ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks doctor god bless you
እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
Ena kawldku 7amte wonge keza bwoal argzha aswrdange keza bwoal margez alchalkum
ጤና ይስትጥልኝ አኔ ደሞ ማማክር የፈለኩት ስለ የባለበቴ ዘር ፍሬ ውሃ ሲዋኝ ትንሽ አብጠት አመጣ አሁን ግን በጣም አድገ አና ምን ማረግ አንዳለብኝ አማክሩኝ
ባለቤቴ የቀኝ የዘር ፍሬው ዳሜጅ ሆኗል ተብሏል 6አመት በትዳር ቆየን ከሱ መውለድ አልቻልንም እኔ ግን ከጋብቻ በፊት ወልጃለው የሱ ዕክምና ይኖረው ይሆን የት እባክሽ እርጂኝ
ባለቤቴ ማጂራት ገትር አለበት ከሱ ከትጋባሁ 2አመት ከጋበቻ በፊት ወለጅለው የስድሰት6 አመት ልጂ አለኚ ግን ከሱ ከትጋባሁ 2አመት እባክሸ እርጂኝ እባክሸ እርጂኝ እብኚ ሲለኝ አረበ ሀገረ ውጣሁ
Dr ena kagebahu 2 amet honogal gen ergezena altefeterem ena semeremer ultrasound tenesecha mehasenesh weha koterole aleg ena mn laderg?
አዳራሻቸሁን ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክሺ ወይ ስልክ
አድራሻችሁ የትነው
ምንው አድራሻ የለውም ነው ያለሁት አረበ አገረ ነው ግን ሰምጣ እከታተለ አለሁ አድራሻ ሰልክ ቁጥር ላኩልኚ እባካችሁ
ቦታው የት ነው
ስልክ ቁጥራችውን አባክሽ
ዶክተር ስልክሽን ላኪልኝ ጥያቄአለኝ
ሰላም ጤናስጥልኝ ቤሬድ መቀየት እንቴት እተየል
ዶክተር እባክሽ የእክምና ቦታ ጠቁሚኝ በናትሽ
ስልክ
እክምና ቦታ የትኛው?? ስልክ ቁጥር ላኪ
Where is your hospital 🏥 can you reply please ?
ዶክተር የት ምርመራ ማድረግ እንዳለብኝ ቦታ ብጠቁሚኝ አመሰግናለሁ
Pawlos
Namesgen alen
ዶክተር እኔ አንድ ልጅ በሆፕሮሽን ወልጄ ነበር እና ህሪኒያ የሚባል ነገር ገጠመን እሱ ይሰራ አለን ግን የሚሰራው አንዴ ወልደሽ ተባልክ ስመረመር እንቁላል አንሰዋል ተባለ መዳን ት አለው ወይስ የለውም እዱሜ42ነው ከወለዱክ 3አመት ሞላው
በአካል ለመምጣት አድራሻችሁን ብትነግሪኝ
ዋጋው የአይ ቢኤፍ ዶክተር ተባበሪኝ
Please d.r እባክሽ የት ሆስፒታል ነው የምትስሪው? መጥቼ ልመርመር
ቁጥራችሁን አስቀመጡ እባክሽ ዱክተር
ሰላም እንደትነችሁ እባካችሁ እኔም እህታ መውለድ አልቻለችም የወንድና የሴት ዘርማስተላለፊው ዝግነው አሉ ህክምና አለ ወይ እባካችሁ መልሱልኝ
ቦታ የት ነው እባክሽ
ሠላም ዶክተር ፔሬዴ እየተዛባ ማርገዝ አልቻልኩም ፔሬድ ማስተካከያ ካለ ብትነግሩኝ
Enem
ሰላም የትቦ መዘጋት መፍትሄ አለው
አዎ ሁለቱም ቱቦ ነው የተዘጋው ? በምን ምክንያት?
ዶክተር አልሂክማ ivf አሰርቸ አልተሳካም ኒው ሊፍ ጀምሬ ነበር ግን አልተሳካም እና የማህፀን ቱቦው ተቆርጧል ከማህፀን ውጭ እርግዝና ተከስቶ ነበር እና አማራጭ ካለ አድራሻችሁን
How much did you paid? Please let me know
@@abicloud3177 የተጠነቅሽው ሁሉንም በሚያግባባ ቋንቋ በአማርኛ ነው አንቺ የመለሽው በእንግሊዘኛ ነው እንግሊዝኛ ለማወቅኮ የግድ ዶክተር መሆን አይጠይቅም ለምን በአማርኛ አትመልሽም
እድራሻችሁ የት ነው
doctor ande be telegram mawrat enchlalen aschequay
ዶክተር የሆርሞን መብዛት ለሴቶች መብዛት መዳኒት አለዉ ?
አድራሻችሁ የት ነው
Adtsha yet naw
ሰልክሸን ላኪለኝ ሰልክ ቁጥር ላኪለኝ
ሰልክ ጥቁር ፃፉሉን
Teru merja setachunale bertu ....
ፕሮላኪቲን ወይም የወተት ሆርሞን ጨምሮል አሉኝ መፍትሄዉ ምድነዉ መንስኤዉስ በምንስ ነዉ የሚከሰተዉ ከቻላችሁ መልሱልኝ
እኔም እደችውን
@@zadtubea3739 አንቺም ተባልሽ እዴ ከኒና አለዉ አሉ የሚዋጥ ግን ዛሬ ነገ እያሉ አልወስደኝ አሉ
@@ekramweleyuwa1207 አው እኔ ከገበው አምስት አመቴ ነው ግን አሎወለትኩም በለፈው አኪም ቤት ሄጄ ሆርሞን ብዘት አለብሽ አሉኝ
@@ekramweleyuwa1207 ታማርምረሽ ከሆነ ንገርኝ
@@zadtubea3739 እና ምንም አላሉሽ እዴ ማለቴ መድሃኒት ዉሰጂ አላሉሽም
የእስፐርም ማነስ አለብኝ መፍትሄው ምንድን ነው
ብላ
እና የት ነው ሚገኘው እክምናው ብዙ ሴቶት እኮ እየተሰቃዩ ነው
Betam
እኔ ሁለት አመት ቆይቼ አልወለድኩም እና በጣም እሰጋለሁ
ቀይሪና ሞክሪ
@@ashity2539 ትዳርኮ ነው ልብስ መሰለህ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሁን
እኔ አምስት አመት ሙሉ ፍትህ አሁንስ
@@ጉጉፍቱሚዲያ የት ሀገር ነው ያለሽው ሀኪም ሄደሻል?
@@SUNSHINE-hg5oz አልሄሄዲኩም
Thanks doctor god bless you
እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ
Ena kawldku 7amte wonge keza bwoal argzha aswrdange keza bwoal margez alchalkum
ጤና ይስትጥልኝ አኔ ደሞ ማማክር የፈለኩት ስለ
የባለበቴ ዘር ፍሬ ውሃ ሲዋኝ ትንሽ አብጠት አመጣ አሁን ግን በጣም አድገ አና ምን ማረግ አንዳለብኝ አማክሩኝ
ባለቤቴ የቀኝ የዘር ፍሬው ዳሜጅ ሆኗል ተብሏል 6አመት በትዳር ቆየን ከሱ መውለድ አልቻልንም እኔ ግን ከጋብቻ በፊት ወልጃለው የሱ ዕክምና ይኖረው ይሆን የት እባክሽ እርጂኝ
ባለቤቴ ማጂራት ገትር አለበት ከሱ ከትጋባሁ 2አመት ከጋበቻ በፊት ወለጅለው የስድሰት6 አመት ልጂ አለኚ ግን ከሱ ከትጋባሁ 2አመት እባክሸ እርጂኝ እባክሸ እርጂኝ እብኚ ሲለኝ አረበ ሀገረ ውጣሁ
Dr ena kagebahu 2 amet honogal gen ergezena altefeterem ena semeremer ultrasound tenesecha mehasenesh weha koterole aleg ena mn laderg?
አዳራሻቸሁን ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክሺ ወይ ስልክ
አድራሻችሁ የትነው
ምንው አድራሻ የለውም ነው ያለሁት አረበ አገረ ነው ግን ሰምጣ እከታተለ አለሁ አድራሻ ሰልክ ቁጥር ላኩልኚ እባካችሁ
ቦታው የት ነው
ስልክ ቁጥራችውን አባክሽ
ዶክተር ስልክሽን ላኪልኝ ጥያቄአለኝ
ሰላም ጤናስጥልኝ ቤሬድ መቀየት እንቴት እተየል
ዶክተር እባክሽ የእክምና ቦታ ጠቁሚኝ በናትሽ
ስልክ
እክምና ቦታ የትኛው?? ስልክ ቁጥር ላኪ
Where is your hospital 🏥 can you reply please ?
ዶክተር የት ምርመራ ማድረግ እንዳለብኝ ቦታ ብጠቁሚኝ አመሰግናለሁ
Pawlos
Namesgen alen
ዶክተር እኔ አንድ ልጅ በሆፕሮሽን ወልጄ ነበር እና ህሪኒያ የሚባል ነገር ገጠመን እሱ ይሰራ አለን ግን የሚሰራው አንዴ ወልደሽ ተባልክ ስመረመር እንቁላል አንሰዋል ተባለ መዳን ት አለው ወይስ የለውም እዱሜ42ነው ከወለዱክ 3አመት ሞላው
በአካል ለመምጣት አድራሻችሁን ብትነግሪኝ
ዋጋው የአይ ቢኤፍ ዶክተር ተባበሪኝ
Please d.r እባክሽ የት ሆስፒታል ነው የምትስሪው? መጥቼ ልመርመር
ቁጥራችሁን አስቀመጡ እባክሽ ዱክተር
ሰላም እንደትነችሁ እባካችሁ እኔም እህታ መውለድ አልቻለችም የወንድና የሴት ዘርማስተላለፊው ዝግነው አሉ ህክምና አለ ወይ እባካችሁ መልሱልኝ
ቦታ የት ነው እባክሽ
ሠላም ዶክተር ፔሬዴ እየተዛባ ማርገዝ አልቻልኩም ፔሬድ ማስተካከያ ካለ ብትነግሩኝ
Enem
ሰላም የትቦ መዘጋት መፍትሄ አለው
አዎ ሁለቱም ቱቦ ነው የተዘጋው ? በምን ምክንያት?
ዶክተር አልሂክማ ivf አሰርቸ አልተሳካም ኒው ሊፍ ጀምሬ ነበር ግን አልተሳካም እና የማህፀን ቱቦው ተቆርጧል ከማህፀን ውጭ እርግዝና ተከስቶ ነበር እና አማራጭ
ካለ አድራሻችሁን