጅ ሆነን ያሳየችን እሷ ነች ሴት ጭን በገሃድ ያየነው በሷ ዘፈን ነው ድሮ
    ብዙነሽ በቀለ፣ሂሩት በቀለ፣ የሴት ቆንጆ አለባበስ የተቀየረው በቻቺ ግዜ ነው
    አሁን ላይ ጥሩ ነው ሀሳቧ ፣ስራዋም ይመቻት።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 11 หลายเดือนก่อน +13

    ስላም ያገሪ ስወች,በያላችሁበት:-..
    እግዚአብሔር:-ጤና,ስላም,ይስጣችሁ!
    ስትተኙ ጡሩ እንቅልፍ,ይውስዳችሁ!
    የተመገባችሁት ምግብ የሚስማማችሁ!
    ጤና የሚስጣችሁ ይሁን!
    ያስባችሁትን,ምኞታችሁን,
    ሁሉንም ጡሩ ነገር ያሳካላችሁ..!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹

    • @xxxx3216
      @xxxx3216 11 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 11 หลายเดือนก่อน +15

    ሰይፉ ፉንታሁን የሰው እድሜ ዙሪያ መሽከርከር ይወዳል::ባህሪ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 11 หลายเดือนก่อน

      Yes soo true!!! I hate that about him

    • @bezayedamtew5830
      @bezayedamtew5830 11 หลายเดือนก่อน

      He has complex leza new 😂

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 7 หลายเดือนก่อน

    ቻቺ በጌታ መሆንዋ አስደነቀኝ የመረጠን በደሙ የዋጀን ጌታ እየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @hiwotabraham4548
    @hiwotabraham4548 11 หลายเดือนก่อน +1

    I'm so proud of you my sister you are role model you telling every thing hoppen in ethiopian tnxs❤

  • @ethioonlinepro4408
    @ethioonlinepro4408 11 หลายเดือนก่อน +2

    WOW Amazing CHCHI long life!!! GOD Bless you!!!

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል ሰላም ያድርግልን እንጎበኛለን

  • @adis7211
    @adis7211 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ እህታችን ቻችዬ እድሜ ና ጤና ያብዛልሽ❤❤ሰፋሻ እናመሰግናለን ቻችን ስለ አቀረብከን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @daryossuleman4896
    @daryossuleman4896 11 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    ፴፰ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    ፴፱ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቻለሁ። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 ከቁጥር 37

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 11 หลายเดือนก่อน +1

    WOW Chachiya, I learned a lot from you. Thank you so much. May God be with you.

  • @genetmekdes6345
    @genetmekdes6345 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow I remember meeting a young and perky and beautiful Cha Chi at a famous North Side Chicago Reggae Joint called Wild Hare where she rocked the house with her music.
    She was Young , perky, talented, and very Beautiful. How times fly. She looks so very different now from the way I remembered her, but it is good to see Cha Chi again, matured in a very progressive and honorably conscious way.
    God Bless You Cha Chi !!

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yes she is correct. I faced my problem and created my opportunity from my problem. Now l have a better life.

  • @selomedecoste3868
    @selomedecoste3868 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ አንተ ስታወራ ነገሮችን ሁሉ ወደ ቀልድ ታደርጋለህ ቻቺ ቁምነገር አስተማሪ የሆነ ነገር የምትናገረው ስለዚህ አትቀልድ ብዬ ሀሳቤን ነው የምገልፀው

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሴት ቻቺ ተባረኪ በብዙ❤ እኛማ ሰልጥነን አድገን የፈረንጆቹንም አዲስ አመት አዲስ አበባ ላይ ድምቅ አድርገን እናከብራለን

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እቺጀግና ገናዛሬ ነው ያየኋት በጣም አገፋናት አሉ♥♥♥ እናም የገረመኝ ነገር ቢኖር ነጻሰውናአት ሌሎቹ አንጋፋየተባለሰ ሰይፉጋሲመጡ አንድኪሎዱቄት ለፊትተጠቅመው ቄራገብቶ የወጣ ውሻመስለውነው😅 የሚቀርቡት ሰይፉጋ እቺ መልካምሰው ግን እራሷመስላመምጣቷ አከበከበርካት❤❤❤❤

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 11 หลายเดือนก่อน +4

    I do not think Seyfu understands what she's talking about. He is talking about deep enlightened. I have always wondered why Seyfu does not bring intellectuals to his show. I belive he's wasting the platform he was given. When i went to Ethiopia, i realized that he cones on TV at night where the whole fanily is having dinner. He could do a lot more capturing and shaping a generation. However, i guess it is not in him.

  • @deguande5196
    @deguande5196 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ቻቺ አንተ ጋ ቀረበች በልጣሀለች እሷ ብትጠይቅህ ይሻላል

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቻቺ እናመሰግናለንደሰ የሚል ትምርት ሰጠሽን❤

  • @gerabizuneh8701
    @gerabizuneh8701 11 หลายเดือนก่อน

    Thank you Chachi for your sober message ! I hope this is not lost on Seifu ግዜው የዋዛ ፈዛዛ አይደለም ብላሃለች !

  • @betty-2121
    @betty-2121 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ቻቺዬ ስወድሽ እኮ ባንቺ ሙዚቃ ዳንስ በጣም ጎባዝ ነበርኩኝ ተባረኪ በጣም እወድሻለሁ 😍😍😍

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ይገባሻል ወደ ከፍ ያለው ያድርስሽ

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 11 หลายเดือนก่อน +4

    She is so humble❤

  • @user-gt4sj4ft6w
    @user-gt4sj4ft6w 11 หลายเดือนก่อน +1

    I really like your life style. Thanks

  • @simenehasrata7475
    @simenehasrata7475 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቻቺ በዛን ዘመን የለበሰችሁ ሱሪ ይህው እሰከ ዛሬ ፋሸን ነው

  • @raheldary1343
    @raheldary1343 11 หลายเดือนก่อน +1

    I really love Chachi and appreciate what you doing for your people ❤️

  • @senitade638
    @senitade638 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቻቺዬ ወደ ጌታ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
    ተባረኪ

  • @Ethiofirst-cm4qt
    @Ethiofirst-cm4qt 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጥያቄዎችህ ሁል ግዜ የተዘበራረቁ ናቸው ለምን ? i think ምንም ተዘጋጅተክ አትመጣም? የምታቀርባቸው ሰዎች ስለምንወዳቸው እንጂ ብቻህን ነበር የምትቀረው እስኪ ትንሽ አምብብ ወይም ተማር ምን አልባት ለውጥ ታመጣ ይሆናል።
    አብይ እና አንተ መልሱ ተነግሯቹ ነው ፈተና ላይ ቀርባቹ ያለፋችሁት። ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጣቹ አለፋቹ ግን ግን ተመርቃቹ ስራ ከያዛቹ በህዋላ ወፍ የለም ። አሳዛኝ ታሪክ ነው ያላቹ ጨርሻለው ።

    • @S.m543
      @S.m543 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 11 หลายเดือนก่อน +1

    CHACHIyea the BEAUTIFUL
    #AEROBICS #YOGA #NUTRITION AND #FAITH - Keep Up the GREAT JOB - Thank you 🙏

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 11 หลายเดือนก่อน +3

    Oh my gosh I remember this woman when she was really young she looked completely different wow!!!

  • @gediongirmachew11
    @gediongirmachew11 11 หลายเดือนก่อน +1

    Chachi your are simply the best.keep up the good work. God bless your family.

  • @selamawitgetasew2584
    @selamawitgetasew2584 11 หลายเดือนก่อน +1

    She is super star . ...