ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሠግናለን ወንድማችን ሰደት ይብቃን በአገራችን ሰረተን እንለወጥ ሠላምና ሰኬት ለኢትዮጵያ አገራችን !!!!!💚💛❤
ጥሩ መረጃ ነው ወንድምዬ
እናመሰግናለን ወንዱም
እናመሰግናለን ለመልካም መረጃህ
ወሳኝ ሰው እናመሰግናለን bro
አናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ አርብ አገር ህጋዊ ሆነ ህገ ወጥ ሁሉም አንድ ነው 😭😭😭😭😭ምን አለ እንጀራችንን ባገራችንን ባርግልን ውይኔ ካሁቡሀላም ስለስደት የስራኤል አምላክ ይድርስልን የስደትን ስቃይ የማውቀው ያየው ብቻ ነው😭😭😭
እመቤቴእርጁኝእናቴአትለይኝእህት ልክነሺ
ትክል፣ብለሻል፣እህት
በጣም ነው የምንመሰግነዉ ዐ
ስደት አይኑ ይብራ ለደኛ አይነቱ ሚስኪን ስልጠና የሚባለው ግን ይከብዳል ምክንያቱም ምንም ትምረት አያስፈልገው ለቤት ሰራተኛ የጤና ምረመራ ከተሰጠ በቂ ነው ከዛ መብታችን እድከበረ ከተደረገ በቂ ነው ይህ የራሴ አሰተያየት ነው ወንድም ስቶቻችን ነን በወረ ደመወዝ እኳ ሳንሰጥ የምንሰቃይ
ከመጥፎ ነገረፍጣሪይጠብቀን እናመሰግናል ወድም በረታ ባለህበትሰላምሁንልን
እረይዘጋሆደሞምንአመጣህ
እናማሳግነለን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማች ከልብ እናመሠግናለን
ሰለመረጃው እናመሰግን አለን
Uuuufffii tabarikii babizu wodime 😍😍😍😘😘😘
እናመሰግናለን
ሥራ ቋንቋ የምችለውሥ
Wudi,wonidimachin,inmeseginaleni
ወድሚ ሥለመረጃው ከልብ እናመረግናለን እኒ ሣውዲ ነኝ እና አገረ ቤት ገብቸ ተመልሸ ሣውዲ መግባት እችላለሁ ግዲታ ሥልጠያ ያሥፈልጋል መልሥልኝ ጥያቂየን በእግዚአብሂረ
Thanks for the info bro
ወንድም ስለኩዊት መረጃ ካለ ንገረን መች ይጀመራል ተስማምተው የለ እዴ??
አይ የወጣው ልግባ ይላል ያላየው ልውጣ ይላል ምን ተሻለን
ትክክል
Batikikil eyalu wada mot yemi hedu new engidi men yedereg mato yekmesu sidatin yaye yamariral yal aye damo lamayet ye gowgawl
Thank you
ወይ ስደት ህጋዊ ቢሆንም ያው ነው ስቃዩ እና መቀራው እንደው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ባለን ነገር ሰርተን እንድንኖር ይርዳን እፍፍ እኔስ አልሞላ ብሎኛል በሰው ሀገር እድሜ እና ጉልበት መጨረስ😢😰
Arif naw enamaseginalen
Tnx.bro
እኔ ምለው ግዴታችንንስ ነገሩን መብታችንስ 24 ሰአት ታፍነን በቤት ውስጥ መቼም ዞሮ ዙሮ እኛ ፈልገነው እስከመጣነ እንችለዋለን ግን ግዴታ ግዴታ ባይባል ጥሩ ነው
መሌ አዊ ዞን አይዞሽ ውዴ ያልፋል
@@ድንግልአማላጀገብርየልአባ እሽ ነጽዬ ማር😘😘😘
Great video l liked it❤
ቆይ እኔዱባይ ነኘግን አገረልገባነዉኢንሸአላ ዱአአድረጉልኘ አሁንእኔ ሱኡድ ልሂድ ብል አያሰደኘም እደ ማለት የ8ኘ ካረድየለኘም
ስደት አይኑ ይጥፋ
Ayin bicha sayi hon mulu hiwoten yaxafal
በጉብኝት ወደ ሳውዲ መመጣት ይቻላል? የምታውቁት ነገር ካለ
ሰላም ላተ ወስማችንያሳዝናል ህዝብን እየቃረሙ ለስቃይናለሞት መሸኘት ደግሞ የምን ስልጠናየምን ካርድ ሰርቶ የነበረስሆይ የሆነ ካፓኒ ውስጥ የሚያስቀጥረን አስመሰለው እኮ
እናመሰግናለን፡ግንበህጋዊለመሄድመጀመሪያጭየትነዉየምሄደዉ።ሌላዉአሟላለዉ
ቆይ መንግስት ሥደት ውጡ ከሚል በሀገራችን ሥራ ፈጥሮ ሥሩ ቢል ምን አለበት ሠበአዊ መብት ሣይከበር ስልጠና ወዘተ ይላሉ ከተሠደዱ በሗላ ስቃይና መከራ እያዩነው ፈጣሪ ሆይ ሥደተኖችን አስብ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ስራን መፍጠር የሚችለው ዜጋ እንጂ መንግስት አይደለም
Susu Nido ፈጥሮ ቢሠራም መልሶ እያፈረሰ አይደል እንዴ ምንዋጋ አለው አቅማቸው የማይፈቅደውንም አደራጅቶ እንዲሠራ ማድረግ እንጂ ለሥደት አዋጅ ማወጅ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ በዛ ሠበአዊ መብት ሳያሥከብርላቸው ተሠደዱ ቢል ምንዋጋአለው ሠው ወቶ እየቀረ እንደዜግነቱ መብቱ ሣይከበር ተሠደድ ማለት ሂድና ሙት ማለትነው
@@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ ትኬት ይዞ ሂዶ መመለሥ ይቻላለ፯ ሠርፈ ትኬት የለኝም
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አይ የኔውድ ደሞ ለሥደት ሥራ ሠርተፍኬት ለምን አስፈለገ ሥራ ሥራነው ያልተማሩትም ሠርተው እየኖሩነው እንኳን ፊደል የቆጠሩት መንግስት መብት ሣያሥከብር ሥልጠና፣ ሠርተፍኬት ይላል መጀመሪያ በህይወት የመኖር መብትን ያሥከብርልን ለሁሉም ሥደተኛ ወቶ መቅረት ብቻሆነ
ክክክክ ለ መልክትህ ቴንኪዪ....ይልደት ካርድ ሃሃሃ በቤት እንደሚወለድ አብዛሀኛው።ሰው ተረሳ እንዴ....ባይሆን የኛ የኛ ልጆች ......ስደት በኛ ይብቃ እንጂ የልደት ካርድ ይኖራቸው ይሆናል....
ሳውዲ መቸነው ጉዞ የሚጀምረው
መቼ እንደሚጀምር ጠይቀህ ንገርን
Turu new Thanks wedamachn
እንዴት ነው ሲዎሲ ስልጠናውን እምናገኘው የት ነው
እባካችሁ እሄን ጥያቄ መልሡልኝ 8ተኛ ሠርፍ ትኬት የለኝም ለእረፍት ወደ ኢ/ያ ልሄድና ልመለሥ ነበር ትኬት ይዠ ልሄድ መመለሥ እችላለሁ ወይሥ አልችልም
እደዉ ለሰዉ አገር መሸኘት ሆነ ለምን ባገራችን ስራ አይከፈትም ባነስ ባደግ የሰዉ አገር ሰለቸኝ አሁንስ እረ ከሰዉ አገር አዉጣን አዱ ሲጮህ አዱ ሲማታ ባልተወለደ አጀት መገረፍ እረ በቃ በለን ዉድ ያገሬ ልጆች ወድም እህቶቸ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
ሰው ይሄደል ይሞታል ምንም የሚቀያር የለም እንጀራ ፊላገ ወቶ የቀሩትን ነፍሰቸው ይማርእኔ በ18 ነው ያሄውኩት እግዚአብሔር ይማስገን ምንም ችግር ደርሶብኝ አያቅም አሁን በቅርብ ወደ ሀገር ልኮብልል ነው መልካም እድል ይሁንላችሁ ለመምጣት የሚትፈልጉ
እኔ ምለዉ ለምሳሌ አይን long ሳይት ያለበት ሰዉ መሄድ ይችላል
እና ካርድ የሌለን ሥራልምድቢኖርንአንሂድምውይውይ
ጉዞ መቼ ነዉ የሚጀመረው ወንድም
Ene gadegayen mamTat felgilehu yemawukewu sewu gar men yasfelgal dirut newu Edakh ngerg
በ 1 ወር የ vist viza ለመሄድ ግዴታ coc ወረቀት ያስፈልጋል ወንድሜ በናትህ ንገረኝ
የመንግስት coc የት የት ነው እባከህ ንገረን
ለአረብ አገር የሰው ቤት ስራ ምን ስልጠና ያስፈልጋል እነሱ በራሳቸው እስታይል ነው ማሰራት የሚፈልጉት የሰለጠነውም ያልሰለጠነውም እዛው ሄዶ እድሉን ይሞክር
Mechi jemerut weregnoch nachew
ሠላም በጎዎችእኔ ወደ አረብ ሀገር ሄጄ ለመሥራት የተገለፁትን መሥፈርቶች አሟላለዉ ግን የሙያ ሥልጠናዉን የት ቦታ ነዉ የሚሰጠዉ ብታሳዉቁኝ።
ስውዲስ ወይም ጅዳስ
ብሮውን የትነው።
siyosi lememar felge merja edesexegna neber
ለሀረብ ሀገር ይሄ ሁሉ ጣጣ ምን የሚሉት ነው ሽንት ቤት ለማጠብ ኤጭ
አይባልም
tmhrtun teaastewal
ወንድሜ እህቴ ነበረች ሳኡድ ለመሄድ የጀመረች እና ሁሉንም ጨርሻለሁ ብላኝ ነበር አሁን ግንማህበር አልተከፈተም አለኝ አለችኝ የምታቁ እህት ወንድሞቼ ንገሩኝ ማህበር ምንድን ነው
እሸ የትነው የምንመጣ ምዝገበው ላይሰንሰ አለኝ የሹፌር እኔ
Silk kutur alkeng wondime
ጠፍቶሲሰራ ተይዞ የገባ ተመልሶ መሄድ ይችላል ወይ ንገረኝ
የአስር አመት አሻራ ይወጣል
Btm tekam new berta
እኔ ለመሂድ ፈልጌ ነበር
የትምህርት ደረጃም አለኝ ሁሉም አለኝ
Yemdnhedebet gedeta yelem
esti andi tiyake liteyikeki wed sawid be firi fiza mehad edat edamichal esti kechalk teyikelng
ስምንተኛ ክፍል አላለፍኩም መሄድ አልችልም እችላለሁ????
አልችልም ወይ????
Bezu sew TH-cam ayayim Facebook layi betileki ture new beziwum subscribe tagangaleki
Yemcha new 2024 hege new
Ar uuuuuuuuu ahunis yemir batem mararegn sedat yemibal sem astelegn at tahut esti zegachin eyalek new lamin ezaw yesira edil ayi faxrilachow sedt lane ye saw hiwotin yemiyaxafa new xalate rasu endi maxa alfaligim
ዱባይ ተከፍተዋል መሄድ ይቻላል????
snt new dubi adis yemtut yetkflachu
ምንይሻለናን
Enamesegnalen wendimachn gn pasport lko masades ayichalmi new emitlew?
ምርመራ ነው ወይስ ሲኦሲ ነው ሚቀድመው?
እናመሠግናለን ወንድማችን ሰደት ይብቃን በአገራችን ሰረተን እንለወጥ ሠላምና ሰኬት ለኢትዮጵያ አገራችን !!!!!💚💛❤
ጥሩ መረጃ ነው ወንድምዬ
እናመሰግናለን ወንዱም
እናመሰግናለን ለመልካም መረጃህ
ወሳኝ ሰው እናመሰግናለን bro
አናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ አርብ አገር ህጋዊ ሆነ ህገ ወጥ ሁሉም አንድ ነው 😭😭😭😭😭ምን አለ እንጀራችንን ባገራችንን ባርግልን ውይኔ ካሁቡሀላም ስለስደት የስራኤል አምላክ ይድርስልን የስደትን ስቃይ የማውቀው ያየው ብቻ ነው😭😭😭
እመቤቴእርጁኝእናቴአትለይኝእህት ልክነሺ
ትክል፣ብለሻል፣እህት
በጣም ነው የምንመሰግነዉ ዐ
ስደት አይኑ ይብራ ለደኛ አይነቱ ሚስኪን ስልጠና የሚባለው ግን ይከብዳል ምክንያቱም ምንም ትምረት አያስፈልገው ለቤት ሰራተኛ የጤና ምረመራ ከተሰጠ በቂ ነው ከዛ መብታችን እድከበረ ከተደረገ በቂ ነው ይህ የራሴ አሰተያየት ነው
ወንድም ስቶቻችን ነን በወረ ደመወዝ እኳ ሳንሰጥ የምንሰቃይ
ከመጥፎ ነገረፍጣሪይጠብቀን
እናመሰግናል ወድም በረታ ባለህበትሰላምሁንልን
እረይዘጋሆደሞምንአመጣህ
እናማሳግነለን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማች ከልብ እናመሠግናለን
ሰለመረጃው እናመሰግን አለን
Uuuufffii tabarikii babizu wodime 😍😍😍😘😘😘
እናመሰግናለን
ሥራ ቋንቋ የምችለውሥ
Wudi,wonidimachin,inmeseginaleni
ወድሚ ሥለመረጃው ከልብ እናመረግናለን እኒ ሣውዲ ነኝ እና አገረ ቤት ገብቸ ተመልሸ ሣውዲ መግባት እችላለሁ ግዲታ ሥልጠያ ያሥፈልጋል መልሥልኝ ጥያቂየን በእግዚአብሂረ
Thanks for the info bro
ወንድም ስለኩዊት መረጃ ካለ ንገረን መች ይጀመራል ተስማምተው የለ እዴ??
አይ የወጣው ልግባ ይላል ያላየው ልውጣ ይላል ምን ተሻለን
ትክክል
Batikikil eyalu wada mot yemi hedu new engidi men yedereg mato yekmesu sidatin yaye yamariral yal aye damo lamayet ye gowgawl
Thank you
ወይ ስደት ህጋዊ ቢሆንም ያው ነው ስቃዩ እና መቀራው እንደው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ባለን ነገር ሰርተን እንድንኖር ይርዳን እፍፍ እኔስ አልሞላ ብሎኛል በሰው ሀገር እድሜ እና ጉልበት መጨረስ😢😰
Arif naw enamaseginalen
Tnx.bro
እኔ ምለው ግዴታችንንስ ነገሩን መብታችንስ 24 ሰአት ታፍነን በቤት ውስጥ መቼም ዞሮ ዙሮ እኛ ፈልገነው እስከመጣነ እንችለዋለን ግን ግዴታ ግዴታ ባይባል ጥሩ ነው
መሌ አዊ ዞን አይዞሽ ውዴ ያልፋል
@@ድንግልአማላጀገብርየልአባ እሽ ነጽዬ ማር😘😘😘
Great video l liked it❤
ቆይ እኔዱባይ ነኘግን አገረልገባነዉ
ኢንሸአላ ዱአአድረጉልኘ አሁንእኔ ሱኡድ ልሂድ ብል አያሰደኘም እደ ማለት የ8ኘ ካረድየለኘም
ስደት አይኑ ይጥፋ
Ayin bicha sayi hon mulu hiwoten yaxafal
በጉብኝት ወደ ሳውዲ መመጣት ይቻላል? የምታውቁት ነገር ካለ
ሰላም ላተ ወስማችን
ያሳዝናል ህዝብን እየቃረሙ ለስቃይና
ለሞት መሸኘት ደግሞ የምን ስልጠና
የምን ካርድ ሰርቶ የነበረስ
ሆይ የሆነ ካፓኒ ውስጥ የሚያስቀጥረን አስመሰለው እኮ
እናመሰግናለን፡ግንበህጋዊለመሄድመጀመሪያጭየትነዉየምሄደዉ።ሌላዉአሟላለዉ
ቆይ መንግስት ሥደት ውጡ ከሚል በሀገራችን ሥራ ፈጥሮ ሥሩ ቢል ምን አለበት ሠበአዊ መብት ሣይከበር ስልጠና ወዘተ ይላሉ ከተሠደዱ በሗላ ስቃይና መከራ እያዩነው ፈጣሪ ሆይ ሥደተኖችን አስብ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ስራን መፍጠር የሚችለው ዜጋ እንጂ መንግስት አይደለም
Susu Nido ፈጥሮ ቢሠራም መልሶ እያፈረሰ አይደል እንዴ ምንዋጋ አለው አቅማቸው የማይፈቅደውንም አደራጅቶ እንዲሠራ ማድረግ እንጂ ለሥደት አዋጅ ማወጅ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ በዛ ሠበአዊ መብት ሳያሥከብርላቸው ተሠደዱ ቢል ምንዋጋአለው ሠው ወቶ እየቀረ እንደዜግነቱ መብቱ ሣይከበር ተሠደድ ማለት ሂድና ሙት ማለትነው
@@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ ትኬት ይዞ ሂዶ መመለሥ ይቻላለ፯ ሠርፈ ትኬት የለኝም
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አይ የኔውድ ደሞ ለሥደት ሥራ ሠርተፍኬት ለምን አስፈለገ ሥራ ሥራነው ያልተማሩትም ሠርተው እየኖሩነው እንኳን ፊደል የቆጠሩት መንግስት መብት ሣያሥከብር ሥልጠና፣ ሠርተፍኬት ይላል መጀመሪያ በህይወት የመኖር መብትን ያሥከብርልን ለሁሉም ሥደተኛ ወቶ መቅረት ብቻሆነ
ክክክክ ለ መልክትህ ቴንኪዪ....ይልደት ካርድ ሃሃሃ በቤት እንደሚወለድ አብዛሀኛው።ሰው ተረሳ እንዴ....ባይሆን የኛ የኛ ልጆች ......ስደት በኛ ይብቃ እንጂ የልደት ካርድ ይኖራቸው ይሆናል....
ሳውዲ መቸነው ጉዞ የሚጀምረው
መቼ እንደሚጀምር ጠይቀህ ንገርን
Turu new Thanks wedamachn
እንዴት ነው ሲዎሲ ስልጠናውን እምናገኘው የት ነው
እባካችሁ እሄን ጥያቄ መልሡልኝ 8ተኛ ሠርፍ ትኬት የለኝም ለእረፍት ወደ ኢ/ያ ልሄድና ልመለሥ ነበር ትኬት ይዠ ልሄድ መመለሥ እችላለሁ ወይሥ አልችልም
እደዉ ለሰዉ አገር መሸኘት ሆነ ለምን ባገራችን ስራ አይከፈትም ባነስ ባደግ የሰዉ አገር ሰለቸኝ አሁንስ እረ ከሰዉ አገር አዉጣን አዱ ሲጮህ አዱ ሲማታ ባልተወለደ አጀት መገረፍ እረ በቃ በለን ዉድ ያገሬ ልጆች ወድም እህቶቸ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
ሰው ይሄደል ይሞታል ምንም የሚቀያር የለም እንጀራ ፊላገ ወቶ የቀሩትን ነፍሰቸው ይማር
እኔ በ18 ነው ያሄውኩት እግዚአብሔር ይማስገን ምንም ችግር ደርሶብኝ አያቅም አሁን በቅርብ ወደ ሀገር ልኮብልል ነው
መልካም እድል ይሁንላችሁ ለመምጣት የሚትፈልጉ
እኔ ምለዉ ለምሳሌ አይን long ሳይት ያለበት ሰዉ መሄድ ይችላል
እና ካርድ የሌለን ሥራልምድቢኖርንአንሂድምውይውይ
ጉዞ መቼ ነዉ የሚጀመረው ወንድም
Ene gadegayen mamTat felgilehu yemawukewu sewu gar men yasfelgal dirut newu Edakh ngerg
እናመሰግናለን
በ 1 ወር የ vist viza ለመሄድ ግዴታ coc ወረቀት ያስፈልጋል ወንድሜ በናትህ ንገረኝ
የመንግስት coc የት የት ነው እባከህ ንገረን
ለአረብ አገር የሰው ቤት ስራ ምን ስልጠና ያስፈልጋል እነሱ በራሳቸው እስታይል ነው ማሰራት የሚፈልጉት የሰለጠነውም ያልሰለጠነውም እዛው ሄዶ እድሉን ይሞክር
Mechi jemerut weregnoch nachew
ሠላም በጎዎች
እኔ ወደ አረብ ሀገር ሄጄ ለመሥራት የተገለፁትን መሥፈርቶች አሟላለዉ ግን የሙያ ሥልጠናዉን የት ቦታ ነዉ የሚሰጠዉ ብታሳዉቁኝ።