የፀጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 Hair salon Equipment prices in Addis Ababa | Gebeya| Gebeya media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 ปีที่แล้ว +30

    ሠላማችሁ ይብዛ ዘንድሮስ እኔ ተስፋ ቆረጥኩ 😒እቃዉ ሁሉ ሠማይ ነካ🙈 ምን እንስራ የሠዉ ሀገር ቀረን ለማንኛዉም እናመሠግናለን ቪዲዮን ሰለሠራህልን🙏

    • @ሮዛብንትኢስላም
      @ሮዛብንትኢስላም 2 ปีที่แล้ว +3

      አብሽር እስኪህ የዳሮ እርባታ አጥኛ እሱ ትንሽ ሳይሻል አይቅርም

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh tesfa atekurechee ishi

    • @ቤታችን-ኸ3ጸ
      @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነዉ ኢትዮጵያ መሄድ እራሱ ደስ አይልም 😭😭

    • @asterg5372
      @asterg5372 2 ปีที่แล้ว

      @@ሮዛብንትኢስላምttttrrrrrrrrdegrerryxyyrrdyttyrrgbgrfdbxgfeerexyrfrdeedgeyggdtrxretgjdrggggggrrjgdyerryyyyyjjjjjrrddehyxtrfhxrrxdbkrdyyedtgyryrfrvdryrjtrjjjjjjjjjcrgyydjjxeyxrjrjrrddrydyrrxrttdyvfydkkkkhtyyhhdyhyfyrrxyyyxdryyyyyyyyrdrryydrrrdrhhxhjfrxhhgyexrytddtrrrtjrrdreeerderhyggkgkkgkkkrdyrdyyrrrrehhhyhheheeerrdrrttrytyrgggdycyrxdggbyytrxyxtxryyyhhdfyerrgrdrzkrdtktkktkkkytrrryyyyryydyddfyyddrgtrrdgfrhdyyyydyddyddfrgrdeyyytfddfddffrryvdffffrrryrrrdgyyfdyyytvdhgfeerrhhjhjdhjdjhjdjxrByggdggxhyhhhhyyyyyyxgytfrrfdcreydhhxhxxxrdyyyetrdehvrrdrxbfdrhheyryrrtryhhtrrrddyyyyyyyyyyrrrrrrrryyyygttttttrxdhhhhhhhhhrjygdddryrrrerreeeyyyyfddhhjrhyddededyttdgggggggbddhFxyrhdrrehrdfxjjvgdrereyyyyyrdddggehrrhrrddttrdtdddftrdrrrtrhrrdrtyvryxrveddyeryjjttrrrhhhryyhhhrerrerjggtytffddddfhrrejhhffddjhhhhhhhhhhhhddthhtteeerrrrdyhxhrrrrrrrrtrdtedjtrrfyyerthttryyyyryhfrgdxddexdrrxtrtrrdddddddrxddtrydyyyyjgvdefrryyftfttkyyrrxtrxzrrrrrggervghhhhhhtdghtxgyeyryyrrrrxjhhbtrcfdrrhhhrhtttrhhhhrxxxxrdjjjjrrtrhhhhhrtfzxttdggggghhhhhhhggggrttdtdyyvgcrrrryrthytrdserreeeerxedrekddt rgt

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 2 ปีที่แล้ว

      ​@@asterg5372ምንምንምን

  • @ትንሳኤትንሳኤ
    @ትንሳኤትንሳኤ 2 ปีที่แล้ว +8

    በርቱልን ተመችቶኛል ዋጋው ቢንርም ዝግጅቱ ይመቻል በየቀኑ ብታደርጉት የበለጠ ያምራል

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว +17

    የኢኮኖሚያችን መውደቅ ብራችንም በአለም ገበያ ወደቀየአገራችን ጉዳይ አሳሳቢ ሆነ ከኑሮ ጋር አልተቻለም።

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነተኛ ወጣት ነጋዴ መሆንህን ታስታውቃለህ የጥራት አገላለጹ ስቦኛል ቀጥልበት እደግ ወንድሜ

  • @ሀዮየአቀስታዋቲውብ
    @ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን እኔ ከድሮ ጀምሬ እከታተላለሁ ግን አላጋጠመኝም የቲሸርት ማተሚያ ማለት ቲሸርት ላይ ፎቶ ፅሁፎች ለማተም የሚያገለግለው ማሽን በሀገራችን ካለ ብትሰሩልን ምንም እንደሚያስፈልግ በቅርብ ሀገር ልገባ ነበር ከዚህ አማዞን ላይ አለ ልግዛ ሀገር ቤት ልገዛ ውድ ወንድማችን ይቺን ፅሁፍ አንበብህ እንደምትሰራልን ተስፋ አረጋለሁ ከ ይቅርታ ጋር

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 ปีที่แล้ว +7

    የህንፃ መሳርያ እቃዎች ጠይቁልን አንድ ህንፃ መሳርያ ለመክፈት ስንት ብር ያስፈልጋል?

  • @goodnews9572
    @goodnews9572 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዋጋው ወገቤን ያስብላል ግን ግን ስለመለሳችሁልን እናመሰግናለን🙏

  • @kasayegezie4340
    @kasayegezie4340 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጠላል እሽ ምን እየሰራን አገራችን ላይ እንኑር ።ስለ መረጃው ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ማመልከቻዬ ደረሰ 🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እናመሰግናለን

  • @samutiseid1780
    @samutiseid1780 2 ปีที่แล้ว +3

    ስፈልገው የነበረ ነበር አመሰግናለሁ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ሲጠይቅ ዋው

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም እጠብቀው የነበረውን ነው ያሰየኸኝ ።

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว +2

    እሲ ቤት ጠይቁልን ኮንደሚኒዬም ባለአንድ ምኝታ እና ባለሁለት ምኝታቤት እስከነዋጋዉ

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ቪዲዮ ነው በርቱ

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን ያው የሁላችንም ፍላጎት የተለያየ ነዉና ከቻላችሁ የኮምፒውተር ቤት ሙሉ እቃ ከነ ዋጋው አቅርቡልኝ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ቆዳ ኢክስፓሪት ምታረግ አገር ወንበር ምትሰራው ሴንቴቲክ ነው🤔🤔 የላከችው ቆዳ ተመልሳ ሲላክልን በውድ ዋጋ እንግዛለን ይሄ ነው እንግዲህ ያለንን ነገር አለመጠቀም የዶራል ብክነት አገሬ ውስጥ የበዛው😔😔😔😔

    • @smegnmekone7630
      @smegnmekone7630 2 ปีที่แล้ว

      😳😁😁😂❤️❤️❤️❤️😪😪

  • @Rimass80
    @Rimass80 2 ปีที่แล้ว +10

    ወደፊት ሀገር ስገቡ የውበት ሳሎን ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እህቶች ኢትዮ ከመግባታችሁ በፊት ግዙና አስቀምጡ 🙄🙄 ሁሉም ነገር በየቀኑ እየጨመረ ነው የሚመጣው ጉድ ነው ዘንድሮ 🤔 እኔማ ዳቦ ቤት ወይም ዶሮ እርባታ መስራት በጣም ፍላጎት ነበረኝ ግን ዋጋው ወይይይይይ አይቀመስም ጭራሽ ምነው መጀመሪያ ገዝቼ አስቀምጪ ቢሆን ነው ያልኩት ከ1አመት በፊትና ከ6ወር ቢፊት አሪፍ ነበር ዋጋው የዳቦው መጋገሪያ አሁን ግን ሰማይ እጥፍ ጨምሯል🙄🙄🙄🙄🙄 ቅመሞች ለማኑም እስኪ ቀዝቀዝ ያለ ውሀ ስጡኝ ፉት እያልኩ ልስማቸው😃😃 💦💦💦

    • @Rimass80
      @Rimass80 2 ปีที่แล้ว

      @Nati
      እሺ ግን በጎቦ ነው እኔስ ለምን ይቅርብኝ ቪዲኦን አይተክ ለኔም ነገ መልስ ኦኬ🙄🙄😜😜😜

  • @sumeyajuned1670
    @sumeyajuned1670 2 ปีที่แล้ว +10

    ጉዳችን ነው እሽ ስደት ላይ እንደተንከራተትን ቀረን ማለት ነው ብዚህ ሁኔታ በትንሽ ብር ምንም አይታሰብም ማለት ነው😪😪

  • @zoeyonas
    @zoeyonas 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም የምትሰጡን መረጃ በገንዘብ ቢተመን እጅግ በጣም ውድ ስለሆነ ስለምትሰሩት ፕሮግራም በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የልብስ እጥበት ላውንደሪ ቢዝነስ ለመጀመር የሚጠቅሙ ማሽኖችን የት እና በስንት ዋጋስ የሚለውን እንደተለመደው ዘርዘር ባለ ፕሮግራም ብትሰሩልኝ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙዎችም ይመስለኛል፡፡ እጠብቃችኋለው አመሰግናለው፡፡

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 2 ปีที่แล้ว

    እናመስገንልን ወንደማችን

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ግን ምንድነዉ ምንሰራ እንግዲህ!! ሁሉም ዉድ ነዉ።በሰዉ ሃገር በስብሰን ልንቀር ወይ???🤔🤔🤔 ወይ ጉድ ወይ ዘመናችን።አንድ እቃ የምገዛ ብር ዱሮ ሁሉንም እቃዎች ነበር ምገዛ። አይይይይይይ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን

    • @frehiwotchannel4494
      @frehiwotchannel4494 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል ተወደደ አይገልፀዉም የምር

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ሀገር ገብቼ እናቴ ትውልድ ሀገር የውሀ መሬት ተኮናትሬ በሮች ገዝቼ ሁለት እና ሶስት አመት ብሰራ ያዋጣኛል ሆይ ምን አደከመኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว

    የፍሪጅና ማሞቂያ እንዲሁም የገላ ገንዳ ዋጋ በነካ እጅህ እስኪ፡ በርታ

  • @GetachewBelay-ln8jg
    @GetachewBelay-ln8jg 10 หลายเดือนก่อน

    የጵጉር ማሽን የወዶች አንደኛው ስንት ነው

  • @abebealemu2724
    @abebealemu2724 2 ปีที่แล้ว +5

    ሻጮችም ሆኑ ፕሮሞተሮች የውጭ እቃ ጥራቱን አግዝፈው የአገሩን ውስጥ ደግሞ በግልፅ ቋንቋ ውዳቂ እንደሆኑ ይነግሩናል። እውነታ ቢኖረውም ግን መንግስት የሀገር ውስጥ የጥራት ቁጥጥር አድርጎ መቸ ነው የሀገር ምርት የሚፈለገው???

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 2 ปีที่แล้ว

      ባገሩ ምርት የሚኮራ መንግስት ሲመሰረት

  • @eyuelmesfin4995
    @eyuelmesfin4995 ปีที่แล้ว

    Yagelegelu yetegur bet eka kale engezalen

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yehe yetekerestew 2yrs ago new, ahunem yenoru yehone

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን
    የስቶቨ ዋጋ ከነ ጋዝ አቅርብልን ?

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 ปีที่แล้ว +5

    ወዮ ሰዎች የኛ ሀገር ብር ዋጋ ማጣቱ አሳስቦኛል
    ምክንያቱም አብዛኞቻችን በስደት ያለን በተለይም በአረቡ አገሮች የምንሰራ ስደተኞች
    ምን ብናደርግ ይሻለናል? ይብዛም ይነስም ያጠራቀምናት ትንሸ ብር አናጣም በትንሽ ብር ሃገራችን ገብተን እንሰራለን ያልነው በሚቀጥለው ዋጋው እጥፍ ሆኖ ይመጠል
    አሁንስ ግራ ያጋባል።

    • @lovedream217
      @lovedream217 2 ปีที่แล้ว

      Enme betam tesemtogal lemindw endez yehonew lefatachin kentu lesetekakle yechalal ???

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 2 ปีที่แล้ว

      @@lovedream217 ብሩ ንብረት ላይ ብትቀመጥ እንኳን መልካም ነበር እኔ ከጢቂቅ ወራት በኋላ ሀገሬ ከ8አመት የስደት ቆይታ በኋላ ሀገሬ ገብቼ እንደ አቅሜ እሰራለሁ ብዬ ነበር ግን ሁሉ ነገር እንዲህ ሆነዋል ምን እንደማደርግ አላውቅም።😔😔😢

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 ปีที่แล้ว

    Washing machine, tv estand, jipas teyikelen pls

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው የምታሳዩን እቃዎች ምን ሆነው ነው ግን እድህ የተወዴዴው

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว

      Eqaw eko yemigebaw be dollar new ye ethiopia birr demo wededollar siqeyer baxam werdual

  • @ሠላም-ቀ7ጐ
    @ሠላም-ቀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደራ የወተት ከብት ዋጋ አሳየን

  • @BirtukanBurte-wz7bt
    @BirtukanBurte-wz7bt 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ሰንት ይፈጂብኛል

  • @momina4882
    @momina4882 2 ปีที่แล้ว

    ጫላየእስኪ የሩዝ መፈልፈያ ማሽንወፍጮ ጠይቅልን

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚዋጣዉ እሄ ነዉ እሄንን ከፍቶ መስራት ነዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ውድነው

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 ปีที่แล้ว +7

    What a shame, nobody can manufacture even a simple chair domestically??? Do they have to import everything from China with hard currency???

  • @ሮዛብንትኢስላም
    @ሮዛብንትኢስላም 2 ปีที่แล้ว +1

    እናምስግናልን ውንድማችን ብራታ አረቢያል መጅሊስ በአደስ አበባ አሳይን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በቅርብ ቀን

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋው አንድ ነው የችግር ማሽን ለወዲሜ ገዝቸ እዚህም ውድ ነው እንደብራንዱ ይለያያል

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว

    Gen kakes k ethiopia gezeto wedelela hager yezo mehed yechalale ende esti yemetaqu comenteroch

  • @Bbbb-mz5pg
    @Bbbb-mz5pg 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነዉ ጫላ ጢያቀ አለኚ የላም ዋጋ ጠዪቂልኚ

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow bertulen❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
    @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ሁሉ ጣራ መንካት አገራችን ላይ ስለ ማይመረት ነው
    ተስፋ ያስቆርጣል ።

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሰውየው ጋ ነው ስልሳምስቱ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 ปีที่แล้ว

    ከድባይ ይዘን መግባት እንችላለን እንዴ

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ፈጣሪዬሆይ ሁሉ ነገር ውድ ምንይሻለናል🤔

  • @በረከትድጋ
    @በረከትድጋ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ የሁሉም ነገር በጣም ውድ ነው ኧረ ምንይሽላል በሰው ሀገር ደከማን በሀገራችን ሁሉም ነገር ውድ

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ስደት መቅረቴ ነው በዚህ ሂሳብማ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    የቻይና ኮተት ሰብስቤ ቆጨኝ ከሺኤን በተለይ ጫማ 😕

  • @sumeyajuned1670
    @sumeyajuned1670 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቤትክ አዲስ ነኝ እስኪ አነስ ያለች ትንሽዬ የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት ስንት ያህል ብር ይፈጃል በኮመንትም ቢሆን እባክህን ወንድሜ መልስልኝ🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +2

      ያለ ክራይ 100 ሽ

    • @sumeyajuned1670
      @sumeyajuned1670 2 ปีที่แล้ว

      ክበርልኝ ወንድም አመሰግናለሁ🙏

    • @emebettube4963
      @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እንዴት ናችሁ እናመሰግናለን ወንድም እኔም ከስደት መልስ የስራ እቅዴ ይህ ነው ከትንሽ ውራት በኋላ

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 2 ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia በውሰጥ ለማውራት ቁጥርህን ወንድሜ

  • @besufekadamare3519
    @besufekadamare3519 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ነው ግን?!

  • @tsifarneda
    @tsifarneda ปีที่แล้ว

    የአሁን ዋጋ ነው

  • @BetiyeBetiye-le9jq
    @BetiyeBetiye-le9jq ปีที่แล้ว

    Ahunis beza waga yigegnal

  • @ሠላም-ቀ7ጐ
    @ሠላም-ቀ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እዳረሳ በቅርብ የወተት ከብት እርባታ አሳየን አደራ

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 2 ปีที่แล้ว

    Ye tifr eka teykiln

  • @ሀለሉያአሰኔ
    @ሀለሉያአሰኔ 2 ปีที่แล้ว

    የሴት ፀጉር ቤት ለመክፈት በኳሊቲ ዕቃ እስከ ስንት ይጨሪሳል?ከአድስአበባ ዉጪ በሌሎች ከተሞች ቅርጫፍ ካለ ወይም ምታደርሱልኝ ከሆነ እባኪህ ንገሩኝ

    • @nueltube6815
      @nueltube6815 2 ปีที่แล้ว

      በስልካቸው ደዊይላቸዉና አዉሪያቸዉ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    የሶፋ፡የብፌ፡ዋጋ፡ጠይቅልን፡

  • @raheladmas3713
    @raheladmas3713 2 ปีที่แล้ว

    Please Please adrasha....

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮ በ50 ሙሉ ፀጉር ቤት ይከፈታል

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj898 2 ปีที่แล้ว

    አጅብነው
    እዴእቃውሠው ቢወደድሀራፍነበርክክ ሁሉነገርውድ እሽምንእንሥራ በቃአለንበትሀገርእንቅር ኧራ ተውግን
    በተረፈእናመሠግንአለን እሥኪ የውፍጫዋጋንገርን ያለህ

    • @liyaleyuenu3627
      @liyaleyuenu3627 2 ปีที่แล้ว

      Ebakeken sele doro ereba negeren s

    • @kokkokko6651
      @kokkokko6651 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በአሁን ሰአት ስትነው እቃ ለሴቶች ውበት ለመቅፈት አጠቃላይ

  • @Dallol253
    @Dallol253 2 ปีที่แล้ว

    የወንዱ ማጠቢያ ወንበር 65ሺ ዋዉ
    በጠቅላላ ያስደነግጣል ብራችን ሊፋፋ ሆናለች
    መገኘቱም አንድ ነገር ነዉ።

  • @GAMO1760
    @GAMO1760 2 ปีที่แล้ว

    Ye vidio quality bistekakel

  • @tsidalmariamhaile8805
    @tsidalmariamhaile8805 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው አገር እንቅር እንዴ ሁሉ ሰማይ ምን በየቀኑ ይጨምራል ወይኔ

  • @tamratabebe7500
    @tamratabebe7500 2 ปีที่แล้ว

    Berta. What? Instade. Why not you people explain more about the business.

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን የባዝሩም እቃዎችንዋጋ ማወቅ እንፈልጋለን እባካችሁ አስጎብኙን

  • @የሺየሻሼዋየሺየሻሼዋ
    @የሺየሻሼዋየሺየሻሼዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የቲቪ ዋጋ አቅርቡልን

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 ปีที่แล้ว

    ለዛውም የቻና እቃ እንዲህ ከተወደደ አገር መግባት ቀረ ከዚሁ ይዤገባለሁ

  • @Bbbb-mz5pg
    @Bbbb-mz5pg 2 ปีที่แล้ว +3

    የላም ዋጋ

    • @Bbbb-mz5pg
      @Bbbb-mz5pg 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ነዉ ጫላ ቁጥረ እፈልጋለዉ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @Bbbb-mz5pg
      @Bbbb-mz5pg 2 ปีที่แล้ว

      የለም

  • @bb-jt6do
    @bb-jt6do 2 ปีที่แล้ว

    Obbollesaa koo mee meshaa dabboo san filanoo biraa nuf fidii issa gatii laafa kan Kalesaa gatii xiqo ni ulfataa

  • @liyaleyuenu3627
    @liyaleyuenu3627 2 ปีที่แล้ว

    Ebaleken sele doro marebate Etiyo kale sele mashenchu axeqaqem negerun

  • @eyobshewangizaw4921
    @eyobshewangizaw4921 2 ปีที่แล้ว

    የሚሸጥ ዋል ኦርጅናል አለን የሚገዛ ካለ

  • @ebstv4806
    @ebstv4806 2 ปีที่แล้ว +2

    የ ዉሻ ዋጋ አሳየን

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

      ውሻ፡ምን፡ያራጋል፡ጊቢሺን፡ሊጠብቅ፡ይችላል፡ግን

  • @destaH-o7u
    @destaH-o7u หลายเดือนก่อน

    የወድ ወንበር ያገር ውስጥ ስት ነው

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 ปีที่แล้ว +1

    በስማም ዋጋው እሳት ነው እኔ ፀጉር ቤት ልከፍት ነበር እቅዴ

    • @fikir8364
      @fikir8364 2 ปีที่แล้ว

      ውጪ የምትኖሪ ከሆነ ፓየስትራ የተለያየ አይነት እንዲሁም ሌሎች ቀላል እቃዎች ገዝተሽ ትንሽ አዛው ተጠቅመሽበት ይዘሽ መምጣት ነው ከተጠቀምሽበት ቀረጥ አትከፍይበትም

    • @Beemenet
      @Beemenet 2 ปีที่แล้ว

      @@fikir8364 እሺ በጣም አመስግናለው አው ውጭ ነው ያለሁት

  • @እሙነኝ-ጀ2ደ
    @እሙነኝ-ጀ2ደ 2 ปีที่แล้ว

    ወሬው ውውው አላህ እኔም አፈልገውነበር
    ግን ቅርጫፍካለው ለምሣሌ ደሤ ኮበልቻአ ካለ አሣውቁን ከአድሥ አበባግን ይከብደናአል በጣም እሩቅነን እኛ

  • @ሰልዋወሌየዋ
    @ሰልዋወሌየዋ 2 ปีที่แล้ว

    በቀጣይ ወፋጮ ቤት አደራ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ለጥያቄዎቻችን በፍጥነት ለምትሰጡን መልስ 👌🙏💌👈

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @ኡሙከልድ
    @ኡሙከልድ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👌

  • @ይትባረክበርሃ
    @ይትባረክበርሃ 2 ปีที่แล้ว

    ትናንት ሄደን ቢዚ ምያወራው ሌላ ነበር ያወሩን የቻይና ያለው ጣልያን ነው ብለውኛል

  • @askalee6215
    @askalee6215 2 ปีที่แล้ว

    ፒስትራ

  • @MuhamedYimam-fj2wf
    @MuhamedYimam-fj2wf 9 หลายเดือนก่อน

    Yet new botaw

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አአ ላይ የአልጋ ዋጋ በ1:80 እንዲሁም ቁቁምሳጥን ተደራቢ ኮንፈርት ማስቀመጫ ያያለው እባካችሁ አደራ እዋጋውም ያን ያህል ያልተጋነነ።አቅርቡልን

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምንም ድምፅ የለውም አይሰማም🤔

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ምንድነው ጣራ ነካ ዋጋው 🙄

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 2 ปีที่แล้ว +1

      የአገራችን ብራችን ወደቀ በዛ ላይ ኢኮኖሚያችን ወደቀ

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 2 ปีที่แล้ว

      @@amengetsonjuses7598 ያሳዝናል እና ምን ተሻለን

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ ብቻ አትስሩና (ጣሊን ቻይና በሉ) ሌላው ይስራል እናንተ አግበስብሱ !!!

  • @farumaseide7606
    @farumaseide7606 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ውድንት