ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን እናትና ልጁ አባትሽን ማሩልሽ ለቤታቸው አበቁልሽ 🙏🏼🙏🏼 ለምርመራ ተብሎ በእግሩ ተራምዶ የሄደውን አባቴን ICU ውስጥ ካልገባ ብለው ገብቶ ቸሩ እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን እዛ አጣነው 😢💔 የዘላለም ቁስል
Enem bekirib yagetemegni yihe new
እግዚአብሔር ይመስገ!!!የህዳርቅድስ ሚካኤል አስምሮልኛል ባሌቤቴንአምላከ ቅድስ ሚካኤልን አመስግናለዋለው ቅድስ ሚካኤልንም አመስግናዋለው !!!ባለቤቴ ጠዋት ተነስቶ ሱፐር ማርኬት ሄዶ ለቤት የሚያስፈልገውን ነገር ገዛዝቶ መቶ ልጃችንን ትምህርትበውጭ ስዓት 7:am ቤት ወስዶ ተመልሶ እኔ ደግም ትንሹን ልጃችንን 8;45 በውጭ አቆጣጠር ትምህርት ቤት ወስጄ ስመለስ ባለቤቴ ሳየው ከለሩ ተቀይሮ የገረጣ ፍት ሳይ ምን ሆንክ ብይ እስት ግዮባና ተኛ ብይው ተኝቶ ተነሳ ከዛ ውጭ ወቶ ተመለስ ከዛ ወጣ ምን ሆንክ ብለውም ምንም ስላም ነኝ እያለ ከተወስነደቂቃ በኋላ ውጭ ወቶ ወድቆ አገኘሁት ከዛ አቡላስ ጠርቼ እየጠበኩ ስለልጆቼ አስብኩና ለአድ ለምትቀርበ የውጭ አገር ሴት ናት ማለት ነጭ ደወልኩና እባክሽን ልጆቿና ልጆቼ ትምህርት ቤታቸው አድ ላይ ስለሆነ ለቤቴም ቅርብ ስለሆነች እባክሽን ልጆቼን ከልጆችሽ ጋር ከትምህርት ቤት አምጭልኝ ባለቤቴ በድገት ወድቆ ታምልና አሙፑላስ ጠርቻለው እየጠበኩ ነው ልወስደው ሆስፒታል ስላት እኔ እመጣለው ብላኝ መጥታ ከአሙፑላሱ ቀድማ ደረስችና ባለቤቴን ሆስፒታል ኢመርጀሲ ክፍል አድርሳ ተረፈልኝ በድጋፍ ከቤቱ ተራምዶ ወጥቶእዛ ከ6: Pm ላይ ከኢመርጀሲ ክፍል ወደ ICU ክፍል ወስድት ከጠዋት 9:am-6 pm ያወራ ነበር ሲጠየቅ ይመልስ ነበር ሽት ቤትም በድጋፍ ሄዶ ነበር እጅ አልስጥም ብሎ እዳመመው ሳይሆ ህመሙን ለማሽነፍ ምከረ ታገለ ግን ተሽነፈና ለ12ቀን (በICU ) ውስጥ እጅና እግሩ ታስሮ ቆይቶ በቅድስ ሚካኤል ቁጥር ከICU ክፍል ወጥቶ እርከበር ገብቶ አደረ ማየት ቻላል መዋል ፣መቆየት አይቻልም በICUክፍል እና ጠዋት ስሄድ ነቅቶ ወደእርከበር ክፍል ወስደነዋል ባለቤትሽን ስሉኝ ለካስ አምለከ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ሚካኤል ስመተውኛል ብይ አመስገኩ ልመናይን ጌታ በቅድስ ሚካኤል ላይ አድሮ ስምቶኛል ለካስ አልኩ እዚህ ላይ ስነግራቹ ለህዳር ሚካኤል ካለሁበት የ5ስዓት ያክል ነድተን ክብረ በአሉን ለማክበር ለመሄድ እያስብን ነው ድገተኛው ህመም ህዳር 8 በጠዋቱ ይመጣው ከዛ በኋላ ከሆስፒታል ተመልሼ ስመጣ ልጆን ለማየት ጎጎሁና አይቻቸው ስመለስ መግባት አይቻልም ስሉኝ የመጨረሻ ደነገጥኩኝ ለምንም ብይ ጠየኩ መሽቶል ስዓት አልፏል አሉኝ አሁንነው የወጣሁት ልጆቼን ለማየት ባለቤቴ እዚህ አስተኝቼዋለው አልኩ ብልም ሊቀበሉኝ ሊስሙኝ አልቻሉም በጣም ጨነቃኝ ከአቅም በላይ ስለ ሆነብኝ ወደቤት መጣሁ ወደ ልጆቼ እደምንም ብይ አባብይ ልጆቼን አስተኟሇቸውና ከዛ በፀሎት ከአምላክና ከቅድስ ሚካኤል ጋር መነጋገር ጀመርኩ እድም አልኩ ጌታ ሆይ እባክህን ማርልኝ ስለ ቅድስ ሚካኤል ብይ ተማጸኩ በእግሩ እደሄደ ወቶ አይቅር መልስልኝ ምህረትህን ላክለት ቅድስ ሚካኤል በአምላክህ በአምላካችን ፍት ቆመህ ምህረትህን አስጠው አስምረው ማረው ብይ ተማጸኩ ሀይማኖትም ባይኖሮውም የእሱ እጅ ስራ ነውና ማረልኝ አምላከ ቅድስ ሚካኤል!!!ለክብሩ መገለጫ የቅድስ ሚካኤልን ስእል ለፍሬዝኖ መዳኒዓለም ቤተክርስትያን አስገባለው በባለቤቴ ስም ለምስጋናው!!!
ICU baygebu noros?? Le ICU admission miknyat mindinew?
Chiguruko ICU megbatu ayidelem agerachin wust tamagn balemuya silelen & corruption silale enji bewuchiw alemko ICU mote tebilo yabekalet sew nefs zerto bebizu lifat kumo yemihedibet dink healing yemitayibet new. RIP 4 your loss.
ነብሳቸውን ይማረው
ትጅዬ አባትሽን መድሃኒአለም ጨርሶ ይማራቸው አሜን🙏🙏🙏✝️❤❤❤
አመሰግናለሁ
እኔም በጣም ነው የማመሰግናቸው የሚኒሊክ ሆሰፒታል ዶ/ሮች እና ነርሶች ወንድሜ በሞት እና በሕይወት መካከል ሆኖ በእግዛብሔርእና በባለሞዎቹ ትብብር ድኖ ወጥቶል እና አመሰግናለው ከባሕር ማዶ
እናቴ አንቺ ሰለሆንሸ አተረፍሻቸው አምላክ ይክበር እኔ የገጠመኘ አይኔን ለመታከም ብዙ የተወራለት ሀከመም ዘንድ ሄድኩ አየኘ ምንም ሳደርግልኘ ወደ ሌላ ዶክተር ላከኘ እሱም ሌላዉ እዛ ያሉትን ሁሉ አዳረሰከ ይህ ሁሉ ሲሆን የገንዘቡ መጠን ለመጳፍ ቦታ አይበቃም እኔ ዉጭ ነበርኩ ኢንሹራንሰ ያሳክመኘ ነበር ሀገሬ ብዬ ብመጣ አጠቡኘ ያገሬ ሰዉ ያድነኛል ብዬ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ሌቦች ተቀባበሉኘ ይብላኘ ለሀገሬ ሰዎች መፍትሄ ላላገኚት እኔሰ እዛዉ 😮ልመለሰ ነዉ አቤት መጨካከን 14:35
ቲጆ እንኳንም አባትሸን ማረልሸ ጨርሶ ይማርልሸ እኔ በስደት ነኝ እናቴ 3ወርዋ ነው በስትሮክ ከተመታች ግፊትም ስኳርም የለባትም የጭቅላት ደም መርጋት ነው አሉ መድሀኒት እየወሰደች ነው አለርት ነው የታከመችው ለውጥ የምንለው እራስዋን ችላ ትቀመጣለች ታወራለች ግራ እግርዋና ግራ እጅዋ ምንም አይቀሳቀስም በፀሎት አስቡልኝ ወለተኪዳን ከባድ ነው አስተማሚ ይሰለቻል
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ🙏🏾
@konjitaliwolie4736 አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይማራቸው
እግዚአብሔር ይማርዎ እናታች🙏👏❤አይዞሽ እህቴ
ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ!!!!!!
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ እኔም እይታ እንዳንቺው አባት አይኗን ድፍን ብሎ ነበር ፓራላይዝ አላረጋትም በራሷ አትገላበጥም ወደቤት ወስደናት መድኃኒቷን በአግባቡ እየዋጠች በድጋፍ ፀበል ሁል ጊዜ ጠዋት ፀበል እና ኪዳን እንወስዳታለን ወደ ማታ ቤተክርስቲያን ጉባኤ ሁል ጊዜ እንወስዳታለን በሳምንት እናቆርባታለን አሁን አይኗ ተገልጧል በራሷ ትራመዳለች ትንሽ የመርሳት ችግር አጋጥሟታል ስለዚህ እናንተም ሳትሰለቹ በደንብ ይንቀሳቀሱ እንዳይወድቁብሽ ተጠንቀቂ የመድኃኔአለም ምህረት ለጨነቀው ሁሉ ይድረስ ፡፡
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴን እንዳቺ አባት አጋጧት ይሄው ስንት ዓመት ያላየሃትን እናቴን በ 3ቀን አይስ ውስጥ አስገብተዋት ሞተች ያሉኝ ይሄው የግር እሳት ሆኖብኛል ሁሌም ማልቀስ
ተመስገን። እንኳንም እግዚአብሔር አባትሽን ማረልሽ። አሁንም ይህንን ክፉ በሽታ ጥሏቸው ይጥፋ።
Amen.yarb 🤲❤️
ቲጂ የስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀበል አስጠምቂ ፀበሉንም አጠጫቸው ይድናሉ ሰምተሻል
ቲጂ እባትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እውነትሽን ነው በጣም መልካም ለሂሊናቸው የሚስሩ ዶክተሮች አሉ በቅርቡ ድሬድዋ ላይ በሞት ያጣነው ዶክተር አቤል ፈጣሪ ነብስክን በአፀገነት ያኑርልን እኔ እባቴ እሱጋ እልጋ ይዞ በሚታከምበት ጊዜ ተስፋ እደሌለው ስያቅ የትም ቦታ ገዘባችን እዳይባክን መክሮ የቀርውን ቀን ነግሮን እቤት ውስድቹ ጠብቁ ብሎ ነርስ ስቶን የባስ ከሆነ እሬሴ እመጣለው ብሎ የምንፍልገውን መስሪያ ካለምንም ክፍያ እዳናሳድር ብቻ ነግሮን ተከባክበን ባለን ቀን እደፍጣሪ እባታችን አረፍ በሂወቴ ምድር ላይ እዲ እይነት ዶክትር እለ እዴ እድል እድርጎኝል ፈጣሪ በምድር የሰራከውን በሰማይ ይክፈልህ ለሂሊናቸው የሚሰሩ ዶክተሮችን ፈጣሪ ያብዛልን
አባትሽን እንኳን አተረፈልሽ ቲጂ።ቀሪ ዘመናቸውንም በጤና ይጠብቅልን ።በተጨማሪ የሚገርም ታሪክ ነው የነገርሽን ያስደነግጣል ። ተባረኪ
ቲጂዬ አባትሽን እግዚአብሔር በምሕረት ይጎብኛቸው ጨርሶ ይማራቸው አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብስልሽ ❤
ጨርሶ ይማርልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ እግዚአብሔርን መፍራት የለም ማስተዋሉን ያድለን
አለርት ሆስፒታል ward 1 ነርስ ዳዊት የተባለ ሙያዊ ስነምግባር የጎደለው ታማሚን በማመናጨቅ የባሰዉ ደግሞ ያልተገባ መመድሀኒቶች በመስጠት ለ አንድ ሳምንት እራሳቸውን ስተው ህይወታቸው አልፏል የወላጅ አባቴ ታሪክ ነው😂😂😂
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወንድሜ
ክብሩን ስላሴዎች ይወስዶ ነው ማለት ያለብሺ የኔ እህት ስለ ደነገጥቪ ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን 🙏🙏🙏
አንቺ ነሽ የተሳሳትሽው ስላሴዎች አይባልም ስላሴ ነው የሚባለው ።
ስለ እውነት ሚኒሊክ ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል የሚሰሩ ዶክተሮች ሊመሰገኑ ይገባል ስለተደረገልኝ ነው የምመሰክረው !
አሜን ክብሩን ስላሴ ይውሰድ🙏 ህዳር ወር 2017 እኔም አባቴ ስትሮክ መቶት እጅግ በጣም ደንግጬ ነበረ በህይወቴ እንደዚህ ደንግጠን አናውቅም እንደ ቤተሰብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎታል🙏 በቃ ምንም ቃል አይገልፀውም! ክብርና ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነ አምላክ🙏
እንኳን እግዚያብሄር ማረልሽ አባትሽን ጌታ እየሱስ ይወድሻል በጉብዝናሽ ወራት ጌታሽን አገልግይው ብመንፈሳዊ ሂይወትሽ ጠንክሪ እግዚያብሄር በአንቺ ውስጥ ብዙ ፀጋ አስቀምጧል
የኔ አምበሳ ነሽ በጣም ደስተኛ ነኝ በውሳኔሽ በገንዘብ ብቻ ሳይሆን እምነትም መሰረት አለው አለኝ ከንቱ የሆነበት ዘመን ላይ ቆመን ስንቱን አጣን ብቻ ውሳኔሽ ብስለትሽን አድኔቄያለው ይህንን ለልጆቼ ትምህርት ይሆን ዘንድ ልኬላቸዋለው የኔ ጎበዝ።
ቲጂዬ እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማራቸው❤❤❤❤❤
ትልቅ ክብር ለዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ! ምርጥ ሆስፒታል ተብለው መሸለም ይኖርባቸዋል TG የመንግስት ሆስፒታል መጠናከር እንዲችል ተፅእኖ ማድረግ አቅም አለሽ እግዚአብሔር አባባን ይማርልሽ በፀሎት በርቺ !
ትክክል ነሽ እንደነ ለገሀር አጠቃላይ ሆስፒታል አይነት አጭበርባሪ ችሎታ ሳይኖራቸው ገንዘብ ብቻ የሚዘርፉ የበዙበት ሀገር ላይ ነው ያለነው
የኔ እናት እንኳንም እግዚአብሔር ማራቸው ወይይይ የአባት እና የእናትስ መጥፎ ነገር በአይን አያሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁንም የበርሜል የሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ፀበል ካለ ስጫቸው ዬድናሉ የምን ባህር ዛፍ ነው የምን ፌጦ ነው።😢😢
በመጀመሪያ እንኳን አባትሽን እግዚሀቤር አተረፈልሽ ሲቀጥል መንግስት ያላየዉን ጉድ በማየትሽን ሚዲያ ላይ ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል እኔም የዚሁ አካል ነርኩኝ በህክምና ምክንያት አባቴን ላጣዉ ነበር እግዚሀቤር ነዉ ያተረፈልኝ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ አባትሽን አንቺ በእምነትሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትና ፀበል ስጫቸው አሁንም ጨርሶ ይማርልሽ 🙏
ቲጂዬ ግርምዬን ምን ሆነብን ??? እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
😢😢😢ቲጂዬ እያለቀሰኩ የሰማሁሸ 💔💔💔ወንድሜን ነፍሰ ይማር አሰታወሺኝ ምኒሊክ ዶክተሮች ወንድሜን ለማትረፍ ዎጋ የከፈሉ መሰዎት የሆኑ ናቸው የእግዚሐብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ አባቱ ሄዶል😢😢😢💔💔💔 አባትሸን ጨርሶ ይማርልሸ የኔቆንጆ ❤❤❤
ቲጂዬ አንኳን አግዚአብሄር ማረልሸ አህቴ በዚህ አመት በከተማ ወሰጥ አለ የተባለ ሆሰኚታልለሶሰተኛ ግዜ አየገባች አየወጣች አነድ ሚሊዮን ሰባት መቶሺሀ ከፍላለች አሀንም አዛው ሆሰፒታል ወሰጥ ናተ አሰኬካሁንምእየተከፈለ ነው
ቲጂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ የማርልሽ ቲጂዬ እጣ አውጪና ፀበል ስጫቸው አቤት እንዲጠመቁ አድርጊ አንቺ በዚህ ዙሬያ ብዙ ታውቂያለሽ ሰላም ሁኚ
ቲጂዬ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው! አዲስ ህይወትና ጌዞንድ የሚባሉ ሆስፒታሎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አንች ባልሽው ሁኔታ በልተውብኛል !
ቲጅዬ:እንኳን:እግዚአብሄር:ማረልፕሽ:ቅን:ሰው:ለቤተሰቦችሽ:ያልሽ:ክብር:ተባረኪ::
ቲጅዬ እንኳን:እግዚአብሔር:ማርልሽ
ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ልዩ ፍቅር ስለምመለከት እንኳን ቸሩ አምላካችን ማረልሽ። ጨርሶ ይማርልሽ
ደም ብዛት አይባልም ግፊት በማለት ይተካ እንኳን እ/ር ማረልሽ።
ቲጅ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ ለእኛ የምታስቢልን ከሆነ የሆስፒታሉን ስም ንገሪኝ
ትጂዬ አሁንም መዳኒአለም ጨርሶ ይማርልሺ ስውሯ ማሪያም ሂዱ እናቴ ከሱኳር ከደም ግፊት ድናለች ሀገር ያላችሁ ሰወች በነፃ መዳን እያለ በእክምና ብር አጨርሱ ሂዱ ስውሯ ማሪያም ትድናላችሁ ከተለያዩ በሺታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን እንኳን አተረፈልሽ ቲጂዬ❤❤❤❤እፁብ ነኝ ከኩዌት😢😢😢❤❤❤❤መዳኒአለም ክፉ አይንካብሽ❤❤❤❤
እንዴት ነሽ እኔም ኩየት ነኝ ውዴ
*እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራቸው*
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ በቀጣይ እስኪ የሃሳብ ባለቤት የሆነውን ሌቦን ሰከላ ሾው ላይ አቅርቢው ቲጂ እባክሽ
ቲጂየ እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ አባትሽን
ይገርማል ተጨካክነናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ምህረት ለአደረገላቸው 🙏
ቲጅየ የኔ የዋህ ጨርሶ የድንግል አማላጇ🤲🤲🤲 ልጅ ይፈውሳቸው
ወይኔ እኔም በዚህ ወር እናቴን ስትሮክ መቷት በጣም ደንግጠን አንድ የግል ሆስፒታል ወስደናት አይ ሲ ዪ አስገብተዋት ለ 4 ቀን የበሉት ብር አንቺ እንዳልሽው በጣም የማያስደነግጥ ነበር ግን እግዚኣብሔር ይመስገን አሁን በራሷ መንቀሳቀስ ባትችልም ደህና ናት ተመስገን
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈልሽ🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በሽታው አራሱ መንፈስ ነገር ይመስላል!
አላህአባትሽንአፊያረገው❤❤ቲጅየ
እግዚአብሔር ይማርልሽ አባትሽን ቲጂዬ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤
የኔ ቅን እመብረሐን ጨርሣ ትማርልሽ ውዴ ብዙ አለ ሖዳችን ሥለ ሐገራችን ሖስፒታል ሥለሠጠሸን ሐሳብ እናመሠግናለን 💖
ትጂዬ እንኳን አባትሽን ከአፍሽ ስሞን ሳትጠሪያት የማትዉያት ድንግል ማሪያም ከነ ልጆ አትርፈዉልሻል ጨርሶ ይማርልሽ። የግል ሆስፒታል እኔም እናቴንና አባቴን ለገንዘብ ብለዉ የገደሉብኝ።
ውይ ምን አገኛው መንግዬን
ታድለሽ ትጅዬ የኔ አባት ሳላገላብጠው ሞተ
እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤❤🙏
የኔ አባት አክቤት ገብቶ እያወራ ደህናነኝ ይሻለኝ ነበር ዝም ብላችሁ ነው ያመታቹኝ እያለ አይስ ክፍል መግባት አለለበት ብለው አባቴ ገደሉብኝ አብዮት ዮስብታል እንካን አወጣሻ ቸው ትጅዬ ፈጣሪ ይማርልሺ
ጨረሶ ይማርልሽ ቲጂዬ አባትሽን እግዚ አብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እንኩዋን እግዚአብሔር ማረልሽ፣ በጣም ደስ ይላል።
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ
አባትሽን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።
እግዛብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ጨርሶየሰማራቸው ትግዬአይዞሽ፡እግዚአብሔር ከናነሰተጋርይሁን።
አይዞሽ የኔ እናት እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
ትግስት በዚህ ጉዳይ ችግር ደርሶብኛል የግል ሆስፒታል ላይ ደውለሽ ብታዋሪኝ ደስ ይለኛል።😢
እግዚአብሄር ይማርልሽ ቲጂ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ 🙏🙏🙏
እማምላክ ጨርሳ ትማራቸው❤❤❤❤❤
ቲጂ አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው እምነትሽን እየቀባሻቸው ፊዞቴራፒ አስጀምሪአቸው
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ!
ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ🙏❤
ቲጂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እህት
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ
እግዚአብሔር ይማር ሌሺ ትጂ
I’m sorry our wonderful sister I hope your father soon gets well 🇬🇧🇲🇱😮
Tigiye Fetari Chereso Yemarelesh❤🙏❤🙏❤🙏❤
ትግስትዬ እግዚአብሔር አባትሽ ያማርልሽ ጨርሶ እድሜ ለንስሃ ያብቃልን
ቲጅየ አባትሽን እንኳን ማረልሽ ውደ ❤❤ጨርሶ ይማርልሽ
ቲጅየ አባትሸን አላህ አፈያ ረገዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እንኳን ፈጣሪ አባትሽን ማረልሽ የግል ሆስፒታል ከዘረፋ ዉጪ እዉቀት የላቸዉም ፈጣሪን አይፈሩም
እጅግ በጣም ትክክል ነሽ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ
ፈጣሪ አምላክ ይማርልሽ!
አገዚአብሔር ,ጨረሶይማራቸወ ,አይዞሸ ,ትጀ ,በጣምያሰደነገጣል
እግዛብሄር ይፍረድባቸው
ይሄ ሁሉ በሀይማኖትና በአለማዊውም ትምህርት መዝቀጣችንን ያመለክታል።
ቲጅ ተዋቃወችንም ይበድላሉደ እኔኮ የገጠር ህዝብ ላይ መሥሎኝ የሚጫወ ቱ ብን😢 አባትሽን ያኑርል ሽ አችም ሠላምሽገ ይብዛ❤
እግዚያብሄር አያጋልጠን
ቲጂ ቆንጆ እንዃን አባትሸን ማረልሽ
I'm so sorry to hear that. I hope he will get better soon may the Almighty God give him a speedy recovery my dear 🙏
ቲጂዬ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
ቲጂ እንኮንም አባትሺን አላህ አተረፈልሺ ያረብ 🤲❤️
it very good idea. We have to keep sharing the truth.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው። ለገንዘብ ብለው በሰው ህይወት የሚጫወቱትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
እናመሰግናለን ልምድሽን ስላከፈልሽን አባትሽ ቴራፒ ስለሚያስፈልጋቸው እየተከታተሉ ነው ብዬ አስባለሁ:: በቶሎ ሙሉ እንዲያገምሙ ፀሎቴ ነው::ስለ ICU ትንሽ ልበል በጠና የታመመ ብቻ አይደለም እዛ እሚገባው icu ውስጥ በቅርብ ክትትል ብቻም እሚሰጡ መድሀኒቶች አሉ በሞኒተር በየሰአቱ እየታዩ: icu እየተባለ business ተጀምሮ ከሆነ ግን ልክ እንዳንቺ አጥብቆ መጠይቅ icu ምን ሊደረግ ነው ይህ ነገር ዋርድ ሊደረግ አይችልም ወይ ማለት:: ከዛ በተረፈ ግን የዚህን ደሀ ወገን ብር ለመብላት የጨከናችሁ እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ::
ቲጂየ አባትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እማ
ሰው እስትሮክ ከመታው ወድያው ወደ እክምና ቦታ ይወሰዳል 3 ሰዓት ሙሉ እቤት ውስጥ ማስቀመጥ ትክክል አይመስለኝም እግዚአብሔር ነው ያተረፈልሽ
ውድ ቲጂ የአገራችን ሐኪም ቤቶች ካልሽው የተለየ አይገኝም። የሚገርመው። የአገራችን ሐኪም ቤቶች ኤቲክስ የሌለው። ዘረፋ እና ብቻ ብቻ ነው። ሌላ ቀርቶ መድሐኒት ካዘዙ የሚዳንበትን ሳይሆን ከግራ ወደ ቀኝ በሽታ የሚያደበላልቀውን ነው። ስትነግሪያቸውም አይሰሙሽ ለምን ካወቅሽ መጣሽ ይሉሻል ይህን ስልሽ እንዲሁ አይደለም ።በተደረገ ነገር ነው። ከእኔ ልምድ ተነስቼ ብዙ ሰው አድነኛለሁ እህቴ። እንኳን ማረልሽ። መድሐኒት መውሰድ ምንም ማለት ስላልሆነ አባትች አቴኖል የጀርመኑን የደም ብዛት መድሐኒት ይውሰዱ። ከኔ ልምድ ነው የምነግርሽ። Athnol deck 50mg የጀርመኑ ብቻ። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን። እንኳን ማረልሽ ያልኩሽን ሞክሪ እስኪስተካከል ጧትና ማታ በተመሳሳይ ሰዓት መድሐኒት ሰዓቱ እንዲከበር ይፈልጋል። እህቴ ሲወርድ ደግም የጠዋታ አትቋረጥም የእድሜ ልክ ከስትሮክ መጠበቂያ ናት።ፈጣሪ ይማርልሽ።
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ
የቅድስት አርሴማ ማር ቀቢያቸው እናቴ በቅድስት አርሴማ ማር ነው የዳነችው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂ! እንዴት እንደሚያስደነግጥ አውቃለው
ቲጄዬ እ/ር ይማርልሽ
እንኳን እናትና ልጁ አባትሽን ማሩልሽ ለቤታቸው አበቁልሽ 🙏🏼🙏🏼 ለምርመራ ተብሎ በእግሩ ተራምዶ የሄደውን አባቴን ICU ውስጥ ካልገባ ብለው ገብቶ ቸሩ እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን እዛ አጣነው 😢💔 የዘላለም ቁስል
Enem bekirib yagetemegni yihe new
እግዚአብሔር ይመስገ!!!
የህዳርቅድስ ሚካኤል አስምሮልኛል ባሌቤቴን
አምላከ ቅድስ ሚካኤልን አመስግናለዋለው ቅድስ ሚካኤልንም አመስግናዋለው !!!
ባለቤቴ ጠዋት ተነስቶ ሱፐር ማርኬት ሄዶ ለቤት የሚያስፈልገውን ነገር ገዛዝቶ መቶ ልጃችንን ትምህርትበውጭ ስዓት 7:am ቤት ወስዶ ተመልሶ እኔ ደግም ትንሹን ልጃችንን 8;45 በውጭ አቆጣጠር ትምህርት ቤት ወስጄ ስመለስ ባለቤቴ ሳየው ከለሩ ተቀይሮ የገረጣ ፍት ሳይ ምን ሆንክ ብይ እስት ግዮባና ተኛ ብይው ተኝቶ ተነሳ ከዛ ውጭ ወቶ ተመለስ ከዛ ወጣ ምን ሆንክ ብለውም ምንም ስላም ነኝ እያለ ከተወስነደቂቃ በኋላ ውጭ ወቶ ወድቆ አገኘሁት ከዛ አቡላስ ጠርቼ እየጠበኩ ስለልጆቼ አስብኩና ለአድ ለምትቀርበ የውጭ አገር ሴት ናት ማለት ነጭ ደወልኩና እባክሽን ልጆቿና ልጆቼ ትምህርት ቤታቸው አድ ላይ ስለሆነ ለቤቴም ቅርብ ስለሆነች እባክሽን ልጆቼን ከልጆችሽ ጋር ከትምህርት ቤት አምጭልኝ ባለቤቴ በድገት ወድቆ ታምልና አሙፑላስ ጠርቻለው እየጠበኩ ነው ልወስደው ሆስፒታል ስላት እኔ እመጣለው ብላኝ መጥታ ከአሙፑላሱ ቀድማ ደረስችና ባለቤቴን ሆስፒታል ኢመርጀሲ ክፍል አድርሳ ተረፈልኝ በድጋፍ ከቤቱ ተራምዶ ወጥቶ
እዛ ከ6: Pm ላይ ከኢመርጀሲ ክፍል ወደ ICU ክፍል ወስድት ከጠዋት 9:am-6 pm ያወራ ነበር ሲጠየቅ ይመልስ ነበር ሽት ቤትም በድጋፍ ሄዶ ነበር እጅ አልስጥም ብሎ እዳመመው ሳይሆ ህመሙን ለማሽነፍ ምከረ ታገለ ግን ተሽነፈና ለ12ቀን (በICU ) ውስጥ እጅና እግሩ ታስሮ ቆይቶ በቅድስ ሚካኤል ቁጥር ከICU ክፍል ወጥቶ እርከበር ገብቶ አደረ ማየት ቻላል መዋል ፣መቆየት አይቻልም በICUክፍል እና ጠዋት ስሄድ ነቅቶ ወደእርከበር ክፍል ወስደነዋል ባለቤትሽን ስሉኝ ለካስ አምለከ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ሚካኤል ስመተውኛል ብይ አመስገኩ ልመናይን ጌታ በቅድስ ሚካኤል ላይ አድሮ ስምቶኛል ለካስ አልኩ እዚህ ላይ ስነግራቹ ለህዳር ሚካኤል ካለሁበት የ5ስዓት ያክል ነድተን ክብረ በአሉን ለማክበር ለመሄድ እያስብን ነው ድገተኛው ህመም ህዳር 8 በጠዋቱ ይመጣው ከዛ በኋላ ከሆስፒታል ተመልሼ ስመጣ ልጆን ለማየት ጎጎሁና አይቻቸው ስመለስ መግባት አይቻልም ስሉኝ የመጨረሻ ደነገጥኩኝ ለምንም ብይ ጠየኩ መሽቶል ስዓት አልፏል አሉኝ አሁንነው የወጣሁት ልጆቼን ለማየት ባለቤቴ እዚህ አስተኝቼዋለው አልኩ ብልም ሊቀበሉኝ ሊስሙኝ አልቻሉም በጣም ጨነቃኝ ከአቅም በላይ ስለ ሆነብኝ ወደቤት መጣሁ ወደ ልጆቼ እደምንም ብይ አባብይ ልጆቼን አስተኟሇቸውና ከዛ በፀሎት ከአምላክና ከቅድስ ሚካኤል ጋር መነጋገር ጀመርኩ እድም አልኩ ጌታ ሆይ እባክህን ማርልኝ ስለ ቅድስ ሚካኤል ብይ ተማጸኩ በእግሩ እደሄደ ወቶ አይቅር መልስልኝ ምህረትህን ላክለት ቅድስ ሚካኤል በአምላክህ በአምላካችን ፍት ቆመህ ምህረትህን አስጠው አስምረው ማረው ብይ ተማጸኩ ሀይማኖትም ባይኖሮውም የእሱ እጅ ስራ ነውና ማረልኝ አምላከ ቅድስ ሚካኤል!!!
ለክብሩ መገለጫ የቅድስ ሚካኤልን ስእል ለፍሬዝኖ መዳኒዓለም ቤተክርስትያን አስገባለው በባለቤቴ ስም ለምስጋናው!!!
ICU baygebu noros?? Le ICU admission miknyat mindinew?
Chiguruko ICU megbatu ayidelem agerachin wust tamagn balemuya silelen & corruption silale enji bewuchiw alemko ICU mote tebilo yabekalet sew nefs zerto bebizu lifat kumo yemihedibet dink healing yemitayibet new. RIP 4 your loss.
ነብሳቸውን ይማረው
ትጅዬ አባትሽን መድሃኒአለም ጨርሶ ይማራቸው አሜን🙏🙏🙏✝️❤❤❤
አመሰግናለሁ
እኔም በጣም ነው የማመሰግናቸው የሚኒሊክ ሆሰፒታል ዶ/ሮች እና ነርሶች ወንድሜ በሞት እና በሕይወት መካከል ሆኖ በእግዛብሔርእና በባለሞዎቹ ትብብር ድኖ ወጥቶል እና አመሰግናለው ከባሕር ማዶ
እናቴ አንቺ ሰለሆንሸ አተረፍሻቸው አምላክ ይክበር እኔ የገጠመኘ አይኔን ለመታከም ብዙ የተወራለት ሀከመም ዘንድ ሄድኩ አየኘ ምንም ሳደርግልኘ ወደ ሌላ ዶክተር ላከኘ እሱም ሌላዉ እዛ ያሉትን ሁሉ አዳረሰከ ይህ ሁሉ ሲሆን የገንዘቡ መጠን ለመጳፍ ቦታ አይበቃም እኔ ዉጭ ነበርኩ ኢንሹራንሰ ያሳክመኘ ነበር ሀገሬ ብዬ ብመጣ አጠቡኘ ያገሬ ሰዉ ያድነኛል ብዬ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ሌቦች ተቀባበሉኘ ይብላኘ ለሀገሬ ሰዎች መፍትሄ ላላገኚት እኔሰ እዛዉ 😮ልመለሰ ነዉ አቤት መጨካከን 14:35
ቲጆ እንኳንም አባትሸን ማረልሸ ጨርሶ ይማርልሸ እኔ በስደት ነኝ እናቴ 3ወርዋ ነው በስትሮክ ከተመታች ግፊትም ስኳርም የለባትም የጭቅላት ደም መርጋት ነው አሉ መድሀኒት እየወሰደች ነው አለርት ነው የታከመችው ለውጥ የምንለው እራስዋን ችላ ትቀመጣለች ታወራለች ግራ እግርዋና ግራ እጅዋ ምንም አይቀሳቀስም በፀሎት አስቡልኝ ወለተኪዳን ከባድ ነው አስተማሚ ይሰለቻል
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ🙏🏾
@konjitaliwolie4736 አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይማራቸው
እግዚአብሔር ይማርዎ እናታች🙏👏❤አይዞሽ እህቴ
ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ!!!!!!
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ እኔም እይታ እንዳንቺው አባት አይኗን ድፍን ብሎ ነበር ፓራላይዝ አላረጋትም በራሷ አትገላበጥም ወደቤት ወስደናት መድኃኒቷን በአግባቡ እየዋጠች በድጋፍ ፀበል ሁል ጊዜ ጠዋት ፀበል እና ኪዳን እንወስዳታለን ወደ ማታ ቤተክርስቲያን ጉባኤ ሁል ጊዜ እንወስዳታለን በሳምንት እናቆርባታለን አሁን አይኗ ተገልጧል በራሷ ትራመዳለች ትንሽ የመርሳት ችግር አጋጥሟታል ስለዚህ እናንተም ሳትሰለቹ በደንብ ይንቀሳቀሱ እንዳይወድቁብሽ ተጠንቀቂ የመድኃኔአለም ምህረት ለጨነቀው ሁሉ ይድረስ ፡፡
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴን እንዳቺ አባት አጋጧት ይሄው ስንት ዓመት ያላየሃትን እናቴን በ 3ቀን አይስ ውስጥ አስገብተዋት ሞተች ያሉኝ ይሄው የግር እሳት ሆኖብኛል ሁሌም ማልቀስ
ተመስገን። እንኳንም እግዚአብሔር አባትሽን ማረልሽ። አሁንም ይህንን ክፉ በሽታ ጥሏቸው ይጥፋ።
Amen.yarb 🤲❤️
ቲጂ የስውሯ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀበል አስጠምቂ ፀበሉንም አጠጫቸው ይድናሉ ሰምተሻል
ቲጂ እባትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እውነትሽን ነው በጣም መልካም ለሂሊናቸው የሚስሩ ዶክተሮች አሉ በቅርቡ ድሬድዋ ላይ በሞት ያጣነው ዶክተር አቤል ፈጣሪ ነብስክን በአፀገነት ያኑርልን እኔ እባቴ እሱጋ እልጋ ይዞ በሚታከምበት ጊዜ ተስፋ እደሌለው ስያቅ የትም ቦታ ገዘባችን እዳይባክን መክሮ የቀርውን ቀን ነግሮን እቤት ውስድቹ ጠብቁ ብሎ ነርስ ስቶን የባስ ከሆነ እሬሴ እመጣለው ብሎ የምንፍልገውን መስሪያ ካለምንም ክፍያ እዳናሳድር ብቻ ነግሮን ተከባክበን ባለን ቀን እደፍጣሪ እባታችን አረፍ በሂወቴ ምድር ላይ እዲ እይነት ዶክትር እለ እዴ እድል እድርጎኝል ፈጣሪ በምድር የሰራከውን በሰማይ ይክፈልህ ለሂሊናቸው የሚሰሩ ዶክተሮችን ፈጣሪ ያብዛልን
አባትሽን እንኳን አተረፈልሽ ቲጂ።ቀሪ ዘመናቸውንም በጤና ይጠብቅልን ።በተጨማሪ የሚገርም ታሪክ ነው የነገርሽን ያስደነግጣል ። ተባረኪ
ቲጂዬ አባትሽን እግዚአብሔር በምሕረት ይጎብኛቸው ጨርሶ ይማራቸው አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብስልሽ ❤
ጨርሶ ይማርልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ እግዚአብሔርን መፍራት የለም ማስተዋሉን ያድለን
አለርት ሆስፒታል ward 1 ነርስ ዳዊት የተባለ ሙያዊ ስነምግባር የጎደለው ታማሚን በማመናጨቅ የባሰዉ ደግሞ ያልተገባ መመድሀኒቶች በመስጠት ለ አንድ ሳምንት እራሳቸውን ስተው ህይወታቸው አልፏል የወላጅ አባቴ ታሪክ ነው😂😂😂
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወንድሜ
ክብሩን ስላሴዎች ይወስዶ ነው ማለት ያለብሺ የኔ እህት ስለ ደነገጥቪ ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሆን 🙏🙏🙏
አንቺ ነሽ የተሳሳትሽው ስላሴዎች አይባልም ስላሴ ነው የሚባለው ።
ስለ እውነት ሚኒሊክ ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል የሚሰሩ ዶክተሮች ሊመሰገኑ ይገባል ስለተደረገልኝ ነው የምመሰክረው !
አሜን ክብሩን ስላሴ ይውሰድ🙏 ህዳር ወር 2017 እኔም አባቴ ስትሮክ መቶት እጅግ በጣም ደንግጬ ነበረ በህይወቴ እንደዚህ ደንግጠን አናውቅም እንደ ቤተሰብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎታል🙏 በቃ ምንም ቃል አይገልፀውም! ክብርና ምስጋና ሁሉን ቻይ ለሆነ አምላክ🙏
እንኳን እግዚያብሄር ማረልሽ አባትሽን ጌታ እየሱስ ይወድሻል በጉብዝናሽ ወራት ጌታሽን አገልግይው ብመንፈሳዊ ሂይወትሽ ጠንክሪ እግዚያብሄር በአንቺ ውስጥ ብዙ ፀጋ አስቀምጧል
የኔ አምበሳ ነሽ በጣም ደስተኛ ነኝ በውሳኔሽ በገንዘብ ብቻ ሳይሆን እምነትም መሰረት አለው አለኝ ከንቱ የሆነበት ዘመን ላይ ቆመን ስንቱን አጣን ብቻ ውሳኔሽ ብስለትሽን አድኔቄያለው ይህንን ለልጆቼ ትምህርት ይሆን ዘንድ ልኬላቸዋለው የኔ ጎበዝ።
ቲጂዬ እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማራቸው❤❤❤❤❤
ትልቅ ክብር ለዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ! ምርጥ ሆስፒታል ተብለው መሸለም ይኖርባቸዋል TG የመንግስት ሆስፒታል መጠናከር እንዲችል ተፅእኖ ማድረግ አቅም አለሽ እግዚአብሔር አባባን ይማርልሽ በፀሎት በርቺ !
ትክክል ነሽ እንደነ ለገሀር አጠቃላይ ሆስፒታል አይነት አጭበርባሪ ችሎታ ሳይኖራቸው ገንዘብ ብቻ የሚዘርፉ የበዙበት ሀገር ላይ ነው ያለነው
የኔ እናት እንኳንም እግዚአብሔር ማራቸው ወይይይ የአባት እና የእናትስ መጥፎ ነገር በአይን አያሳይ እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁንም የበርሜል የሰማዕቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ ፀበል ካለ ስጫቸው ዬድናሉ የምን ባህር ዛፍ ነው የምን ፌጦ ነው።😢😢
በመጀመሪያ እንኳን አባትሽን እግዚሀቤር አተረፈልሽ ሲቀጥል መንግስት ያላየዉን ጉድ በማየትሽን ሚዲያ ላይ ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል እኔም የዚሁ አካል ነርኩኝ በህክምና ምክንያት አባቴን ላጣዉ ነበር እግዚሀቤር ነዉ ያተረፈልኝ
እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ አባትሽን አንቺ በእምነትሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እምነትና ፀበል ስጫቸው አሁንም ጨርሶ ይማርልሽ 🙏
ቲጂዬ ግርምዬን ምን ሆነብን ??? እግዚአብሔር ይማርህ!!!!
😢😢😢ቲጂዬ እያለቀሰኩ የሰማሁሸ 💔💔💔ወንድሜን ነፍሰ ይማር አሰታወሺኝ ምኒሊክ ዶክተሮች ወንድሜን ለማትረፍ ዎጋ የከፈሉ መሰዎት የሆኑ ናቸው የእግዚሐብሔር ፍቃዱ ሆኖ ወደ አባቱ ሄዶል😢😢😢💔💔💔 አባትሸን ጨርሶ ይማርልሸ የኔቆንጆ ❤❤❤
ቲጂዬ አንኳን አግዚአብሄር ማረልሸ አህቴ በዚህ አመት በከተማ ወሰጥ አለ የተባለ ሆሰኚታልለሶሰተኛ ግዜ አየገባች አየወጣች አነድ ሚሊዮን ሰባት መቶሺሀ ከፍላለች አሀንም አዛው ሆሰፒታል ወሰጥ ናተ አሰኬካሁንምእየተከፈለ ነው
ቲጂዬ እግዚአብሔር ጨርሶ የማርልሽ ቲጂዬ እጣ አውጪና ፀበል ስጫቸው አቤት እንዲጠመቁ አድርጊ አንቺ በዚህ ዙሬያ ብዙ ታውቂያለሽ ሰላም ሁኚ
ቲጂዬ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው! አዲስ ህይወትና ጌዞንድ የሚባሉ ሆስፒታሎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አንች ባልሽው ሁኔታ በልተውብኛል !
ቲጅዬ:እንኳን:
እግዚአብሄር:ማረልፕሽ:
ቅን:ሰው:ለቤተሰቦችሽ:
ያልሽ:ክብር:ተባረኪ::
ቲጅዬ እንኳን:እግዚአብሔር:ማርልሽ
ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ልዩ ፍቅር ስለምመለከት እንኳን ቸሩ አምላካችን ማረልሽ። ጨርሶ ይማርልሽ
ደም ብዛት አይባልም ግፊት በማለት ይተካ እንኳን እ/ር ማረልሽ።
ቲጅ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ ለእኛ የምታስቢልን ከሆነ የሆስፒታሉን ስም ንገሪኝ
ትጂዬ አሁንም መዳኒአለም ጨርሶ ይማርልሺ ስውሯ ማሪያም ሂዱ እናቴ ከሱኳር ከደም ግፊት ድናለች ሀገር ያላችሁ ሰወች በነፃ መዳን እያለ በእክምና ብር አጨርሱ ሂዱ ስውሯ ማሪያም ትድናላችሁ ከተለያዩ በሺታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን እንኳን አተረፈልሽ ቲጂዬ❤❤❤❤እፁብ ነኝ ከኩዌት😢😢😢❤❤❤❤መዳኒአለም ክፉ አይንካብሽ❤❤❤❤
እንዴት ነሽ እኔም ኩየት ነኝ ውዴ
*እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራቸው*
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ በቀጣይ እስኪ የሃሳብ ባለቤት የሆነውን ሌቦን ሰከላ ሾው ላይ አቅርቢው ቲጂ እባክሽ
ቲጂየ እንኳን ፈጣሪ ማረልሽ አባትሽን
ይገርማል ተጨካክነናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እህቴ
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ምህረት ለአደረገላቸው 🙏
ቲጅየ የኔ የዋህ ጨርሶ የድንግል አማላጇ🤲🤲🤲 ልጅ ይፈውሳቸው
ወይኔ እኔም በዚህ ወር እናቴን ስትሮክ መቷት በጣም ደንግጠን አንድ የግል ሆስፒታል ወስደናት አይ ሲ ዪ አስገብተዋት ለ 4 ቀን የበሉት ብር አንቺ እንዳልሽው በጣም የማያስደነግጥ ነበር ግን እግዚኣብሔር ይመስገን አሁን በራሷ መንቀሳቀስ ባትችልም ደህና ናት ተመስገን
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈልሽ🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በሽታው አራሱ መንፈስ ነገር ይመስላል!
አላህአባትሽንአፊያረገው❤❤ቲጅየ
እግዚአብሔር ይማርልሽ አባትሽን ቲጂዬ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤
የኔ ቅን እመብረሐን ጨርሣ ትማርልሽ ውዴ ብዙ አለ ሖዳችን ሥለ ሐገራችን ሖስፒታል ሥለሠጠሸን ሐሳብ እናመሠግናለን 💖
ትጂዬ እንኳን አባትሽን ከአፍሽ ስሞን ሳትጠሪያት የማትዉያት ድንግል ማሪያም ከነ ልጆ አትርፈዉልሻል ጨርሶ ይማርልሽ።
የግል ሆስፒታል እኔም እናቴንና አባቴን ለገንዘብ ብለዉ የገደሉብኝ።
ውይ ምን አገኛው መንግዬን
ታድለሽ ትጅዬ የኔ አባት ሳላገላብጠው ሞተ
እግዚአብሔር አባትሽን ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ❤❤🙏
የኔ አባት አክቤት ገብቶ እያወራ ደህናነኝ ይሻለኝ ነበር ዝም ብላችሁ ነው ያመታቹኝ እያለ አይስ ክፍል መግባት አለለበት ብለው አባቴ ገደሉብኝ አብዮት ዮስብታል እንካን አወጣሻ ቸው ትጅዬ ፈጣሪ ይማርልሺ
ጨረሶ ይማርልሽ ቲጂዬ አባትሽን እግዚ አብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እንኩዋን እግዚአብሔር ማረልሽ፣ በጣም ደስ ይላል።
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ
አባትሽን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።
እግዛብሔር ይማርልሽ
እግዚአብሔር ጨርሶየሰማራቸው ትግዬአይዞሽ፡እግዚአብሔር ከናነሰተጋርይሁን።
አይዞሽ የኔ እናት
እግዚሐብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
ትግስት
በዚህ ጉዳይ ችግር ደርሶብኛል የግል ሆስፒታል ላይ
ደውለሽ ብታዋሪኝ ደስ ይለኛል።😢
እግዚአብሄር ይማርልሽ ቲጂ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ 🙏🙏🙏
እማምላክ ጨርሳ ትማራቸው❤❤❤❤❤
ቲጂ አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው እምነትሽን እየቀባሻቸው ፊዞቴራፒ አስጀምሪአቸው
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ!
ቲጅየ አባትሽን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልሽ🙏❤
ቲጂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እህት
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ
እግዚአብሔር ይማር ሌሺ ትጂ
I’m sorry our wonderful sister I hope your father soon gets well 🇬🇧🇲🇱😮
Tigiye Fetari Chereso Yemarelesh❤🙏❤🙏❤🙏❤
ትግስትዬ እግዚአብሔር አባትሽ ያማርልሽ ጨርሶ እድሜ ለንስሃ ያብቃልን
ቲጅየ አባትሽን እንኳን ማረልሽ ውደ ❤❤ጨርሶ ይማርልሽ
ቲጅየ አባትሸን አላህ አፈያ ረገዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እንኳን ፈጣሪ አባትሽን ማረልሽ የግል ሆስፒታል ከዘረፋ ዉጪ እዉቀት የላቸዉም ፈጣሪን አይፈሩም
እጅግ በጣም ትክክል ነሽ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ
ፈጣሪ አምላክ ይማርልሽ!
አገዚአብሔር ,ጨረሶይማራቸወ ,አይዞሸ ,ትጀ ,በጣምያሰደነገጣል
እግዛብሄር ይፍረድባቸው
ይሄ ሁሉ በሀይማኖትና በአለማዊውም ትምህርት መዝቀጣችንን ያመለክታል።
ቲጅ ተዋቃወችንም ይበድላሉደ እኔኮ የገጠር ህዝብ ላይ መሥሎኝ የሚጫወ ቱ ብን😢 አባትሽን ያኑርል ሽ አችም ሠላምሽገ ይብዛ❤
እግዚያብሄር አያጋልጠን
ቲጂ ቆንጆ እንዃን አባትሸን ማረልሽ
I'm so sorry to hear that. I hope he will get better soon may the Almighty God give him a speedy recovery my dear 🙏
ቲጂዬ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
ቲጂ እንኮንም አባትሺን አላህ አተረፈልሺ ያረብ 🤲❤️
it very good idea. We have to keep sharing the truth.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው። ለገንዘብ ብለው በሰው ህይወት የሚጫወቱትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
እናመሰግናለን ልምድሽን ስላከፈልሽን አባትሽ ቴራፒ ስለሚያስፈልጋቸው እየተከታተሉ ነው ብዬ አስባለሁ:: በቶሎ ሙሉ እንዲያገምሙ ፀሎቴ ነው::
ስለ ICU ትንሽ ልበል በጠና የታመመ ብቻ አይደለም እዛ እሚገባው icu ውስጥ በቅርብ ክትትል ብቻም እሚሰጡ መድሀኒቶች አሉ በሞኒተር በየሰአቱ እየታዩ: icu እየተባለ business ተጀምሮ ከሆነ ግን ልክ እንዳንቺ አጥብቆ መጠይቅ icu ምን ሊደረግ ነው ይህ ነገር ዋርድ ሊደረግ አይችልም ወይ ማለት:: ከዛ በተረፈ ግን የዚህን ደሀ ወገን ብር ለመብላት የጨከናችሁ እባካችሁ ፈጣሪን ፍሩ::
ቲጂየ አባትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ እማ
ሰው እስትሮክ ከመታው ወድያው ወደ እክምና ቦታ ይወሰዳል 3 ሰዓት ሙሉ እቤት ውስጥ ማስቀመጥ ትክክል አይመስለኝም እግዚአብሔር ነው ያተረፈልሽ
ውድ ቲጂ የአገራችን ሐኪም ቤቶች ካልሽው የተለየ አይገኝም። የሚገርመው። የአገራችን ሐኪም ቤቶች ኤቲክስ የሌለው። ዘረፋ እና ብቻ ብቻ ነው። ሌላ ቀርቶ መድሐኒት ካዘዙ የሚዳንበትን ሳይሆን ከግራ ወደ ቀኝ በሽታ የሚያደበላልቀውን ነው። ስትነግሪያቸውም አይሰሙሽ ለምን ካወቅሽ መጣሽ ይሉሻል ይህን ስልሽ እንዲሁ አይደለም ።በተደረገ ነገር ነው። ከእኔ ልምድ ተነስቼ ብዙ ሰው አድነኛለሁ እህቴ። እንኳን ማረልሽ። መድሐኒት መውሰድ ምንም ማለት ስላልሆነ አባትች አቴኖል የጀርመኑን የደም ብዛት መድሐኒት ይውሰዱ። ከኔ ልምድ ነው የምነግርሽ። Athnol deck 50mg የጀርመኑ ብቻ።
ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን። እንኳን ማረልሽ ያልኩሽን ሞክሪ እስኪስተካከል ጧትና ማታ በተመሳሳይ ሰዓት መድሐኒት ሰዓቱ እንዲከበር ይፈልጋል። እህቴ ሲወርድ ደግም የጠዋታ አትቋረጥም የእድሜ ልክ ከስትሮክ መጠበቂያ ናት።
ፈጣሪ ይማርልሽ።
ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂዬ
የቅድስት አርሴማ ማር ቀቢያቸው እናቴ በቅድስት አርሴማ ማር ነው የዳነችው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ቲጂ! እንዴት እንደሚያስደነግጥ አውቃለው
ቲጄዬ እ/ር ይማርልሽ